ይድረስ ካናዳ ላለኸው አባታችን... ኢትዮጵያውያን ‘እባካችሁ አሸማግሉን’! Ethiopia | Eyoha Media |Habesha

Ойын-сауық

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 700

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia2 жыл бұрын

    የልጆቹን እናት ሻሎምን ወይም ፋሲካን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ በ +251922452485 ማግኘት ትችላላችሁ!

  • @kidistendres8542

    @kidistendres8542

    2 жыл бұрын

    እባካችሁን ካናዳ የት ከተማ እንዳለና ከተቻለ ፎቶ ለጥፉ

  • @Iyerusalem5433

    @Iyerusalem5433

    2 жыл бұрын

    ካናዳ የት ከተማ ነው? ሙሉ ስሙን እና ፎቶ ለጥፋ ልን።

  • @nanieyob989

    @nanieyob989

    2 жыл бұрын

    ይሄ አጭበርባሪ ለካናዳ መንግስት አሰውቆ የ20 የማሳደጊያ ገንዘብ ተቀበሉት ይሄ ሌባ በሱ ቤት መደበቁ ነዉ

  • @hananadees3750

    @hananadees3750

    2 жыл бұрын

    @@nanieyob989 h

  • @deresearedo1483

    @deresearedo1483

    2 жыл бұрын

    He leave in Edmonton Alberta

  • @munalove8143
    @munalove81432 жыл бұрын

    ይሄን ልጅ ካናዳ ያለን ተሰብስበን እንርዳው እባካቹ ስፖንሰር እናርግና እንውሰደው

  • @meazatefra6336

    @meazatefra6336

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው የልጅነቱን ህልም እውን አድርጉለት እባካችሁ የምትችሉ እርዱት

  • @seed1252

    @seed1252

    2 жыл бұрын

    እንደው ለእግዚአብሔር ብላችሁ እርድት ይሕን ወጣት 🙏

  • @yodittogo1374

    @yodittogo1374

    2 жыл бұрын

    Bravo! Good Job Life is short !

  • @mesymolla6460

    @mesymolla6460

    2 жыл бұрын

    እባካችሁ ስልኮ አለ እዚህ ላይ ኡጋንዳ ይምጣና በስደት እስፖንሰር ባረጋችሁት

  • @mandenatejigu8352

    @mandenatejigu8352

    2 жыл бұрын

    Betam new yemiyasazenut mnm bemayakut yene wedoch

  • @milanamili6065
    @milanamili60652 жыл бұрын

    እኔ ብሆን እንካን ላገኘው ያባቴን ስም እቀይር ነበር እዛው ተምረህ ለናትህ ኩራት ሁናት

  • @meseretteshome8731

    @meseretteshome8731

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም ጥሩ እናት ናት እንደዚህ አይነት አባት አያስፈልጋቸውም ተምረው ለእናታቸው ኩራት መሆን አለባቸው ግን ያልፋል

  • @sintayehugebreselassie2251

    @sintayehugebreselassie2251

    2 жыл бұрын

    አንተ ኑርላት አንተን በርታላት ለሶአንተ እናወንድምህ ለናታችሁ ጉልበት ሁናት

  • @tirunashwosene3535

    @tirunashwosene3535

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @yodaheyyesakor3731

    @yodaheyyesakor3731

    2 жыл бұрын

    Lik nesh

  • @user-hg4zd8ln7k

    @user-hg4zd8ln7k

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x2 жыл бұрын

    የእነዚህ ልጆች አባት የሆንክ ሰው በቁምህ ሞተሀል🥺😭

  • @haimanotaletah9447

    @haimanotaletah9447

    2 жыл бұрын

    You right !!!!

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ቀላል

  • @davidbelay7423

    @davidbelay7423

    2 жыл бұрын

    ሙት ፈራጅ ሞትን አይፈርድም

  • @melonhirut6159

    @melonhirut6159

    2 жыл бұрын

    @@davidbelay7423 የሱ ዘመድ ነክ እንዴ መጥፍ አባት ነው

  • @chrhiw6757

    @chrhiw6757

    2 жыл бұрын

    Ewnet new

  • @be8cab
    @be8cab2 жыл бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ እናትና አባት የሆናቹ በደንብ አድምጡ ምንም የማያውቁ ልጆች ምን ውስጥ እንደሚገቡ እያያቹ ልብ ያለው ልብ ይበል ። እልህና ክርክር ቤት አይደለም ሀገር ያፈርሳል።

  • @yt5596
    @yt55962 жыл бұрын

    ስለደረሰባችሁ የህይወት ውጣ ውረድ በጣም አዝኛለሁ. እኔ ልመክርህ የምፈልገው ስኬት የሚመጣው ጠንክሮ በመስራት እንጅ ውጭ ሀገር በመሄድ ብቻ አይደለም. እናትህ ያንን ሁሉ ችግር ችላ ስኬታማ እየሆነች ነው. She is your role model. አይዞህ ይህ ሁሉ ያልፋል

  • @habeebah1073

    @habeebah1073

    2 жыл бұрын

    በልጅነት ኣይምሮው ትሄዳለህ ተብሎ ፕሮሰስ ተጀምሮለት ስለቀረ ነው ውጭሀገር እሄዳለሁ ብሎ ያሰበ ሰው ጤነኛ ኣይሆንም በእራሴ ደርሶብኝ ኣቃለሁ ተሰድጄም ያገኘሁት ጥቅም የለም እንጂ

  • @emuyegebreemuyeemuye8355

    @emuyegebreemuyeemuye8355

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @mesymolla6460

    @mesymolla6460

    2 жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነው በዚህ መንገድ አልፎ የሄደ ልጅ አውቃለሁ ሄዶ ካላየው መችም ሰው አይሆንም

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    በትክክልልል

  • @habeebah1073

    @habeebah1073

    2 жыл бұрын

    @@lopesohadiso ከ18 ኣመት በላይ ቢሆንም ከፈለገ በሌላ መንገድ ሰው ፈልጎ መውሰድ ይችል ነበር ከኣንጀት የሆነ ፍላጎት ቢኖረው ሰው የጎረቤት ልጅም ይወስዳል እንኳን የወለደውን ስንቱ በውሸት ትዳር ሰበብ ኣሜሪካ የሚኬደው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    የነዚህን ልጆች እናት ያሳለፈችዉን መከራና ሰቃይ ጀግና እናት አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus2 жыл бұрын

    እነዚህ የመሰሉ ልጆች መካድ ያለመታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በርቱ !

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke17672 жыл бұрын

    እነዚህ ልጆች አብሶ ትልቁ ልጅ ስነልቦናው በጣም የተጎዳ ይመስለኛል አባትየው ይሄ ሁሉ ክፋት ሺ አመት አይኖር እነዚህ ልጆች ነገ የት እንደሚደርሱ አይታወቅም መርዳት ባትችል እንኳን ልታገኛቸው ይገባል!!

