#ቲጅን

Пікірлер: 63

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube4 ай бұрын

    *ፕራንክ መስሎኝ ነበር😊ለምን ይሆን ግን ከውጭ ያመጣነውን እቃ ለየት አድርገን የምንወደው ጣቴ የተቆረጠ ያክል ነውኮ የተሰማኝ ወገን😅*

  • @fatumamuhammed7167

    @fatumamuhammed7167

    4 ай бұрын

    ይሰበረ አላህ የተሻለ ይተካሺ እደዝህ አትሁኝ አላህ ይዘንላት እና እናቴ የሁነ ነገረ ሲሰበረ ሰንነገራት እካንም ተሰበረ ነወ የምትለው ልጆች ደህና ሆኑልኝ ነወ የምትለው ነበረ ወላሂ አትወዲም መጠቀቅ ነበረ እጂ አትቆጭ

  • @user-hm3zl1wp6b

    @user-hm3zl1wp6b

    4 ай бұрын

    አይዞሽ አላህ ይታካሽ ተወው ይሰበር እንድህ የአማራን ጥላት እምሽክ ያድርገው

  • @user-xe9jv8wn5y

    @user-xe9jv8wn5y

    4 ай бұрын

    ለምን አልገረፍሽውም የምር ልጂሽ ነው እኔ እስካሁን አላመኩም😂

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan2514 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ትናትና መአጀናት ስንሰራ ፎርኑን ሸቅየ ልጅና ፅዳት ጋር ስዋከብ ረስቸው ሰውየየ ልገለኝ አይ የሰው ቤት ወላሂ የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ ❤❤❤

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    4 ай бұрын

    አይዞን

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    4 ай бұрын

    😢😢አይዞሽ እህቴ አሚንንን ❤❤❤

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed4 ай бұрын

    እኔ አለሁ አድል የሠትዮይትን እቃ ጨረሥኩት የኔሥ እርግማን ነዉ እሦ እራሡ በጣም ተማረረች

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b4 ай бұрын

    ይሠበር እኔ እገዛዋለሁ አትጩሂበት እባሌ ላይ አማቴ 😂😜

  • @amaamm741
    @amaamm7414 ай бұрын

    ተይ አታስደግጭው ከተሠበረ ተሠበረ በቃ የኔ ውድ ተጨነቀ ማሻአላህ ጨዋልጅ አለሽ እኔ አለሁጅ ጭቅላቴን ያበላሹኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf4 ай бұрын

    😢😢😢አይዞሽ እህትል ይሠበር ይተጋል የሰው ነው ተራ የለለው😢😢😢የኔ ልጅ ብር ሲፈልግ እናቴ ስራ ስይዝ እከፍልሻለሁ ብር ብልኪልኝ ይለኛል😅😅😂😂😂እሷም ስራ ስይዝ ትተካለህ አላለችም 😂😂😂😂😅😅😅😅 ወይኔ ብድር ነው ይለኛል ልጀ ስስቴ❤❤❤❤❤❤❤ ዘና ያርገኛል የኔ ውድ እናት እያለ ይመጣና ከዛም ብድር ይጠይቃል መቸ እደሚከፍለኝ አላቅም😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @FyhhXgvb

    @FyhhXgvb

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    4 ай бұрын

    @@FyhhXgvb የኔ ውድ ምግዜም ሳቂልኝ ሆቢ 💕💕💕💕💕🙏🙏🇪🇹

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    በጣም ነዉ ፈታ ያረጋቹን❤

  • @madinachanel6313
    @madinachanel63134 ай бұрын

    ማሻ አላህ ልጅሽ ነው

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube25514 ай бұрын

    ሰላም ብለህ አትጀምር ቁርአን ቀርተህል አክተመሀል ተብሎ ሰላም ቤተሰብ 😅

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i4 ай бұрын

    ጦስክን ይውሰው እንኳን ተሰበረ ቲጂዬ እቃ ሲሰበር ልጅሽን አታስደንግጭው ምን አልባት በሌላ ነገር የመጣ ይሄናል በእቃ አላህ የቀየረልሽ ጢሳችሁን ይውሰድ ልጅሽን ግን❤❤

  • @Seada11
    @Seada114 ай бұрын

    እደትናችሁ የቴጅየ ቤተሠቦች አበረታቱኝ ውዶቸ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b4 ай бұрын

    ልጅሽን ሚዲያ ለማውጣት ቸኮልሽ ቲጂ ጦስህን የኔ ሚስኪል

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan2514 ай бұрын

    ልጅሽ ነው ማሻ አላህ

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b4 ай бұрын

    ቲጅየ ልጅን አታውጭ ካሜራ ላይ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p4 ай бұрын

    ቀደረአላሁ ወማሻ ይሰበር ቲጂዬ አላህበመልካምይተካሽ ግን እኮ ይሰራል ሳውድ ውስጥየሚሰሩአሉ እኛአገርእኔጃ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd4 ай бұрын

