አቶ ታምራት ላይኔ የኢሀዴግን ሚስጢራዊ ቃል ኪዳን ተናገሩ፡፡ Part 1

አቶ ታምራት ላይኔ ስለ ለውጡ የተናገሩት፡- ፓርቲው ክልሎችም ወደ ውህደት መጥተን አንድ መንግስት ለመመስረት ድሮ ያቀድነው ነበር፡፡

Пікірлер: 70

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie45924 жыл бұрын

    ክቡር አቶ ታምራት፣ ስትጀምሩት በነበረው ጊዜ የነበራችሁን የአዕምሮ ብስለትን፤ ዛሬ እዚህም እዚያም በጽንፈኝነት የሚወናጨፉትን እንዴት ያይዋቸዋል ? ምንስ ይመክሯቸዋል ? አሁንስ እንዴት መኬድ አለበት ብለው ይመክራሉ ?

  • @tamertesera8648

    @tamertesera8648

    4 жыл бұрын

    Befekadu Demmissie ፡ ክቡር! ክብር ይንሳው መዳንያለም

  • @tamenuabera5885
    @tamenuabera58854 жыл бұрын

    Dear Mr. Tamrat, this is the right time that you stand and recompense the Amhara Community, we are also with you.

  • @asefudebalke3755

    @asefudebalke3755

    4 жыл бұрын

    Tamenu Abera ይሄ ሰውየ ነው እኮ ኦሮሞን ሰብስቦ ይሄን ግመል ጎታች እያለ ጡትህን ሲቆርጠውና ሲሰልብህ የኖረውን ነፍጠኛ አማራ ዛሬ ተነስና ማንንነትህን አሳየው ብሎ ሲፈቅድ እና ሲያነሳሳ ህዝቡን በ ጭብጨባ እና በጩሐት ያስፈነድቀው፣ ከዛ ከሁለት ሳምንት በሁዋላ በበደኖ ገደል ያሁሉ የአማራ ህዝብ ታርዶ ታትዶ በዛ ገደል የተጣለው፣ አሁን የተደበቀበት ሃይማኖት ሃይማኖትም ደግሞ የማን ደጋፊ እንደሆነ እናውቃለን፣

  • @tamertesera8648

    @tamertesera8648

    4 жыл бұрын

    Tamenu Abera ፡ ይሄማ እባብ ነው። ምን compensate ያደጋል።

  • @user-dt8ik4nn9y
    @user-dt8ik4nn9y4 жыл бұрын

    ዋው የትህነግን ሴራ በደምብ ተነተነውኮ🤙

  • @israelabraham149

    @israelabraham149

    4 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @samitesfaselasie1299

    @samitesfaselasie1299

    4 жыл бұрын

    መሳቅ ነው አመሌ amara metefat ka Ethiopia metefate alebat

  • @sherifali3676

    @sherifali3676

    4 жыл бұрын

    መሳቅ ነው አመሌ ayideli?! kkkkkkhaha

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk23084 жыл бұрын

    ያኔ አይምሮህ አይሰራም ነበረ ማለት ነው ብዙውን ነገር እንደዛሬ ሳየው ልክ አይደለም ብለህ ጨረስከው አማራ እንደ አንተ አይነት ጀዝባ ታጋይ ገብቶ ነው አሁን ማብቂያ የሌለው ችግር ውስጥ የገባው ወደ ትግል የገባኸው ምንም ራዕይ ያልነበረህ መሆኑ ከንግግርህ ያስታውቃል።

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh61534 жыл бұрын

    አቶ ታምራት ሰው መለወጥ የሚችል dynamic እንጂ static ፍጡር አለመሆኑን አስረጂ ነው። ሌሎቹም ልክ እንደሱ sorry I was wrong, I was blind ማለት ቢችሉ የት በደረስን። ማርሲል ቲቪ መልካም ወጣት እንዳለው እንዲሁ የመልካም አዛውንት መድረክ ቢኖር ምኞቴ ነው። አይታያችሁም? መጽሀፍ እንደሚል "የገደለ ከእንግዲህ አይግደል፣ የሰረቀ ከእንግዲህ አይስረቅ።"

  • @asinegaasinega

    @asinegaasinega

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @peacewishes6627
    @peacewishes66274 жыл бұрын

    ይህ ሰወ ለምን ይጠቅማል ብላችሁ እንዳመጣችሁት አራሱ ጥያቄ አለዉ አማራን ሲያሰጨፈጭፍ የነበረ ነው

  • @AfricanChannel21
    @AfricanChannel21 Жыл бұрын

    wow I appreciate you because you didn't be a revenger and join an other party. Then please if you are interested come and lead Ethiopia again ?