  • @martinendres5657
    @martinendres56572 жыл бұрын

    እቤቱ: እግዚአብሔር:ሆይ: ለዚህ: ቤተሰብ: ምህረትን, ማስተዋልን, ርህራሄን, ይቅርታን, ለግሳቸው: እና:ሰላምን: አውርድላቸው!!! ልብ: ሰባሪ: ታሪክ!💔💔💔🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i2 жыл бұрын

    ምን አይነት አባት ነው ምን አይነት ፋሚሊዎች ናችሁ እነዚህ ምስኪን ልጆችክ አያሳዝኑክም የህትህ ልጆችክን ስትወስድ ትንሽ አይከብድክም በጣም አሳፋሪ ናችሁ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @hannahailu2268
    @hannahailu22682 жыл бұрын

    I can't stop crying this family story no matter what how to deny this beautiful children God is in control

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus2 жыл бұрын

    ካናዳ የት ከተማ እንደሚኖር ሙሉ ስሙን ፓስት አድርጉት ይሄ አጭበርባሪ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ።

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    2 жыл бұрын

    የትስ ከተማ ቢሆን ህሊና ቢስ የሆነ ስው የእብራኩ ክፍይን የማይጠይቅ ደደብ ነው።

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu

    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu

    6 ай бұрын

    Kalfelge mene yedergal amelak YER Dachau

  • @demewezbelege1760
    @demewezbelege17602 жыл бұрын

    ማለፋችን ላይቀር በህይወታችን የማያልፍ ጠባሳ በሠዎች ላይ ጥለን ባናልፍና ሠዎችን ባናሣዝን መልካም ነው፤ አሁንም የእነዚህ ባለታሪክ ልጆች አባት ልጆችህ የሚሉትንና የቀድሞ ባለቤትህ የምትለውን ሠምተህና አይተህ የሆነ መልካም ውሣኔ ላይ ትደርሣለህ ብዬ አሥባለሁ፤ ፈጣሪ መልካም ልቦና ይሥጥህና እንባቸውን አብስ።

  • @mesrert123

    @mesrert123

    2 жыл бұрын

    ስንት አይነት ሰዉ አለ ወልደዉ እንደዚ መጨከን

  • @tigietigie8627

    @tigietigie8627

    2 жыл бұрын

    የተባረኩ ልጆች ናቸሁ

  • @yeuhalabirhan573

    @yeuhalabirhan573

    2 жыл бұрын

    በጣም በእውነት ሰዎች እንዴት ልጆች ሳይፈልጉ እኛ ደግሞ ፈልገን ያመጣናቸውን ልጆች ለምን በስቃይ እንዲወድቁ ይሆናሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @fanosebekela2283

    @fanosebekela2283

    2 жыл бұрын

    Df

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    Abatiyew endew ante sitibela lijochih teribew minyisemahal?

  • @meazatefra6336
    @meazatefra63362 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ የእነዚህ ልጆች አባት ግን ይቆጭሃል ብሃላ በጣም ነው ልጆችህን የጎዳሀቸው ባለህ እድሜ እና አቅም መካስ አለብህ እባክህ ልጆች የእግዚአብሔር አደራዎች ናቸው

  • @belayneshteshale3029

    @belayneshteshale3029

    2 жыл бұрын

    በጣም ይሚያዝን ነው:: አንተ እውነት አባት ነህ? በጣም አሰፋሪ ነው:: የፈለገው ችግር ቢኖር በመከላችሁ ልጆችህ ልጆችህ ናቸዉ;; ልጅህን በዚህ ህይወት እንዲያልፍ ማረግ አልነበረብህም:: ያለፈው አልፏል አሁንም ድረስላቸው:: እኛ በውጭ አገር ልጆቻችንን እንዴት እንደምናሳድግ ታቃለህ:: ልጅ ይኖርሀል ብዬ እገምታለሁ ግን እነሱን አቀባረህ እነዚህን ደግሞ የስነልቦና ቀውስ ላይ ናቸው:: አሁንም ድረስላቸው ::

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu84842 жыл бұрын

    አባትየው ብቻ ሳይሆን መላው ቤተሰቦች ተጠያቂ ናቸው ምቀኞች ናቸው ከአብራካቸው ለወጡትን እንደዚህ አይነት ምቀኝነት ምን አይነት ክፋት ነው ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ዋጋቸውን ያገኛሉ እነሱን ብሎ አማኝ አማኞችን ሁሉ ያሰድባሉ

  • @wubalemzeleke7370

    @wubalemzeleke7370

    2 жыл бұрын

    enem misemagne yehe new yesu beteseb nachew hon belew mikolefut engedi yelejochu abat new ye ehehetun lij canada yewosedew ena tekem endayekerebachew belew new endi miyaregut.becha egziabher amelak tarik yelewutelachew

  • @merg1011
    @merg10112 жыл бұрын

    Best revenge is to have a goal, educate yourself and success speaks louder than nything else. He will regret not being in ur life then. Hope you pass this message to both the boys. Best thing to learn from here is dont rely on anyone. Gotta be strong

  • @sdt3004

    @sdt3004

    2 жыл бұрын

    እንዴት አድርገው ተምረው ስኬት ላይ ይድረሱ ዛሬ እኮ ኑሮ በጣም ከብዷል ቢያንስ ለት/ት እንኳን ቢከፍልላቸው ጥሩ ነበር።

  • @abslotige8107
    @abslotige81072 жыл бұрын

    የኔ ወንድም ስለ አባትክ ትተክ ስለ እራስክ ስለ እናትክ ስለ ወድምክ ተጨነቅ ትምህርትክን ከእ/ር ጋር እባክህ አባትክና እህቶቹ በጭንቅላትክ እየተጫወቱብክ ነው ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @Miniaturejelly24

    @Miniaturejelly24

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke60732 жыл бұрын

    እባካቹ ከአይምሯቹ አታስጨንቋት የሠዎ ሀገር እኮ ምንም አያጓጓቹ እናዲ ሣይፈልጋቹ ከሚወስዳቹ የምትወዳቹ እናታቹ ትበልጣለች

  • @kasetchkasetch37

    @kasetchkasetch37

    2 жыл бұрын

    Ewunet new

  • @elefe1274

    @elefe1274

    2 жыл бұрын

    Ewentenew new Tekekelnesh

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    2 жыл бұрын

    ቢቸግርም ከምትወዳቸው እናታቸው ጋር ቢሆኑ ይሻላል እውነት ነው

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l2 жыл бұрын

    "አባቴ "ማለታቹ በራሱ ጥንካሪያቹና ባባታቹ ላይ ያላቹን ተስፋ ነው የሚያሳየው ።

  • @woinshetbelay4664

    @woinshetbelay4664

    2 жыл бұрын

    Batam ehhhhhh ayyy sente aynat saw ala

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98772 жыл бұрын

    አባት እባክህ ልብህ ይራራ እስካሁን የበደልካቸው ይበቃሀል ልጆችህን እርዳ እግዚአብሔርን ፍራ

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin82512 жыл бұрын

    አንዳንድ ኮመንታተሮች ግን የምትፅፉትን ነገር ኪቦርዱን ከመጫናቹ በፊት አንዴ ሳይሆን ሁለቴ አስቡ እባካቹ አላህ ለዚህ ቤተሰብ ሰላሙን አውርድላቸው ያረቢ

  • @whatislove7252

    @whatislove7252

    2 жыл бұрын

    I love your comment and Also, I agree with you!

  • @hannakifluharegeweyn302
    @hannakifluharegeweyn3022 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ንግግር ልጁ አባቱን በቁሙ ነው የገደለው አባትየው ለጥሩ ነገር ተዘጋጅ ካሳቸው እባክህ ሁሉ አላፊ ቀሪ ነው ለጥሩ ነገር ልብህን ተጠቀምበት

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b2 жыл бұрын

    የእንጀራ እናትየው ትመስለኛለች ይሄን ሁሉ የልጆቹን ህይወት ያበላሸችው ጌታ የእጇን ይስጣት አባትየውም ድንጋይ ነው

  • @yobitsegaye1579

    @yobitsegaye1579

    2 жыл бұрын

    I think so

  • @geez2115
    @geez21152 жыл бұрын

    እግዝያብሔር የተባለ ንጉስ አለ በሰማይ የሚኗኖር እሱ ይክሳችዋል ማንም በግፍ ተገፍቶ የሚቀር የለም ድንግል ማርያም ትርዳችሁ።

  • @Miniaturejelly24

    @Miniaturejelly24

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ኣባቴ ኣሜርካን እወስዳችሆለሁ ብሎ በመጨረሻ ለድሃዋ እናቴ ልጆችስ ኣሜርካን ኣይረግጥዋትም ስል ታሪኽ ሰሪዉ እግዛቤሄር ድሃዋ እናቴ ገመል በመርፌ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ተዓምር ሰርቶ እሶ ኣሜርካን ገብታ ልጆቼ ብላ ወሰደችን

