የ40 ቀን እድል | ሙሉ ክፍል | yesewalem | Ethiopian love story

Ойын-сауық

#ethiopia #yesewalem #audiobook
ye 40 qen edel
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 29

  • @asdhadd5925
    @asdhadd59259 ай бұрын

    ኡፍፍፍ😓ህይወት ላንዳንዱ ደስታ ላንዳንዱ ደሞ ተጀሜሮ እስከሚፈፀም መከራ ሀዘን ኦአምላኬ ሆይ አትፈትነኝ አልልህም ፈተናውን የምችልበት አቅምና ከፈተናው የምወጣበት መንገድ ስጠኝ አሜን.

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b2 жыл бұрын

    ሚሊየን ላይክ ማድረግ ብችል ኖሮ አደረግ ነበር👍👍👍👍👍 ጊዜህን መስዋት አድረገህ በሚያስገርም አቀራረብ ስላቀረብክልን በድጋሚ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @tedycell8279
    @tedycell82792 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ በአላህ ዴርቶ ጋዳን ተርክልን በናትህ እሺ በማርያም 🙏🙏

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b2 жыл бұрын

    የብዙ የገጠር ልጆች ሂወት ነው 🥲ያሳዝናል ወንድሜ ፍቄ እናመስግናለን ክበርልኝ በርታልን አከብርሃለሁ ❤👏

  • @zadebuna590
    @zadebuna5902 жыл бұрын

    የአየለች መሞት ያሳዝነል ከጅማራው እስከ ፍፃሜው ስቃይ ብቻ 😢 በጣም እናመሰግናለን😍

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx11 күн бұрын

    በጣም ታሳዝናለች ወላሂ

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu59155 ай бұрын

    አምላኬ ወጦ ከመቅረት ይሰውረን 😢አይይይይይይሂወት😢

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y2 жыл бұрын

    እንኳንበሰላም መጣህልኝ።ፍቃዱየ በርታልኝ

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i2 жыл бұрын

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 жыл бұрын

    ውይ ውይ ልብ መሰበር ብቻ እንባየ መቆጣጠር ነ ያቃተኝ የከፈው እንደከፋው አይሙት እንዲህ አይነት መከራ በስንት እህቶቻችን ደርሶ ይሆን ቤት ይቄጠረው

  • @user-bf9lm6tu5g
    @user-bf9lm6tu5g2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍያዛዝናል

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_162 жыл бұрын

    አየለች እውነትም የአርባ ቀን እድል በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦቿ ለቀብሯ እንኳን ሳይገኙ ሜዳ ቀረች ጥሩ አቀራረብ ነበር እናመሰግናለን

  • @roozkiros6065
    @roozkiros60652 жыл бұрын

    ሁሌም እከታተልሃሎ ኮሜንት ፅፌ ኣላቅም የዛሬ ግን ልሞክረው መፃፉ በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ኣሳዝኛ ሂወት ታሪክ ነው ሁላችን በገጠር የትወለድን ልጃ ገረዶች ሂወት ነው በጣም ያሳዝናል ልብም ይነካል ።

