ዉብ እናማራኪ በጣም አሪፍ ባታዉ ጎብኚ

Ойын-сауық

Пікірлер: 66

  • @kabetube
    @kabetube Жыл бұрын

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ መሠሻአላህ ደስእሚል ቦታአስጎበኘሺን ከልብእናመሰግናለን❤❤❤ጥሩቆይታነበር

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም ሚያምር እና አየር የሚስብ መናፈሻ የሚመስል ቦታ ነው ክበሪልን ውድ እህት ተባረኪ ነብስን ርሀ ሚያደርግ ቦታ ነው ደስታ የሚያድስ አይምሮን የሚያድስ ቦታ ነው ዋውውው

  • @messitube1
    @messitube1 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደና መጣሽ ዋው በጣም የሚያማምር ቦታ ነው ዱባይ ነውዴ ዘና ፈታ በይ አብሽሬ እኛንም ዘና ነው ያደረግሽን በጣም ያምራል በተለይጨሌው ዋው ነው🥰💐😍

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም አህለን ወሳህለን እኳን ሠላም መጣሽ ዉዶ እህቴ ማሻላህ በጣም ሃሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ እና እሚምረሸ ቦታ ነው በርች ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያምር ብታነው ባክሽ ዋውውው በዮ ዘና ፈታ በይልኝ የኔንም ጭምር ሰላምሽ ይብዛ😊😊

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍና ደስ የሚል ቦታ ነው ያስጎበኘሽን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ahmedyesuf-if4yn
    @ahmedyesuf-if4yn Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ እንዴናቹህ ውድ ያሃገሬ ልጆች ሰላማቹህ ብዝት ይበል ውብ ቦታ አሳየሽንን እህት ተወዳጅ እና ማራኪ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት

  • @tube20134
    @tube20134 Жыл бұрын

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጤም ደስ የሚል ቦታ ነው እያሳየሽን ያለሽው ያምርል ትንሽ ጨለማ ሆነች እጂ ሰላም ፍቅር አድነትን መተሳሰብነን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub Жыл бұрын

    ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ያምራል ውደ እናመሰግናለን🎉

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Жыл бұрын

    አሰለም አሌኩም ወረመቱህ ወበረከቱሁ አህለን ሰአደ ኡኾን ደና መጠሽ ሰለምሽ ይበዘ መሸአለህ መአሸአለህ አረፈ ደስ ያሚለ ቦታነዊ ዉዴ

  • @muna2056
    @muna2056 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላቲ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ ቦታው በጣም ነው የሚያምረው ውሀው ልብ ይማርካል ዘና ፈታ ብለሻል አሪፍ ደስ የመል ነው እናመሰግናለን ስለ አስጎበኘሽን❤❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያምራል ሰአድየ ውድ የሀገሬ ልጆች አብሽሩ ሰላም ጤና ፍቅር አድነት መተሳሰብና መተዛዘን ለህዝባችን ለሀገራችን በርቱልኝ

  • @yeelsa
    @yeelsa Жыл бұрын

    ሰላም ሰረላም ሰአዳ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን በጣም የሚያምር የበጋ ወራት ያለው ድባብ ውብ የሆነስፍራ ነው የወፍቹ ድምፅ መንፈስ ያድሳል እንዲሁም ሰፊ የመዝናኛ ቦታ ነው እናመሰግናለን ዘና ስላረግሽን 🙏🙏🙏

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እናመሠግናለን በጣም ደስ ይላል አረጓዴነቱ እረ ስቱ በሰበቡ ዘ መዝናናት አዳዴ ወጣ ማለት አየር ራቀበል ጡሩ ነዉ

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Жыл бұрын

    አሠላምዋሊኩምሠላም ወረህመቱሊላሂ ወበርካቱሁእንኳንበሠላም መጣ አሪፋእናይምማርኪነዉ ያምራል ዉድ አገራችንሠላም ፍቅርያመጣልንዉድያገሬልጁች ባላችሁበትአላህ ያጠብቃችሁበርችልኝ

  • @umsalhaden
    @umsalhaden Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ደህና መጣሽ ደስ የሜል የቪድዩ ቆይታ ነው መሻአላህ የሚምር ቦታ ነው ስላአቀረብሽልን እናመሰግናለን ካአንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን አገራችን ሰላም ያድርግልን እህት👍