  • @sameri424
    @sameri4242 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ እናት ነች ልጆቿን በስነስረአት ያሳደገች ጎበዝ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 жыл бұрын

    😏😏😏😏አይመስለኝም እንደዎም ልጆች በ ራሳቸው እንዳይትማምኑ አድረገች እስክዜም አባትን እንዴ አምላክ ማየት 😏😏😏

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    2 жыл бұрын

    @@user-kp2vl5fc3c እረ በጣም ጎበዝ ናት ሆ

  • @lominaderesse1358

    @lominaderesse1358

    2 жыл бұрын

    Beka negeru kalef 20 amet molaw lemndenw berasachw hagerachw lay sertew lemlewt maymokrut?abatyewma derooo gena restuwachewal.mendenw endih sedten mamlk ere wediya

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    2 жыл бұрын

    @@lominaderesse1358 እደአፍችን ቀላል ቢሆን ሰው እራሱ ከማስታወስ ወደሁላ ይላል? ወሬው እራሱ አሳስሮ ቁጭ ያደርግ የለም?? ቢወጣም ያው ነው ለወሬ ማን ብሎን??

  • @hahu3160

    @hahu3160

    2 жыл бұрын

    የእናትየው ሰውየው ላይ ችክ ማለት ልጆቹን የማይሆን ተስፋ ሰቶ የህሊና ጫና አሳድራል ትልቁ ራሱ 'እናቴ አሁንም ሀሳባ እሱ ጋር ነው" አለ... ከዚህ ሁሉ አመት በሃላ የማይሆን ተስፋ እናት ብትተው ጥሩ ነው እርቆ ያለ የማይመስል ነገር ከመጠበቅ ባሉበት ሀሳባቸውን ሰብሰብ ብለው ቢኖሩ ጥሩ ነው

  • @ekram5183
    @ekram51832 жыл бұрын

    ወንድሜ ሥሜቱ በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው የሠው ልጅ ብዙ ፈተና በሂይወቱ ያጋጥመዋል ቢያንሥ አንተ ጥሩ ጎበዝ እናት አለችህ ፈጣሪ ያንተን እድል ምን አልባት ሀገርህ ላይ ሊሆን ይችላል ዛሬ ነገሮች አልተሥተካከሉም ማለት ሁሌ እንደዛ ይሆናል ማለት አደለም አንተ ጠንካራ ከሆንክ ሠርተል ተምረህ እራሥህ ላይ ጭንቅላትህ በደንብ ብትሠራ ለወንድምህም ለናትህም ለእናትህ ቤተሠቦች መለወጥ እምትችል ሠው እማትሆንበት ምንም ምክንያት የለም ካናዳ ሄድክ ማለት ነገሮች ይሥተካከላሉ ማለት አደለም አድራሻቸውን ካጠፉ እደአባት ካልፈለጋችሁ ፍቅር መሥጠጥ ካልፈለጉ ለምን ትለምኑታላች ለምን በእናተ ለውጥ በእናተ ትጋት እራሳሣቸውን እዲመጡ ማታረጉት ወንድሜ አሁንም ምልህ ከሆነ ሆነ ካልሆነ ግንሰትምህርት ላይ በርታ እመነኝ ትልቅ ሠው ሥትሆን ሥትጎብዝ እማይፈልግህ ሠው የለም ፈጣሪህን ለምነው ፈጣሪ ሂወትን ልቀይር ካለ ካናዳ መሄድ ያሥፈልግም ቀላል እዳልሆነ አውቃለው ቢሆንም ይሄ የመንገድህ የሥኬት አንዱ ፈተና ሊሆን ይችላል ሁሉም ወቶ ሥለማይናገር እንጂ በሆዱ የራሡ ቁሥል አለው ማከም ምንችለው እራሣችን በእራሣችን ነን እድትገናኙ ምኞቴ ነው

  • @tsehayabebe1131

    @tsehayabebe1131

    2 жыл бұрын

    ትክክል ትልቁ ነገር ከፈጣሪ ጋር እራስን ማሸነፍ ነው ያንዬ የመረረው ሁሉ ከማር የበሉጠ ይጣፍጣል ሁሉ ነገር በውጪ መኖር የተሰካ ይመስለናል ግን ስንት ነገር አለ ጌታ ይርዳህ

  • @lopesohadiso

    @lopesohadiso

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው ካናድ አልጋ በአልጋ አይዶለም ጎበዝ እነት አለች ስለዚህ አባት ከልፍለግ ምንም መድረግ አይቻልም አሁን 21አመቱ ሆኖታል የካናድ ፕሮሴስ መድረግ አይልችልም

  • @alem9044

    @alem9044

    2 жыл бұрын

    BE 16 AMETE KENE BETAH YELUTEN 5 WENDEMOHEN GAR BENEJERA ENAT YETENESA KE BEAT WETEHE .WENDEMOHEN ENEAM BEMEREDADAET , BE AHUN GEZE HULAHENEM FERENJOH AGER BENHONEM TELALEK DERJA LAEY ENGENALEN, ASADAGE EGEZEABEHER NEAW. YEBEDELUH WELAJOHEH GEAN TEHEGEREW BEMETU , TAMEW BEMETU AGEZAHEW.

  • @zezeze4356

    @zezeze4356

    2 жыл бұрын

    Ewnt new hunetaw kebad behonim Abathi halafintun yemyefligi kehon ante betam gobze tatari honhi hulunm ngr melkeyer tichilalhi ahun adigehal magenazeb tichilaleh irasihi aberitithi ye enatihin gunizina ayethi desitan bebetachu anuru. Eskahunim kalesu fikir na iridat norachual wedefitim tinoralachu .wanaw irasin masamen nw.

  • @user-yr7kt5kb6d

    @user-yr7kt5kb6d

    2 жыл бұрын

    ትክክል በልመና የሚሆን አባትንት የለም እኮ

  • @munit9547
    @munit95472 жыл бұрын

    ከባድ ነው ልጁ ጎበዝ ነው ለአባትዬው ልብ ይስጠው ሰው እንዴት በወለደው ልጅ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ስንት አመት ልንኖር ነው ጠፊ ለሆነ አለም ገራሚ ነው

  • @mwolde6274
    @mwolde62742 жыл бұрын

    ዋው ምን አይነት አንደበተ ርቱህ የይቅርታ ልብ ያለው የበሰለ ልጅ ነው:: እግዚአብሄር ምኞታችሁን ሁላ ያሳካላችሁ

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    2 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው::

  • @woinshetbelay4664

    @woinshetbelay4664

    2 жыл бұрын

    Batam enam esu nagar garmoghal ena behone yadargawen yamtawlat aymaselaghem

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges16152 жыл бұрын

    ይድድያ የኔ ቆንጆ ፈገግታህ የነገን ተስፋ ያሳያል አይዞችሁ።እግዛብሔር ታሪክ ይቀይራል።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe2 жыл бұрын

    ኤጭ በቃ ተወው እናትህን ይዘክ እየሰራክ ተማር እኔ እንድ ሚመስለኝ ግን የካናዳ መንፍስ በልቶህ ነው እንጂ ትልቅ ሰውነክ በቃ እየሰራክ ተማር ስንት ያላባትና እናት ካለዘመድና አዝማድ ተምረው ስኬታማ የሆኑ ብዙዎች አሉ አንተም ትችላለክ የካናዳውና የአባትነቱን ነገር እርግፍ አደርገህ ተወውና እንዳልኩህ አደርግ ወንደሜ ይቻላል💪