  • @Sarbet888
    @Sarbet8884 жыл бұрын

    Few Ethiopians I hate: Tamrat Layne, Ledetu Ayalew, Ezkel Gebisa, Bekele Gerba. Few Ethipians I despise: Mengistu Hailemariam, Meles Zenawe, Jawar MOhammed.

  • @teddytechilo

    @teddytechilo

    4 жыл бұрын

    Dude!👀

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu4 жыл бұрын

    ለውጥ ለውጥ ለውጥ ለውጥ ምን ዓይነት ለውጥ ታይቶ ነው

  • @fetahiemussie3167
    @fetahiemussie31674 жыл бұрын

    አሁን ጊዜው ካለፈ ብትናገር ምን ይፈይዳል በፊት እውነታውን ተናግረህ ብትሞት ይሻልህ ነበር

  • @eke1914
    @eke19144 жыл бұрын

    Presenter you’re good job 👍

  • @modinali3987
    @modinali39874 жыл бұрын

    Pasterinetu kere ende? wey alemafer ende ayeru tsebay menor debil moral malet yih new.

  • @sifanihabtu
    @sifanihabtu4 жыл бұрын

    Wore wore

  • @thestar2137
    @thestar21374 жыл бұрын

    ሰውበላዎቹ ኦነግ እና ትህነግ ይውደሙ ታምራት ላይኔ ምንም የአማራን ህዝብ ብትበድልም ይቅርታ እርገንልሀል ከዚህም በሗላ ቀሪው ዘመንህን እውነት አውራ

  • @grumniguse9943

    @grumniguse9943

    4 жыл бұрын

    አሁን፡እዚህ፡ጋር፡ኦነግን፡ምን፡አመጣው፡የቀመለ፡አስተሰሰብ፡ያላችሁ፡እናንተ፡ሐገር፡አፍራሽ፡ድጋይ፡አሞቄ፡ሰወች፡በቋንቋ፡ብቻ፡አምሳያህን፡አክስትህ፡አጓትህ፡ተጋብታችሁ፡እየኖራችሁ፡ኦሮሞ፡ፎቤያ፡አለባችሁ፡ቂጥ፡ስታይ፡ዘር፡አቆጥርም፡ሐገርን፡ለማፍረስ፡ዘርን፡ትመረኮዛለህ፡ጠባብ፡አጋሰስ

  • @grumniguse9943

    @grumniguse9943

    4 жыл бұрын

    ዘር፡ሳይሆን፡ሰው፡በላወች፡ደም፡ሲጠማችሁ፡ዘርን፡ታነሳለህ፡ከእረኝነት፡ተነስተህ፡የሆነ፡ነጭ፡ሐገር፡አሮጌት፡ታገላብጣለህ፡አእምሮህ፡ሴነካ፡...