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 Жыл бұрын

    አሰልም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራችን ዋውውውእማሻአላህነው

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ፅፅተው ደስ ይላል ምርጥ የወክ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን

  • @sarayoutube7249
    @sarayoutube7249 Жыл бұрын

    ሰላም እህታችን እንኳንም መጣሺልን ሰለመጣሺ ደስ ብሎናል ዋውውው አሬፍ ቦታነው እህታችን እውነነው ዘና በይልን የኛ መልካም ዋውው ብየ አለሁ የኔ መልካም

  • @habeshachannel
    @habeshachannel Жыл бұрын

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ማሻአላ ተባረክ አላ ያምራል

  • @weyni2816
    @weyni2816 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰላም አንድነት ፍቅር ይስጠን በጣም ያአምራል

  • @tube2701
    @tube2701 Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም ማሽአላህ በጣም ያምራል ውብ ሀገሬ😢😢 አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላሙን ያጣልን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Жыл бұрын

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣምደስየሚልቆይታነበር❤

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Жыл бұрын

    እንኳን ስላም ምጣሽ በጣም ደስ ሚል ነበር ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ነግር በረቺልኝ ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን አሜን አሜን

  • @user-is5nh6ws2p
    @user-is5nh6ws2p Жыл бұрын

    ዋውውው በታው ያምርል ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአግርችን ይሁን

  • @nagutube
    @nagutube Жыл бұрын

    አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚል ቆይታ ነበር

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Жыл бұрын

    አሠለሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ሠአዳዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን ይሁን ዋዉዋዉዋዉዋዉ ማሻአላህ በጣም ያምራል 👍👍🥰🥰🥰 አንድነት ፍቅር አላህ ያምጣልን ❤❤❤❤ የአረብ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Жыл бұрын

    ሠላምሽ ውድ የሀገር ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ደስ የሚል መዝናኛ ነው ፏ ብትን በይበት

  • @Imantube4
    @Imantube4 Жыл бұрын

    አስልምልክም ዋርምቱላህ ዋብርካቱ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኮን ዳን ማጣሽ እህቴ ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው ዱብ ውውውዎ ዳስ ስል ሲላ አክፍልሺን እንምስግናለ ክባር 🌹

  • @umomohamad
    @umomohamad Жыл бұрын

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ሰዓዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት እሚያምር ቦታ ነው ዘና ፈታ በይልን 🎉🎉🎉ሰላም ፍቅር ለሃገራችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenutube21
    @yenutube21 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን

  • @mersa12
    @mersa12 Жыл бұрын

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ ሰአዳየየኔዉድ እምወድሺ እማከብርሺ የኔመልካም እንኮንሰላም መጣሺየኔዉድ ዋው መሸአላህ አርፍቦታነው❤❤❤❤❤

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Жыл бұрын

    ስላም አሊኩም ወርሕምቱላ ወበርክትሁ ውበርክትሁ አሕለን ውስሕልን ዋውውው ስአድይ

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ውድ የተከበራችሁ እህት ወድሞቸ ሰላምሰላምብያለሁ ሰላማችሁይብዛልኝ ማሻላህ ተባረክአላህ የኔ ውድ ውድእካንደናመጣሽ

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын

    ማሻአላህአሮጋዴባታበጣምነውየምወደው

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen Жыл бұрын

    Nageenyii waaqsyyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhuufte noorii qalii basy'ee bakka midhagaadha kabaadhuu ❤

  • @ferdose
    @ferdose Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የጠፋሰዉ እኮፗን ደህናመጣሸ ጠፍተሻል

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ መማርህ የት እንደሚያደርስህ የምታውቅ ከሆነ ትምህርት ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አስደሳችም ይሆንልሃል።

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Жыл бұрын

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰአዲየ ፋ ብትን በይ ውዴ😍

  • @adonitube9354
    @adonitube9354 Жыл бұрын

    selam lanchi yehun eheta arif bota lrhayen yemiyamr nw yasayeshen yetefetro setotawochu betam des yelalu enamsegenalen eshi

  • @tube2883
    @tube2883 Жыл бұрын

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ፣ማሻአላህየኔውድእህትአብሽሪሀሪፍቦታነው

  • @beydatube
    @beydatube Жыл бұрын

    Aselamualeykum werah metulahi weberekathu eht enkan dena metash masha.allah betam miyamr bota new berchi

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውደ አንኮደናቆየሽ ዋዋዋውው በጠምቆጆ ቦትነው ሰውድአረበየነው ወይሰ ዱበይ❤❤❤❤❤

