ፍቅር ሲፈርድ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል |Ethiopian Narration | Ethiopian love story

Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 110

  • @yesewalem
    @yesewalem3 жыл бұрын

    ሰላም ውዶቼ ታሪኩን እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ! ቻናሌን ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብነታችንን እናጠናክር! አመሰግናለሁ! የታሪኩን ጸሀፊ Ermi ye Hawiiን ፌስቡክ ላይ follow በማድረግ ተወዳጁት 👉 facebook.com/miko.jb.94

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim22923 жыл бұрын

    ፍቅር ሲፈርድ ዋውውው👌 ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር እንኑር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🇪🇹❤❤

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Жыл бұрын

    አሪፊ ነዉ በጌታ የሚገርመዉ ታሪክ እኔ እራሴን እያስገባዉ ነበር የማዳምጠዉ ፈጣሪ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ጨቆኛልና

  • @fatyma4755
    @fatyma4755 Жыл бұрын

    ዋውው ኡነትም ፍቅር ሲፈርድ በጣም አሪፍ ታሪክ ነው እኔ ልክ እንደራሴ ታሪክ ተመስጬ ነው ምከታተለው በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Жыл бұрын

    እሚገርም ታሪክ በእውነት ፍቅር እግዚአብሔር ነው ለዛ ነው ፍርዱ ደስ እሚል የሆነው እናመሰግናለን

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y2 жыл бұрын

    መጀመሪያ 😢😢 በዚዝንም መጨረሸዉ♥️♥️ በጣም ደሥ ይላል የሁላችንም መጨረሻ ያሣምልን😢♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @degnestube3253
    @degnestube32533 жыл бұрын

    ገራሚ ታሪክ ነው የእውነት የሳራ እግልት እና ስቃይ አስለቀሰኝ በመጨረሻም አስደሰተኝ ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ይግባው ርዕሱ በትክክል ታሪኩን ይገልጻል ፍቅር ሲፈርድ👌 እስከሚገባን ቢዘገይም እውነት ሁሌም እውነት🙏 ነው

  • @user-ky4rd6lw1q
    @user-ky4rd6lw1q18 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው በርታ ወንድም

  • @ttyyffgg2853
    @ttyyffgg28533 жыл бұрын

    እውነት በጣም ያሳዝናል ደሞ ደስ ይላሉ ግን የሰው ልጅ ፈተና እንድዚህ መሆኑ ❤😢

  • @FatumaSww
    @FatumaSww6 ай бұрын

    .በጣም ደሥየሚል ፊፃሜ

  • @dfggffty5910
    @dfggffty59102 жыл бұрын

    እዉነትም ፍቅር ሲፈርድ ደስ የሚል ታሪክ🥰🥰

  • @user-ln7wv8bf2k
    @user-ln7wv8bf2k3 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ለማመን ይከብዳን ይህን ሁላ ግድ እናት ታረጋለይ በልጆ ላይ ብየ አላስብም መጨርሻ ላይ ግን በጣም ደስ ብሎኛን በብዙ ውጣ ውረድ አልፈው ለዚህ የበቁ

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye89042 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ እውነትም ፍቅር ሲፈርድ እያንዳንዱ የስራውን 😍🤒

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    ዋው እውነትም ፍቅር ሲፈርድ ግሩም ፍፃሜ ነው

  • @bsukal
    @bsukal Жыл бұрын

    አሪፍ ነው👍

  • @tube2984
    @tube29842 жыл бұрын

    ዋው ዋው ነው።ሳራ🙏👌❤

  • @alainaln9868
    @alainaln98683 жыл бұрын

    የምርም ፍቅር ሲፈርድ ዋዉ ደስ ይላል

  • @saratube9054
    @saratube90543 жыл бұрын

    ዋውውውውውው

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed76273 жыл бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ❣❣❣

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18643 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @hellohansun
    @hellohansun2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቆጆ ትረካነበር

  • @Heavena-
    @Heavena-3 жыл бұрын

    WoW what a beautiful story✨💜💫 thank you🙏

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere78872 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እውነትም ፍቅር ሲፈርድ በስመአብ ምርጥ አስተማሪ ትረካ ነው

  • @fhddfgfhfrt6760
    @fhddfgfhfrt67602 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝና ል

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu46903 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ አንደኛ ነው በርታ ቀጥልበት ብዙ ያስተምራል

  • @mtststheh9025
    @mtststheh90252 жыл бұрын

    በጣም ደስላል ቀጥሉ

  • @hageryyoutubechanal254
    @hageryyoutubechanal2543 жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ደስ ከሚል ትረካ ጋር

