ግራ የተጋባው ቤተሰብ ጥሪ! ልጄን በሰላም ተገላግዬ ቤት ስገባ ያልጠበኩትን ጉድ ከባለቤቴ ሰማሁ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Ойын-сауық

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Affiliate-Marketing #Cars #Money

Пікірлер: 285

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist Жыл бұрын

    በምታምኑት ነገር ይሁንባችሁ ህፃኗን ለወላጆቿ መልሷት ሰርታችሁ ብሉ በነፍስ አትጫወቱ እናንተ የክፉት ሰራተኞች😢

  • @tube2611
    @tube2611 Жыл бұрын

    አረ ወይዉ ዘንድሮ አላህ ልጃቺሁን ይመልስላቹ እህህህህ አረ በፈጠራቹ ህፃኗን መልሱላቸዉ ሰራቂዎች በፈጠራቹ👈👈😭😭😭😭😭😭😭

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    የኢሉሚናቲ አባሎችን ከኢትዮጵያ ምድር ካላጠፍናቸው የህጻናት ነገር እጅግ በጣም በጣም አሳሳቢ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አቤቱ ቅዱስ ጸባኦት የሆነብንን አስብ 😭😭

  • @hageraethiopia513

    @hageraethiopia513

    Жыл бұрын

    አዎ ወንድሜ እውነት ብለሃል። በህፃናት ላይ በተለያዩ እጅግ በጣም አስጨፊ ድርጊቶች እየተፈጸመ ነው ።ለዛውም የጭካኔ ጥግ።🙉💔

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    Жыл бұрын

    ትክክል ሰይጣን አምላኬ ከምድረ ካልጠፎ ሰላም አይኖረንም

  • @ethiopiawita5813

    @ethiopiawita5813

    Жыл бұрын

    ወላሂ እውነት ነው ወላሂ እነሡ ከገቡ ወድህ ነው እምየ ኢ/ያ የደም ምድር የሆነችው

  • @amiymariyamawit6661

    @amiymariyamawit6661

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ከነአንዬ በጣም ይገብዳል በህፃናት ላይ ተነስተዋል እግዛብሔር አምላክ ይድረስልን

  • @user-px4hk8wl8v

    @user-px4hk8wl8v

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሀል ወንድሜ የሰራዊት ጌታ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @Finoterama
    @Finoterama Жыл бұрын

    *አሁን ላይ ፍትህ የለም ለሰው ማሰብ የለም ሁሉም ውሸት ሁኗል ፍትህ መጮህ የአለብን ወደ እግዚአብሔር ነው ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር 😥🥺😥🥺*

  • @hageraethiopia513

    @hageraethiopia513

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ።ሰዓቱ ተቃርቧል መሰለኝ።

  • @amiymariyamawit6661

    @amiymariyamawit6661

    Жыл бұрын

    አወ ከነአንዬ ልክ ብለሀል እግዝኦ መሀረና ክርስቶስ እያልን ወደ እግዛብሄር እንፀልይ ይሰማናል ሀገራችን ውስጥ ትልቁ ደም ጠጭ መቶብናል ስለዚህ ሁላችን ባንድነት ባለንበት ቦታ ፀም ፀሎት ማድረግ አለብን መልስ ይሠጣል የኛ ቸሩ መድሀንያለም አይጨክንም

  • @SalamSalam-iv4cy

    @SalamSalam-iv4cy

    Жыл бұрын

    በእውነት እውነትን!

  • @ilovedriving123

    @ilovedriving123

    Жыл бұрын

    @@hageraethiopia513 ٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦٦6٦٦6٦٦

  • @hawaalobeid5041

    @hawaalobeid5041

    Жыл бұрын

    16:05

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын

    አቤት ዘንድሮ ጀሮዎችን ያልሰማው ጉድ አንያችን ያላየው ጉድ የለም እንሰሳት እንኳን ማይሰሩትን የሰውልጆች እንሰረዋለን😢😢

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    በዚው በቃቹ ይበለንን😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን አረ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ይችን አንድ ፍሬ ልጅ ለቤተሰቧ መልሷት አሁንስ ሃገራችን ወዴት እያመራች እንደሆነ ግራ ገባኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube3808
    @tube3808 Жыл бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @rozirozi8195

