እውነት በሰው ልጅ ላይ ይሄ ይፈጠራል? ለማመን የሚከብድ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ | Ethiopian true story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #truelovestory #love
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ውጥንቅጥ የተሰኘ እጅግ አስገራሚ እና ለማመን የሚከብድ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ሲሆን የታሪኩ ጸሀፊ ደግሞ አዶናይ ንጉሴ ዘአዶኒ ነው። ከታሪኩ በርካታ ቁምነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ታደምጡት ዘንድ ጋበዝኩ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 89

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya820625 күн бұрын

    ሶስተኛው አይን የአማንኤል ሀብታሙ ፊልም ጋር ይመሳሰላል ታሪኩ ከዚህ መሰለኝ የፃፈው😢😢😢

  • @salinamulugate7576

    @salinamulugate7576

    24 күн бұрын

    ትክክል

  • @ninaaman4586

    @ninaaman4586

    24 күн бұрын

    Akatari neger nesh

  • @user-fr9nd6lm5n

    @user-fr9nd6lm5n

    24 күн бұрын

    ይህንን ከመስማቴ አንድ ቀደም ብሎ ነበር ፊልሙን ያየሁት የተዘበራረቀ ስሜት ፈጠረብኝ ግን ልብህ ንፁህ ስለነበር ነበር ወደ አንተ የመጣችው ደስ ይላል የእውነት አምላክ እሩቅ አይደለም ገራሚ ነው

  • @tigyjjjmylove2184
    @tigyjjjmylove218426 күн бұрын

    ወንድማችን በጣም ነው እምንወድህ እናመሰግናለን እና ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን people 🙏🥰

  • @user-cs4nw7ny2i
    @user-cs4nw7ny2i26 күн бұрын

    ድንቅ ታሪክ አንተ ስተርክ እኔ በሀሳቤ ሰፈሬን ቃየሁት ናፍቆኝ ነበር

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba916925 күн бұрын

    እውነትም ውጥንቅጥ የሚሳዝን ግን መጨረሻው ደስ የሚል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @afarcultureethiopiaabuhuse4784
    @afarcultureethiopiaabuhuse47845 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ ዋውውውው አቀራረብ 👌 ወንድሜ ተባረክልን በሂይወቴ እንደዚህ እየተጨነኩ እና እየተጠበብኩ ያደመጥኩት ትረካ የለም። ❤❤❤❤❤❤

  • @lingard28
    @lingard288 күн бұрын

    በጣም ምርጥ አተራረክና ድርሰት

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma848216 күн бұрын

    ድንቅ የሆነ ትረካ በጉጉት ነበር የተከታተልኩት ፀሀፌውም ተራኪውም ውበት ሰጥታቹሁታል❤❤❤

  • @mesiTip
    @mesiTip17 күн бұрын

    Betam Yemigerm tarki New Yasazinaleni Enami Wdiman Katahut Ametm Alonem Ena Betam Kebade New Bizu Giza Ayewlehu Ema Gin Beelima New Yemimetabiy Enam Betammmmmm😢😢😢Nafkoyale Beslami ErEfi Eskingenay Lijochikn edalijocha Asadgilkalehu Ahunm Kale New Lela Minm LadergLet Alechalikum😢😢😢

  • @HayatBirara
    @HayatBirara25 күн бұрын

    lemamen yemikebid tarik newu gin fike atitifa tinafikenaleh!❤👍

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome976420 күн бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube203222 күн бұрын

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👏👏🙏🙏💐💐💐

  • @user-ou1jb7cx2t
    @user-ou1jb7cx2t20 күн бұрын

    በስምአብ የእዉነት ገራሚ ነዉ እናመሰግናለን በርታ

  • @SeadiFentaw
    @SeadiFentaw25 күн бұрын

    ደስየሚልታሪክዋው❤❤❤

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu955724 күн бұрын

    ጌተሆይ በጣም ሚገርም ማመንሚከብድ ታሪክ አንተግን ከመጥን በላይ ቤተሰብን መውደድ አዳዴአያስፈልግም ሁሉ በፈጣሪነው ሚሆነው ሰላም ለፍሚሊዎችክ ከዚበኋላአትጨነቅ በቃ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i13 күн бұрын