  • @betelehemgetachew7629

    @betelehemgetachew7629

    2 жыл бұрын

    ልጁ ካለ ካናዳ ሂውት ያለ አልመሰለውም

  • @radethuae9724
    @radethuae97242 жыл бұрын

    የኸን ስሰማ ለአባቴ እድሜየን በሙሉ መስጠት እዳለብኝ ተሰማኝ የአባትንም የእናትንም ቦታ ይዞ ያሳደገን ለኛ ሲል ብዙ ውጣ ውርድ አልፎ መከራ የተባለ ሁሉ አልፎበት ለልጆቹ የከፈለውን መሰዋትነት ሳስብ ብዙ እዳ እንዳለብኝ እጅግ ተሰማኝ 😭😭

  • @romankadi6346
    @romankadi63462 жыл бұрын

    ብንረዳቸው ጥሩ ነው ልጆቹም እናትየውም ጠንካሮች ናቸው እዛው መለወጥ ይችላሉ

  • @suminbaki
    @suminbaki2 жыл бұрын

    በጣም ልብ ይሰብራል አባትዬው ከነቤተሰቡ እባካችሁን ለከንቱ ክብራችሁ ሳትጨነቁ እነዚህን የመሰሉ አበባዎችን ከመከራ አውጣቸዉ

  • @mesrert123

    @mesrert123

    2 жыл бұрын

    ቤተሠብ ሳይሆኑ አዉሬዎች ናቸዉ ልጅን የሚያህል ነገር በሂወታቸዉ መቀለድ ጨካኞች ናቸዉ

  • @i_love_chips_

    @i_love_chips_

    2 жыл бұрын

    Why he didn't do DNA test

  • @suminbaki

    @suminbaki

    2 жыл бұрын

    አድሬሱን አጥፍቶባቸው እዴት DNA ያድርጉ

  • @yosephgebretensay7305

    @yosephgebretensay7305

    2 жыл бұрын

    ትክክል እንዴት ቤተሠብ ሁሉ እንድ ይሆናል ?የሚያዝን ላቸው እንድ እንኮን ከባልዋ ቤተሠብ እጣች ይህ በእግዚአብሔርም ያስጠይቃቸዋል የዘሩትን ያጭዳሉ ያውም Canda. እየኖሩ እንኮን ስው ውቫ የሚከበርበት እገር

  • @sdt3004

    @sdt3004

    2 жыл бұрын

    @@suminbaki DNA ከእህቶቹ አንዷን ወስዶም ማስደረግ ይቻላል ዝምድና ካላቸው በዚያም ማረጋገጥ ይቻላል።

  • @hidatogbamichael7
    @hidatogbamichael72 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ እናት ጌታ ጤና ይስጣሽ ከነ ልጆክሽ

  • @habenhaben3700
    @habenhaben37002 жыл бұрын

    Boy please be and stand by yourself and forget to think about Canada, leave those people around your past and show them what your God always work on ur life. You are so lucky that ur mom is alive. She is very strong woman and understand her struggles.

  • @abrahahamtesfagaber3774
    @abrahahamtesfagaber37742 жыл бұрын

    አይዞን ወንድሜ የ እውነት ጎበዝ ነህ በጣም አድንቄሃለው ጠንክር : እናትህ ደሞ ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለችም 🙏🙏🙏 ጠንክር ሰርተህ ሂወትህ ቀይረህ እናትህን ካሳት እንባዋን አብስ ለ ወንድምህ ትልቅ አርአያ ነህ ተባረክ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre70122 жыл бұрын

    አባትህ እግዚአብሔር ነው ይልቁንስ ተማርና የእናትህን ውለታ መልስ

  • @segazabedibaba1965

    @segazabedibaba1965

    2 жыл бұрын

    ✅💯

  • @meramtube5788

    @meramtube5788

    2 жыл бұрын

    እግዚአብር ከማን ተጋብቶ ነው የወለደው😂😂😂😂😂😂😂

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    2 жыл бұрын

    @@meramtube5788 ክክክ ወይኔ አሣቅሽኝ

  • @meramtube5788

    @meramtube5788

    2 жыл бұрын

    @@nefisa3053 ስብስክራይብ አርጊኛ ክክክክክ

  • @ethiopiaagere5699

    @ethiopiaagere5699

    2 жыл бұрын

    @@meramtube5788 ምን ማለትሽነው ሀይማኖት ውስጥ እምገቢው ፋጣሪ ልብ ይስጠን

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed91172 жыл бұрын

    ተባብረን ስራ ብናስጀምራቸው አሪፍ ነው አባትየው አውቆ ነው የተደበቀው።

  • @sabatecle978

    @sabatecle978

    2 жыл бұрын

    Kesera yelq gizyawi chegrachewe meftihe agegto tmheret lay endiberetu madrg yeteshale yehonale.

  • @yodittogo1374

    @yodittogo1374

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @shemsraya2886

    @shemsraya2886

    2 жыл бұрын

    💔💔💔💔

  • @sarapaulo6993

    @sarapaulo6993

    2 жыл бұрын

    Abatyewen masyaz yechalal le embassy amelktew

  • @natenaelbiru9910

    @natenaelbiru9910

    2 жыл бұрын

    So What do you think man

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot63632 жыл бұрын

    He is very smart. God be with you 🙏

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy98892 жыл бұрын

    Your mind is bright my brother. God has a better plan for you. Trust me he will regret it.

  • @Grace-eg5xh
    @Grace-eg5xh2 жыл бұрын

    ምንጊዜም ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን ተስፋ እናድርግ።እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ታሪክ ይቀይራል ።እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @tigisttemesgen9293

    @tigisttemesgen9293

    2 жыл бұрын

    Amen. Ewnet new.🙏

  • @mama4596

    @mama4596

    2 жыл бұрын

    yes

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ትክክል አባትየው ካልፈለገ ጠንክሮ መማር መስራት ኢትዮጵያ

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z2 жыл бұрын

    በናታቹ ካናዳ ያላቹ ተባብራቹ ውሰዱትና አባቱን አሳፍሩት ክንግዲህስ ምን ይሰራል አባት ተብዬው የልጁ ልብ ግን ተጎድቷል ከልጅነቱ ካናዳ አባትህጋ ትሄዳለህ እየተባለ እና ደስ ይበለው እስኪ ካናዳ ሄዶ መወለድ ቋንቋ ነው እናንተ ወገን ሁኑና ውሰዱት ተባረኩ : ልጁ ደሞ ጥሩ ጭንቅላት ያለው ነው

  • @molymoly7822

    @molymoly7822

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @tikdimbedessa3626

    @tikdimbedessa3626

    2 жыл бұрын

    እኔ ካናዳ ነው ያለሁት ልጆቼን ወደ ኢትዮጵያ እንዴት እንደምወስዳቸዉ ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለሁኝ

  • @Miniaturejelly24

    @Miniaturejelly24

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ኣባቴ ኣሜርካን እወስዳችሆለሁ ብሎ በመጨረሻ ለድሃዋ እናቴ ልጆችስ ኣሜርካን ኣይረግጥዋትም ስል ታሪኽ ሰሪዉ እግዛቤሄር ድሃዋ እናቴ ገመል በመርፌ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ተዓምር ሰርቶ እሶ ኣሜርካን ገብታ ልጆቼ ብላ ወሰደችን

  • @empyrealcirus

    @empyrealcirus

    2 жыл бұрын

    @@tikdimbedessa3626 እኔም ልጆቼን ወደ ኢትዮጵያ ወስጄ ባህላቸውን ቋንቋቸውን እንዲማሩ ምኞች ነበረኝ ነገሮች አልተስተካከሉልኝም !

