እናቴ ከሰማች እመነኝ ‘ትሞትብኛለች’! ወደ ዱባይ የተሰደድኩበትን ጉዳይ አሳክቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m5 ай бұрын

    ማነው እደኔ ጋዜጠኛ ወድማችንን የሚወድ ላይክ ያርገኝ❤

  • @brkti_tube

    @brkti_tube

    5 ай бұрын

    Ene❤❤

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zo6ie3qj7g

    @user-zo6ie3qj7g

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @merrylissanework5226

    @merrylissanework5226

    5 ай бұрын

    Everybody loves him ❤❤

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    5 ай бұрын

    ADRGYLWE

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d5 ай бұрын

    የአረብ ሃገር ላይፍ ጥሩም ክፉም ያሳለፍነው ዶክመንተሪ ቢሰራ ብዙ ተከታታይ እውነተኛ ትምህርት ይወጣዋል በዚህ ሁሉ የረዳን ያሳለፈን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @saraabate1804

    @saraabate1804

    5 ай бұрын

    🙏አሜን

  • @tyenayneewhabtye8363

    @tyenayneewhabtye8363

    5 ай бұрын

    Y6}

  • @user-ou1jb7gd8r

    @user-ou1jb7gd8r

    5 ай бұрын

    በተለይ ለአደስ ለሚምጡት ትምርት ይሆናቸዋል

  • @nawalalhalaby

    @nawalalhalaby

    5 ай бұрын

    አሜን አዉነት ነዉ

  • @gedamneshferede9318

    @gedamneshferede9318

    5 ай бұрын

    በጣም ብቻ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢

  • @limujimma
    @limujimma5 ай бұрын

    የ ጋዜጠኛው አድናቂ❤👍

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    5 ай бұрын

    👍🥰

  • @user-vb8kv3ff3f

    @user-vb8kv3ff3f

    5 ай бұрын

    አለምዬ እኮ ግርም ትለኛለህ

  • @ALEMALEM-ki4kv

    @ALEMALEM-ki4kv

    5 ай бұрын

    በጣም ነው ሚመቸን እድሜና ጤና ይስጠው ❤❤❤

  • @HAYATOUMER-bh8sh

    @HAYATOUMER-bh8sh

    5 ай бұрын

    ​@haimeyejesusእንደመር

  • @sosinaweldika5471

    @sosinaweldika5471

    5 ай бұрын

    እኔም

  • @selam4880
    @selam48805 ай бұрын

    ወዶቼ ከ 15 ቀን ቦኃላ ሀገሬ ልግባ ነው ፅሎት አድርጉልኝ

  • @tigestmals6949

    @tigestmals6949

    5 ай бұрын

    ታድለሽ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ 🎉🎉🎉

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    5 ай бұрын

    አላህ በሰላምለሀገረሽያብቃሽ ማነዉ እደኔ ሰዉ ወዳገሩሲገባደሰየሚለዉ

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    5 ай бұрын

    BA selam gibii

  • @user-ve7in7go6m

    @user-ve7in7go6m

    5 ай бұрын

    Maash allaah rabbii nagdha sii haa galichuu ❤

  • @emanhabesha3176

    @emanhabesha3176

    5 ай бұрын

    የኔ እህት በሠላም ግቢ እዛም ደግሞ አላህ የተመቻቸው ህይወት ይስጥሽ እማ❤

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu55455 ай бұрын

    እርጋታዎ እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነች በእውነት ይሄ ማንነት አይወሰድብሽ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-ll3hr6xv1c

    @user-ll3hr6xv1c

    5 ай бұрын

    Yalatif 😂😂😂😂

  • @SaraBarKot

    @SaraBarKot

    Ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ ለብዙ አመት እየሰሩ እየለፉ ዘመናቸውን ልጅነታቸውን ጨርሰው ካለ ጡረታ ካለምንም ነገር ለቤተሰብ ሳይታሰብ እንክዋን ሜዳ ላይ ይጣላሉ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo5 ай бұрын

    ሁሉም የእራሱ ህመም አለው 😢😢

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    5 ай бұрын

    Betam 😢😢😢😢😢

  • @HanyTade-sp8fj

    @HanyTade-sp8fj

    5 ай бұрын

    True 😢 but we don't talk 😢

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o5 ай бұрын

    እባክህ በነካ እጅህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን የብሄር ብሄርስብ ልጆች ሁሉ ለኢትዮጵያኖች ድምፆ ሁንላቸው....!!!