    @rozirozi8195

    Жыл бұрын

    ሰለላህ ዋለይ ወሰለም

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Жыл бұрын

    ያረብ አላህ ልጃችሁን እቤታችሁ በሰላም ያምጣለችሁ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከልጃችሁ ጋ ያገናኛችሁ አይዟችሁ

  • @amiethiotube1355
    @amiethiotube1355 Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ከልጃቹ ያገናኛችሁ ።ያረብ እርዳቸው ።

  • @neeuneeu5678
    @neeuneeu5678 Жыл бұрын

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ምንሰማው ሁሉ ዘግናኝ! አላህ ልጃችሁን ያስገኝላችሁ እናት 9 ወር በሆዷ ተሸክማ በሞትና በህይወት መሀከል ሆና አምጣ ወልዳ እንደ ተራ እቃ ልጇ ሲሰረቅባት ምን ያህል ልቧ እንደሚሰበር ለማወቅ መውለድ አይጠበቅብንም መገመት ብቻ በቂ ነው

  • @user-lh7pl4pn9n
    @user-lh7pl4pn9n Жыл бұрын

    😥😥😥 ምን አይነት ጉድ ነው ኢላሂ ኸይሩ ነገር አሰማን ልጃቸው በሰላም በጉያቸው አስገባላቸው

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 Жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው ምሰማው ፈጣሪ ልጆቹ በሰላም ያገናኛቹ እፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Жыл бұрын

    ሙጎ ሰፈር ከላይ እስከ ታች ቤቶቹ ቢፈተሹ። አላህ ልጃቹን በቅፋቹ ያስገባላቹ

  • @amarche5385
    @amarche5385 Жыл бұрын

    ጉድ ገጠር ገቡ ጭራሽ አአ አልበቃቸው ብሎ በምህረቱ ይጎብኛን 🙏🙏🙏

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ይህችን ህፃን ምንም ሳትሆን ከቤተሰቧ ቀላቅላት

  • @user-no5zk7tk8q
    @user-no5zk7tk8q Жыл бұрын

    አሏህ ያስገኝላችሁ በሰላም ከቤተሰቦቿ ትገናኝ ያረብ የልጅ ነገር ከባድ ነው ነገር ግን በአካባቢያችሁ ህፃን ልጆች እያመጡ የሚያሰሩ ሰወች እያያችሁ ለምን ዝም ትላላችሁ የግድ የራሳችን ልጅ መሆን የለባቸውም እደዚህ ችግሩ ሳይባባስ ለሚመለከታቸው አካል ብታመለክቱ ችግሩ ይቀረፍ ነበር ችግራችን እኛ እቤታችን እስካልመጣ ያየነውን ነገር ቦታ አንሰጠውም አሁንም ፍትህ ለህፃናት

  • @fikiertfikiertbizain7104
    @fikiertfikiertbizain7104 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ካለችበት ቦታ በሠላም ከቤተሠቦቿ ይቀላቅላት

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልጃችሁን ያስገኝላቹ የኔ ዉዶች💔

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula Жыл бұрын

    አላህ ይርዳችሁ ልጃችሁን ከነዚህ የሰው አውሬ ያውጣላችሁ አገኘናት ብላችሁ ኦምትደሰቱ እምንደሰት ያርገን

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 Жыл бұрын

    እሰቲ ሁላቹም ሼር አድርጉት አሏህ ከልጃቸው ይጨምራቸው እህ ልጄ ባላየውም ከባድ ነው የልጅ ነገር ወይ የኢትዮጵያ ጣጣ መች ነው የሚያልቀው

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын

    ጌታ በተአምሩ ልጅቷን ያስገኝላችሁ 🙏🙏

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Жыл бұрын

    ሰላም ውድ ኢትህዮጽያውያን በሀገርም በውጭም ያላችሁ እስኪ በአድሱ አመት ፍቅርን❤ ሰላምን 🙏 አንድነትን ይስጠን 🙌

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Жыл бұрын

    አላህ ልጃችሁን በሰላም ያምጣላችሁ።

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын

    አቤት አላህ ምን ነው እርስበርስ እንድንጨካከን አደረከን በእኔም የተነሳ ህፃናት የመከራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ ያረቢ አንተ በእዝነትህ ልቦና ስጠን

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Жыл бұрын

    የቻናልህ አድናቂ ነኝ. አላህ. ሁሉንም የቸገራቻውን. ሁሉ ይፈርጃቹሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Жыл бұрын

