የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 117

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Жыл бұрын

    መድሐኒአለም አብይ አህመድ የሚሉትን አጋንት ወደ ጥልቁ ባህር ይወርውርልን

  • @tirunashwosene3535

    @tirunashwosene3535

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    Жыл бұрын

    አሜን!

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    3 ай бұрын

    Amen amen

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛልን አንቂዎቻችን

  • @romanmesay3436
    @romanmesay3436 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በመንገዳቹ ሁሉ ይጠብቃቹ !!!!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Жыл бұрын

    ሁለት ሶሎች አድናቂያችሁ ነኝ አስተምሩን ውስጣችን ባዶ ነው እፁብ ድንቅ አስተማሪዎች ለምልሙልን የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ

  • @yordanos7495

    @yordanos7495

    Жыл бұрын

    💯💯

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r10 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና መምህሮቻችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤❤

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ብለሀል እንደፈርኦን ልባቸው ደንድኗል ጌታ መልስ አለው እሩቅ አይደለም ጌታ ህዝባችንንና ኢትዮዽያን ይባርክ 💚💛❤️🙏

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Жыл бұрын

    Wedemoche Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto Yebarkachu 🙏 Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Жыл бұрын

    የእውነት መዳሃንአለም ምሕረቱ ይስጠን🙏😢

  • @mulatuabayou8788
    @mulatuabayou8788 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህርና ምርጡ ልጅ።

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንደበትህ እውነት ይለያል የሁለታችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ .

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Жыл бұрын

    የእኛ እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!

  • @zebadtube545
    @zebadtube545 Жыл бұрын

    ጋሼ መስፍን እኔ እኮ ንግግርህን እና ትምህርቶችህን(ስብከቶችህን) ሰምቼ አልጠግባቸውም። መንፈስን በጣም ከሚያረጋጋ አንደበት እና የማስተማር ዘዴ ጋር። እግዚአብሔር አምላክ፤ ቅድስት እናቱ እመቤቴ ድንግል ማሪያም በግርማ፣ በሞገስ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቁህ። ብጹዐን አባቶቻችንን መታመማቸውን ሳንሰማ ሞቱ የምንባልበት ከባድ ጊዜ(ዘመን) ላይ ደርሰናል። አምላክ ቅዱሳን መልአክቱን ልኮ በቀኝ በግራ በፊት በኋላ ይጠብቃችሁ:: አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын

    ተዋህዶዬ በርቱልን❤❤❤ አብይ እያለ ሰላም ይኖራል ብዬ ተስፋ አላደርግም ህዝቡ ንቆታል አፍኖ ማስተዳደር ነው ሚፈልገው ብቻ ከባድ ነው😢😢😢

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ እምነታችንን ይጠብቅልን

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Жыл бұрын

    መምህር አስቴር በዳኔን ጀግኒትንም ጋብዝልን በማርያም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ሀገሬ እምኑ ላይ ጣለሽ ግን? 😭 የቤተክርስቲያን አባት አሁንም በአጣና ደብድበው ገደሏቸው የኔ ምስኪን አባት በረከታቸው ይደርብን እፍፍፍ ዘንድሮስ ወዴት እንሂድ አባቶቻችን ተንገላቱብን 😢

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ሁለታችሁም ብትደመጡ በየቀኑ አትጠገቡም እድሜ ይስጥልን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ድንቅ መልእክት

  • @saragetachew792
    @saragetachew792 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ከአገራችን ጋር ይሁን

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Жыл бұрын

    ቆንጆ ውይይት። መምህር ባለፈው የዛሬ 2 ዓመት የተነበዩት እኮ ሆነ በጣም ይገርማል። ቤተክርስቲያን ማቅ ትለብሳለች ብለው ነበር አሁን ለበሰች።

  • @kassa6220
    @kassa6220 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይስጥልን: በመልካም ጤናና ረዥም አድሜም ተባርኩ: ቃለሕይወት ያሰማልን::

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Жыл бұрын

    ሶልዬ የእኛ ባለ ግርማ፣ በስስት ነው የምናይህ ኑርልን። ሁላችሁም ኑሩልን መምህራኖቻችን🙏 አስቴር ቤተ መንግስት ገብታ እንደ ዳንኤል ክብረት ብትሆን ኖሮ፣ ሐማም አይሰቀል ህዝቡም ከመከራ አይተርፍ ነበር። ዳንኤል ክብረት ለእኛ ሐማ ነው።

