ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 137

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Жыл бұрын

    እኔ ይህን ጋዜጠኛ ሠለሞን በምን አይነት እንደሚገልፀው አላቅም እሱም የወርቅ ዘንግ ነው። እድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Жыл бұрын

    ይሄ ጀግናልጅ መጣ እስኪ ሙሉውን ሰምቼ አስተያዬት እፅፍለሁ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Жыл бұрын

    ሶል ዘመንህ ይባረክ አደበተ ርቱ እደአተአይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያን በአንተ አያታለሁ ስልጣላይ ያላቹ እደምትሰሙት ተስፋአለኝ እባካቹ መልካም ልብ ይኑራቹ ሚዲያቹ በዚው ይቀጥል

  • @Danielasham
    @Danielasham Жыл бұрын

    ሻሙላው ትውልድ። አንብቡት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ግራ የሚገባኝ እንደዚህ አይነት ድንቅ ቅን ሰዎች የት እየተደበቁ እንደሚቆዩ ነው። ለማንኛቸውም ሰልየ ተባረክ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Жыл бұрын

    ሰለሞን መንግሥት እውቅ ሰው የኢትዮጵያ ዕንቁ ብትናገር ብትናገር የማትጠገብ በርታልን ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын

    የማይጠገብ አንደበት በጣም ነው የምወድህ ወንድም ሰለሞን ኑርልን❤🤗

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በነገሮች ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ልጆች አሏት በጣም ጥልቅ እውቀት ትንተና እስከዛሬ አንተን ባለመስማቴ አዝናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @hanawondafrash6742
    @hanawondafrash6742 Жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ንግግር አቤት ቢያወራው እውቀት ካንደበቱ ይፈልቃል ከዲሲፕሊን ጋር ዋው አክባሪህ ነን

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 Жыл бұрын

    ምሥጋና ለዚህ ሚድያ እስከመኖሩም ያላወቅሁት እንዲህ ያለ አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ ስታቀርብ በደስታ ሀ ብዬ በደምበኛነት መጀመሬን እገልጻለሁ:

  • @peterbok
    @peterbok Жыл бұрын

    ባለ ምጡቅ አዕምሮና የታሪክ ምሁር ሶል እነደዝ ብቅ ብቅ በልልን ካንተ ብዙ እንማራለን።

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ጭምርም ነው ሶል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ሁሌም እምትደመጥ ነህ ልቦና ላለው ..

  • @vcdjd3926
    @vcdjd3926 Жыл бұрын

    ሶሊዬ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ ስልክህን ባገኘው አድናቆቴን ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    ጠያቂውም መላሹም አንጀት አርስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @mebeacake
    @mebeacake Жыл бұрын

    ሰለሞን ባለህበት አለሁ ፣ አፍ አታስከድንም ወንድሜ ፣ከአፍነው ከሚሰውሩ ይጠብቅህ፣ እራስህን ጠብቅ፣❤

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 Жыл бұрын

    ❤ተባረክ ሁሌም በአዳምጥህ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ እንደ ናተ ይሉ ትክታክ ልጇች አሏት ኢትዮጵያእና ህዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🏽

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Жыл бұрын

    ጥልቀት ያለው አስተያየትህን ሁሉም ወጣት ቢሰማው በጣም ትምህርት ያገኙበት ነበረ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! እሜን

  • @hewankidane8975
    @hewankidane8975 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ቃላት የለኝም ለሁለታችሁም በእውነት ትልቅ ተስፋ እንዳደርግ ሆኛለሁ በኢትዮጵያ እኔ እንደመሰለኝ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ጠያቂው ከትግራይ ሰለሞን ደግሞ ከጎንደር እንደሆነ ነው እድገታችችሁ በአሁኑ ሰአት ሁለታችሁ አብራችሁ ስትዎያዮ ማየት ትልቅ ትምርት ይሰጣል ለዛውም ከአፋችሁ የሚዎጣው ጥላቻ ሳይሆን ማር ሲሆን ብዙዎችን ያስተምራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ! እኔ በግሌ አባቴ ኤርትራ እናቴ ጎንደር እና ትግራይ ተዎልጀ ያደኩት ጎንደር እስኪ አስቡት አሁን ያለው የኢትዮጵያ ህገመንግስት እኛን የቱጋ ነው የሚዎክለን እኔ ደግሞ ኢትዮጵያን ከነብሴ በላይ ነው የምዎዳት ታድያ እኔ ከዎዴት ነው የምጠጋው 😢😢😢

