//የቤተሰብ መገናኘት//በጉጉት የተጠበቀው DNA ውጤት መጣ... በስድስት(6) ወር የተጥሎ የነበረው ልጅ ቤተሰቡን አግኝቶ ይሆን? /በቅዳሜን ከሰዓት/
Ойын-сауық
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 865
ኧረ ይሄ ምርመራ ደቡብ አፍሪካ የሰራ ይሄ ነገር አይሰራም። ሁሌም ነው እኮ። እስኪ አንዱን አይደለም የተባለውን ውጪ ልካችሁ ሞክሩና አሳዩን። ይሄ ለማመን ይቸግራል።
@Samera-kd5nz
4 ай бұрын
ትክክል ማርያምን የመስርያ ስህተት ይመስለኛል አገር ውስጥ ያለው እንጅ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ያለው ቦታ ሁቡ አቀው አለሁ እና እህቱም ባለፈው እያውራ ትክክል ነው ያላቸው መርጅ ሁሉ ስለዚህ ከአገር ውጭ ይስራ እንጅ እህት እና ወንድም ናቸው
@Mulu-nw4dx
4 ай бұрын
ውነትነው ኢትዮጵያአይሰራምሲጀመርከውጭ ከቆመቡሀላ ያንድሰው እንኳን አልታወቀም ከተመረመረው ሁሉ
@husniyasultan5788
4 ай бұрын
ትክክል
@maheletethio1154
4 ай бұрын
Ye ethiopian ayiseram::
@user-xk6ve2bd3c
4 ай бұрын
ዉጪ ነዉ እኮ ሚሰራዉ ተልኮ ኢትዮጵያ የለም ማሽኑ ናሙናዉ ከዚ ተልኮ ነዉ ከወር በዋላ ሚመጣዉ
የDNA ምርመራው እንደገና ይሰራ በጣም እኳ ነው ሚመሳሰሉት።
@MesiMesi-jy2rt
4 ай бұрын
አይመሳሰሉም በመልክ ጭራሽ ታሪኩም በግምት ነው
ዛሬ በህመም ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር እንዲፈውሳቸው እጸልያለሁ። ኣሜን።
@HafizHafiz-pr9rl
4 ай бұрын
አሚንንንን
@lensami2970
4 ай бұрын
አሜን
@selambelay-hp2hi
4 ай бұрын
Amen keber ledengel mareyam leje yehune
@Weyni21
4 ай бұрын
አሜን
@user-tl9od9qj2z
4 ай бұрын
አሚንንንንንን
ይህ ምርመራ እንደገና ቸክ ይደረግ በጣም ነዉኮ የሚመሳሰሉት😢😢😢😢😢😢
ebs ይህን ውጤት እንደገና አስመርምሩልን በጣም ነው የሚመሳሰሉት 😢😢😢
*ገነት አለማየሁ* ከሰው ብትደበቂም ከእግዚአብሔር መደበቅ አትችይም ። የአንድን ሰው ጭንቅላት እያበላሸሽ የምትኖሪው ኑሮ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍልሻል።😢😢😢
@Tube-ql3js
4 ай бұрын
በጣም አሏህ ልቦና ይስጣት😢😢ሲያሳዝነሰ
@meseretetafese
4 ай бұрын
ማናት??
@ginbatube
4 ай бұрын
😂😂😂 ማነች ገነት አለማየሁ?