  • @user-du1ne2hd4q

    @user-du1ne2hd4q

    5 ай бұрын

    እዉነት ነው በሰው ሃገር ወገኖቻችንን ብርድ እና ሙቀት እየተፈራረቀባቸው ነን እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-du1ne2hd4q

    @user-du1ne2hd4q

    5 ай бұрын

    በሳኡዲ እስርቤት ወንድሞቻችን አለቁ አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zoey2727
    @zoey27275 ай бұрын

    በቅርብ ሀገሬ ልገባ ነው ዱዋ አርጉልኝ ያገሬ ልጆች😍

  • @user-gn7dm3dd2y

    @user-gn7dm3dd2y

    5 ай бұрын

    እኔም ልጋበ. ነዉ. በዱአ አንራሣሣዉዴ አንድ ዎር ቀራኝ

  • @user-wu3vg4lu9b

    @user-wu3vg4lu9b

    5 ай бұрын

    በሠላም ግቢ

  • @ethiopia1554

    @ethiopia1554

    5 ай бұрын

    beslam lehager yabkash

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    5 ай бұрын

    ታድለሽ ሰላም. መንገድ❤

  • @tigestmals6949

    @tigestmals6949

    5 ай бұрын

    እኔስ 8 አመቴ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምን ይዤ😢😢😢😢

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara72825 ай бұрын

    የኢትዮ እናቶች እኮ ልዩ ናቸዉ

  • @jdcell63
    @jdcell635 ай бұрын

    አይ ስደት እግዚአብሔር ትረፌ ብሎሽ ነው ስደተኛ ሁሉም የራሱ ቁስል አለው እህህ😢😢

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide5 ай бұрын

    ይሄን ቪዲዬ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @user-zn7fz4xr3p

    @user-zn7fz4xr3p

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @Tube-uj6rt

    @Tube-uj6rt

    5 ай бұрын

    አሚንንን

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc

    @AdmiringSeedlings-fb5bc

    5 ай бұрын

    Amen amen

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    አሚን

  • @Elbetel-2017

    @Elbetel-2017

    5 ай бұрын

    Amen Antenim yitebikih🙌🏾

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey97625 ай бұрын

    ልጂቷን የበለጠ እድበረታ ያደረጋት የናቷና የወንድሞቿ ደግነትና ጥሩ አሳቢነት ዋናዉ ነዉ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    እውነት ነው💓

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    2 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b5 ай бұрын

    እርጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe79385 ай бұрын

    የኔናት እናትሽን እና ቤተሰብሽን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube5 ай бұрын

    አለምሰገድ እውነት እውነት እልሀለሁ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የእታችን ታሪክ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ እላለሁ ❤❤❤

  • @user-hk3zf7up8v

    @user-hk3zf7up8v

    5 ай бұрын

    እኔ ወደ 16 አመቴ ዱባይ ለዛውም 1ቤት መቼም ብዙ አለ ቤአቤታችን ዋናው ጤና መሆን ነአው ሁሉም በአቤቱ ብዙ ታሪክ አለው

  • @asefutufa1159

    @asefutufa1159

    5 ай бұрын

    😊

  • @watermelonyuh3810

    @watermelonyuh3810

    5 ай бұрын

    Errrr gibi wedehagerish

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    በጣም ነው እኔንም ልቤን የነካችው አብሶ እናቴ ሰሙ ይቀየርና እኔ ልሂድ ያለችው ፓርት ነው እንምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ ምንድነው እንደዚ እንድንጨካከን ያደርገን ኧር እግዝዬ በሉ እናቴ አይዞሸ መጨርሰ አቃተኝ ❤❤❤❤❤

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude54295 ай бұрын

    ወረቀት እድሰጡኝ ዱአ አረጉልኝ ኢባሲወች ወላሂ ቤተሰቦቸ ሸሀዳ ለማሲያዝነው ሮመዳን እዳፆማቸው ያረብበዱአችሁ

  • @chdbcbd3793

    @chdbcbd3793

    5 ай бұрын

    ያረብ አላህ የሰከልሽ እህቴ በርቺ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    5 ай бұрын