    ምስክን የአበት እና የእናት ልፍት የሰዝናል አይ የኢትዮጵያ ነጋር ግር የጋበል ምን መለት እንደለብኛ አለቀም

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Жыл бұрын

    እፋፋፋፋ በዚህ ሰአት ልጂ ማሳደግ እኛገር ከብዷል💔

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын

    አላህ ልጃችሁን በሰላም ያገናኛችሁ አይ መከራችችን ብዛቱ

  • @user-lu4tq5jb7d
    @user-lu4tq5jb7d Жыл бұрын

    የአለህ እደ አፍችሁ ያድርግለችሁ ያኔ የወዎች በሰለም አለህ ይማልስለችሁ!!

  • @user-lk9mv6od9n
    @user-lk9mv6od9n Жыл бұрын

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @user-gb1lw2lb3z
    @user-gb1lw2lb3z Жыл бұрын

    የረብ ምን ጉዴነዉ አረ አለሃን ፍሩ የናዚህ የእናት የበት ለቅሶ ለነተ ይበጀቹወል ሱበሀነአላህ

  • @amiymariyamawit6661
    @amiymariyamawit6661 Жыл бұрын

    ስለዚህ እነሱ የሚያወቋቼው ልጆች ተሰርቀው ነው ማት ነው እነዚህን ህፃናት ሰብስባችሁ ከየት እንዳመጡዋቼው ተጣርቶ ከቤተሰቦቻቸው አገናኙዋቼው በእግዛብሄር የናንተንም ልጅ ፈጣሪ ያስገኝላችሁ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ተስፋ አስቆራጭ ሀገር ሆኖ ቀረ አላህ ይሁነን በጣም ያሳዝናል 😭💔

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын

    ረበል አላሚን ልጀቹን በሰላም ይመልስለቹ ያፈጠራት እሱ ነው ከክፉ ሁሉ ጠብቆ የገናኘቹ

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    Жыл бұрын

    አላሁመ አሚን ያረብ

  • @sositt4090
    @sositt4090 Жыл бұрын

    እረ የፓሊሰ ክትትል ይጠናከር ነግ ለኔ ነውና ሰወች የተለያየ ግለሰቦች እርዱት ችላ አይባል

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Жыл бұрын

    አላህ ያእቁብን ከዩሱፍ አገናኝቶ እንዳስደሰተው እናንተንም በእዝነቱ ያገናኛቹ በስ ሌላ ምን እላለሁ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነው ፍጠኑ ቶሎ ለማግኘት እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ቤተሰቦቼ

  • @amyam2368
    @amyam2368 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ አምላክ ያርዳቹህ ለቤቶ ያብቃላቹህ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын

    ያራቢ አደራክን የልጅቱን ነገር በሰላም መልስለቸው ለተምንም አይሰንክም

  • @fatma6629
    @fatma6629 Жыл бұрын

    አላህ ያስገኛት ጋዜጠኛው ስወድህ እርግት ያልክ ቅመምነህ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Жыл бұрын

    አሁንሰ ፈራሁ መኖር የአላህ መጨረሻየን አሳምረልኝ ያረብ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Жыл бұрын

    ኢላሂ ጌታዬ እነዚህ ሚስኪን ቤተሰብ ለፍቶ ግሮ ባሳደገ እባካችሁ በፈጠራችሁ መልሷት

  • @ethio5571
    @ethio5571 Жыл бұрын

    ያረቢ እስካ ጋጣር ታጀመራ መላት ነዉ😭😭😭😭

  • @Ahayel
    @Ahayel Жыл бұрын

    የኔ ውብ ትንሽ ልጅ ከቤተሰብ ጉያ ሰርቆ አምላክ ይፍረድባቸው

  • @askaletouka1887
    @askaletouka1887 Жыл бұрын

    ሠለም ለእናት ሀገራቸውን ኢትዮ በሰላም ከቤተሰብ ይገናኝ በጣመ የገብደል ሁለቱ 2015 የሰላም የሰራ የጤና ለአደንቸ የፍቅር ይደረጋል 💔💚💛❤😭

  • @belaineshzewdu5681
    @belaineshzewdu5681 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከቤተሰቧ ያገናኛት🙏