@user-gi3js7zn1w
4 ай бұрын
የሰውየውን ማንነት የምታውቀው ናት
@awotaraya6590
4 ай бұрын
እግዛብሔር በህልምሸ ይምጣና ወደልብሸ ይመልሰሸ ምን ይባላል ገነት የምትባይ ሴት ወደልብሸ ተመለሼ
ከአባትዬው ጋር እኮ በጣም ይመሳሰላሉ ውጪ ልካችኹ ከእንደገና አስመርምሩት 😢😢
አይችሉም ይሄ ነገር ሁሌም አይደሉም ነው ሚሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ ሀገር እየሄደ ይመርመር ይሄ ነገር😢😢😢ከአባቱ ጋር እኮ ቁርጥ ቁጭ ነው ቤተሰብ ናቸው❤ገነት አለማየው እባክሽ ስለፈጠረሽ የአንድ ሰው ህይወት ማንነትን አውጭ ሳይመሽ አንድ ቀን ይመሽና ትፀፀችበታለሽ ህሊናሽ እረፍት ያግኝ ስለፈጠረሽ😢😢😢
@user-ss6oj4lh6l
4 ай бұрын
ግን ለምን ኢቢኤሶች ሄደዉ አይጠይቋትም ምርመራዉም ቢሆን በራሳቸዉ ባካሂዱ
@Abi-kc6kk
4 ай бұрын
በጣም ነው ሚመሳሰሉ😢😢😢
@tamirmengaw4796
4 ай бұрын
እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆነ ቤተሰቦችህ ቢገኙ የፈላጊው ብቻ ሳይሆን የተመልካቹም እንባ ይታበሳል።
@user-ej8et4dy9i
4 ай бұрын
are betam new yememesaselut do another chance.kuret abatun ehtun new yememeselew
@user-ej8et4dy9i
4 ай бұрын
ebs pls 2nd mremera ydereg yemaytamen new weym brasachew ymeremeru
ገነት አለማየሁ የምትባለው እውነቱን ካወቀች ብትነግረ ጥሩ ነው በስድስት ወር የተጣለ ልጅ ምን ያውቃል ስዎች አትጨክኑ ስውየው ይሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ
ገነት አለማየሁ እባክሽ ማንነቱን አሳውቂው እባክሽ
DNA ምርመራው እንደገና ይሰራ በጣምእንኳን ነው የሚመሳሰሉት አይዞህ ወንደሜ😭😭😭
@MesiMesi-jy2rt
4 ай бұрын
ጭራሽ አይመሳሰሉም
@tizteaethiopia1832
4 ай бұрын
ምርምህራው እንድገና
እኔ የእነዚ ልጆች ናሙና በደንብ ይምርመልና ውጭ ይላክ ኢቢኤሶች ፕሊስ በፈጣሪያችሁ ይሁንባችሁ ውጭ ይመርመር እነዚህ ልጆች እህት አማች ናቸው እንድህ እንዳይለያዮ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MesiMesi-jy2rt
4 ай бұрын
የትም ቢመረመር ውጤቱን አይቀይርም
@user-kv8fw6kp3u
4 ай бұрын
ውጭ ይላክ ባይ ነኝ አባቱጋ ይመሣሠላል ልጂቷጋ አፍጫቸውጋ ሁሉም የሚመሣሠል
1ዴኛነኚ ላይክ አረጉኚ ወላሂ ስጠብቀዉ ነበር በጉጉት
@kweesweet8802
4 ай бұрын
ደምሪኝ
@Ahlu567
4 ай бұрын
ነይ🎉@@kweesweet8802
አረ ደበልሽ ከአባቱ ግረ ይመሰሰላሉ እኮ ወዳ ውጭ ይላክ ምረመረወ የበከችሁሁሁ 😢😢አይዞክ ወድመችን እግዝአቤሔር የገናኛችሁሁሁሁ😢😢😢😢
የእናት ልጂ ቢሆኑ ምርመራው ያኮራል ነገር ግን ያባት ልጂ አይለይም ምክንያቱም እናቷ ከሌላ ወንድ ልትወለድ ትችላለች አይዞህ ወንድሜ ልጆችህን አላህ ይጠብቅልህ
@diresshewa4895
4 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ እይታ ነው
@Eritrea3
4 ай бұрын
Lala wendmoch kalwat fra bemermru mikinyatum liju abatn yemsls
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
4 ай бұрын
😢አይታወቅም
እኔ በበኩሌ እነዚ ሰዎች ወንድም እና እህት ነዉ የሚመስሉኝ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እማይሳታተዉ
Please do a 2nd test, he looks like his dad alot!