    🎉🎉🎉 አላህ ያሣካልሺ ማሻ አላህ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    5 ай бұрын

    ያረብ አላህያሣክልሽ አጅሩንም የምትመነጅያድርግሽ

  • @eses143

    @eses143

    5 ай бұрын

    አላህ ያሳካልሺ ሸሀዳ እምታዝችዉ የሌላ እምነት ተከታይ ሆነዉብሺ ነዉ እዴ

  • @Tube-iz3xj

    @Tube-iz3xj

    5 ай бұрын

    አላህ ያሳካልሽ ቤተሰቦችሽም አላህ ሂዳያውን ያድላቼው🎉🎉

  • @JMGD44
    @JMGD445 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ በመሬት ክርክር የሚጠፋው ገንዘብ እና ግዜ ሰው አያስበውም እንጂ ትልቅ ኪሳራ ነው።

  • @smms6004
    @smms60045 ай бұрын

    ❤ አቤት ትህትና ሰውን ማዳመጥ እምትችል ነው በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ጋሻ ሞገስ ይሁንህ ወንድማችን እህታችን አይዞሽ ❤❤❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql5 ай бұрын

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ኪሮስ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💒💓ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @user-iy5cs1ix8i

    @user-iy5cs1ix8i

    5 ай бұрын

    አሜንንን

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meryeshetu3412

    @meryeshetu3412

    5 ай бұрын

    አሜን፫ እንኮን አብሮአደረስን🙏🙏🙏

  • @gelilaaddera1642

    @gelilaaddera1642

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @user-vo2kn3pf6j

    @user-vo2kn3pf6j

    5 ай бұрын

    Amen

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum31725 ай бұрын

    የባህሬን ኪዳነምህረት ነች ያተረፈችሽ እህተ ሁላችንም ከብዙ ነገ ጠብቃናለች

  • @selambekalu-hk6tn

    @selambekalu-hk6tn

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @briktigebrezgabher5924

    @briktigebrezgabher5924

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @exodusexodus8636

    @exodusexodus8636

    5 ай бұрын

    kkkkkkkk abeet ya xaaotu maaat

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    5 ай бұрын

    ​@@selambekalu-hk6tnገገማ ጥርስሽ ይውለቅ የፖስተር መጫወቻ ኪዳነምህርት አማላጅ ናት።

  • @user-ui7qz6ct3b

    @user-ui7qz6ct3b

    5 ай бұрын

    ክክክክክክክየኢትዬጲያዋሥይለያያሉእንደአጅብነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46455 ай бұрын

    ሁሉም የእራሱ ህመም አለው 😢😢😢😢 አንቺ ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር እናትሽም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው ❤❤❤❤❤❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu2045 ай бұрын

    አውነት ወንድሞቾሸ ይባረኩ በጣም ታሰቀናለችሁ እውነት አናታችሁ ትባረክ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam74515 ай бұрын

    ኤልሳ በጠቅላላው ጀግና ነሽ ፦አሁን ከሁሉም በላይ ቅድምያ ለጤንነተሽ ስጭና እግርሽን በደንብ ተመርመሪና ህክምና መውሰድ አለብሽ ! በኋላ እድሜሽ ከጨመረ በፍፁም ማስተካከል አትችይም ! ኤልሳ አሁን ልጅ ነሽ እግርሽን ብትታከሚ የስተካከላል ነገ እድሜሽ ከሄደ በኋላ ለጆችሸን እንደልብሽ ቆመሽ መሳደግ አትችይምና አስቢበት።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሁን የጤናዬ ሁኔታ በጣም ሰላም ነው ግን እሺ እታያለሁ አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @ktube8920
    @ktube89205 ай бұрын

    የሀገሮቼ ልጆች እምር ይበልባችሁ እናንተ አምሮባችሁ ሳይ ወላሂ ደስ ይለኛል ሁሌም ለሰው አወራችኋለሁ የሀገሬ ልጅ እንዲ ሆነቸ እያልኩኝ 😢 እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት 😢

  • @Tube-uj6rt

    @Tube-uj6rt

    5 ай бұрын

    አንችም ይመርብሸ የኔ መልካም❤❤❤❤❤

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    5 ай бұрын

    እናመሠግናለንውዴውድድድ❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @hewangudina7425
    @hewangudina74255 ай бұрын