  • @sherifali3676

    @sherifali3676

    4 жыл бұрын

    The Sun kkkkkk

  • @mekubekele7144
    @mekubekele71444 жыл бұрын

    I am sorry to see that the fire u lit didn’t consume u

  • @ggf9611
    @ggf96113 жыл бұрын

    አቶ ታምራት ላይኔ ቆይ አንተ አይምሮህ ከእድሜህ ጋር ይሄዳል ይህን ጥያቄ በጥልቀት አስበህ ለራስህ መልሰው አንት ክቡር በሆነው የሰው አምሳል ተፈጥረህ ሳለ በሰው ይይዎት ላይ ወሳኝ ያደረገህ ማን ይሆን ይገርማል ስለፖለቲካ ስትተነትን በጣም በትውልድ ፊት ታሳፍራለህ ምክንያቱም ከፖለቲካ በፊት ሰብአዊነት ይቀድማል ከህግ በፊትም የዜጎች ሰብአዊ መብት ይቀድማል ለፓርቲ መዋቅርም የንፁሀን ዜጎች የሰላም መረጋጋት ይቀድማል ለሀገር ግንባታ ብልሹ አይምሮ እና ብልሹ አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ታጋይ ሆነህ አልፈህ ለንፁሀን ዜጉች መጨርጨፍ የምላስ ጦርነት ስታስተላልፍ ለአማራው ዜጋ መቃጠያ የጥይት ባሩድ ስታቀብል አታፍርም ግን በሰላም ወንበር ላይ ተቀምጠህ ውሸት ስትዘራ የእውነት ፍርድ ሰጪው አምላክ እንደሚፈርድ አታውቅም ግን ንፁሁ ዘጋ ገበሬ ምን አደረጋችሁ በሳት ልታነዱት የተነሳችሁበት በውኑ የንፁሀን ዜጎች ደም አምላክ ከሴረኞቹ እጅ ይቀበላል ጠብቁ ፍርዳችሁን በእጃችሁ ታገኛለችሁ ገና ልጆቻቸውን ለጦር የከፈሉ የትግራይ እናቶች እንባ ፍርድን የማያዛባው አምላክ ፊት ቀርቦአል ጠብቁ ጩህታቸው የተሰማላቸው እናቶች እንባ ለፍርድ ቀን ያቆማችሗል ጠብቁ

  • @enqugirma7200
    @enqugirma72003 жыл бұрын

    ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ አልሰማ ሰላልኩ ስምህ ተመክሬ ቢሆን ግን ምናለበት እኔ ፎቶህን ባየውህ ቁጥር ተመክሬ ተመክሬ ይመጣብኛል

  • @gabrielcarlo9196
    @gabrielcarlo91964 жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ አሁንም ይዋሻል

  • @sherifali3676

    @sherifali3676

    4 жыл бұрын

    gabriel carlo kmkmmm

  • @foomannew3016
    @foomannew30164 жыл бұрын

    ካሓዲ ሆዳም። አንተን ብሎ አምላኪ። ፀጉር አልባ ይሁዳ።

  • @dumeladumela651
    @dumeladumela6514 жыл бұрын

    Tamirat layne personally ,the killer of General Bereta Gomoraw ,,,

  • @peacelove5562

    @peacelove5562

    4 жыл бұрын

    dumela dumela How do know??? Evidence please

  • @dumeladumela651

    @dumeladumela651

    4 жыл бұрын

    @@peacelove5562 well you. Can ask from yeserawitu dimts by esat Washington DC keazegahu sourcing people were together they still alive in Germany it was teketatay radio program provided by evidence not me ask them

  • @teddytechilo

    @teddytechilo

    4 жыл бұрын

    @@peacelove5562 hey do your own research...kitham!

  • @meseretalem6022
    @meseretalem60224 жыл бұрын

    እና አቶ ታምራት ,,,,,,,, እንደዚህ አድርገህ የበደልከውን ምስኪን የአማራ ህዝብ ምን አይነት ደግ ስራ ብትሰሩለት ዪቅርታ ሊያደርግሎት ዪችላል ? እርሶስ በምን መልኩ ለመካስ ተዘጋጂተዋል ?

  • @sherifali3676

    @sherifali3676

    4 жыл бұрын

    Meseret Alem be penite seloti!!!

  • @dinberufaji1083
    @dinberufaji10834 жыл бұрын

    የአማራ ሕዝብ በህገ መንግስቱ የልተሰተፈበት ምክንያት እና ታምራት ላይኔ ስኳር ስቅሙ ስለነበራ ነው።

  • @tamertesera8648
    @tamertesera86484 жыл бұрын

    ብዙ አይነ ደረቆች አይቻለሁ። የዚህ ሰውየ ግን ለከት የለውም

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Жыл бұрын

    Why always he lies this person?