@FevenAfewerqi
4 ай бұрын
Tkkl
@amen240
4 ай бұрын
Betam
Ebs እንደድሮው ውጭ ይመርመር 😮😮😮 ይሄ ድርጅት ሀስት ነው ውጤቱ
ገነት አለማየሁ በህግ ትጠየቅ ይሔ የማንነት ጥያቄ እሷጋ እንዳለ በስነስረአት ያስታዉቃል ገነት አለማየሁ የዚህን ሰዉየ ጥያቄ ተመለስ በህግ ትጠየቅ😢😢😢😢😢
@mekdestemeche6871
4 ай бұрын
አወመያዝአለባት😢😢😢😢
እንደገና ዉጭ ይመርመር በጣም ይመሣሠላሉ ከአባቱ ጋር
ድጋሚ ሌላ ቦታ ይመርመሩ። ፎረንሲክ መርማሪ አንድ ነገር ከተሳሳተ ውጤቱ የተሳሳተ ይሆናል። ሁለቱንም ውጤቶች ሳይ ያልተዋጠልኝ ነገር አለ።
እባክሽ ወይዘሮ ገነት ስለእግዚአብሔር ተለመኚው 😢😢😢😢😢😢 ተይ እግዚአብሔር ፊት መቅረብሽ አይቀርም አንቺም ከሆንሽ እናቱ ንብረት አይጠይቅሽም እግዚአብሔር ን ፍሪ 😢😢😢😢😢😢😢
@habesha132ab
4 ай бұрын
የሚወረስ የለኝም ማለትዋ እሷ ወይም የሆነ ሚስጢር አለው
እኔ ግን ልጁ አባቱ ነው የሚመስለው በአጋጣሚ ፍረሂወት ከሌላ ሰው በድብቅ ተወልዳ ልትሆን ትችላለች ሌላ መንገድ ይፍለግ
@Eritrea3
4 ай бұрын
Yenim tertara new
@Eritrea3
4 ай бұрын
99 % sewywe kuch abatun new eswa bedebk twelda endyhon
@tigistasrat3382
4 ай бұрын
እንዴት አሰብሽዉ ልጄ
@Eritrea3
4 ай бұрын
@@tigistasrat3382 endzhi temsasya tarki awkalhu abatchwe 3 lijoch weldo asdgo begabcha wechi liwesdachwe belo kelijochu 1 becha yerasu hinchi
@Eritrea3
4 ай бұрын
@@tigistasrat3382 enatint ewnt abatnt emnit aydel liju aqun yawetalt
ሲጀመር 100%አባቱን ነዉ ሚመስል ግን አንዳንዴ ዲኤን ኤ ይስታል
ወላሂ ቀልቤ ተገፈፈ ያአላህ የኔ አባት ሀይር ያሰማህ 😢😢😢😢😢😢
ከንደገና ሌላ ቦታ ምራመር ያድርጉ በጣምም ነው የሚመሳሰሉት
አይዛክ ወንድሜ ክርሰቲያን ተሰፋ አይቆረጥም ዘመዳችሕን ታገኛቸዋለክ❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ እርግጠኛ ሆኜ እነግርሀለው በተሰቦችህን ታገኛለህ ባለቀስክበት መድረክ ላይ መድሀኒያለም ምስክሬ ነው ስትስቅ እናይሀለን ።
ስንፈልግ እግዚአብሔር ያውቃል። ስንጠይቅ እግዚአብሔር ይሰማል። ስናምን እግዚአብሔር ይሰራል።
@ethiopiakebede5931
4 ай бұрын
እውነት ነው
@meazayemane4572
4 ай бұрын
ዲኤኔኤው አይሰራም ሌላ አትፈልጉ የኢትዮጵያ ዲኤንኤ ትክክል አይደለም
ዘንድሮ ዘንድሮ ከፖሊስ የሚገኝ ውጤት ግን ምን ያህል ዕውነትነትና ተቀባይነት አለው፣ ወንድማማቾች ናቸው፣ period
ዉጭ አገር ይመርመር እምትሉ አሳዩኝ👍😢
ወድልጅ እንዲህ ሣነባ ማየት በጣም ያማል😭😭😭 ገነት የተባልሽ ሰው ዛሬ መቆምሽን አደለም ነገ መውደቅ አለና ለዚህ ወንድማችን ማንነቱን አሳውቁት በተለይ ገነት የተባልሽ ድብቅ ሰው
@user-iw6pi2yn7f
4 ай бұрын
በጣምያሳዝናል😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ምርመራ እንደገና ይካሄድ ዳወን ዳወን የዛሬዉ ዉጤት
አይዞክ የኔ አባት እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉም በግዜው ይሆናል ለበጎ ነው ታገስ
አብሽር የኔ ወንድም ቤተሰብህን አታጣም ኢንሻ አላህ ታገኛለክ ተስፋ እንዳትቆርጥ በተለይ ደሴ በሚቻለው ሁሉ እናግዘሀለን እሽ ዛሬ አልሆነም ማለት ነገ አይሆንም ማለት አይደለም ግን ቼክ ቢያደርጉ
ሲያሳዝን ደንበላሽ አይዞህ ውለው አድረው ይገኛሉ ቤተሰቦችህ 😢 መወለድ ቋንቋ ነው በሚድያ ብትገናኙም አህትና ወንድም ናችሁ
እባክሽ ገነት ይሂ እንባ ጉርፍ እንዳይሁንብሽ ፈጣሪን ፍሪ የምታዉቄዉን ግልፅ አድርጊለት ነገ የሚሁነዉ አይታወቅም
@habesha132ab
4 ай бұрын
አዎ እምቢ ካለች በህጊ ትጠየቅ ምስኪን ያሳዝናል❤❤
አይዞሀ ወንድሜ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥህ
ይሄ ምርመራ ውሸት ነው የኛአገር ምርመራው አይችሉም ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኔ ውድ ወንድም፣ አንቺ መልካም እህት እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ!