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Жыл бұрын

    ምናልባት አባቷን ተከትላ ሄዳ ይሁን ወይስ የሆነ ነገር በላት ወይስ ውሀ ውስጥ ገባች ወንዝ ወይስ ጉድጓድ ውስጥ ገባች ወይ ጉዴ ያረብብ አንተው ጠብቀን

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d Жыл бұрын

    አላህ ያስገኛት የሰዉ ጭካኔ መገን አገራችን ወደት የህድንነው

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Жыл бұрын

    😭 ልጅን ያክል ነገር ጠፋች ማለት አይ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው 💚💛❤🙏

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Жыл бұрын

    ለመቀጠር ከሆነ ጥሩ ነው እኔ የጠረጠርኩት ሌላ ነው አላህ ይጠብቃት 😭😭

  • @user-tj1nq7ph1k
    @user-tj1nq7ph1k Жыл бұрын

    መጀመርያ ህፃናት ለስራ ከሌላ ቦታ ሲያመጡ ለሚመለከተዉ አካል ብታሳዉቁ እዚህ ደረጃ ባልደረሱ ነበር😥 እግዚአብሔር በሰላም ወደ ቤተሰቧ ይመልሳት አይ ኢትዮጵያ እዲህ አልነበርንም እኮ😭

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Жыл бұрын

    ኸረ ምን ጉድነው ሰው የወለደውን ማሳደግ የማይችልበት ሀገር ሆነ እኮ እንዴት መንግስትና ህገ ባለበት የምንሰማው ህፃናት ጠፉ ተገደሉ ተደፈሩ ኸረ ኡኡኡ ምን ይሻላል ልጆቻችንን የት እናሳድጋቸው ?????

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын

    አላህ ያስገኝላቹህ ገዘብ እና ወርቅ ይመስል ልጅ መስረቅ ተጀመረ ሱብሀን አላህ

  • @user-fh1hm3ru9c
    @user-fh1hm3ru9c Жыл бұрын

    የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ኡፊ አላህ የገነኛቹ የረብ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Жыл бұрын

    ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ከጦርነት ከዘረኝነት ከኑሮ ውድነት ነፃ ይበልልን!! አድሱ አመት የሠላም የፍቅር ያድርግልን ኧረ ምን ጉድ ነው😭

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Жыл бұрын

    ሀስቢየአላህ ወኒኢመል ወኪል ሌላ ምን ይባላል አላህ ልጃቹን ያስገኝላቹ

  • @user-oz8vt7cd9m
    @user-oz8vt7cd9m Жыл бұрын

    ያአላህ እረተው በየሀይማኖታችን ዱአ እናርግ😭😭😭😭 ያአላህ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 Жыл бұрын

    ያአላህ ይችን ልጅ ከቤተሰቦችዋ አቀላቅላት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Жыл бұрын

    ጉዱፈቻ ያደርጓቸዋል።ለባርነት ይጠቀሙባቸዋል የድሮ ፉውዳሎች በገጠር እንዲህ ነው ይኖሩ የነበሩት።አሁንም አልተውም ምርት ነው።በትለይ በደሀ ቤተሰብ ስልጣን ያላቸው ብዙ ግፍ ሰርተዋል።

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 Жыл бұрын

    ወይ ጉዳችን እደው ምን ይሻለናል በየቀን የህፃናት ሞትና መጥፋት ምን ይሉታል ህፀን ልጀ ምን ሊያረጓት ነው ለአቅም አዳም አልደረሰች ኦ እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅርም በለኝእዮሀ ሚዲያ ለምን እደሆነ ባላቅም እውነትና ትክክለኛ ነገር ስለምታቀርቡ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Жыл бұрын

    ምን አይነት ዘመን ነዉ የደረስነዉ አምላኬ?? አስቲ አሱ ፈጣሪ ይርዳቹ አንዳይነክዋትም በጸሎት በርቱ !!!ከባድ ቢሆንም እግዚአብሄር በወጀብ መንገድ አለዉ አይዟቹ!"ወይ ዘመን!""