  • @be_hailu5634

    @be_hailu5634

    Жыл бұрын

    That’s interesting 🤔

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Жыл бұрын

    ፀበል ያስፈልጋቸዋል።

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Жыл бұрын

    ግሩም እፁብድንቅ መልዕክት

  • @mateb4802
    @mateb4802 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጸጋና ሞገስ ያኑራችሁ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    የኔ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @michaelamojo
    @michaelamojo Жыл бұрын

    I love this guy he have true. ❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    መምህር መስፍንና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን ያበዛልን!

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Жыл бұрын

    መምህሬ ክብር ይስጥልኝ በስመኣባ ደስ የሚል መደማመጥ የማዳመጥ ችሎታክን ይገርማል የመምህርን ንግግር ለመስማያት ያለክ ጉጉት አድንቂዋለው ፣

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን --

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Жыл бұрын

    Exactly! Hulum new yetrmetemetemetw bedenb ayetehachewal!

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርካህ ተሰፉንየሰጠ የታመነነው

  • @Icesoccerroblox7
    @Icesoccerroblox7 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችሁ፡ቁረጠው፡ፍለጠው፡በበዛበት፡ዘመን፡ሰከን፡ማለትን፡ማስተማራችሁ፡እውነታውን፡ማብራራታችሁ፡ግሩም፡ድንቅ፡ነው፡መምህር፡መስፍን፡መፃሐፍቶችህን፡የምወዳቸው፡ምርጥ፡ናቸው።ሰለሞንን፡የዚህ፡ዘመን፡ጠቢቡ፡ሰለሞን፡ብየዋለሁ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።ክበሩልኝ።

  • @Yotor_Tube
    @Yotor_Tube Жыл бұрын

    Enanten erasu mesmat legna bereket new❤

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በዘመናችን ከሚጠቀምባቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ እናንተም እንዱ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Жыл бұрын

    እንዴት እንደምወድህ እኮ መምህር መስፍን ሰለሞን እድሜና ጤና ይስጥህ ኮሜንት አንባቢያን ደግሞ በወንድምነት ነው ውድድድድድ የማደርገው በሌላ እንዳትተረጉሙት አላውቅም ብቻ እወደዋለው

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i Жыл бұрын

    ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእኛ ወርቆች❤❤🎉🎉

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    GOD IS ALWAYS WATCHING US.

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰው እንዴት ወደ ኃላ እያዩ ወደፊት መራመድ አይቻልም 😢

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Жыл бұрын

    እንኳን ደመጣቹ

  • @milliontibebu8566
    @milliontibebu8566 Жыл бұрын

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 Жыл бұрын

    በደስታ እንተብቃቹኀለን!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @mareshet1506
    @mareshet1506 Жыл бұрын

    I can listen you both all day..stay blessed❤

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын

    ውይይቱ ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ አንድ ያልገባኝ ነገር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አውደ ምህረት ላይ ዘረኝነት ተሰበከ ማለታችሁ ግራ ገብቶኛል ያመለጠኝ ስብከት አለ ብዬ አላስብም ማነው ዘረኝነት የሰበከው???? ብትጠቅሱት ደስ ይለኛል ሌላው ወንድሜ አንድ ዘማሪ ነበር በፕርስታንት ብለህ መዝሙርን ግጥም የጠከስከው ዘማረ ደረጀ መሰለኝ ዘማሪ ደረጀ ወንጌሉ የሚለውን በትክክል የተገበረ ነው ዛሬ በሀገሪቱ ላይ አማራ ብሔር ላይ የደረሰው መታረድ መፈናቀል አይቶ ሰምቶ ዝም ማለት ያልቻለ የወንጌል አርበኛ ነው :: በተረፈ እንደ አማራ ሌላውም ብሔር ቢታረድ ቢፈናቀል ዝም የሚል ወንጌላዊ የለም ይህም በዘመነ ወያኔ ታይቷዋል ኦሮሞ ሲፈናቀል እደ ቲማቲም ወያኔ ሲያፈርጠው ዝም ያለ ሰው ነበር???? ተው ያልሆነ አይወራ በተረፈ አታሸማቁ አትግደል አታፈናቅል የሚሉ ሰባኪያንን!