    በስደት የላችሁው እህቶቼ ጉልባታችሁ እባረክ ያሰባችሁ ይሳካል 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    5 ай бұрын

    AMYN

  • @user-ho7pk9ub4p

    @user-ho7pk9ub4p

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @jordans9533
    @jordans95335 ай бұрын

    የበሰልሽ ነሽ አነጋገርሽ የገባው የአስተዋይ ሰው ነው ባጠቃላይ አነጋገርሽ መፅሃፍ ነው። እኔ ከ14አመት የአረብ ሃገት ታሪክ ቆይያዬ በሃላ አሁን ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ሆኜ ወደ7አመቴ ነው ምኖረው USA ነው ብዙ ታሪክ አስታወሽኝ ።መገፋት መበደል ጥሩ ነው ልክ እንዳልሽው ይቅር ስትል the more forgiveness the successful ያደርጋልና ጎበዝ መመረቅ ጥሩ ነው እኔም ለደሃዋ እናቴ ቤት ሰርቼ ሲመረቅ አልነበርኩም እና ሲነግሩኝ ህዝብ ነው የመረቀኝ ማንም ማያምነውን ቤት ነው እራሴ ከኮንስትራክሽን ጋ ቆሜ ስርቼ ያስረከብኳት ምርቃቱም ይሄው ህይወቴን ያማረ አድርጎታል እና በርቺ። የናትን ምርቃት የመሰለ ምን አለ ግና ነገ ትዳር ይዘሽ ወልደሽ ከብደሽ አንድ ባንድ መልካምነትሽን በህይወትሽ ታገኝዋለሽ ።ቀሪው ዘመንሽ ይመር እላለው

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን እዉነት ያድርግላት አንችም እህቴ እንኳን ተደሰትሽ ጥሩ ማድረግ ለራሰ ነዉ የሚቀረዉ ሁላችንም በተመሳሳይ በአረብ አገር ሰቃይ አልፈናል በቃ ሲል ግን ክብር ሞገሰ ይሰጣል ምሰጋና ይድረሰዉ ሁላችንንም ሰለሚያየን

  • @melatbekale

    @melatbekale

    5 ай бұрын

    አሜን እናትን ማስደሰት የግዴታ ግዴታ ነው

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube25 ай бұрын

    አለምየ የኛ መልካም ከትልቁ ጋር ትልቅ ከትንሹ ጋር ትንሽ ሰወችን ተረጅ አስተዋይ አዳማጭ የኡነት ሰዉ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ🙏

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    5 ай бұрын

    👍👍👍👌🥰🥰🥰

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc

    @AdmiringSeedlings-fb5bc

    5 ай бұрын

    Mube

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    5 ай бұрын

    ​@AdmiringSeedlinmube adelmegs-fb5bc

  • @taibah5903

    @taibah5903

    5 ай бұрын

    ሙቤአደለም

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena3015 ай бұрын

    እናቴ እናቴ እናቴ እንዳልሽ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር አናቴ እናቴ እናቴ የሚል የተባረከ ልጅ ይስጥሸ

  • @tisi3500
    @tisi35005 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም። አንቺ ጀግና ነሽ ከጥሩ ምግባርሽ ጋር ትህትናች፣ ፍቅርች፣ መውደድሽ ሁሉ መድህን ዓለም የወደፊት ኑሮሽን ያስተካክልልሽ ወልደሽ ከብረሽ ለማየት ያብቃች። አለምሰገድ መቼን በየጊዜው ፊልም የሚመስል አቀራረብህን እናደንቃለህ ምርጥ አዳማጭ ነህ።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-hl8sy8nh3t
    @user-hl8sy8nh3t5 ай бұрын

    ለኔ ደግሞ አንች ጀግናየ ነሽ❤❤❤ እመብርሃት ትጠብቅሽ በደስታ አለቀስኩ እንዲህ አይነት ጀግኒት ለይቅርታ ለፍቅር ልቧን የከፈተች

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-ko3bm7he3v
    @user-ko3bm7he3v5 ай бұрын

    የሰፌሬ ልጅ ነሽ፣ እንኳን ደህና ሆንሽ ለአገርሽ ያብቃሽ ቅድስት ሃና ትርዳሽ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ💓