    በስማም ሚገርም ነው😢😢😢

  • @SewmahonMersha
    @SewmahonMersha25 күн бұрын

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ረው❤❤❤❤

  • @user-iq1xu6hr1n
    @user-iq1xu6hr1n19 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስግንዝሓወይ🙏🙏🙏🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker479026 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @HijaziCell-bn8ly
    @HijaziCell-bn8ly25 күн бұрын

    Fike enam betam yemsazin ye fikir ena hiwot tarik alegn ena endat lagegnik chilalew

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw266823 күн бұрын

    አሜን🙏❤❤❤

  • @MekdesMhu
    @MekdesMhu24 күн бұрын

    ድንቅ ነው😢

  • @Hayat-g7g
    @Hayat-g7g24 күн бұрын

    አዛዛኝ።ታሪኪ❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767326 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ❤

  • @ethune6995
    @ethune699525 күн бұрын

    Betam new 😢 yemeyaszen

  • @BontoMariyam-qn1ri
    @BontoMariyam-qn1ri23 күн бұрын

    Bexami yasazinali😢😢😢😢

  • @semutube-cg2wi
    @semutube-cg2wi24 күн бұрын

    ❤️mrt tarik

  • @taybaomar6677
    @taybaomar667726 күн бұрын

    እኳ ን ደህና መጣህ👍👍👍

  • @rahelyifru
    @rahelyifru26 күн бұрын

    wel come fike🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tinaye964
    @tinaye96415 күн бұрын

    ይሄን ታሪክ በጣም ልጅ ሆኜ ምን አልባት 8-9 አመት ሆኜ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ተላልፎ እቤት በጣም ተገርመው ጉድ ሲባል ነበር ወደዋላ መለስከኝ ጥሩ አቀራረብ ነው❤❤

  • @AminuAmawe
    @AminuAmawe25 күн бұрын

    Betam yemigerm tarik new 😢😢😢😢😢

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg25 күн бұрын

    እምገረም ነው

  • @user-Kal21
    @user-Kal2124 күн бұрын

    ገራሚ ነው😢❤

  • @shasheayele3783
    @shasheayele378318 күн бұрын

    ታሪኩ በጣም ይመስጣል እውነት ከሆነ ታሪኩ አይዞህ ሊገጥም ይችላል ይገጥማልም ዋው መሳጭ

  • @hlinayemane1769
    @hlinayemane17697 күн бұрын

    በማርያም ስም ይገርማል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤔✝️🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😍

  • @fanossisay6745
    @fanossisay674525 күн бұрын

    er tefah eko ❤❤❤😊

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt308220 күн бұрын

    Wow

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro22 күн бұрын

    በፍረሀት ነዉ የጨረስኩት😢

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k18 күн бұрын

    aauzubilah horer newu yehonebgi

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif26 күн бұрын

    ስጠብቅህ ነበር ላዳምጥና እኮምታለሁ❤❤❤

  • @MariamawitDegif

    @MariamawitDegif

    26 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SisayBacha-o7h
    @SisayBacha-o7h25 күн бұрын

    Yemigeremna yemiyasfera Tarik new gen wedjewalew❤

  • @RahelMoges-k9i
    @RahelMoges-k9i16 күн бұрын

    migerm nw 😢😢😢

  • @lukewarm170
    @lukewarm17023 күн бұрын

    አለቀስኩ አለቀስኩ አለቀስኩ የምወዳቸውን እህቴን አባቴን የሞቱን እስታወስኩ ልቤም አዘነ እነሱ ያዩናልእኛአናያቸውም ድግሞ አለቀስኩ we are not alone we live in unknown world ወንድሜ በእግዚሀቤር መፈስ ውስጥ ኑር እግዚሀቤር ይወድሀል ይሄ አለም ከንቱ ነው ብዙ ነገር ስምቻለሁ በአይኔም ያየሁት ሁሉ ነበር ሁሉንም ግን የማምነው አሁን ነው እግዚሀቤር ይጠብቀን we are just noting things are beyond our thought and mind