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Жыл бұрын

    ጌችየ ማተብህ ሲያምር

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ይሁን ውድ ኢትዮጵያውያን 2015 አዲሱ አመት በሰ በጢና አደረሳቹ አደረሰን ለሃገራችን ሰላምን ፍቅር አድነት ይዞልን ይምጣ ለሕዝባችን ላዘኑት መጽናናት ያድልልን ለተቸገሩት እግዚአብሔር ይድርስላቸው እግዚአብሔር ልጃቹ በሰላም እጃቹ ያስገባላቹ ከባድ ነው 😔😔

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын

    ያረብ አንተው በእዝነትህ በሰላም ጠብቀህ ለቤተሰቦች አብቃቸው

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Жыл бұрын

    ያአላሕ የኔ ማር አላሕ በሠላም ያገናኝሽ ከቤተሠቦችሽ አይይይ ዘንድሮ

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 Жыл бұрын

    ኡፋ እመብረሀን ታገናኛችሁ እንዴት ይጨንቃል

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Жыл бұрын

    ጉድ ነዉ የፈራሁት መጣ ጉራጌ ሀገረ ለስራ ቡለዉ በየቤቱ ተቆጣጠሩት ልጃቹ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹሁ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Жыл бұрын

    ብዙ አሉ እኛም ሀገር ጉመር ሁሉም ከሀዲያ ክልል ከሆሳና ያመጣሉ

  • @memmeem7920

    @memmeem7920

    Жыл бұрын

    @@user-gp9sf9cn7g እኛ ሰፈረ በየቤቱ 2ወድና ሴት ነዉ ያሉት ድሮ ጉራጌ በስራ ጎበዝ ነበረ ባሁንሰአት አሰነፍን

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ወደ ቤቷ ይመልሳት አብሽሩ አላህ አለ

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ከእጃችሁ ያስገባላችሁ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Жыл бұрын

    አላህ ያስገኝላችሁ የወለደ እንዴት ያስችለዋል በጣም ከባድ ነው እረ የወሰዳችሁዋት ሰወች መልሱላቸው በጣምምምምም ከባድ ነው ጭካኔ በህፃናት እረ ተው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Жыл бұрын

    የአላህ አላህ ከቤተሰብ ያገናኛቸው

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 Жыл бұрын

    5 ልጅ ገና ወጣቶች ናችው። ልጅ ዝም ብላችው አትደጋግሙ። ልጆች ጥበቃ ክትትል ያስፈልጋቸዋል። አሁንም ያሉትን በስርዓት ጠብቃችው ያዙ። እግዚአብሔር ያስገኝላችው።

  • @aminaredi8992

    @aminaredi8992

    Жыл бұрын

    ልጅ. እኮ.የፈጣሪ. ፀጋነውምን.መለትሽ.ነው

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 Жыл бұрын

    አሏህ ይርዳቹ እፍፍፍ ላኢላኸ ኢለሏህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልጅሥ ያቃጥላል ወይኔ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын

    የአላህ ልጅ ሲጠፋ ከባድ ነው ምን አድርገዋት ይሆን ያረቢ ፍርድህን ቅርብ አድርግ

  • @user-jw3df6ut1k
    @user-jw3df6ut1k Жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉፉ እኔን እሥከ መቼ ነዉ በዚህ ሁኔታ ሚቀጥለዉ መሸም ነጋም ሁሌ ሚሠማዉ መጥፎ ነገር ነዉ ምንሠማዉ አላህ ኻይር ነገር ያሠማን ያረብ

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ይችን ንፁህ ብላቴና በሠላም ከቤተሰቦቿ መልሳት

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Жыл бұрын

    ወይኔ ከጠፋች ሶስት ወር ሆናት ያላህ ከባድ ነው

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    በጣም ያማል እግዝአብሔር ልጃችሁን ይመልስላችሁ

  • @zemayared5978
    @zemayared5978 Жыл бұрын

    ሲጀመር እነአንተ አካባቢ ዕድሜያቸው ለስራ ያልደረሰህፃናትን ከሌላ ቦታ አምጥተው ሲያስቀጥሩ ለምን ዝም አላችሁ?ለምን ለህግ አካላት አላሳወቃችሁም?እነዛም ህፃናትኮ የሚፈልጓቸው ቤተሰቦች አሉ ችግሩ እኛ ሀገር ነግ በኔ የሚባለውን ነገር አናውቀውም ይኸው ዛሬ እናንተም ቤት ገባ ነገ ደግሞ በአካባቢያችሁ ሰዎች ላይ ይመጣል ለህፃናት መብት መከበር ድምፅ ለመሆንኮ የግድ የኔልጅ ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብኝም እናስተውል ወገን የኔልጅ የናንተ የናንተምልጅ የኔ ነውስለዚህ ለሁሉም ህፃናት መብት የሁላችንም ሰዎች ሀላፊነት ነው በገንዘብ መደራደር በራሱ ወንጀልና የነሱ ተባባሪ መሆንነው