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw45425 ай бұрын

    እንዴት ያለ ጥንካሬ ነው ፣ ደስ የሚል ታሪክ ፣ የወንድምና የእህት ፍቅርን ያየሁበት

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie7255 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነሽ ጠንካራ ሴት ወንምድሽን በጣም አደንቃለሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ አደንቃለሁ ይህ ስነስርዓት ና ስነመግባር ከዛነው የመጣው

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma15 ай бұрын

    አለም ሰገድ ውድ ወንድሜ ❤ እጅግ ተባረክ ዛሬ ያቀረብካት ልጅ በጣም ጠንካራ ለሌሎች አረአያ የምትሆን ልጅ ነህ አንተም ዱባይ ድረስ ሄደህ ይህንን ቃለ መጠየቅ ስላደረግህ ክ ብር ላንተ ይሁን ያንተ ፕሮግራ ም ተከታታይ ነኝ ከ አሜሪካ በርታ ወንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97955 ай бұрын

    ዓለምሰገድ ኡፍ የማዳመጥ ችሎታህ የሚደነቅ ነው ተባረክ አንቺም በልጅነትሽ የበሰልሽ የተረጋጋሽ ነሽ ፈጣሪ መላው ቤተሰብሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽ ዕድለኛ ናት ልጆቿ ስለተባረኩላት

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed73365 ай бұрын

    የህንሠውየ 10000 ማሥገባት አለብን

  • @user-qm9sw7pz4x
    @user-qm9sw7pz4x5 ай бұрын

    ዱባይ ያላቹ ኢኤን ጋዜጠኛ ተከባከቡት❤❤

  • @user-sc2no8ir7y

    @user-sc2no8ir7y

    5 ай бұрын

    መሽለም አለበተ አለምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእኔ መልካም የእኔ ትሁተ የእኔ አይዞሽ ባይ

  • @user-qm9sw7pz4x

    @user-qm9sw7pz4x

    5 ай бұрын

    @@user-sc2no8ir7y እኛም ወደ ሳዉዲ ሲመጣ በፍቅር ነዉ ምንቀበ ለዉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59315 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ አሳክቶልሽ በእድሜ በጤና ባርኮሽ ወደ ሀገርሽ ለመመለስና ትዳር ይዘሽ ወልደሽ እናትሽንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥቶልሽ ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተስብሽ ስላም ይሁን🙏🏾❤️

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude54295 ай бұрын

    ለጋዜጠኛው አድናቂወች ላይክ አረጉት

  • @hilihili-um8jj

    @hilihili-um8jj

    5 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u5 ай бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች ለጀግኖቻችን😢❤❤❤

  • @Akielsa
    @Akielsa5 ай бұрын

    እዮሀ ሚድያ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አሌክስ ትሁት ሰው ክብረት ይስጥልኝ አንተንም ባልደረባክንም በጣም አመሰግናለሁ ስለ አክብሮታችሁ ❤ ታሪኬ ያስተምራል ብላችሁ ስላዳመጣችሁ ስላቀረባችሁትም ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-jp4et5ns3k

    @user-jp4et5ns3k

    4 ай бұрын

    ኤልስዬ የኔ እናት

  • @salamtigi4597
    @salamtigi45975 ай бұрын

    አለምዬ በጣም መልካም ሰው ነህ እርጋታህ አዳማጭንትህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ጥሩ ሰራ ነዉ እምሰራው ብርታልን❤❤❤❤

  • @alemababe6100

    @alemababe6100

    5 ай бұрын

    🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳

  • @user-qg5tm9lz3y
    @user-qg5tm9lz3y5 ай бұрын

    የኔ የራሴ ታሪክ 😢😢😢ይገርማል እግዛብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀየረ ክብር ምስጋና ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁንልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kiya-man
    @kiya-man5 ай бұрын

    የስደተኞች ሚዲያ ብየለሁኝ ስለምተደርገው ሁሉ እናመሰግናለን አንቺ ጃግና እህታችን ብዙ ነገሮችን ከንቺ ተምረናል ገና ብዙ ነገሮችን ከአንቺ እንጠብቀለን በርችልን አለሀ ከአንቺ ጋራ ይሁን ❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p5 ай бұрын