  • @RahelMoges-k9i
    @RahelMoges-k9i16 күн бұрын

    baxem yigermal 😢😢😢

  • @ethune6995
    @ethune699525 күн бұрын

    Amennn

  • @AaJja-y6s
    @AaJja-y6s25 күн бұрын

    Asella betam nafkagnalech yen wub sefer 😢😢😢😊❤

  • @HijaziCell-bn8ly

    @HijaziCell-bn8ly

    25 күн бұрын

    Me too asela yene wud sefar nafqgnlech

  • @AaJja-y6s

    @AaJja-y6s

    24 күн бұрын

    @@HijaziCell-bn8ly yen wud ayizosh,,

  • @MilyonMiliyon

    @MilyonMiliyon

    23 күн бұрын

    አሜን

  • @halewyaaman462
    @halewyaaman46223 күн бұрын

    😢አ ኡዙቢላ አላህ ወክበር

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht25 күн бұрын

    yamegrem tarek nawe

  • @bezawitzerihun5344
    @bezawitzerihun534421 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AAa-qr1ny
    @AAa-qr1ny25 күн бұрын

    ወይኔ በፍርሀት ነው ያደመጥኩት😮

  • @fatema9275
    @fatema927526 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @aterefshanbel2617
    @aterefshanbel261726 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nigst
    @Nigst25 күн бұрын

    Weyine😮 indet lib yemiyanteletil tireka new😮😮

  • @habshalove7381
    @habshalove738125 күн бұрын

    ገራሚ ትረካ ደሞ የገረመኝ ቤልኤር ሰፈሬ ነው አንተም ክበርልኝ ❤❤

  • @user-zs6xt9os7g
    @user-zs6xt9os7g26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-383822 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤

  • @KalKalsha
    @KalKalsha25 күн бұрын

    እየሰማሁት እራሴ ሊፈነዳነዉ ገና ሳልቸርሰዉ 😇😇እኔ ብቻ ነኝ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa153825 күн бұрын

    ማታ ሳልጨርስ ፈርቼ አሁንጨርስኩ

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v24 күн бұрын

    Omg

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx26 күн бұрын

    5ነኝ ደስስ ስል አድምጨ ስጨርስ እኮምታለዉ

  • @KalKalsha
    @KalKalsha25 күн бұрын

    እደምንም ጨርሼዋለሁ አስተማሪ ነዉ 🙏 thank you ……ጥያቄ ከተቻለ ፉካ ምንድነዉ🤔

  • @AdonayNigussie

    @AdonayNigussie

    4 күн бұрын

    ፉካ ማለት አንድ ሰው ሲሞት የሚቀበርበት ቦታ ነው ማለት ከመሬት ውጪ ሆኖ ተደራርቦ በተሰራ ቤት መሰል ግንብ ላይ ቦታ ለመቆጠብ በየቤተክርስትያዩ የሚፈፀም የቀብር ስነ ስርዓት ነው።