  • @Ahayel
    @Ahayel Жыл бұрын

    ባለጌዎች ናቸው አምላክ ይፍረድባቸው ሁሉም መጠየቅ አለባቸው

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d Жыл бұрын

    ምን አይነት ጎረቤት ናቸው ግን እናት ልትወልድ ስትሄድ ልጅን በአደራ ተቀብሎ የማይዝ ኧረ እንዴት ተጨካክነናል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    አረ ሀገራችን ላይ ምን አይነት የጭካኔ ጉድ ነዉ የምንሰማዉ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Жыл бұрын

    ያርቢ አላህ መልካም ልጃችሁን ያሥገኝላችሁ ።

  • @a.hakimsherefedin9594
    @a.hakimsherefedin9594 Жыл бұрын

    ካሜራ ምን ማድረግህ ነው? እናቲቱ እያጠባች የምትቀርጸው?

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Жыл бұрын

    ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያጡት በዚህ ምክንያት ነው ማለት ነው?በዚህ አይነት ሚዲያ ወደነዚህ ሰዋች መንደር ጎራ ቢል ብዙ ህጻናትን ተሰርቀው ጉልበታቸው ሲበዘበዝ ማየት ይቻላል አካባቢው በሚድያ መመርመር አለበት በልጅቷ መጥፋት መሀል የሌሎች ህፃናት ጉድ የወጣበት ታሪክ ይመስለኛል

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb Жыл бұрын

    የኔ ሚሥኪን አላህ ይርዳችሁ ወላሂ ከባድ ነዉ የወለደ ያዉቀዉል እኳን ጠፍተዉ ተኝተዉ እሥከሚነሱ መጠበቅ ከባድነዉ ወላሂ ግን ባከባቢያችሁ እዳሀለነገር ሲፈጠር የሌሎች ህፃናቶች ጉዳይም ወደህግ በማቅረብ መታደግ ይገባል ምን አልባት እነዛንም ሠርቀዉ ይሆናል ሠዉ ቤት የሚያሥቀጥሩቸዉ አላህ ያሥገኝላችሁ ያረብ

  • @mollymolly6934
    @mollymolly6934 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በስላም ያግንናቸው

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Жыл бұрын

    መጀመርያ በሰፈራቹ እንደዚ የሚያደርግ እንዳለ ካወቃቹ ማስመልከት ነበረባቹ ሌሎችም ተሰርቆ ነው ማለት ነው የሰው ቤት የሚቀጥሯቸው ደሞዝ እየሄዱ ይቀበላሉ ለቤተሰብም አይሰጡም ለራሳቸው ነው የሚወስዱት ማለት ነው አያቹ አይደል ሌሎች ወላጆችም እንደናተ እየተጨነቁ ይሆናል ቀድማቹ ብታሲዣቸው ኖሮ የናተም ልጅ ባልሰረቁ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኛ ህዝብ 1ችግር በራሱ ደርሶ ካልቀመሰው የሰው ስቃይ ጭንቀት ችግር አይገባውም

  • @zed9732
    @zed9732 Жыл бұрын

    ያሣዝናል!!!!!

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን ዳችሁ ዘንድሮ እና መናፍቃን ሜዳያላይ የም

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Жыл бұрын

    በሰላም ይመልስሽ ያሳዝናል ወቶ መቅረት

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын

    አንበሳው ጌች ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @user-mi6qb4xc8z
    @user-mi6qb4xc8z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Alhemdulilah8403
    @Alhemdulilah8403 Жыл бұрын

    አላህ ይርዳችሁ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын

    እህትየዋን እዳትለቋት እሷ ስትያዝ ሰይወዱ በግደታቸው ይመልሷታል

  • @user-yt6dp1qf1u
    @user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын

    አለህ በሰለም የገነኘች ከቤተሰቦቻ አኡንስ ፈየው

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын

    ፈጣሪ በሰላም አስገኝላቸው

Келесі