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 жыл бұрын

    ትልቁ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ወደፊት ትልቅ ቦታ ትደርሳለሕ በውነት ተአምር ነው

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew60462 жыл бұрын

    በስመአም ቆሽቱ ነው ያረረው ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @Samsunga-ny6ep

    @Samsunga-ny6ep

    2 жыл бұрын

    የዉስጥ ቁስል ያለበት ያቀዋል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x2 жыл бұрын

    አባትዬው ከካናዳ ቶሮንቶ ያላችሁ ቤተሠቦቼ አፈላልጋችሁ ወደ ህግ አቅርቡት በካናዳ የህግ አዎቂዎች ዘመዶቼ ተባበሩ የልጆቹ ሀላፊነት ግዴታ አለው

  • @user-gk4dk8vz1i

    @user-gk4dk8vz1i

    2 жыл бұрын

    ትክክል መከሰስ አለበት ካናዳ ያላችሁ ተባበሩዋቸው

  • @yodittogo1374

    @yodittogo1374

    2 жыл бұрын

    you are right!

  • @5saura

    @5saura

    2 жыл бұрын

    Is hi in Toronto?

  • @Hanan-po4xf

    @Hanan-po4xf

    2 жыл бұрын

    መጠየቅ አለበት

  • @Hanan-po4xf

    @Hanan-po4xf

    2 жыл бұрын

    የልጆቹ ስለልቦና

  • @ameco952
    @ameco9522 жыл бұрын

    እባካችሁ ትልቁን ልጅ አረጋጉት እራሱን ለውጦ የተሻለ ህይወት ኖሮ ለእናቱ መኩሪያ እንዲሆን ምክር

  • @lominaderesse1358

    @lominaderesse1358

    2 жыл бұрын

    Serto liyasarfat sichil canadan hilm adergo wetatnetn mabelasht men yelutale? Ene alesmanabetm sedtn bicha eyasebu yenatn weleta gedl mektet

  • @edenetissa6361
    @edenetissa63612 жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ሆይ ተጀምሮ እስከምያልቅ በእንባ ነዉ የጨረሰኩት አይዞህ የኔ ልጀ ነገ ከነወንድም ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቸሁ ጌታ እየሱሰ ልባችሁን አነ አይምሮአችሁ ይጠብቅ ላባታችሁ ጌታ የማሰተዋል ልብ ይስጠው ይራራላችሁ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou38962 жыл бұрын

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል ገና ልጅ ነህ ብዙ ቦታ መድረስ የምትችል ነህ ጥሩ አስተዋይ ነህ አንተም ወንድህም አባትህ አባታችሁ ልቦና ይስጠው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya43832 жыл бұрын

    እናት ማለት እደዚህነው ጠንካራ እናት አይዞሽ በርቺ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ነገር ለበጎነው አንዳንድ የኢትዮጵያ አባቶች ትንሽ ወደ ሃላ ዘወርብላችሁ አስቡ የአብራካችሁን ክፋይ ለሰው ብላችሁ ሳይሆን ለፈጣሪ ብላችሁ አትጣሉ አይዞህ ወንድሜ የማይነጋ ሌሊት የለም

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f2 жыл бұрын

    የነኚህ አባት በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ሳይፈልጉ ፈልጋቹ ወደዚች ምድር አምጥታቹ የምታሰቃዮ ወንዶች አስቡበት የሴቶችን ሕይወት የምታበላሹ የስራቹን ይስጣቹ ሰው እንዴት የገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል ሰው ለማያውቀው ሰው እንኳ ይራራል ልብ ይስጣቹ በእውነት ማስተዋሉን ይስጣቹ

  • @netsanettadessefulle1059

    @netsanettadessefulle1059

    2 жыл бұрын

    አንዳንዴ ክፉ መንፈስ ሊሆን ይችላል የያዘዉ የመንፈስ ስራ እጅጉን ከባድ ስለሆነ እኛ ስለእንደዚህ አይነት ነገር አናዉቅም

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye75302 жыл бұрын

    U teach my heart i am single mother 2 boys pls be strong be there for ur brother and mom ur big boy now u already pass through. Pls don't be depend on him

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ትንሹ በአቅሜ እጥራለሁ አላለም እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያያል ስለ እናታቹ ሲል የእናንተን ሂወት ይቀይር መፅናት ይሁንላቹ

  • @haymidispensary3522
    @haymidispensary35222 жыл бұрын

    comment የምትሰጡ ሰወች ልጅን አልተረዳችሁትም ካናዳ ለምን አልሄድኩም ሳይሆን አባታችን ለምን ካደን ነው አገላለጽ አባትየው እናታችሁን ምሰሉ ብሎ የተዋቸው ባይወስዳቸውም በገንዘብ መርዳት ነበረበት

  • @user-bh1xc9cd5w
    @user-bh1xc9cd5w2 жыл бұрын

    አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ጀግና እናት አላችሁ አንተም በትምህርትህ በርትተህ እናትህን መርዳት አለብህ

  • @444jerusalem
    @444jerusalem2 жыл бұрын

    የአባትየው ቤተሰቦች እግዚብሔር ይፍረድባችሁ በልጆቻችሁ አግኞት

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s2 жыл бұрын

    ውይ ልጁ አንጀቴን በላኝ እኔም እናቴ ናት ስንት ሁና ያሳዴገችኝ እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶች

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa35332 жыл бұрын

    የሌለ ነገር ከማሰብ ያለ ነገርን ይዞ በተሰፈ መኖር ነው ።ጤናማ በመሆናችሁ ብቻ መደሰት አለባችሁ። ያላሳደጋችሁን አባት ለምንድነው አያሰባችሁ የምትጨነቁት

  • @Mesdes1977

    @Mesdes1977

    2 жыл бұрын

    በጣም ውጭ ስለሆነ እዚህ ሆኖ እንደዚህ ቢሆን የራስህ ጉዳይ ይሉት ነበር

  • @hirutgirma3499

    @hirutgirma3499

    2 жыл бұрын

    አዎ ጠረኑን ለምደው ፍቅርን አይተው ቢሆን አልፈርድም ነበረ ግን በኔ እይታ ማያቁትን ሰው መናፈቅ ማለት ነው እሱን ብቻ ተስፋ ስላረጉ ነው ችግር ውስጥ የወደቁት እንጂ የመጀመሪያው ልጅ ለትንሹም ችግር ሆኖታል

  • @hannaaddis4319

    @hannaaddis4319

    2 жыл бұрын

    አንዳንድ ሰው አስተሳሰብ ይጉድለዋል አፍንጫውን ይዞ መክፈል አለበት ደሞም እናቱ የሰው ባል ትቀማ ማን ውለድ አለው ቀድሞ አያስብም ነበር አስገድዳ አልደፈረችው የፈለገውን ታሳስተው ጥፋተኝነቱን ማመን አለበት በሄዋን ምክንያት አዳው አልተተወም እሱም ተቀታል ስለዚህ እሱም ጥፋተኛ ነው::ለማንኛው ሁልሽ ላንችም ቀን አለሽ እንደዚ ልትገቢበት የምትችሉት ቀን ሊኖር ይችላል አትቸኩሉ እንደዚህ ለማለት በራሳችሁ መቶ እስከምታዩት

  • @hannaaddis4319

    @hannaaddis4319

    2 жыл бұрын

    Elsabet Assefa መቼም አሁን ያለንበትን ኑሮ ታውቂዋለሽ እንካን ያለቤተሰብ ከቤተሰብም ጋር አይቻልም

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    2 жыл бұрын

    ውጭ ስለሆነ ነው!!!

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen37812 жыл бұрын

    በውነት በጣም የምትገርም ልጅ ነህ አመለካከትህ ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ያስባችሁ

  • @fikreteru6742

    @fikreteru6742

    2 жыл бұрын

    A

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55232 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አይዞኝ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው በርታ ያልፋል።

  • @addisseifu8957
    @addisseifu89572 жыл бұрын

    Go to Canada Embassy in Ethiopia. Give his full name and ask your mother his age. Tell them our father has abandoned us when we were young. Ask them how to present him to justice. Even if your father don't want to take care of you, He has legal responsibility. I said it again go to the Embassy.

