ከ20 ዓመታት በኋላ ከተለያዩ ሀገራት የተገናኙት የሴንት ጆሴፍ የቀድሞ ተማሪዎች

ከ20 ዓመታት በኋላ ከተለያዩ ሀገራት የተገናኙት የሴንት ጆሴፍ የቀድሞ ተማሪዎች
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- / fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ / fanabroadcastingcorporate
ቴሌግራም፦ t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ / fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Пікірлер: 28

  • @arkadiosworku9434
    @arkadiosworku94342 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ

  • @yodita5
    @yodita52 жыл бұрын

    Haileselase 😔 he was so strong and dictator person. He didn't even treated us like student. Anyways I accepted his sorry , I am very happy to see all our beloved teachers 💖 and I proud of the team too . May God bless you 🙏 ❤️

  • @ahlutube8472
    @ahlutube84722 жыл бұрын

    ስታምሩ ያለፈውን ማስታወስ ደስ ይላል

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta83542 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ የትምርት ቤት ትዝታ ታምራላቹ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @merongetachew5071
    @merongetachew50712 жыл бұрын

    Nice to see you all, m glad to see haileslase after years weyyy anwedehem neber eko, gin you designed us. Etye Asnaku sister hana gash lemma m glad to see you after years 🥰🥰🥰🥰🥰🥰senjo temhert bete ❤❤❤❤

  • @abelabel8007
    @abelabel80072 жыл бұрын

    I have no words, tears may express my feeling! Thank you old friends, good to see you after many years ! Wolid !

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube2 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚል

  • @victorious.5394
    @victorious.53942 жыл бұрын

    Great to see all my awsome teachers an wonderful former students. I personally proud to be one of saint joseph school former student. Love you all.

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun19642 жыл бұрын

    የልጅነት ትምህርትቤቴ በሲሰተር ፓትሪሺያ ግዜ ነበርኩ ባቅ እመጣ ነበር ሲስተር ሀና ስላዮሆት ደስ ብሎኛል 🙏🥰

  • @radicalv2720
    @radicalv27202 жыл бұрын

    ደስ ሰትሉ

  • @fitsumghebrehiwet1666
    @fitsumghebrehiwet16662 жыл бұрын

    I remember gash lema and eteye asnaku

  • @blacklion1579
    @blacklion15792 жыл бұрын

    It is nice to see sister hana 💖 she looked after us when I used to been in kindergarten in senjo. It is long time ago 1964 ethiopian calendar .

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed70752 жыл бұрын

    Wow stameru melekam agatami

  • @behailuadem8851
    @behailuadem88512 жыл бұрын

    it's a nice memory

  • @dagimhaile7490
    @dagimhaile74902 жыл бұрын

    በጣምደስይላል

  • @ajjb9552
    @ajjb9552 Жыл бұрын

    Weyy ye kedemo temeherbete 💞🙏

  • @etda7613
    @etda76132 жыл бұрын

    ትምህርት ቤቴ። በጣም ተቀይሯል። ሲስተር ሐና፣ እትዬ አማረች፣ ጓሼ ለማ፣ ሁላችሁንም ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @solomonhagos5570

    @solomonhagos5570

    2 жыл бұрын

    O

  • @fikiretube6797
    @fikiretube67972 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እኛም ተሳክቶልን ይህንን እድል ብናገኝ አቤት ስንት ነገር አሳልፈናል አሁንስ አይቻልም እንጅ ወደ ልጅነት ብመለስ እንዴት ደስ ይላል

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ስታምሩ ምነውየኔም ት/ቤት በተገናኝን ደስይለን ነበር

  • @asnakearegabeshah776
    @asnakearegabeshah776 Жыл бұрын

    Ohh Hailesellasie were my dorm mate at 6 kilo campus with other students from Axum. Like Hadigu Ahmed. G selassie ? Actually I’m from Nazreth but before joining AAU I had been studying in Gelawdious not saint Joseph. But I had a lot of friends from saint Joseph. Now I’m in Canada . I’m too happy to see Hailesellasie after such a long time . He was so handsome fit and had got a very nice Afro hair I am so shocked now he became such bald one. Greeting to all is nice to get together & digging back days memories. Keep it up.

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne42212 жыл бұрын

    Oh my home town Nathret

  • @binetomer1235
    @binetomer12352 жыл бұрын

    ፍትህ ለሳኡድወች

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj2 жыл бұрын

    Edeme tena setwo temarewehe kasetemarewhe keze yaderesahewe eqezeyabere yemeseqena kebere ledeqele mareyame lege eqezeyabere

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ኤለመንታሩ እስኩል እነፀጋየ ሀብቱ ተፍራ መንግስቴ አወቀ ተፈራ ተናን ይመር ዘሪቱ እብሬ ዘውደ አርጋው ጁኒየር ጉግሳ አማሀ በጋሻው ዩናስ ከበደ ፍጡማ በሽር የትም መንግስቴ ሀይስኩል ዘላለም ያዛቸው አማሀ ጌቶ ብርሀኑ ካሳሁን ሊላይ መስፍን አክሊሉ እጅጉ ደመወዝ በቀለ በቀለ ፎላ የት ናችሁ ሁልጊዜም አስታውሳችሃለሁ በጣም ግበታች ነቸው ዶ/ር ኢ/ር ሆነው ባገኛቸው ደስይለኛል

  • @lovepeople3769
    @lovepeople37692 жыл бұрын

    በህውሃት ታጭተው የሰባኪነት ቦታ የያዙ ህዝቡን ከማፋቀር ይልቅ የመስቀል አደባባይ ፖለቲካ የሚያራምድ የኦርቶዶክስ፣ የፕሮቴስታንትና የእስልምና ሰባኪ በህግ ሊጠየቁ ይገባል፡፡

  • @user-jm1kt8ip9c

    @user-jm1kt8ip9c

    2 жыл бұрын

    ሊጣሉንነው እባካችሁ የአማራ ልጆች ሙስሊሙም ክርስታኑም አድ እንሁን አማራ እየተባልንነው የምንገደለው ስለመስቀል አደባባይ አታውሩ ጥላቶቻችን በስተዋል አድ ሁነን ጥላቶቻችንን መመከት አለብን

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 Жыл бұрын

    I went brothers school.i speak English more than you guys lol 😂

Келесі