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    የወርቅ ዘንግ💞🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v Жыл бұрын

    ሶልዬ አንደበተ ርቱዕ ትንታኔ የሚያምረው በአንተ አንደበት ብቻ ነው።ካንተ ብዙ ነገርን ተምሬያለሁ ለዛም አመሰግናለሁ ቶሎ ቶሎ ብትመጡ ደግሞ ጥሩ ነው። በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ከቦረና ሕዝብ ጋር ለ ሁለት ዓመት ያህል ኖሪያለሁ፡ ልክ እንደ እናት ይንከባከቡን የነበሩ ግሩም ሰዎች ናቸው፡ ድርቅ ገብቶ ተራቡ የሚል ዜና ስሰማ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት፡ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው፡ ሁላችንም በመረባረብ እንድረስላቸው።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY.

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ግሩም ነው ጋዜጠኛ ሰለሞን የት ነበርክ የመጀመርያ ቀን ስሰማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀጩሊሎቹ በርቱ🥰 እግዚአብሔር ለተራቡት ምህረትን ያውረድልን✝️

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    ጣፋጭ አንደበት ከጥልቅ እውቀት ከትህትና ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    እደ አባቶች ስብከት በጉጉት በጠበቀ ጀመረኮ ይህልጁ😘

  • @awashstore658
    @awashstore658 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ በጣም ማደንቅ ሰው ነህ ተባረክ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Жыл бұрын

    አናቱ ይፍረስና ቢያፈርሰውም #በወርቃማው እንገነባላቸዋለን እስከነ ሚስታቸው😠😠😍😍😍

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    3 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 Жыл бұрын

    ተባረክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን 👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    ምናይነት ልጂነው እውነት ከእውቀት ጋ ሲሆን ደስ ይላል አዘጋጁም እናመሰግናለን ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Жыл бұрын

    ወላሂ ትንተናው አእምሮን ልብን ሰርስሮ ይገባል አስታዋይ ልጂ ነው አላህ ይጠብቅህህህ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ይህን አይነት ያፈጠጠ እውነት መናገር ዋጋ ያስከፍላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእነ ሰው በላዎቹ

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Жыл бұрын

    ድንጋዮች በድንጋይ

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነው እንዳይታሰር ነው ስጋቴ

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Жыл бұрын

    ትለያለህ ሶልየ የምር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤🙏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын

    ሰላም አመሻችሁ የወርቅ ዘንግ አቅራቢዎች ሶልዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ እንቁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከክፉ አይን ይሰውርህ አይዞህ ያልፋል ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊን አይዞን ሁሉ ሃላፊነው መቼም ከሃገር ውጪ ያለን ሰዎች ስላሃገራችን በቀን ሁልጊዜ ሳናለቅስ አንውልም እግዚአብሔር ይታረቀን የእኛ ሃጥያታችነው በእውነቱ ረሃቡ ችግሩ የመጣብን አረ ተው ስልኩን ላኩልኝ

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 Жыл бұрын

    I love this guy 👦 very much

  • @astertilahun-ds2ql
    @astertilahun-ds2ql Жыл бұрын

    ሰልየ እጅግ በጣም ጣፋጭ አንደበት የሚያስደምም ትህትና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን አሁን ያለው የኢትዮጵያ መንግስት የዲያቢሎስ መንግት ነው ሰው እይደለም እግዚአብሔር ሀገራችን በቸርነቱ ያስባት በከንቱ መድክም ነው ማን ፍቅርን ያስባል እርስ በእርሳችን እያባሉ ስልጣናቸውንያራዝማሉ የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድባቸ አሜን

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Жыл бұрын

    What a matured man!

