ዱላ ቀረሽ ግብ ግብ የተደረገበት፤መንግስቱና ዚያድባሬ የተናነቁበት የኤደኑ የሰላም ድርድር መጨረሻ !

/ @dawitalemu470
ይሄ ድርድር ድርድር ብቻ አልነበረም፡፡ሶማሊያ መሳሪያ አግዛ ስትወስድበት የነበረዉን የሶሻሊዝሙን ካምፕ አፍንጫችሁን ላሱ ብላ ወደ ምእራቡ ካምፕ መግባቷ ይፋ የሆነበትም ጭምር ነዉ፡፡ ካስትሮ እርር ድብን አለ፡፡መንግስቱ እና ዚያድባሬ ቃላት ተወራወሩ ፡፡የኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ወይም የእራሳቸዉ የአሜሪካዊያን ታሪክ ጸሀፊዎችን ጨምሮ እንደጻፉት የሶቬት አሜሪካ የእጅ አዙር ጦርነት አይቀሬ መሆኑ እርግጥ ሆነ፡፡መድረኩ ላይ ይወረወሩ የነበሩት ቃላት ግን አሳዛኝም አዝናኝም መሆናቸዉ ግን ትዕይንቱን የተቃርኖ ወግ ያለብሱታል፡፡

Пікірлер: 7

  • @TerminosWoldemedhin
    @TerminosWoldemedhin Жыл бұрын

    ድምስህን አወድዋልሁ ur my childhood memory neh be Ethiopia radio

  • @EAMH123
    @EAMH1237 ай бұрын

    deva betam tmechenaleh ,ymechh👍👍

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Жыл бұрын

    መሳጭ ታሪክ፤ ድንቅ አቀራረብ! እናመሰግናለን ዴቭ፣ ይልመድብህ።

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወሰን

  • @mulatyilkal
    @mulatyilkal Жыл бұрын

    ዳዋ ምርጥሰው ታሪክነክ በጣም ስለምወድ ተመችቶኛል

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሙላት

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын

    ዴቭ እስኪ ስለ ፎክላንድ ጦርነት ፕሮግራም ስራልን በሱ ድምፅህ አመሰግናለሁ🙏

Келесі