  • @KalKalsha

    @KalKalsha

    4 күн бұрын

    @@AdonayNigussie thank you🙏🙏🙏

  • @AdonayNigussie

    @AdonayNigussie

    8 сағат бұрын

    ​@@KalKalsha U welcome ma sista🙏

  • @fhidd3125
    @fhidd312513 күн бұрын

    🥺🥰

  • @user-he9sx3ie2d
    @user-he9sx3ie2d25 күн бұрын

    በስመአብ እዉነትም ዉጥንቅጥ 😢

  • @user-ih7pn4kd4m
    @user-ih7pn4kd4m24 күн бұрын

    ሶስተኛው አይን የሚለው ፊልም ጋር ተመሳሳይ ነው ሲያስፈራ😢

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu15 күн бұрын

    ገና አቧሬ ፣ ሞናሊዛ ምናምን ሲል እንዴ ሰፈሬ ብዬ ተመስጬ ሰማሁት ገረሙኝ 😢

  • @HayaZekel
    @HayaZekel26 күн бұрын

    Ant lij ene gn ke ant yhun ke dmtsik garami fikir yzognal 😜😜😜😜

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu591525 күн бұрын

    ፍካ ምንድነው 🤔😥

  • @fhhv1552
    @fhhv155222 күн бұрын

    በ እውነት ፍቄ በጣም ገርሞኛል አተና ፀጋየ አብራር ምን ሁነው ነው ያስባለኝ ዴርቶጋዳ ራማቶ ሐራ ዣንቶዣራ ዮራቶራ ተከርቸም የውጋዶን ድመቶች ወዘተ የ ይስማዕከ ወርቁ መፅሀፍች ይህ ሁሉ መፅሀፍ ከናተ እደት ያልፋል የምር ተገርሜ ያለሁ አተስ ነው እኔም በሌላ የዳመጥኩት ግን መፅሀፍ ደስ ስለሚል ነው እጅ እደናተ መጉጉት አደለም የሰማሁት ፍቄ በ እናትህ ዮራቶራን ያቀረበልን ሰው አደለም ለመስማት ለከብት መመለሻም አይሆንም ድምፁ እናም ተውኩት ሳላዳምጥ ስለምንህ አብብልን አደራ

  • @TigTig-ol9ro

    @TigTig-ol9ro

    22 күн бұрын

    የኔ ዉድ እኔ ሁሌ ልነግራቸዉ አስባለሁ ግን አሁን የሚያቀርቡትን ማጣጣል ይሆንብኛል ብዬ ዝም እላለሁ

  • @user-us3ul1ec9z
    @user-us3ul1ec9z25 күн бұрын

    ስጨቅ በጌታ በትግል ነው የጨረስኩት በጣም ይገርማል ኡኡፍፍ በጣም ከባድ ነው 🥹🥹ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏🥰ግን ከዚህ ታሪክ የገባን ማንም ሰው በመንፈሳው ህወቱ መበርታት አለበት እግዚአብሔርን ይበልጥ መቀርብ አለበት ከተኛውም ከአይምሮ ጭንቅ ማምለጥ የምቻለው በፈጣሪ ፍት ስንሆን ነው ብዬ አስባለሁ 🙏እግዚአብሔር ይርደን 🥹🙏

  • @user-zi7ry3tf1s
    @user-zi7ry3tf1s25 күн бұрын

    አሁን እንዴት ሽንት ቤት ልገባ ፈራዉ የምር 🥺

  • @user-gd7qv4ki1r
    @user-gd7qv4ki1r26 күн бұрын

    ዱባይ ነው መንገዱ

  • @user-gi5vz7wz4t
    @user-gi5vz7wz4t25 күн бұрын

    ይህ ታሪክ ከ አርባ አመት በፊት ኤርትራ ውስጥ ያጋጠመ እውነተኛ ታሪክ ነው በ እትዮፒያ ረድዮም ሲተረክ ነበረ

  • @Beemenet
    @Beemenet18 күн бұрын

    በጌታ ስም ሊታመን የማይቻል ነው የገርመኝ ግን ለምድነው የቤት ስራተኞች ስማቸ ብዙ ግዜ ቡርቴ የሚባለው ? ነብይ ጆሲን አስታወስኝ ቡርቴ እስቲ ውሃ ሲጪኝ 😅

  • @AdonayNigussie

    @AdonayNigussie

    8 сағат бұрын

    Tiru keled new wedijewalew😅

  • @RahelMoges-k9i
    @RahelMoges-k9i16 күн бұрын

    baxem yigermal 😢😢😢

  • @Hayat-g7g
    @Hayat-g7g24 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bayoushnaghusu1718
    @bayoushnaghusu171825 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hzbd8236
    @hzbd823626 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-g7g
    @Hayat-g7g24 күн бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі