የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ (አዝናኝ ኮሜዲ ትረካ )ደራሲ አሌክስ አብርሃም ተራኪ ዳዊት አለሙ

የዚህን ስልክ ትዝታ ማን የሚረሳ አለ? ‹‹እነ እንትና ስልክ ይፈልጋችኋል ፡፡ ›› ተብሎ የተጠራ ፡፡‹‹ከዉጭ ነዉ ቶሎ በሉ፡፡›› ተብሎ የታከለለት …እንዲሮጥ …እንዲፈጥን ፡፡ደግሞ እየሮጠ ፤‹‹አትዬ ፍቃዴ! ስልክ! …. ተስፋዬ ነዉ ከአዲሳባ! ›› ብሎ የተጣራ….ማን የሚረሳዉ አለ? ጩርርር…..ከሚለዉ ድምጹ ጋር ፡፡ይሄ ሁሉ ትዝታ በአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ ዉስጥ አለ……
/ @dawitalemu470

Пікірлер: 14

  • @MilkesaFekadu-mu3gc
    @MilkesaFekadu-mu3gc Жыл бұрын

    Deva getan tileyalek

  • @kiyakiyagetahun1648
    @kiyakiyagetahun1648 Жыл бұрын

    በጣም የምዎደውና የማከብረው ጋዜጠኛ ብትሉ ዳዊት አለሙ ነው አቀራረቡን እና የድምፁን ፍሰት እስቲ ስሙት

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ኪያ!!1

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 Жыл бұрын

    the masterpiece

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    Thanks a lot dear Ahmed.

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Жыл бұрын

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 Жыл бұрын

    ምርጥ ነው!!!

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    Thankyou dear Mahi

  • @user-jf2ii2cc7d
    @user-jf2ii2cc7d Жыл бұрын

    keep up the good work

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    Thanks dear!

  • @thegreathiddenpower9773
    @thegreathiddenpower9773 Жыл бұрын

    በርታልኝ 🎉❤🎉ዴቭ ድንቅ ብቃት ምንግዜም የማረሳው ድምፅ ሬድዮ ማዳመጥ የወደድኩበት ድምፅ ነው

  • @seiddineka79
    @seiddineka79 Жыл бұрын

    እሚገርም ድምፅ

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw Жыл бұрын

    የእውነት ግን ይህ ቻናል የጋዜጠኛ ዳዊት ቻናል ነው ❓

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Жыл бұрын

Келесі