Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።

ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።

በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-

መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።

ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን

በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።

የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።

ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!

ብርሃን ተጠመቀ

ብርሃን ተጠመቀ

Пікірлер

  • @1979amanuel
    @1979amanuel16 сағат бұрын

    ለምንድናቹ ሃዋርያ ብላቹ ምትጠርዋቸው?

  • @mesfinwoldu9288
    @mesfinwoldu9288Күн бұрын

    እቺ ሴትዮ ምነው ፖለትካውንም እምነቱንም እኔ ካላቦካሁኝ አለች፡፡

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2uКүн бұрын

    ዘንዶው አፉን በኀይል ከፈተ ስድብንም ተሳደበ ይሄ ስድብ ነው።😊😊😊

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rnКүн бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤❤❤

  • @DaniManjus
    @DaniManjus3 күн бұрын

    መጋቢ ሐዲስ ኢንጅነር ዘአማኑኤል ከጥልቁ መናፍስት አገልጋዮች ጋር የሚያደርገውን ተጋድሎ በናንተ ቻናል ቢቀርብ ብዙ ሰው ይታደጋል

  • @MesayeDecor
    @MesayeDecor3 күн бұрын

    Ante ahun yesuwan eyekoraret hasabuwan saticherish eyewosedk tikikil nek ange erasi sewuwn kemitwokis mulu mestaf kidusin bedemb ambib

  • @user-br6rb8jo7x
    @user-br6rb8jo7x3 күн бұрын

    Qafo rase

  • @YONAYonas-mt8hm
    @YONAYonas-mt8hm4 күн бұрын

    50 ቀን ቀረው ለትነባትህ 2017 ደረሶ ምን እደምትል በሰማሁህ

  • @ሠኑ
    @ሠኑ4 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሰለሞን ጨዋነት የተላበሰ ንግግርህንና ትህትና የተሞላበት እውቀትህን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል🤔 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @ሠኑ
    @ሠኑ4 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሰለሞን ንግግርህ ቃላት አጠቃቀምህ ጨዋነትና ትህትና የተላበሰ ድንቅ ንግግርህን ለማድነቅ ቃላት ያጠረኛል🤔 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @ሠኑ
    @ሠኑ4 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ZBG9119
    @ZBG91195 күн бұрын

    በዘመነ አፄምኒልክ የሆነ የተፈፀመ ሆኖ ቢሆንስ???

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q5 күн бұрын

    ምንም አልወደበቾም እሷ እውነተኛውን መንገድ ይዛለቾ ረጋ በሉና መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ ምንሞ ትሁን ምንም እውነቱኖ ተኸትላለች እባካችሁን የራሳችሁን ሀይማኖታችሁን ተከተሉ እሷ ያመነችውን ተከትላለች እምነት እንጂ ለይማኖት አያድንም 10:19

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m5 күн бұрын

    ማርያም ማርያ ም ማርያም ማርያም ማርያም፡፡ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርይመስገን ይችን ድቅ እናት የሰጠን አሜን፫

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago6 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago6 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @user-ks5pc7oy9h
    @user-ks5pc7oy9h6 күн бұрын

    Ydkero llkso mllso mllso beabt mkdse tenkll nberhce mllku kbeto abserat

  • @tsehaysinageyesus7396
    @tsehaysinageyesus73966 күн бұрын

    አሜን

  • @negussiealemu1981
    @negussiealemu19817 күн бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz99928 күн бұрын

    ይችሴትእደአብይነችሁሉንአዋቂነኝትላለች

  • @alemkebede147
    @alemkebede1479 күн бұрын

    ለአንች መልስ መስጠትም አያስፈልግም ነበር ለምን ደደብ ስለሆንሽ ሰው ሲጠፋ ይመለመላል ጎባጣ እንዳች መለት ነው

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e10 күн бұрын

    ይፍቲ አባቀሺ !!! ዘመኑ ዘመን ፈሊጥ ኢና ብሃልቲ ከምታ ጎይታና እየሱስ ክርስቶስ ብዘመነ ስጋዊኡ ንሐዋርያት ክምህሮም ከሎ ሊቃነ ካህናት ናትካ ዘይኮነ ናትና ልክዕ ዝበልዎ ወለዲ ክምስሉ ጓላስ ነዲአ ሕርሲ ሚሂራታ ኮይኑ ነገሩ ሐፍትና ጠቅሊልኪ እሞ ተዋህዶ ኩኒ እቲ ፈጣሪ ብምሳሌ ዘስተምሃሮ ክትርጎመልኪ ነቦታትና አይትዘልፍልና። ፖለቲካ ተንትኒ የመልክዓልኪ እዩ

  • @yemeru9732
    @yemeru973210 күн бұрын

    1ኛ. ክብር ለኢየሱስ ነው እንጂ እርሱን ለተሸሸመ ማህፀን ; የለበሰው ልብስ ; ያረገው ጫማ ማክበር አለማክበር የሚል ሀሳብ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም !!! 2ኛ. የማርያም ዘለዓለማዊ ድንግልና ወይም ልጅም ቢኖራ ወንጀል ነውር አይደለም ። ከሰው ልጅ ደህንነት; ህይወት ; ክርስትና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። እንደዚህ ናት እንደዚያ ናት ማለት አያፀድቅም አያስኮንንም ። የመፅሐፍ ቅዱስን ስልጣን መቀበል ግን ከብዙ ስህተት ይጠብቃል ።