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n Жыл бұрын

    ሶልዬ 🙏😘

  • @warkamedia
    @warkamedia Жыл бұрын

    🤓🤓🤓🤓ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል ተመችቶኛል🤓🤓🤓🤓🤓

  • @leulteferi5891
    @leulteferi5891 Жыл бұрын

    የማይጠገብ አንደበት ከእውቀትና በራስ ከመተማመን ጋር ሶል ተባረክ፡፡እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @leykunmekonen6663
    @leykunmekonen6663 Жыл бұрын

    አንደበተ ርቱዕ ❤❤❤❤

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    ከምር ድንቅ ንግግር ነው ❤️🙏🙏አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ❤️

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Жыл бұрын

    Very mature, wise, knowledgeable, and confident person!!! Keep up your good job!!! Thanks a lot to the facilitator as well!!

  • @eyeruzdesala3522
    @eyeruzdesala3522 Жыл бұрын

    ምርጡ ጋዜጠኛ ሶል🙏

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 Жыл бұрын

    ድንቅ ሰው

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Жыл бұрын

    ልክ ብለዋል ሁሉም ሃውልቶች የራሳቸው አባት እስካላቸው ድረስ በኦሮሚያ ያሉ ሃውልት ክብር በሰጡት መልካም ነው

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 Жыл бұрын

    Egzeabher yetebkachehu keep working on Ethiopia Unity Thank you for showing clear picture of existing character of the government

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    ሶልየ እስከዛሬ የጠፍተህ ነው እደህ ያለ እውቀት ይዘህ እርጋታ እውነታን ተሸክመህ የኢትዮጵያ ጀግና ልጁ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ወድማችንከክፉይጠቢቅህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🏿🙏🏿❤

  • @Mercybebe3743
    @Mercybebe3743 Жыл бұрын

    God bless you

  • @enu7988
    @enu7988 Жыл бұрын

    Wow great point of view

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Жыл бұрын

    God bless you take care yourself brother

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Жыл бұрын

    ይህን ሰውየ ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    ጋዜጠኝዉ መስቀሉን😘የኔ ሸጋ

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 Жыл бұрын

    ምርጥ ተንታኝ

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 Жыл бұрын

    ይሄ ምርጥ ወጣት ተመችቶኛል

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 Жыл бұрын

    Uffffff this lij I love him

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 Жыл бұрын

    Ewiket ,ke tiru asitesaseb gar des yilal, peace come to ethiopia,

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 Жыл бұрын

    አላህ ያቆይህ ወንድሜ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    አሪፍ አነጋገር

  • @alemneshhnebese9034
    @alemneshhnebese9034 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @senaitdesta9983
    @senaitdesta9983 Жыл бұрын

    Very true!

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ብርቅዬ ወንድም🥰👏 አፄ ኃይለ ሥላሴ ከነገሱ ከ20- 30 አመት ድርስ እራሱ ህዝቤ ፍርድ ሲጓደልበት በምኒልክ አምላክ በምኒልክ ሞት እያለ ነበር የሚማፀነው❤️ የአብይ ምኒልክን መጥላትና የአፄ ሀይለ ሥላሴ ስለ ምኒልክ ብዙ በጎ ነገር እንዳይነገር መፈለግ የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው። አቡቹና ሰራዊቱ እኮ ጭርሱን ጥቋቁር የጣሊያን ፋሽስቶች ናቸው። ጣሊያን የኢትዮጵያና የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው አውሬው አብይም የኢትዮጵያና የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው። አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ምኒልክ አምላከ አበው ሶስተኛ ምኒልክን አስነስቶ ከባርነት ያላቅቀን ዘንድ ሁላችንም በፀሎት እንበርታ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын

    በጣም በሳል ሃሳብ ነው የምታነሳልን ጋዜጠኛ ሰለሞን ብዙዎቻችን በማናስበው መልኩ ጥሩ እይታ ነው ያለህ ያስተምረናል እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌹🌷💕

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Жыл бұрын

    Well done 👏 ✔️ 👍 👌

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ሰለሞን እናመሰግናለን ።

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 Жыл бұрын

    Keep up the good work ❤

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Жыл бұрын

    ሰለሞን በጣም ምርጥ፣ ደፋር፣ ግልፅ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ንግግር የምታደርግ ነህ።

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Жыл бұрын

    ጀግና ልጅ ነህ በርታ

  • @tigistfikre7768
    @tigistfikre7768 Жыл бұрын

    ካንተ ብዙ እንማራለን

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 Жыл бұрын

    You are Miracle!!

  • @agumasenyew4939
    @agumasenyew4939 Жыл бұрын

    wow you have read so many books that helps to speak with attractive way

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Жыл бұрын

    ሰሌ እንግዲህ ምን እላለሁ በ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳል ቆርጥ አንተን የመሰሉ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ ። ለ ምሳሌ ቢኒያም (መቆደንያ) እሸቱ ( ዶንኪ ቲዩብ ) የመሳሰሉት ። እውቀትህን ያብዛልህ።

  • @enattamru4905
    @enattamru4905 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Danielasham
    @Danielasham Жыл бұрын

    ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እንደሆን ሰው በገዛአገሩ ስደተኛ ሲሆን ባህሩ ቃኜ

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 Жыл бұрын

    Wendemi Tebarke Menem Ateselchrm ENDANTE AYENTU SELTAN BENOREW AGERACHEN ENDATE BETELEWETECH

  • @Beki6D
    @Beki6D Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ምንማለት እዳለብን እኮን ጠፍቶብናል አድየምገባንነገር ይቺአገር በክፉመፈስ ተይዛለች አዳኞ ፈጣራብቻነው

  • @andnet2094
    @andnet2094 Жыл бұрын

    የምነሊክን ሐዉልት ለማፍረስ የቸኮሉ ሰዎች ወደ እርሳቸዉ ይሄዳሉ እንጂ እርሳቸዉ ወደ እነርሱ ላይመጡ ምን እንዳሰጨነቃቸዉ ፈጣሪ ይወቀዉ!

  • @hiwotberihun7172
    @hiwotberihun7172 Жыл бұрын

    😍😍😍

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 Жыл бұрын

    Yminliken hawelet yemiafers rassu yeferes.

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын

    አጤ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!!!

  • @DS-tu8rp
    @DS-tu8rp Жыл бұрын

    ዋው ዋው። ሶል በመጨረሻው ዘመን ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል።

  • @Martem79
    @Martem79 Жыл бұрын

    What a legend he

  • @ethiopiafirst3658
    @ethiopiafirst3658 Жыл бұрын

    Stunning idea! Correction: "Thesis-anti-thesis-synthesis" concept belongs to Friedrich Hegel, not Nietzsche.

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 Жыл бұрын

    ተባረኩ በቀጣይ ኢትዮጵያን ለማዳን መፍትሄውን እና ህዝቡ ምን ማድረግ አለበት ተወያዩ

  • @realmobile4421
    @realmobile4421 Жыл бұрын

    ወዲሜ ሀውልተ እዲፈርስ መነሻሀሳብ ማነበረ ያመጣው ሰዎች ከሰው ህልና መፋቅ አለባቸው ሀውልታቸውም መፈረስ አለበት ስሉ ሲያስተምሩ ነበር ግን ማንም ስህተት ነው ያለ የለም