  • @sofiaata9687

    @sofiaata9687

    2 жыл бұрын

    It would have been nice but there is no Canadian embassy in Ethiopia. Canada Embassy is in Kenya.

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    @@sofiaata9687 oh man

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Good to know please get the mom phone and text her she may not see this mesaage

  • @feventekle5533

    @feventekle5533

    2 жыл бұрын

    I don't think it's gone work,I live in Canada they don't really help if they are not Canadian citizens. He is in Canada he can only bring them here if he is willing and is able to provide for them.its very sad 😔 I hope they get help from this media followers 🙏. It's very complicated case he was married I don't know why second wife and kids he is selfish.

  • @semhartsehaye7565

    @semhartsehaye7565

    2 жыл бұрын

    @@sofiaata9687 Canada Embassy is in sarbeth opposite soha supermarket

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama18332 жыл бұрын

    ልጅን የካናዳ መፈስ አስበላቹት በጣም ያሳዝናል ህይወት ያለው ካና ዳ ብቻ ነው ያለው ማነው ልጁን ከህፃነቱ ጀምራቹ በስበካቹት ስብከት ጭቅላቱን አበላሻቹ ት ፋጣሪ ይርዳቹ

  • @molymoly7822

    @molymoly7822

    2 жыл бұрын

    Tikikikl

  • @lominaderesse1358

    @lominaderesse1358

    2 жыл бұрын

    Betaaam gen degmo lijjochum ligebachw yegbal mendenw endih sedten ende mengest semay ekuter?werat ayedel ende serto melewt baychal enkuwan yelet megb ayetfa canada canad yalalu

  • @lenagreetsonglama1833

    @lenagreetsonglama1833

    2 жыл бұрын

    @@lominaderesse1358 በጣም እንጂ ምን ይታወቃል ነገ ዲቪ ቢደርስውስ በትምህርቱ ስኮላር ቢያገኝስ ማን ያውቃል እንደዚህ ስደትን የህይወት ፍፃሜ አርጎ ማሳደግ በጣም ልብ ይስብራል በእውነት

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ትክክል ስንት ሰው ካናዳ መቶ ጉድ ተሰርቷል ። አባታቸው ኢትዮጵያ ቢሆን የዚን ያህል ይፈልጉታል ? ካናዳን መንግስት ሰማይ አታድርጉት በርታና ተማር ። ራስህን ስትቀይር ሁሉም ይፈልግሀል ። ሁሉም ዘመድህ ይሆናል።

  • @lominaderesse1358

    @lominaderesse1358

    2 жыл бұрын

    @@lenagreetsonglama1833 ene yemer new yabesachgn mechrs hulu new yakatgn : wend lij serto enatun kalasarf chrash yewsdgnina yetinshun lij ene asetkaklalehu yelal tish .leziyawn yechin yemselch gobez enat eyalechw midya lay weto ebakih wesdgn abate menamn

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ከሃዲ አባት መቼም አይፈጠር 🙏🏿😭 የስራችሁን ይስጣችሁ የሴት ልጅ ሕይወት ምታበላሹ ☝🏿😢ልጅ ባይኖረኝም በፍቅረኛ በማይታመን ሁኔታ ክህደት ደርሶብኛል 😥ይሄ የዝሙት መንፈስ ይዝዋቸው እንጅ ሴት ከሴት ምን ልዩነት አለው???? 😥

  • @ddd1993d

    @ddd1993d

    2 жыл бұрын

    ቦሰና አይዞሽ

  • @ddd1993d

    @ddd1993d

    2 жыл бұрын

    ቃጥላ ማርያም ህጅ ፀበል ማሬ ከአንቺ ላይ ያለ መንፈስ ይሆናል ወንድ የሚያስክድ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    2 жыл бұрын

    @@ddd1993d ቀኔን እየጠበኩ ነው 😥እህታለም 🙏🏿🙏🏿

  • @roqayyaoumer3273

    @roqayyaoumer3273

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @hannaatena7844
    @hannaatena78442 жыл бұрын

    Be strong, Your mother is faithful she's Gracious, God bless you all.

  • @zaidgebre6181
    @zaidgebre61812 жыл бұрын

    እናትህ ጥሩ መሆኗ መረዳትህ ጨዋ እንደሆነች መሰከርክ ጎበዝ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h2 жыл бұрын

    ትልቁ ልጅ በጣም ተጎድቷል አይዞህ እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው ለመስራት ግን ሞክር

  • @mamijimma5414

    @mamijimma5414

    2 жыл бұрын

    የሚገርመው እኮ የአባት ቤተሠብ ልጁን በማይሆን ነገር ተብትበውት አሳደጉት በጣም ያሳዝናል

  • @mariamatyope2908

    @mariamatyope2908

    2 жыл бұрын

    ከትምህርት ጋር አይመቸውም ይሆናል እሱ ደሞ የቀን ተማሪ ነዉ

  • @user-sr3cj6ys1h

    @user-sr3cj6ys1h

    2 жыл бұрын

    @@mamijimma5414 አዎ ያ መሰለኝ ሌላ አማራጭ ሀገር ውስጥ ማሰብ እንዳይችል ያደረገው ሙሉ ቤተሰቡ ህልሙ ያለው ካናዳ ነው

  • @elizabethmulugeta1010

    @elizabethmulugeta1010

    2 жыл бұрын

    Canada yet city New yeminorew?

  • @user-sr3cj6ys1h

    @user-sr3cj6ys1h

    2 жыл бұрын

    @@elizabethmulugeta1010 ከተማውን ሲናገሩ አልሰማሁም

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles99822 жыл бұрын

    እዮሀ ሚዲያ በጣም ልትመሠገኑ ይገባል እናትየዋ ውስጥ በጣም ጥንካሬዋን አያለዉ ብዙ ኢትዮጵያዊ ከሷ ብዙ ልንማርበት ይገባል

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe73172 жыл бұрын

    ኢዮሀ ሚዲያ ተባረኩ አንድ ቀን ደግሞ ተገናኝተው ታሳዩናላችሁ

  • @newyorknewyork3601
    @newyorknewyork36012 жыл бұрын

    Wow - the older child has a clear understanding of his identify. He should be helped on his issue for solution, particularly how he can move on with his studies, etc...

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ልብ ይነካል ልጆቹ በማያቁበት ሞራናቸው መነካቱ ለአባታቸው ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለው ትንሹን ልጅ ዴኤን ማስመርመር ይቻላል እናታቸው በጣም ጠንካራ ጀግና ናት ክብር ይገባታል

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r2 жыл бұрын

    በጣም ያማል በእውነት አባታቸው ያለበትን ሁኔታ አናውቅም ግን በቤተሰብ መገፍታቸው ይባስ ያማል አባትየው ቀሪ ዘመንህን ለልጆችህ ስጥ እባክህ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ስትቆም ትጠየቃለህ እግዚአብሔር የቤተሰቡን ፍጻሜ ያሳምርልን

  • @haregh8760
    @haregh87602 жыл бұрын

    He should at least support his kids financially. He is a horrible father. 🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️

  • @mezgebufentea2419

    @mezgebufentea2419

    2 жыл бұрын

    Don't judge ,you don't known if he is supporte them or no You didn't here his side

  • @semuyazeru1220

    @semuyazeru1220

    2 жыл бұрын

    @@meronalex2219 ya tefatun wage newa eykfel yelaw

  • @alemtwoldemariam960

    @alemtwoldemariam960

    2 жыл бұрын

    ይህን ታሪክ ኦጋንዳ እያለው የማውቀው ስለመሰለኝ አሁንም ካናዳ ስለምኖር እስክመጨረሻው አባት እስኪገኝ ድረስ እንፋለማለን

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw57372 жыл бұрын

    አባት ሊባል አይገባም አባት ለልጆቹ የእግ/ር ምትክና አርዓያ ነው፡ ልጄ ብሎ ሊፈልግህ ሊረዳህ የሚገባው እርሱ እንጅ አንተ አይደለህም፡ አሁን አንተ አድገሃል እርሱን እርሳው አላማ ይኑርህ እንደ መሲህ አትጠብቀው ፍቅር የለለው እርዳታ ይቅር ካናዳ መሄድ አይቀይርም እናትህ ትርሳው ጌታ ብዙ መንገድ አለው፡፡

