ፕሮፌሰር ኤፍ አዝናኝና ኮሜዲ ትረካ .. ደራሲ ገናናዉ ከተማ ..ተራኪ ዳዊት አለሙ..

ፕሮፌሰሩ ኤፍ ተሰዳቢ ናቸዉ፡፡ተማሪዎቻቸዉን ይሳደባሉ፡፡ባልደረቦቻቸዉን ይሞሸልቃሉ፡፡”ይቺ ሀገር የአህያ መጫወቻ ትሁን ?” ይቆጫሉ ….ይናደዳሉ ፡፡‹‹ አሁን ያ አህያ እሱም ሰዉ ሆኖ ዶክተር ተብሎ ከእኛ እኩል ሲጠራ አይገርምም?! አያናድድም?! ?”ይላሉ፡፡ለተማሪዎቻቸዉም ርህራሄ የላቸዉም፡፡‹‹አሁን እናንተ የዩኒቨርሲት ተማሪዎች ነን ትላላችሁ? ለመሆኑ ኤሌመንተርና ሀይስኩል አልፋችሁ ነዉ እዚህ የመጣችሁት ?ድንጋይ እራስ ሁላ! ፡፡”የፕሮፌስር ኤፍ ነገር ማለቂያ የለዉም….

Пікірлер: 15

  • @endiruwolde1607
    @endiruwolde1607 Жыл бұрын

  • @eyob9640
    @eyob9640 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እላቹሀለሁ ይህ ሰው ይለያል

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    ኦ! እንደወርድስ ዎርዝ ቃላት ጠፉኝ ልታስብለኝ ነዉ እዮቤ! አመሰግናለሁ በጣም!!!

  • @eyob9640
    @eyob9640 Жыл бұрын

    በትልቁ ሁዳድ መሀል የሚለውንም ወዳጃችን

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 Жыл бұрын

    እባክህ ዲቭዮ ቆጬ መንደር አቅርብልን አንተ እኮ ለትረካ የተፈጠርክ ሠው ነህ

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 Жыл бұрын

    በነካ አፍ ያባዬን ስልክ የሚለውን አስደምጠን

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    እሺ ማሂ እጭናለሁ።

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/dWqcj8asnMXHgrg.html

  • @henokyirdaw2766
    @henokyirdaw2766 Жыл бұрын

    ምን አይነት አስደናቂ ትረካ ነው?።

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሄኒ!

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Жыл бұрын

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 Жыл бұрын

    የአተራረክ ብቃት

  • @dawitalemu470

    @dawitalemu470

    Жыл бұрын

    😀😁😁😁😂😂😁

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b6 ай бұрын

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Жыл бұрын

Келесі