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Жыл бұрын

    አቶ ታመራት መንም እውነተኛ ነገር የለም የናተን አሁን ካለው ጋራ ማወዳደር የሰማይ ና የምድር ያክል ነው

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46583 жыл бұрын

    This man is a very, very big liar. One day all these lies will be videotaped. This man said he was following the Lord only to escape from prison. He is a very, very liar

  • @haptomadciel5061
    @haptomadciel50614 жыл бұрын

    Sle taamrat layneh haset mehonu keabyi memar alebn haymanot yelelachew peante malet beseytanoch 666 be erdata yeminoru nachew

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    4 жыл бұрын

    Haptim tegehen yaz ye haymanot chigir yelebenem.

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n4 жыл бұрын

    Herman kon, the evil man brought woyane to destroy Ethiopia,

  • @enqugirma7200
    @enqugirma72003 жыл бұрын

    አብዬታዊ ሆኖ ዲሞክራሲ ያለበት ቀልድ ያንተ አይነቱን ድሮ 500 ውን በ 1ነበር የምቀይረው ካንተ ጋር አንድ ለይ ተቆጥሬ 110ሚልየን መባሌ ግን ይቆጨኛል ሰምህን ተመክሬ ተመከሬ ተመክሬ ብዬዎለው ከስኳሬ ይሻላል አሁን ደሞ በጌታ ስም ከች ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ ተመክሬ

  • @enqugirma7200
    @enqugirma72003 жыл бұрын

    አንተን ብሎ ነጻ አውጪ ለራስህም ነጻ አይደለህም ተመክሬ እስከ መገንጠል ያልከው አንተ ነህ እናተ ያመጣችሁት መርዝ ህዝቡን ዘረኛ አረገው

  • @getentkasie165
    @getentkasie1654 жыл бұрын

    Mr tamerat you are not even amhara if so why would you like to be a member of the amhara political party

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46583 жыл бұрын

    Tamrat, you are one of the EHRD officials who massacred the Amhara people in Ethiopia. Are you morally competent for her mistakes to watch out for in the media right now? . I don't think it's fair to try to be a consultant to pretend to care about Ethiopia. You are now responsible for the turmoil in Ethiopia

  • @hurumeregassa5249
    @hurumeregassa52494 жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ አፍ አለኝ ብለህ በኢትዬጵያ ህዝብ ቀርበህ ስለኢትዬጵዬ የመናገር ችሎታ ዬለህም አንተ ወራዳ የኢትያጵያን ህዝብ ስትገድልና ስታስገደል የኡትዬጵያን አንጡራ ሀብት ስትዝርፍ የነበርክ ትክክለኛ መስለህ ቱልቱላህን መንፋትህ ።የበዴን የአማራን ህዝብ ያድጨፈጨፍቅ ላባ ወራዳ አንተን ወደ እስር ቤት ማስገባት ሱገባ በሚድያ ቀርበህ ቅርሽትህን መቅረሻትህ ወንድ ዬላትም ኢትዬጵያ በዚህ ጊዜ

  • @habtekassa1822
    @habtekassa18224 жыл бұрын

    እንደ ኢህኣደግ የመሰለ የህዝብና የለውጥ መንግስት ኣልነበረም ኣልኖርምም።

  • @tamertesera8648

    @tamertesera8648

    4 жыл бұрын

    Habte Kassa ፡ kkkkkkkk......በናትህ ጥርሴን አታስቀው

  • @sisayamsalu3766
    @sisayamsalu37664 жыл бұрын

    ያንተ መሸወድ እና ወሄ ማጣታትና;የተሳሳትከው ውሳኔ አማራውን አሰፈጀቶ ያለፈ ነው።አሁን ጠንክረህ የአማራን ህዝብ ለመካሰ የቀረው ህይወትክን ለመካሰ ሞክር።

  • @tamertesera8648

    @tamertesera8648

    4 жыл бұрын

    Sisay Amsalu ፡ ምን ይክሳል ያልጨረሰውን ሊጨርስ ነው የመጣው

Келесі