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያቆይልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 Жыл бұрын

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @abebe795
    @abebe795 Жыл бұрын

    በርቱ

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Жыл бұрын

    ዛሬኮ ፓለቲከኞች በአንድ ላይ ወንጫቸውን አንሰሰተዋል። ይብላኝ ለድሀ ልጅ በዱር ለአውሬና የአሞራ ቀለም ሆኖ ለቀረ💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wuletaentertainment8290
    @wuletaentertainment8290 Жыл бұрын

    ሁለት የሰው ልኮች

  • @besufekadwendwsen4969
    @besufekadwendwsen4969 Жыл бұрын

    ክርስቶስ ዘመናችንን ይባርክ

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Жыл бұрын

    እነሱኮ ኢትዮጵያውያን አይደሉም እግዚአብሔር ለቅጣት አምጥቶብናል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን በተለይ ቁ4 አንብቡት 90 ወንዶች 90 ሴቶችን አሰልጥነው የላኳቸው አሉ ከቀድሞ ህውሀት የእስካሁኑ ብልጽግና ባለስልጣን ተሰግስገው አገራችንን ለማፍረስ ተያይዘውታል እግዚአብሔር ምክራቸውን ይገልብጥባቸው ,አገራችን ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Жыл бұрын

    Egziabeher seraw denke newe, Solomon Mengest Tadleh baherun Ashagereh tetekembet..... Memeher 🙏

  • @ortodoxtewahdo6689
    @ortodoxtewahdo6689 Жыл бұрын

    ሠላም ናቹ በርቱ በዚህ ቀጥሉ ሰለሞንአአብርሀለሁ መምራቹን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Жыл бұрын

    Egntetgne yemesaselue wendemothe bemagetayhene edelegnote negne 🙏🙏

  • @mullerkt7925
    @mullerkt7925 Жыл бұрын

  • @atedemeseret841
    @atedemeseret841 Жыл бұрын

    Eigizhabeher yitebikachu ❤❤❤

  • @addipawl2381
    @addipawl2381 Жыл бұрын

    Wuyyyyy ameletegn live

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 Жыл бұрын

    Yemwdachu ye Ethiopia lejoch egzbher yetbklj...big big respect 💓 brothers

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын

    እውነት አርነት ያወጣል ውድ መ/ምራችን ክብር ይሰጥልን እንደ ቅዱስ ዩሐንስ እውነቱን ተናግሮ ማለፍ

  • @getubirhane8612
    @getubirhane8612 Жыл бұрын

    ተባረኩ ሊረዝም ይችል ይሆናል እንጅ የመደምደሚያው አሽናፊው ሃሳብ ይህ ነው

  • @sisayhailemichael7454
    @sisayhailemichael7454 Жыл бұрын

    Welcome

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 Жыл бұрын

    ቃለ ህዬወትን ያሰማልን

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын

    Memehirachen mesefen enkuan dena metulen wandemachen Solomon antenem aberane beziy mirt media selayenek betam des belonale kebirulen ewnat hulate tareken ena bahelen ewkaten awakey asetemarewoche betam telek temhirtochen kenate endamenewased aleteraterem nurulen

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bettytadesse3902
    @bettytadesse3902 Жыл бұрын

    Werkama kalatoch....lib yalew lib yebel.

  • @yared8686
    @yared8686 Жыл бұрын

    Wonderful!

  • @atedemeseret841
    @atedemeseret841 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜን

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቃቸሁ ቀጠሉበት

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Жыл бұрын

    Memrochachen ejige btam des yemle temhrte nwe yezacheu yemtchulen

  • @rahmet123
    @rahmet12311 ай бұрын

    ሰሌን ለማየት መጣሁ ጠፍተሀል

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 Жыл бұрын

    እንዴት በታሪክ ቂም ይያዛል ትልቅ ንግግር ነው

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን ምን ዋጋ አለው መሪወቻቺን ማስተርስ የያዙር በክፋት በዘረኝነት ፖለቲካ ነው

  • @tejitumengesha4553
    @tejitumengesha4553 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህር ግን ከይቅርታ ጋ ለሶልየ እድል እየሰጡ ቢወያዩ ባይ ነኝ እንዲናገር እድል እየሰጡት አደለም

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    በስማም

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Жыл бұрын

    ትታጌ ከቻሳ አለ ሶልዬ ስስቴ ሰቀቀን ልሞትነው 🥺🥺

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 Жыл бұрын

    memehir mesfin!!!!!!!!!!!?????????i have question for you brothers???