  • @marinatube8040
    @marinatube8040 Жыл бұрын

    Selam selam wude hunkean beselam metash maree egzaber hagerachinin selam yadergilin fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inameseginalen

  • @lij167
    @lij167 Жыл бұрын

    Selam Selam Tena Yesitlne Sadaye Enkuwan Dena Matashe emaa sile nberagne

  • @zeeytunaasuyumee4414
    @zeeytunaasuyumee4414 Жыл бұрын

    Asalamu alekumii warafatulah wabarakatu baga nagaya dhufte mashaahaahaahaahaahaahaah Allah jabdhuu😂😂

  • @zuzy296
    @zuzy296 Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሁላችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሰላም ሰላሀም ለእናት ሀገራችንንን

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር የክርስቶስ ምሉ ሰላም ሰገድ አንቺን ሄዱ ሰላም ነሽ ወይ ሠሞኑ መለኪያ ያደረገውስ ያደረገው የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በድብቅ ሰላምና ጤና ያብዛልን

  • @saaduushowtube8528
    @saaduushowtube8528 Жыл бұрын

    Wooowwwww mashaalaa jabadhuu yadaa bareedaa namati tolaa wooowwwww mashaalaa jabadhuu itti fufii jabadhuu yadaa bareedaa namati tolaa wooowwwww 🌹🌹🌹🌹

  • @wollo2164
    @wollo2164 Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ውድና የተከበርችሁ ውድጨያግሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @aminat9814
    @aminat98146 ай бұрын

    አሠላሙአለይኩምሠላምናችሁወይማሻአላህህህበጣምዴስይላል❤

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ✅✅✅✅✅

  • @usera2
    @usera2 Жыл бұрын

    አስለምአለይኪም የኔ ውድ ማሽአለህ ማሽአለህ☕🍫🌹☕🍫🌹☕🍫🌹☕🍫🌹☕🍫🌹☕🍫🌹

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Жыл бұрын

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ ስአዳዬውድእደትነሽእህትእነከነዳህናመጣልኝ።ማሻአላህብርችአርፍነብር

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Жыл бұрын

    ለዋልያዉ አምላክ ይጠብቃችሁ በያለንበት ቦታ እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም ቀን መልካም ስራ መልካም ቆይታ ለሁላችንም ነው እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ ያለበት ቦታ የት ነው

  • @METITUBE
    @METITUBE Жыл бұрын

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii waan offii koo ittii fuufii

  • @gaga-pf4de
    @gaga-pf4de Жыл бұрын

    🤝🤝👍👍👍👍👍🌹💗🌟

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 Жыл бұрын

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይበዛ እንዲሁም ሳዓዳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰለም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት መከፋፈል ከምድራችን ይጥፍ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ውድናየተከበራችሁእህት ወድሞቸእደትናችሁልኝየኔውዶችየ ሳድየኔማርእካንደህናመጣሽየኔውድ❤❤❤

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 Жыл бұрын

    Aslem aleykum werahmetulliah weberekatuh mashliah ehet Allah yecmerlsh aref myamer bota new hagerarchn selam yehunlen 👍👍

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын

    አታቁም ! አለማለም አይቻልም ይብዛም ይነስም ሁሉም ሰው ሊያሳካው የሚፈልገው የሆነ ነገር አለው ነገር ግን ስኬታማውን ሰው ይበልጥ ወደ ከፍታ የመራው የሚፈልገውን ጠንቅቆ ማወቁ እና ለእርሱም ከልቡ ወደኋላ ሳይል መልፋቱ ነው ! "ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ ጣር !"

  • @mekdimekdi9
    @mekdimekdi9 Жыл бұрын

    Aselam aleykum werahmetulahi weberakatu enakan selama matash ehatalm selam fakara lahulachanm yabazalana yahagar lajocha balachubat fatria yatabakachu

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Жыл бұрын

    Selam lazi beti yahun arif yahone bota new yenelikam silasgobnyeshin inamesginalen hagerachin selam yadirgilin geta

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ውብና ማራኪ ቦታ ነው ዋው ሰፊና ውብ የመዝናኛ ቦታዎች ሳይ ደስ የሚለኝ ነገርስ ክክክ በጣም ያምራል ቦታው ኡሊ ማሽአለ ትል ነበር ማዳምዬ ብታየው ክክክክክ

Келесі