ወንድሜ አይዞህ እመቤቴ ትርዳህ፣ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልህ።
ግን ወጤቱ ትክክል ነው በደብ ይረጋገጥ የዛሬወ ሁለቱም እንዴት አይሆንም
አዞህ የኔ አባት ፈጣሪ የውስጥህን አይቶ ከቤተሰብህ ያገናኝህ ስሜቱ ከባድ ነው ፈጣሪ ያስተካክለው
እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክለኛ ወድምሽ ነው አባቱን ይመስላል
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ታገኛቸዋለህ ተስፋ አትቁረጥ ❤ ግን በእርግጠኝነት እህት እና ወንድም እሚሆኑ ነበር የመሰለኝ እፍ ወንድሜ ማንነትክን አግኝተህ ለመደሰት ያብቃን 😢
አቤት የሰው ልጅ እንዴት ክፍ እንደሆንን እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ወንድም 🙏🙏
Please again DNA
እንደ ምን ይሆን በሁላ እመለሠለሁ አሁን ስራ ላይ ነኝእንዲህ ነዉ የሠዉ ቤት እንኳን እያወራን እየበላንም ያቋርጡናል እንደኔ የሰዉ ቤት ያገላታዉ ስደተኛ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብልን በሀገራችን የማታ እንጀራ ይስጠን የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና መጨረሻችንን ያሳምርልን፠አሚን ያ በማደጎ ያደገዉ ልጂሳ አህቱ ሁኖች ወይስ ለምን አታሳዉቁንም
እነዚህ እራህ እህትና ወንድም ይመሳሰላሉ ግን ችግርአለ
የኔ አባት እመብርሀን ትርዳህ😢😢😢😢
የኔ አባት እዴት እዳሳዘነኝ ፈጣሬ ያገናኝህ
አይዞህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ 😢😢እንዲሁ ቀረሁ በቃ አለ😭
እግዛብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ😢😢 አይዞህ ከባ ፈጣሪ ይርዳህ😢😢😢😢
@samsonangole3954
4 ай бұрын
እረይሄ፡ምርመራ፡ለስሙ፡ነው፡እንዴ፡አይሰራም፡እንዴ????ካልሆነ፡የዚህ፡ፕሮግራም፡ተከታታዮች፡ተሳትፈን፡ወደ፡ውጭ፡ሄዶ፡ይመርመር፡የዛሬው፡ሁለቱም፡በጣም፡ያሳዝናል።
የኔ ወንድም ፈጣሪ ቦተሰቦችህን ፈጣሪ ያገናኝህ😢😢
ይህንን ውጤት በድጋሜ ወደ ውጭ ላኩትና ዕውነት ይውጣ ሁሉንም ዜሮ እየሆነ ነው
በመልክ እራሱ በጣም ይመሳሰላሉ እንደገና ሌላ ቦታ ቢመረመር DNA እኔ አላይም
የኔ አባት አይዞህ😭😭😭😥😥😥
አይዞችሁ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ😢
Ayzoh Egziabeher Huulun Hono Asadegh Ye Ethiopia Hezb Alhe
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
እኔም በዚህ በDNA ምርመራ ላይ ከፍ ያለ ጥርጣሬ አለኝ። የዚህ የዛሬው ጉዳይ ላይ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ችግር የነበረበት የስንታየሁ/ኤፍሬም ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ ላይ በስተመጨረሻ መጥተው የነበሩት አንዲት መነኩሲትና ቤተሰቦቻቸው በተለይ እናቱ ነኝ ብለው ያሉት መነኩሲቷ በታሪኩም በመልካቸውም ከስንታየሁ ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው፡ የDNAው ምርመራ ግን ዝምድና የላቸውም ብሏል፡ በሆነ መንገድ የተፈጠረ የምርመራ ስህተት ያለ እንደነበር በጣም እጠራጠራለሁ። የነዚህ የሁለት ቤተሰቦች ምርመራ ሌላ ሃገር ተልኮ ውጤቱን ብንሰማ ደስ ይለኛል።
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ
ኡፍፍፍ ሲያሳዝን 😢😢😢አላህ ከቤተሰቦችህ ያገነኝህ
ምርመራ እንደገና ይካሄድ😢😢😢😢😢
When we need, God knows. When we ask, God listens. When we believe, God works.
የሚያጎጎዉ ዉጤት ኸይር አሰማን ያረብ
ፍፍፍፍፍ ወይኔ ሳይሳካቀረ ይዞን የማንነት ግዳይ ሁኖጂ ሁሉም ቤተሰብክ ነበረ የደመላሽን ማንነት የደበቃቹ በልዑል እግዘአብሔር ዘድ ያስጠይቀቹ አል ማንነቱን ንገሩት የሰላም እቅልፍ ይተኛ እባውን ብሱለት
ገነት ለማየሁ በእውነት ፈጣሪሽን ፍሪ እውነቱን ተናገሪ ስለፈጠረሽ አምላክ ብለሽ
አይዞህ ወንድሜ መወለድ ቅን ቋ ነው ጥሩ እህት አግኝተሀል በጣም ደስ ይላል።ዝምድናችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ።።አንተንም መድሀኒአለም ይርዳችሁ
ልጁ አባቱን ቁጭ ነው: እባካችሁ አባትዬው ካለ ይመርመር: አለዛ ፍሬ እህት ወንድም ካላት እነሱ ይመርመሩ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም😢😢😢
ትክክል አደለም ጎበዝ ።
ፍርዬ ደስ ስትል አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤ ሳስብሽ እህቱ ትሆኛለሽ
ልብ ይሰብራል በጣም እህትና ወንድም ይሆናሉ ብየ ገምቼ ነበር አላህ አልቀደረውም
unbelievable result!!
Congratulations you agood sister ❤️ 👏 💖 💕
እህህህ፣አብሽር፣አላህ፣ያገናኝህ
እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤❤
ውይ የኔ ወንድም አላህ ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝህ ያረብ😢😢❤❤❤❤❤
እስኪ ከፍሬ ወንድሞች እና እህቶች ጋር ዲኤንኤ ይታይ ምክንያቱም እሷ ከሌላ ወንደ ተረግዛ ሊሆን ይችላል
Wand siyaleks siyasazn ayzoh wandme tagegnachewaleh tesfa atkuret❤
ስህተት መሆን አለበት የዛሬው ደግሞ ይገረማል
እንዴት ከባድ ነው አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ🙏
ያረቢ አላህ እውነት ያድርግላችሁ የኔም ያክሥቴልጅ በተገኘልኝ
ኡፍ ፡ እረ ገነት አለማየሁ እባክዋን ይህ ልጅ ወላጆችን አሳውቁ ፡ በ እግዚአብሔር ዘንድ ትጠየቃላቹ አደራ አሳውቁት🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Andade betaseb lilje wega yesekefelale sawyawe aszange Allah yeganageke
አይ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ይርዳህ
ነፈስ ይማር
አይዞህ ወንድሜ እ/ር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ 🤔
ኡፍፍፍፍፍ ልብ ይስብራል ኣይዞህ ወንድሜ ኣግዚኣብሄር ኣለልህ ልጆችህን ይባርክልህ ኣይዞህ
EBS እንደድሮው ውጭ ይመርመር ይሄ ድርጅት ሀስት ነው ውጤቱ
@AB-fm8hj
4 ай бұрын
በገንዘብም እንረዳለን ውጭ ይመርመር
😭😭😭😭😭😭😭😭በሥላሴ ስም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሙሉ ያድርግህ
Egziabher ale wodemchen Ayizohka
ሓወይ ናተይ ኣጆኻ 🙏🙏🙏
አይዞህ የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢😢
አይዞሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳሕ
እህታችንአንችምአላህ በሠላም ይገላግልሽ
የኔ ወንድም አሏህ ይርዳህ
Yoni geta yesus yebarekeh
ወንድሜ ደመላሽ አይዞህ ቅዱስ ኡራኤል ይረዳሀል አይዞህ እንባህ ይታበሣል አይዞህ ተፅናና ነገም ተስፍ አለ