  • @Poem_AI
    @Poem_AI5 ай бұрын

    Who is the Host?? By the way....

  • @keftam
    @keftam Жыл бұрын

    ውይይቱ መልካም ነው። በወያኔና መለስ ዜናዊ የተጀመረው ዘረኝነት አገር እፍርሷል። ዛሬ ኢትዮጵያ በአገርነትዋ ለዜጎችዋ ጠባብ ሆና ነው ያለችው። ግን "እነሱ" ልብ ይግዙ የተባሉት እነማን እንደሆኑ በግልፅ ማስቀመጥ። ጠያቂው ሰው እንደ ተንታኝም ሆኖ ተጠያቂው እንደ አድማጭ ሆኗል።

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 Жыл бұрын

    ሰውየው ልጠይቅ ብሎ መድረኩን ለግሉ ብቻ አደረገው እኮ! ሰሌ ታዛቢ ሆነ

  • @zerfuasmamaw3956
    @zerfuasmamaw3956 Жыл бұрын

    ዛሬም ተንታኙ ጋባዡ ነው፡፡ ምን አይነት የጠለቀ ችግር ነው በብልጥግና ሞት፡፡

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Жыл бұрын

    ኢትዮፕያና ኦርቶዶክስ ይሄን ጨለማ ይሻገሩታል እግዚሀብሄርን ሁሉን ነገር ያስተካክላል በትግስት መጠበቅ ብቻ ነው።

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 Жыл бұрын

    Enaten say esnanalw ad ken deg ken yemtal eyalku

  • @yemarma
    @yemarma Жыл бұрын

    ጥሩ ነዉ ግን ለሰለሞን እድል አልሰጠህዉም ሚዲያው ያንተ ነዉ እሱ ተጋባዥ ነዉ ባለፈዉም ብቻህን አዉርተህ እሱ ሀሳቡን እንብዛም ሳይገልፅ አለቀ.....ማድመቂያ ብቻ የሚሆን ሰዉ አይመስለኝም ከዛ በላይ ሀሳብ አለዉ እድል ስጥ መምህር

  • @be_hailu5634

    @be_hailu5634

    Жыл бұрын

    Gobez!

  • @YZ-FirstEthiopia
    @YZ-FirstEthiopia Жыл бұрын

    ተጋባዥ እንግዳ ማን ነው?? እራስክ ጠይቀክ እራስክ ትመልሳለክ....... ለእንግዳው እድል ስጠው ወይም ጠያቂ አርገው።

  • @tgamen8670

    @tgamen8670

    Жыл бұрын

    ዉይይት ነው እንጂ ዉለቱም ሙሁር ናቸው ለኛ አደበታቸው ማር ነው ❤❤❤

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    ይወያዩበት ወሬ አታብዙ

  • @YZ-FirstEthiopia

    @YZ-FirstEthiopia

    Жыл бұрын

    @@tgamen8670 እዉነት ነው ትጂዬ

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    ሁለቱም ምርጦችናቸው እናዳምጥበት

  • @YZ-FirstEthiopia

    @YZ-FirstEthiopia

    Жыл бұрын

    @@ewawa11412 ሮሚ የኔ ፍቅር ጆሮሽ እኔጋ እንደነበር አላወኩም ነበር sry የኔ ውድ 😂😂😂😂😂😂

  • @mesfingirma3278
    @mesfingirma3278 Жыл бұрын

    We will soon see ABIY AHMED appearing at the INTERNATIONAL CRIMINAL COURT like EX- LIBERIAN PRESIDENT CHARLES TAYLOR