  • @Ritam432
    @Ritam4322 жыл бұрын

    አባት የተባልከው ስማ እበትም ትል ይወልዳል።እኔ እናትና አባት ለምን ብዬ አልልም።ግን እነዚህ ልጆች ፈልገው አልመጡም።ያመጣችዋቸው እናንተ ናችሁ።ሃላፋነት አለባችሁ።እኔትና ልጆቹን ውሰዳቸው።ካንተ ምንም አይፈልጉም።ካናዳ በትንሹ መቀየሪያ አገር ነው።አቃለሁ ውሰዳቸው።👈👍

  • @user-pc1pn7vo6m

    @user-pc1pn7vo6m

    2 жыл бұрын

    እበት ትልይወልዳል ነውእሚባለው። እበት ልጂአይወልዲም። ከተሣሣትኩ ይቅርታ።

  • @genetyilam1791

    @genetyilam1791

    2 жыл бұрын

    ወደ ካናዳ ይወስዳቸዋል ብለህ አታስብ እናትዬውም ልጆቹም ካናዳ የመሄድ ፍላጎታቸው እኮ ከፍ ያለ ነው ውስጣቸውን ማሳመን የሚችሉት እዚህም መኖር እንደሚቻል ነው ኤናትዬውም ሌጆቹም ስለ እሱ ማሰባቸውን መተውና የራሳቸውን ኑሮ የኖር ነውያለባቸው

  • @Ritam432

    @Ritam432

    2 жыл бұрын

    @@user-pc1pn7vo6m አሙሰግናለሁ።ስለተናደድኩ ነው የተሳሳትኩት😂😂😍

  • @Ritam432

    @Ritam432

    2 жыл бұрын

    @@genetyilam1791 አሁን ሚዲያ ላይ ስለወጣ ሊወስዳቸው ይችላል።አልያም ብር እየላከ ይርዳት።

  • @user-pc1pn7vo6m

    @user-pc1pn7vo6m

    2 жыл бұрын

    @@Ritam432 አብሽሪ ውደ ያጋጥማል🍓🍓🍓

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew89722 жыл бұрын

    ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይዞችሁ ሁሉም ለበጒ ነው ምርጥ እናት ናት እናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥላችሁ

  • @rachelabebe9545

    @rachelabebe9545

    2 жыл бұрын

    Endasebenaw kalhoneko lela meftehe mefeleg new demo wechi hager becha aydelem sekat behewet bayenores abat yeker yele hulu neger rasachun adametu egr yalew ayekerem

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 жыл бұрын

    😏😏😏አልስማማም

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 жыл бұрын

    @@rachelabebe9545 ትክክል ለ በጎ ነው ፍራሪን ይማትምካ ናት እነሱ አዛ ክየዱ አባት ከ ድሮም ያልፍለጋቸ አዛ ክየዱ ምን እንድሚጠብቃችው ይማታስትወል ሴት ናት 😏😏ካናዳ ያለ ድጋፍ ግብተው ድራግ ውይም ሆዳና ትዳዳሪ እንደውኑ ነው 😏😏😏አባት እኮ አደለም አሱ ዘር ፍሬው ለግሳት እንጂ እንደዜም ዎን ሌላ እርግዝና ሳላወቅ ጥከስተ 😏😏ትላለች 😤😤አረ ሀገር ስንት የኒ ቢጤ እስነ ልጆችቻው 4,5 እይጎትቱ አብው እየለምኑ ይኖራሉ 😏😏😏

  • @user-zz9uv8ky3h

    @user-zz9uv8ky3h

    2 жыл бұрын

    @@user-kp2vl5fc3c እኔም አልስማማ የኔ እህት አትቁጠሪብን የስደት ኑሮየቤተሠብናፍቆት ጨቀት ተጨማምሯ ተዦዙሯብናል አላህ ይድረስልን እጂ ጠካራ እና ደካማ የምንለይበት አቅማችን እየተጎዳነው

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q2 жыл бұрын

    እሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት አጠፋች ቢባል ልጆች በምን እዳቸው ይሰቃያሉ አምላክ የልብ ስብራታችሁን ይጠግንላችሁ

  • @edenmeshesha9953
    @edenmeshesha99532 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም መነካትህ ያሳዝናል ነገር ግን እግዚአብሔር በደንብ ሊያጠነክር ፈልጎ ነው አይዞህ ሁሉም ያልፉል ፈጣሪ የልቦናህን ይፈፅምልህ ቅንነትህ ጥንካሬህ በሳልነትህ በጣም ይደነቃል ትግስት አድርግ ታሪክ ይቀየራል😇

  • @user-eu1vq1sg5h
    @user-eu1vq1sg5h2 жыл бұрын

    እበትም ትል ይወልዳል አሉ 🙄🙄🙄 አይዞቹ እናንት የሰው አገር አትመኙ ጠንክራቹ ለእናታቹ መክታ ሁኑ ❤️

  • @hanaabreha9631
    @hanaabreha96312 жыл бұрын

    I feel his feeling I grow up without a dad i don’t like my dad at all He don’t have respect for woman he have kids everywhere from 5 women and he never asked his children he is very selfish my mother is my Hero

  • @Miniaturejelly24

    @Miniaturejelly24

    2 жыл бұрын

    the same here sister

  • @whatislove7252

    @whatislove7252

    2 жыл бұрын

    I am happy for you You have a mom💜

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip2 жыл бұрын

    እውነተኛ,አባት የማይረሳ ,የማያረጅ, ለዘላለም የሚኖር ጌታ አየሱስ አለን.

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh16162 жыл бұрын

    እውይ አባትየው ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ በጣም ያሳዝናል ጌታ ህይወታችሁን ለውጦ ያሳየን😥😥😥

  • @tigietigie8627
    @tigietigie86272 жыл бұрын

    ከአጂ አባት ምንም አይጠቅማችሁም እናታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ግን ከሀጂ የሰማይ ፍርደ አለበት አይዛችሁ

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo32542 жыл бұрын

    አይዞአችሁ ወንድሜቼ ይህ አባት ግን በጌታ ፍት ይጠየቃል ወልዶ መጣል በተለይ ቤተሰቦቹ ጌታ መልካም ከሰራን እንደ መልካምነታን ይመልሳል

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ሁሉ ያርግላችሁ ያባታችሁን ልቦና ያስተካክለው ይቀይረው ልጆቼ ወገኖቼ እድል ያርገው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89672 жыл бұрын

    እናትህ እኮ ጀግና ናት ። እሷን ማየት አለብህ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል ትምህርታችሁ ጠንክራችሁ ተማሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባት ግን ምነው ጨንከንክ አባት መከታ ነው

  • @netsanettadessefulle1059

    @netsanettadessefulle1059

    2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የኛ ኢትዮጵያ ዉንዶች እና የባል ቤተሠቦች መቼ ይሆን መልካም ነገር የምንተሣሰበዉ ግን እግዚአብሔር ለአተ ያሠበልህ ነገር አለ አተ በጣም ጀግነ ነህ በርታና ተማር ደግሞ መማር ፈልገዉ ያልተማሩ አሉ አይዞአችሁ እመብርሃን አለች እሷ ያሠበችላችሁ ነገር አለ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw39592 жыл бұрын