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g2 жыл бұрын

    ዋውውውውው ደስ ሲል

  • @azizatube8146
    @azizatube81464 ай бұрын

    ያሰላምምምም እንደት ደስስስ ይላል መጨረሻው

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e4 ай бұрын

    Wow የ ዛሬው ይለያል 🥰🥰🥰🥰

  • @eyarstlahunu4270
    @eyarstlahunu42703 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፈቅር ያሸንፍል ደስ የሚል ታሪክ💗💗💗💗💗💗

  • @user-rm4jl7ty1m
    @user-rm4jl7ty1m3 жыл бұрын

    💋💋💗ዋውውዋ እውነት በጣም ምሪጥ ትረጋ ነው ተመስጬ ነው ዪዲመጦኩት በዚው ቀጤሉ

  • @user-ik5vb1wg5w
    @user-ik5vb1wg5w7 ай бұрын

    ትለያለህኮ ❤🌹♥️

  • @mamalovekwt7453
    @mamalovekwt74533 жыл бұрын

    ዋውውውው አንደኛ👌👌👌👌

  • @sadasada742
    @sadasada7422 жыл бұрын

    ደስየሚልታሪክ

  • @meskeremgebretsadik4933
    @meskeremgebretsadik49333 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ከጨለመ ወዲም ይነጋል

  • @fafitube8112
    @fafitube81127 ай бұрын

    ዋው🥰🥰🥰🥰

  • @tmaniacell7194
    @tmaniacell71943 жыл бұрын

    ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza47782 жыл бұрын

    ግሩም ነው የሚገርም ትረካ

  • @user-ww8hv6rm2s
    @user-ww8hv6rm2s3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል 😘

  • @madinamohd7520
    @madinamohd75203 жыл бұрын

    ዋዉ አንዴት ደስ የምል ታራክ ነው መጀመርያው አስለቀሽ ብሆንም መጨረሻው አስደሳች😍😍😍😍

  • @zfanayanawzufanayanaw3038
    @zfanayanawzufanayanaw30383 жыл бұрын

    በጣምም አስተማሪ ትረካ ነው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26683 жыл бұрын

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሰም እናመሰግናለን

  • @tarikuachende2139
    @tarikuachende21392 жыл бұрын

    ዋው

  • @simt.3289
    @simt.32893 жыл бұрын

    እውነትም ፍቅር ሲፈርድ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤️❤️ ወይ..ይይ የሰው ክፋት ግን በእግዚአብሔር እንዲህም አይነት ሰው አለ? መጨረሻው ግን ክሶናል 👍👍👍

  • @fujairahqidfa3055
    @fujairahqidfa30552 жыл бұрын

    ewntem fiker sefired wowwwww Tsigeshe Abrare ga machi voeic new

  • @msnexus2671
    @msnexus26712 жыл бұрын

    Sara ane shon laule demo yebale fetari saran. Echereshawan adasamere yenenim yasamrlgn arif drset new

  • @martakibret6293
    @martakibret62933 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ

  • @emantube19
    @emantube193 жыл бұрын

    ሰለም ሰለም በረተ ወንድሜ አመልቼ መጠሁ ኑ ሌሎችም እንደመረ

  • @mahletmahlet7011
    @mahletmahlet70113 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @asterzewde5221
    @asterzewde52212 жыл бұрын

    Wow👌

  • @emuyebati1010
    @emuyebati10103 жыл бұрын

    Wowow yeftnal enji fepr yashnfl

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele4711 ай бұрын

    wow wow❤

  • @mdmodina8629
    @mdmodina86293 жыл бұрын

    መጨረሻዉ ያምራል ፈጣር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን በጣም እናመሰግናለን በጣም የምያሳዝን ትሬካ ነዉ

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma56663 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-oz2zu6um6u
    @user-oz2zu6um6u2 жыл бұрын

    Dase yilal😍

  • @user-fw8xk8pp7n
    @user-fw8xk8pp7n2 жыл бұрын

    በጣም ደስ እሚል ታሪክ

  • @rozsltan8163
    @rozsltan8163 Жыл бұрын

    እውነትም ፍቅር ሲፈርድ

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer32743 жыл бұрын

    ዋው መሳጭ ታሪክነው

  • @Emuzekriya
    @Emuzekriya3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍይገረማል

  • @noinoi3039
    @noinoi30393 жыл бұрын

    መጨረሻውን .ደስ ይላል. ሳራ..ግን. ኣሳዘነችን. ብዙነህም. ሳላደንቀው. ኣላልፍም

  • @sebleneker3467
    @sebleneker3467 Жыл бұрын

    waw bexam des yemel tark new

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын

    በስመአብ ከልቤነው ያዳመጥኩት እውነት ነው ፍቅር ሲፈርድ

  • @aliyanaliyan1973
    @aliyanaliyan19733 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው

  • @lemlemg542
    @lemlemg5423 жыл бұрын

    ከይቅርታ ጋር ድርሰቱ ትንሽ አለመብሰል ይታይበታል

  • @walaywa2238
    @walaywa22383 жыл бұрын

    ሰቃይ የበዛበት ፍቅር

  • @absalattube8392
    @absalattube83922 жыл бұрын

    ዋው አልቅሸ ጨረስኩት ደስ እሚል ስቃይ

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87053 жыл бұрын

    Amesgenalhue betame hulime beteme yegermali yeheyweete zoryawa 😍👍👍👍👍

  • @tizitamekiso5601
    @tizitamekiso56013 жыл бұрын

    Thank you Feke 🙏

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98483 жыл бұрын

    You are amazing writer brother!

  • @walaywa2238
    @walaywa22383 жыл бұрын

    ግን ደስይላል ሁሉም ሳልፍ

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh44093 жыл бұрын

    I like it's so good

  • @emantube19
    @emantube193 жыл бұрын

    አረፈ ነዉ

  • @genshow225
    @genshow2253 жыл бұрын

    Woow bexam desi yilali geta leqinochi feraji nawu

  • @foziali5709
    @foziali57093 жыл бұрын

    Enkilifen biyatam mirit. Tarik now batam yasitamiral gin uko

  • @nadarajan867
    @nadarajan86710 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @BirrYem
    @BirrYem2 ай бұрын

    Bertan

  • @burtukansefu3475
    @burtukansefu34753 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️😍😍

  • @rozsltan8163
    @rozsltan8163 Жыл бұрын

    እረእዴት እደማምር

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 Жыл бұрын

    ደስ ይሚል ታሪክ ነው ግን የነ ሳራ ና የነ ልጅ አንዳንዴ ሴት አንዳንዴ ወንድ እያልክ ተትርካለህ ልበል ወይስ ተሳስቼ ነው?

  • @elsazelalem3067
    @elsazelalem30673 жыл бұрын

    wow

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t3 жыл бұрын

    Wowwwwwwwwwewww

  • @km278
    @km2783 жыл бұрын

    wawo batami desi yelali

  • @user-xg9mw4jt9k
    @user-xg9mw4jt9k3 жыл бұрын

    ሲሮጡ ቢዉል እዉነትን እሚያክል ዩለም ለሁላችን ከዉሸት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አሚን ከልብ እናመስግናለን በጥም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @beslotbeslot5692
    @beslotbeslot56923 жыл бұрын

    ewent Mehami Ewent Newe Beftari Sara Mertlje Nati

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s2 жыл бұрын

    ሳራ አሳዘነችኝ

  • @tffjj1252
    @tffjj12523 жыл бұрын

    😍😍

  • @berebere2025
    @berebere20253 жыл бұрын

    enkuan dena mete feki zari 2gna negn like

  • @melatmelu-nd7bf
    @melatmelu-nd7bfАй бұрын

    yileyal gin yesara lij wend newu set

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98593 жыл бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ ነው የሕይወት ፈተና ግን ይከብዳል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38963 жыл бұрын

    Wooow.bexam.desi.yemil.tarik.uuuffffff.fiqir.hullum.ashenafineeu.mElham.neger mesirat lerasi.neeuuu

  • @aledanaaledu4883
    @aledanaaledu48833 жыл бұрын

    Betam dese yilale gen gena eyesemahut new lecherresew ena comennt esetalhu

  • @msnexus2671
    @msnexus26712 жыл бұрын

    Yena tarik uffffffff yaw lijen yale abat 11 amet asadekut anatyew ledon lcechw yaw alew demba saleks ascahun asum yafekeregnal anem afekrewalew ane dubai 8 amet honegn heger salgeba asum English ledon 9ametu uffffffff yebal zemed are ayasfelgm

  • @tititesfaye7709
    @tititesfaye77093 жыл бұрын

    በለው ድምፅ

  • @merygirl7360
    @merygirl73603 жыл бұрын

    Enkan dehena metahe

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer80142 жыл бұрын

    Of lb yenkal mceresaw des yelal

  • @jok657
    @jok6573 жыл бұрын

    🙄🙄

  • @user-rm4jl7ty1m
    @user-rm4jl7ty1m3 жыл бұрын

    እኔ ከሰሀት በሀላ ህልም እቅልፍ እተኚለው ዛር ዪህኔ ትረካ ሰማ ሰሴፕስ ህኚ ሳልተኚ ቀረው

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed42523 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ትረካ ነው እናመሰግናለን 💕❤️

Келесі