    አደራ የበዛበትነገርእኮ አይበረክትም አላህ ይተካሽ እኔም ፕራንክ መስሎኝ ነበር እኔም የሴትዩየንሰብሬአለሁ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p4 ай бұрын

    ቲጂዬ ህፃናኑንሚድያአታምጭብእራሱንም ሸፊኝ ንፍስ እዳይመታብሽ ማም

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat69054 ай бұрын

    አላህ ይተካልሽ እህት ቀደር አላህ ማሻ አላህ ከተሰበረ ተሰበረ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s4 ай бұрын

    ቲጂየ ግን ልጂሽ ነው ታናሽ ወድምሽ ነው እም መስለው መስታወቱ መሰራት ይችላል እዳጥይው አሳይው መከፍት ከቻለ ከፍተሽ እይው ከተከፍተ ሌላ መስታወች ይሰራለታል

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela88674 ай бұрын

    የኔ ሚስኪን ጨዋ ልጂ አለሽ ቅልብስ አለ😢 ዝበለው ይሰበር ቲጂ ትግዛ😊😅

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v4 ай бұрын

    ሚስኪን😅😅

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    ሚስኪነ በዋናት እኔብሆን እመታህነበረ እጨረጨራለሁም

  • @zuzutube6444
    @zuzutube64444 ай бұрын

    የኔ ውድ አትጩሂበት 😂😂😂

  • @user-lw3pr5nx7i
    @user-lw3pr5nx7i4 ай бұрын

    ሚስኪንልጁ በቃእንኮንበዚህ አለፈ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m4 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *አሚን ሀያቲ❤*

  • @user-cp8zp7cn4m

    @user-cp8zp7cn4m

    4 ай бұрын

    @@Tgkutabertube ቲጂየ ልጅሽ ለሆነ እናትን በሰም መጣራት ሀራምነው

  • @mohammadsaad2172

    @mohammadsaad2172

    4 ай бұрын

    እንኮን ታስበር አባ ጦሱን ይወስድ ቅርብ ብንሆን እኔ ስጥሽ ነበር ኦርጂናሎን ​@@Tgkutabertube

  • @abatezebiba
    @abatezebiba4 ай бұрын

    Yisebr lijishi selam yihunlishi

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h4 ай бұрын

    ጭቅላቱ ሸፍኚው ልጁ ብርድ እዳታስመቺው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *እሽ የኔ ውድ*

  • @MfuDhh

    @MfuDhh

    4 ай бұрын

    ክክክ

  • @user-bf7wq8qt4h

    @user-bf7wq8qt4h

    4 ай бұрын

    @@MfuDhh አይሻልሽም ኬኬኬ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    4 ай бұрын

    አፍ ታፍኖአል ልጄ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya20694 ай бұрын

    Wollhe eni leja2 sabirobega edata dasa edaliga ekilamisabira darasakilegawoya beya❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @uaekalba3062
    @uaekalba30624 ай бұрын

    አንጀቲን በለዉ ልጀሽ❤😢😢

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema12344 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12904 ай бұрын

    አንኳንአቃስውይሞትየልአደአቃመሰበሩአይቀርም

  • @user-lq5ep7wx1x
    @user-lq5ep7wx1x4 ай бұрын

    ትጅዬ በለችን አሳይን 😂😂😂🤭

  • @sofiatube3943
    @sofiatube39434 ай бұрын

    ክክክክ የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ😂😂😂

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g4 ай бұрын

    ተጥንቀቅ የትበላ ነገር ሰላም የለውም

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    4 ай бұрын

    በጣም ሴትዩየ ተጠቅቀሺ ቀሰብለሺ አለች አድሰ ምኩኔሳ ገዝታ ከዛ አይሰበር ብነግራት እረይትላለች ብየ በለሰጋሰ አሺጊ እየተጠቀምኩበትነው አላየቸውም አመትሌሆነውነው

  • @madi2644
    @madi26444 ай бұрын

    አሰላማሊኩም፡፡ወረህመቱላሂ፡፡ወበረካትሁ፡፡ሰላምናችሁ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube20374 ай бұрын

    😀😀😃😃😃😄😄😄❤❤❤❤

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah86694 ай бұрын

    ሰዉም አሰበራል ማዳም አትሁኝብኝ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo11624 ай бұрын

    ብርጭቆ ማስገባትይቻላል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39564 ай бұрын

    ለምንድነው መነጠር የምለብሽው ቲጂ

  • @nas7117

    @nas7117

    4 ай бұрын

    😂😂😂መነጽር በይ

  • @kamiletube3956

    @kamiletube3956

    4 ай бұрын

    @@nas7117 ያው ነው እባክሽ ክክክክክክ

  • @alamsahigh2826
    @alamsahigh28264 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedaa7608
    @sayedaa76084 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan2514 ай бұрын

    እረ ባልሽ መሆን አለበት

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *ሹ😂*

  • @vvvffff1290

    @vvvffff1290

    4 ай бұрын

    ክክክክክክአረአታስቂኝልጅአይደልአደማይትአትችይምልበልአደ

Келесі