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Жыл бұрын

    ምሳሌው ገራሚ ነው የቀሐሰ

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik Жыл бұрын

    ሶልን እንደምወደዉ ንገርልኝ

  • @muluemebetmoges2216
    @muluemebetmoges2216 Жыл бұрын

    ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል😂እውነትክን ነው አቦ😂

  • @abebech3154
    @abebech3154 Жыл бұрын

    ዘረኞች ሀገር ለማፋረሰ ሲተጉ አንዳተ አይነትሀገሩንየሚወድየብዛል አቦ

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Жыл бұрын

    ehelemena raye miyaute ke poletikegnoche mistewe eheleme raye newe

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 Жыл бұрын

    እባካችሁ የሶሻል ሚዲያ ባለቤቶች በሙሉ የአማራን ብዛት ለመቀነስ የሚደረገውን የኦነጎች ተንኮል ዜና በመስራት ሕዝቡን አንቁ-ጉዳዩን ሳትሰሙት አትቀሩም-500000(አምስት መቶ ሺ )እድሜያቸው ከ18-40 የትምህርት ደረጃቸው ከ10ኛ ክፍል በላይ ያሉ ሴት እህቶቻችን ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ወደ ሳውዲ እንዲላኩ የስራ በር ተከፍቶላችሁል በሚል ሽፈን ቅስቀሳ እየተደረገ ነው።ይህ እድሜ ሴቶች መወለድ የሚችሉበት ጊዜ ነው-በወያኔ ጊዜ ቴድሮስ አድሐኖም የማምከኛ ኪኒን እያሰጠ በአሁኑ ጊዜ ብዙወች የአማራ ሴቶች ልጅ አተው ይገኛሉ-አሁን ደግሞ ከ30 ሺ በላይ ውንድና ሴት እስረኞች ሳውዲ እስርቤት ታጉረው ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ለስራ እንላካችሁ ብለው ሴቶች እህቶቻችንን የሚያታልሉትን ተንኮል ልናስቆም ይገባል-ከፈለጉ እስርቤት ያጎሩትን ፈተው ወደስራቸው ይመልሱቸው እባካችሁ እንተባበር ፍጠኑና አስቁሙ።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ከአፄ ኃይለስላሴ ነመነ መንግሥት ጀምሮ ያለሁ ሰው ነኝ፡ ግን የመኖር ዘመኔ ጥሩ የሚባል መንግሥት አላየሁም፡ እያንዳዳቸው ያለፉት የአገር መሪዎች፡ ለሀገር የሰሯቸው ጥሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላል፡ ቢሆንም ይህ ሊያስደንቀን አይገባም፡ ምክንያቱም ድሮም ሊሰሩ ነውና በኃላፊነት ቦታ የተቀመጡት፡ ይህም የሰሩት ጥሩ ትንሽ ነገር ለራሳቸው የስልጣን ማራዘሚያ ነው እንጂ ለድሀ ፤ ለተጎዳ ፤ ለተበደለ ፤ ለጨቆነ ፤ ለተገፋ ሕዝብ አስበው አይደለም። ቀደም ሲል የነበሩ ነገስታት በጣም ጥሩ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ፤ ሕዝብን የሚያከብሩ እንደነበሩና አንዳዶቹም ጥሩ ያልሆኑ እንደነበሩ ታሪክ ያስረዳናል፡ አሁን አሁን ያሉት ግን የባሱ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ከዓለም ገጽ ላማጥፋት የሚሰሩ ፤ የነበረ ታሪክንም አጥፍተው አዲስ አገር ለመፍጠር እየሞከሩ ያሉትን ስናይ ያለፉ መጥፎ የምንላቸውን እንድናመሰግን ያደርገናል። ስለዚህ ከአጼ ኃይለስላሴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉት ጥሩ መሪዎች አይደሉም፡ ወደፊት የሚመጣውን ደግሞ ለማየት ያብቃን፡ በጣም ከቅርቦቹ መሪዎች ግን ዳግማዊ አጼ ምኒልክን አደንቃለሁ፡

  • @feredeambachew4060
    @feredeambachew406010 ай бұрын

    እባክህ ፕሮግራምሕ አሪፍ ነው ሶሎሞን መንግስት ጠፋ አሁን ስላለው አምሐራ ክልል ጉዳይ ጠይቂው....

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Жыл бұрын

    Sol andebete rut

Келесі