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Жыл бұрын

    ኦርቶ አማራ ዩትዩበሮች ማን ይሰማችሁዋል ዱቄት

  • @droneber2024
    @droneber2024 Жыл бұрын

    የምታወሩትን ብታውቁ ጥሩ ነው።ሀይማኖት ሁሉ ወደ ሰላም አያመጣም፣መጻሕፍቶቻቸውን መመልከት ተገቢ ነው።መምህር ስለ ኦርቶዶክስ ባትናገርም ይሻልሀል፣ከክርስቶስ ትምህርት የተለየችው ቀደም ሲል ነው።አሁንም አንተ አንዴ ስለ ክርስቶስ ታወራለህ--የድርሳናቱንና የገድላቱን ጉድ ወዴት ልትደብቀው ነው።አሁንም ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፣ስለዚህ በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር ሁሉ አምላክ የለውም።ሀይማኖት ሁሉወደ እግዚአብሔር አያደርስም፣የገዳምም ጸሎት አያድንም-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለምና!!!

  • @Ethio980
    @Ethio980 Жыл бұрын

    ቤተ ክርስትያን የአማራ ሀይማኖት ነው ተብላ የተቀጠቀጠችበትን ፓለቲካ መከላከል አለመቻል ጅልነት ነው .30አመት የተቀጠቀጠችው ኦርቶዶክስ ነው;ግራን ሲመታህ ቀኝን ስጠው በሌላ ነገር እንጅ በሀይማኖት ሲመጣ እግዚሔብርም አልታገሰም በጅራፋ ገርፌ አባሮ የቀሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔር ን ለእግዚአብሔር ....

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 Жыл бұрын

    Dr.Abiy Ahmed running down soon may be out of the Country . Become racist one trib Oromo minded.

  • @dinalamnie
    @dinalamnie Жыл бұрын

    ምነው እንግዳ ጋብዘክ እራስክ እንግዳ ሆንክ!

  • @user-du8rj3wu9g
    @user-du8rj3wu9g Жыл бұрын

    ትውልድ የተበላሸው በናንተ ሙሁራን ተረተረት የውሸት ስብከትነው ኢትዬጵያ በሚኒሊክነው የተመሰረተችው አለቀ የሶስትሽ ታሪክ የሰሜኑ ብቻነው እዳሜ በውሸት ትርክት ነፍታቹሁን ወጣቱ ነቅቶል አሳማቹሁም እውነተኛ ታሪክ አውርታቹሁ በልዬነት በእውነት ታሪክ እንድትቀጥል እንደማድረግ በውሸት ገግማቹሁ ህዝቡን ዘረኛ አጋቹሁት ታሪኩን እርስቱን እየፈገ እየተጠራራ እየተለያየነው ይሄነው የናንተ ውጤት የኔ ትውልድ በተረት አይሸውድም። አማራን ተፍቱት የአማራ ጥላቱ ሆዳም እና ነብስያ ጉረኛ ሙሁራንና ባለሀብቶች ናቹሁ እናንተ ስትሰበሩ ስታለቅስ ፈጣሪ ያሳየን ደጉ ገበሬው አማራ በደሙ ባጥንቱ እራሱንና ግዛቱን አጥብቆ ከጥላትና ከሴሬኞች ይጠብቃል ይነጋልም እናንተ ግን እንደተዋረዳቹሁ ትኖራላቹሁ የኢትዮጵያም የአማራም ቀንደኛ ጥላት ኢትዬጵያ የሚያቀነቅን አማራ ነው

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    Жыл бұрын

    🚮the truth hurts your actions are dated.

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Жыл бұрын

    ሰለሞን መንግስትየፕሮቴስታንቱ ዘማሪ ደረጄን የመናገር ድፍረት እና ሞራል ከየት አመጣኸው? እንዳንተ በዜግነት ስም ተደታጅተው አማራን ከሚያስበሉ ዘማሪ ደረጄ ስለአማራ መበደልየቆመው አይሻልም? በዜግነት ካባ ውስጥ ቆሜያለሁ ብለህ ወሬ ከማውራት ያለፈ ምን ፈየድክ? አሁንም እላለሁ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት እንደተባለው ነው ያንተ ነገር።

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 Жыл бұрын

    ዶክተር ደረጄን ባልሆነ እንዴ ተለይቶ አማራ እየታረደ ታዲያ ለምን ይገደላሉ ሰላለ የአማራ ዘረኛ አያስብለውም

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Жыл бұрын

    የእውነት መዳሃንአለም ምሕረቱ ይስጠን🙏😢

Келесі