    በውነት ጀግና ነህ በርታ በርታ አንተ ብዙ ቦታ ትደርሳለህ ውነትህ ነው ያማል ክፉ ሰው ክፉ ነው

  • @user-wm9dc7uv5q
    @user-wm9dc7uv5q2 жыл бұрын

    ጀግና ናችሁ እናትና ልጆች በርቱ ነገም ሌላ ቀን ነው ጠንክረህ ከሰራህ ሀገራችንም ከካናዳ ትበልጣለች ግን አይዞችሁ አባትየውም ብትሆን ነገ ይቆጭሀል ፍቅር ስጣቸው ቢያንስ እንኳን አለሁ በላቸው ለየትኛው ግዜ ነው ወጥተን እስከምንመለስ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና ተው አስብበት

  • @abslotige8107
    @abslotige81072 жыл бұрын

    የኔ አህት እሱን የጠበቅሽበትን አንቺ በቱርክ መንገድ ጀምረሽ ቢሆን እርግጠኛ ነኝ ካናዳ ደርሰሽ ነበር ፋሲካ ስለእውነት ነው የምለሽ ምነው ይሄን ያህል እሱ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይደለም ይህን ያክል መለማመጥ ለምን አስፈለገ ማነው እሱ አንድ ተራ ሰው ይህን ያክል ስለ ልጆቹ የሚለመንበት አልገባኝም እኔ ይቅርታ አርጉልኝ እንደዚህ አይነቱን ሰው ለልጆቼ አባት ብዬ ታሪክ እንዲያቁ አልመክርም ነበር ብቻ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @lenagreetsonglama1833

    @lenagreetsonglama1833

    2 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው

  • @imanmesgnina7878

    @imanmesgnina7878

    2 жыл бұрын

    So true 👍👍

  • @user-vw4vl7ue5q

    @user-vw4vl7ue5q

    2 жыл бұрын

    በትክክል የእኔ ቆጆ ከባድ ነው መከዳት የተከዳ ያውቀዋል እኔ በሰደት እያለሁ ነው የልጆቼ አባት ሌላ ሚስት ያገባው በሰአቱ ብጎዳም ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይባረክ በእናቴ ጥንከሬ እያደጉልኝ ነው አይደለም ልለማመጠው የልጆቼን መጠሪያ እራሱ በእኔ ነው ያደረኩት ትልቁ ቆራጥነት ነው

  • @merhawithabte8010

    @merhawithabte8010

    2 жыл бұрын

    Exactly, Endezi melemamet a ayasfeligim

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti4932 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነገር የእኛን ክፋት የእነዚህን ልጆች በቅናትና በምቀኝነት ከአባታቸው ማለያየት ፣እነሱ ስለማይሳካላቸው በምቀኝነት የሰውን ህይወት ማመሳቀል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ። እኛ በየጉሬው የምንስራው ክፋትና ተንኮል ነው እግዚአብሔርም የራቀን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። 💚💛❤

  • @mmh4991

    @mmh4991

    2 жыл бұрын

    Yes wey tebarki/ tebark

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..97722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ግሩም ወጣት ነህ በርታ ፈጣሬ ይርዳችሁ

  • @helenferede8013
    @helenferede80132 жыл бұрын

    I met my dad when I was 18 and to be honest he is such a humble person I never met. I am glad to met him even after a long time

  • @sara46076
    @sara460762 жыл бұрын

    ይህ ቢመጣም አባት አይሆናችሁም እናንተ ግን ተበረታቱ። በተለይ አንተ ትልቁ ልጅ የስነልቦና አገልግሎት የሚሰጡ ጋር ።

  • @munalove8143
    @munalove81432 жыл бұрын

    እነሡን ብሎ ማቹርድ ትልቅ አንድ አላህ ነው የሰው ትልቅ የለም ተስፋ ሰቶ መክዳት በጣም ይከብዳል በተለይ በልጅነት እድሜ የተቀረፀ ነገር ከባድ ነው ይሰማኛል የሚሰማህ ነገር የእርጉም ዘሮች አንተ ጠንክርና ሂወትህን ጠንክር እሱ አባት አይደለም

  • @natenaelbiru9910

    @natenaelbiru9910

    2 жыл бұрын

    እሺ ሙናዬ ግን ላገኝሽ እፈልግ ነበር እማ

  • @emyalex2122
    @emyalex21222 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ እናንተ ቤት ይመጣል። የጠበቃችሁት ጌታ ድንገት ይመጣል ለሁሉም እንደየስራው ይከፍላል አይቸኩልም በማንም አይቀደምም።

  • @susuberhane929
    @susuberhane9292 жыл бұрын

    Be strong my brother . I feel sorry for your father he will pay for it don’t worry

  • @nourasultan5619
    @nourasultan56192 жыл бұрын

    ወንድሜ አንተ ካናዳን መርሳትያልቻልክበት ምክንያት ከልጅነትህ ጀምሮ ባባትክቤተሰቦች ሲተረክል ስላደነው ስለዚህ እሱንወደጎን ትተህ ፈጣሪንእየለመናችሁ ከእናትክና ከወንድምህ ጋር በአገርክ ሰርቶክብትለወጥ ይሻልካል ዋናው ጤና ነው አባትክን እንኳን ከስም መጠሪያ አያልፍም አይ ዞን ወንድሜ

  • @user-dg5wj3bd2n

    @user-dg5wj3bd2n

    2 жыл бұрын

    ይመችሽ እህቴ አሁን ላለንበት ምድቅልቅል ምክንያቱም እሄነው ውጭ አምላኪ ብልጭልጭ አምላኪ ሁነነውኮ ጤና ካለ ባገርላይ እደመኖር ምንያስደስታል አይገባንምጅ

  • @lulemb
    @lulemb2 жыл бұрын

    ይሄም ቀን ያልፋል እሱ ግን አባት ሳይሆን እበት ነው የፈለገ ነገር ቢሆን ልጅ አይጣልም😭😭😭😭😭ካናዳ ቁጭ ብሎ DNA አያቅም ልጄ አይደለም ይባላል በዚህ ዘመን😡😡😡😡

  • @abay3517

    @abay3517

    2 жыл бұрын

    Rakebበቤተሰብ ጉዳይ የምክር ሀሳብ እና መፍትሄ እንጂ ስድብና ነውር መናገር ስህተት ነው

  • @lulemb

    @lulemb

    2 жыл бұрын

    @@abay3517 ይሄ ስድብ አይደለም እንደ እንስሳ ነው አርቶ የተዋቸው ልጅ ማሳደግ ነው ከባዱ ከዚህ በሀላ ቢመጣ ምን ትርጉም አለው እሱ ልጅ ወልዶ መካድ ያልከበደውን እኔ ቃላት ልመርጥለት አልችልም sorry😔

  • @tinyangelspreschoolswazila3960

    @tinyangelspreschoolswazila3960

    2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ይሄም ያልፋል እሱ ግን እግዛብሄር ልብ ይስጠው ሚገርም ነው የሁላችንም አባቶች እንዲ ናቸው አይዞአችሁ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @semyelgnim1145

    @semyelgnim1145

    2 жыл бұрын

    Canada yale hulu yeseltene aydelm sent mehayim ale meselshe rakiyeeeee endiyawem yaltmarew yibezal ena yegulbet sera nw yemiserut yidnzezaluu sikoyu gudachewen ayechalhu

  • @lulemb

    @lulemb

    2 жыл бұрын

    @@semyelgnim1145 በትክክል

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede52512 жыл бұрын

    ይሔንን ታሪክ እያየሁና እየሰማሁ እጅግ በጣም ከልቤ አዘንኩ የሠው ልጅ ቢፈተንም የናንተ ግን በዛ ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት ይኖረዋል አይዟችሁ አይዟችሁ

  • @pink9212
    @pink92122 жыл бұрын

    You have strong mother. You can change your self even in your country. Look at your mom. I understand your pain you need father. But still please don’t hurt your mom feeling. She is strong

Келесі