  • @user-wh4cp8cr6n
    @user-wh4cp8cr6n12 күн бұрын

    ሃይማኖት መቺ አላት የምትማረው እባካችሁ አንድ ስለሃይማኖት ምንም ግንዛቤ የሌላትን ሴት አታግኖት ተዋት የከሰረ ነጋደ እና ከሥልጣን የተባረረ ካብኔ ብዙ ያወራል

  • @AssefaSeifu
    @AssefaSeifu12 күн бұрын

    ትምሕርትህ ጥሩ ነው፡፡ በደምቡ ግን አታማትብም፡፡ ግምባር ፟ ኩላሊት ፟ ግራ ፟ ትከሻ ቀኝ ትከሻ!

  • @fekaduneka
    @fekaduneka13 күн бұрын

    አስቴር በዳኔ በበዳኔ ልጅነቷ ልቧ ቀልጧል ሲበዛ ባለጌ አፈ ዘማ አሳዳጊ የበደላት ነው ሊቀ ጳጳስ ንሥሃ ይግቡ ብላ ቤተክርስቲያንን ለማዘዝ የተንደረደረች የአባገዳ የበዳኔ ደካማ የገልበት ፍሬ ነች ድንቁርናን ዕውቀት አድርጋ በአደባባይ ወታ ኡኡ የምትል በዘንዶው ግንድ ላይ የበቀለች ቅርንጫፍ ናት

  • @msrak4498
    @msrak449818 күн бұрын

    መምህራችን በጣም አግባሪክነኝ እረጅም, እድሜ ከጤና ዬሥጥክ🙏🙏🙏🙏

  • @xohszgd
    @xohszgd20 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AbayWorku-st4rk
    @AbayWorku-st4rk21 күн бұрын

    መጻሕፎችህ የትነዉ የሚገኙኙት

  • @AbereGetahun-y7j
    @AbereGetahun-y7j23 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi27 күн бұрын

    ዘሜንህ ይባርክ አሜን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi27 күн бұрын

    ቃልሕይወትን ያሰማል አሜን

  • @user-cn7vt4yx7k
    @user-cn7vt4yx7k28 күн бұрын

    መሰፈን ተባረክ

  • @user-cn7vt4yx7k
    @user-cn7vt4yx7k28 күн бұрын

    ሰሌ ተባረክ

  • @Miriamkk
    @MiriamkkАй бұрын

    Ay Yared 🤔🤔🤔

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191Ай бұрын

    Girum dinq nw!

  • @EALD1227
    @EALD1227Ай бұрын

    Orthodox mahon matadel naw O❤O❤

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861Ай бұрын

    ይድረስ ለኢትዮጵያ ባለስሥጣናት

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742Ай бұрын

    መምህር መስፍን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለክ ክብር የበለጠ እንዳከብርክ አድርጎኛል እናታችን ያከበረ ይከብራል እሷን ለማክበርም መመረጥ ያስፈልጋል በርታልን

  • @tsehayabate1841
    @tsehayabate1841Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813Ай бұрын

    ከሷ የአንተ ባሰ የ2 አመት ልጅ ሆኖ ተሰደደ ትላለህ

  • @MetiAemiro
    @MetiAemiroАй бұрын

    kale hewot yasemalen erejem edemy ktena gar amelak yadelh

  • @aberufisha
    @aberufishaАй бұрын

    እምወድህ እማከብርህ መምህሬ በአካል ስላገኘሁህ በእስራኤል ሀገር በጣም ደስ ብሎኛ እምዬ በአለህበት ትጠቢቅህ❤

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebseАй бұрын

    ምንም አጠራጣሪ አይደለም አምሉኩኝ ማለቱ አኔ ክርስቶስ ነኝ ሊል ይችላል

  • @TesfayeFeleke-cm1di
    @TesfayeFeleke-cm1diАй бұрын

    እጅግ የተ ወ ደ ዱ አገልጋይ በመጀመሪያ ሰላም ይብዛ ለ ዎ ት በመጀመሪያ አንድን ሰው ለመተቸ ት ከመ ተ ቸ ት ወ ት በፊት ሰለ ቃ ሉ በሚገባ ማ ወ ቅ የ ሚ ጠ ቅ ም ይ መ ስ ለ ኛ ል የ ሰ ጡ ት ሀ ሳ ብ የ ሚ ሰ ብ ር እ ን ጅ የ ሚ ያ ንፅ ባ ለመሆኑ ሀ ሳብ ዎ የ ቅ ን አ ት ነው ስ ለ ዚ ህ ከ ን ቱ ሃ ሳ ብ ነው -::

  • @bettykassa5515
    @bettykassa5515Ай бұрын

    😢😢😢😢🙏🙏abetu maren

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895Ай бұрын

    Minilik is losing all the grounds you think unshakable.

  • @biskut6932
    @biskut6932Ай бұрын

    ጌታ ሆይ አጽናን

  • @MetiAemiro
    @MetiAemiroАй бұрын

    kal hiwot yasemalen memher erejem edemy ktena gar leoule egzeabher yadel

  • @YONAYonas-mt8hm
    @YONAYonas-mt8hmАй бұрын

    ሰኔ 1 ሆኖል 95 ቀረህ መምህር