  • @susunenfiker5193
    @susunenfiker51932 жыл бұрын

    Selame lez beti

  • @heavenfantaw420
    @heavenfantaw4202 жыл бұрын

    እዉነትም የአርባቀን እድልድርሰትህ ሁሉም ድንቀ ደራሲነህ

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d2 жыл бұрын

    አየለች ብቻዋን አይደለችም የዚህ ችግርና ስቃይ ቀማሽ ከሚሊዬኖቹ አበሻወች እኔም ቀምሻለሁ ነገር ግን አላህየ የተመሰገነ ይሁን ከ 8 ጌዜ የመደፈር ሙከራወችን ከ12 እስከ 25 አመት እድሜየ ባሉት ጊዜ ሁሉ ከሀገሬ እስከ አረብ ሀገር ድረስ ስሰቃይ በአንዱም ጊዜ ተሳክቶላቸው እነዛ የሰው አውሬወች በፈጣሪየ ሀያልነት ተጠብቄ ከመደፈር ድኛለሁ በደረሰብኝ ነገር ጋብቻንም በመፍራት እስካሁን ድረስ ሳላገባና ሳልወልድ እድሜየ 30 ን አልፎ ወደ 40 እየገሰገሰነው እንደጓደኞቸ አግብቸ መውለድ እየፈለግኩኝ ነገርግን እነዛ አውሬወች ስጋየን ሊበሉ እንደዛ ሲታገሉኝና ሲያቆስሉኝ የነበረው ሰቀቀኔ መጥቶ እፊቴ ድቅን ይልብኛል እንዳልኩት አንዱም ተሳክቶለት እኔን ደፍሮ ድንግልናየን መውሰድ የቻለ የለም በፈጣሪ እዝነት ሰወች እየደረሱልኝ ተርፌያለሁ ነገርግን በአእምሮየ ታትሞ ውስጤን ያመኛል የቤተሰቦቸም ሁኔታ ለቤቱ ታላቅ እኔ ነኝና ከእኔ በታች 3 ወንድና 3 ሴት እህቶች አሉ የእነሱ ሀላፊነት በእኔ ጫንቃ ተጥሎ ትምህርቴን 3 ወደ አራተኛ ክፍል ሳልፍ ማንበብና መፃፍ ችለሻል ብላ እናት ተብየ አስቁማ ለእርሷ ልጆች እኔን መስዋእት አስከፈለችኝ የሚገርማችሁ ነገር በአስራ አራት አመቴ ሃያ አምስት አመቷነው ተብሎ በጉቦ ፓስፓርት በ19 94 አመተ ምህረት ነው ወደ ዱባይ በጠለብ ተልኬ የምሰራውን ፍራንክ ለእነርሱ እየተላከ ቦታ ገዝተው ቤት ሰርተው ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ አሳድገው ትምህርት አንፈልግም ብለው ሴቶቹ ተድረው ልጂ ወለዱ ወንዶቹም አንዱ ቲኒሹ በስተቀር ዘር ተኩ እኔ ግን አሁን ገና ነቃሁ ከሰመመኔ እናቴ ባሳደረችብኝ ተፅእኖ ለእኔ እንዳላስብና ለእኔ እንዳልኖር አድርጎኝ ይሄው አሁንም በአረብ ሀገር በግርድና ደክሜ እድሜየንም ጤናየንም ተነጥቄ ወይ ገንዘቤን አልያዝኩ ወይ ቤት የለኝ ወይ አግብቸ አልወለድኩኝ ብቻየን ከሃያ አመት ስደት በሇላም አላለፈም መከራየ እየሰራሁኝ ለህክምና ሲሆንና ፍራንክ እንደ በፊቱ ለእነርሱ ባለመላኬ እንደ ጠላት ተቆጥሬ በክህደት ቢላዋ ዳግም በገዛ ቤተሰቤ ታረድኩኝ ሆኖም ግን ለእነርሱ ይብላኝ እንጂ ለእኔ ፈጣሪየ አለልኝ አይጥለኝም የልፋት ድካሜን ዋገ ቆጥሮ እንደሚክሰኝ አምናለሁ ለአላህ ምስጋና ይግባው አሁን በእሱ ተስፋን አልቆርጥም ለሞቱት የእኔ ብጤወች ነፍስ ይማር በህይወት ያለነው ደግሞ እድለኞችነን ነገም ሌላ ቀን ነው ያለፈውን አላህ ያስረሳንና መፅናኛና ፅናቱን ይስጠን አሚን በነገራችን ላይ እናት አንድናት እያላችሁ የምትተርቱ ሁሉ ውሸታሞች ናችሁ ሁሉም እናቶች አንድ አይደሉም ህይወታቸውን ለልጆቻቸው አሳልፈው ሰጥተው መስዋእት የሚሆኑና ለራሳቸው ህልውና ሲሉ የገዛ ልጆቻቸውን አሳልፈው የሚሸጡና የሚሰው ጨካኝ እራስ ወዳድ ማሀይም ምህረት የለሽ እናት ተብየ ከእንጀራ እናት የባሱ አረመኔወች አሉ ስለዚህ የደጋግ ማሀሪ እናቶችን ድካም አሳልፋችሁ ለእነዛ ድንጋይ እናት ተብየወችም አትስጡ ግፍ ነው ለማንኛውም ታሪኩ ውስጤን ስለነካኝና እራሴን ስላስታወሰኝ ነው እንጂማ ቤት ይቁጠረን በጣም ቡዙ ቁሰለኞች አለን የሞቱትም ደግሞ እንደዚያው ቡዙ ናቸው በህይወት ያለነው ግን ፈጣሪያችንን ሁልጊዜም እናመስግን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ።

  • @yesewalem

    @yesewalem

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን!

  • @user-ww7iz1qr3d

    @user-ww7iz1qr3d

    2 жыл бұрын

    @@yesewalem አመሰግናለሁ አሚን ፈጣሪ ከሁላችንምጋር ይሁን።

  • @zakirgetahon168

    @zakirgetahon168

    2 жыл бұрын

    አይዞሺእህቴ

  • @fffme9427

    @fffme9427

    8 ай бұрын

    አይዞሽ እህት😭🖤

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87052 жыл бұрын

    Bateme ysezenali amesgenalhue bemkitelawee 🤩🤩🤩👏👏👏👏

  • @selamaweke8726
    @selamaweke8726 Жыл бұрын

    ውይይይይይ ስታሳዝን የኔናት

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Жыл бұрын

    አይ ስቃይ ግን ለምን ነዉ ግን ከመከራላይ መከራ መጨረሻ ሞት😭

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon1682 жыл бұрын

    ይሄታርክኮ፡የብዙየገጠርልጆን፡ሂወት፡ይዳሥሣል

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    😢😮😮😮😮

  • @YeEhr
    @YeEhr6 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @wanuyeabatualij3982
    @wanuyeabatualij3982 Жыл бұрын

    አየለች አንጀቴን በላሹ😭😭

  • @mariyamariya6783
    @mariyamariya67832 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa66432 жыл бұрын

    Ibdet new

Келесі