    የሰው ልጅ መውደቁ ሳይሆን መነሳቱ ነውና ቁምነገሩ ። አንቺ ደግሞ ጀግናነሽ ለቤተሰብሽ ሻማ ሆነሽ ያበራሽ ጌታ እንኳን እረዳሽ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ የእረፍት ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ 🎉🎉 ❤❤ ❤❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @mulu5
    @mulu55 ай бұрын

    በእዉነት የእረፍት ስአቴን ትቸ ነዉ ከልቤ ያዳመጥኳት እንኳንም አንች ተረፍሽ ለእናት ብለሽ ለከፈልሽዉ ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልጅ በእዉነት ጀግናዬ ነሽ በርችልኝ ❤ወንድማችን ከልብህ አዳምጠህ ሀሳቡዋን ሰላካፈልከን እናመሰግናለን❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @FeyruzAl-habeshiy
    @FeyruzAl-habeshiy5 ай бұрын

    ለኔ ደግሞ አሏህ የምትፈልገውን ነገር ያሳካልህ በሉኝ ውዶች🙏

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    አላህ ያሳካልህ

  • @FeyruzAl-habeshiy

    @FeyruzAl-habeshiy

    5 ай бұрын

    @@user-mr4mc4uk4y አሚን አሚን ያአሏህ

  • @taybat536

    @taybat536

    5 ай бұрын

    አላህ የልብህን መሸአ አላህ ይሙልልህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d5 ай бұрын

    አለምዬ የተጎጂዎች ደጋፊ የታፈኑ ሰዎች ድምፅ ነህ እናመሰግናለን

  • @selammengste988
    @selammengste9885 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ የ እናት ምርቃት ከምንም በላይ ነው ፈጣሪ መጨረሻሺን ያሳምርልሽ የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h5 ай бұрын

    ዲል ለፋኖ አቦ ብልፅግና ጠፍቶልኝ አገሬ ገብቸ ስደትን የምገላገልበት ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @TsegaTsega-zk5yr

    @TsegaTsega-zk5yr

    5 ай бұрын

    ኤጭ አመል የትም ተከትሎ ይኼዳል አሁን እዚህ ፋኖ ምናምን ማለት ለምን አስፈልገ እዛው ቲክቶክ ላይ ተጨማለቁ

  • @TG-44

    @TG-44

    5 ай бұрын

    💩🗑😂😂😂koshsh 🤮🤢💩😂

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    5 ай бұрын

    ​@@TsegaTsega-zk5yr ደስ የሚል የመልስ ምት ፡፡

  • @rroselave2755

    @rroselave2755

    5 ай бұрын

    አሁን ምን ዘው አደረገው ፋኖ ተጃጃላችሁ

  • @user-zp7fy8tt6s

    @user-zp7fy8tt6s

    5 ай бұрын

    ​@@TG-44አይ ጋላ ቆሻሻ😅😅

  • @user-ih7bu9cv7u
    @user-ih7bu9cv7u5 ай бұрын

    በመከራ የተፈተነች የምትገርም ድንቅ ልጅ ነች ! የውስጧ የመንፈስ ጥንካሬና ያላትን ህልም ለማሳካት የሄደችበት የህይወት ጉዞ እንዲሁም ያሳለፈችው ውጣ ውረድ ለህልሟ ስኬታማነት መሰረት የሆኖት እፁብ ድንቅ ወጣት ነች ! ጌታ አንችንም ቤተስብሽንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!ፍፁም የሆነ ጤንነትም ይስጥሽ !

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal37755 ай бұрын

    የኔ ጀግና እኔም ያቤቴ ቤተሰቦች ቤቱ ሲፈር ትወጣለች ሲሉንምናለ እኔ ወንድም የለኝ አቅም የለኝ መኪና ገጭቶኝ ሞቼ ለናቴ በሚከፈለው እንሹራንስ ቤት በተሰራላት ብዬ ስመኝ እግዚአብሔር ግን በላብሽ ሥሪላት ብሎ በስደት ዋጋ ብከፍልም እግዚአብሔር ይመስገን አላማዬን አሳክቻለለሁ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ

  • @AlemTeka-ej3yq

    @AlemTeka-ej3yq

    5 ай бұрын

    አሁንስ እንዴት ሆንሽ ።ራስሽን ችለሽ ጥሩ ኑሮ እየኖርሽ ነወይ ?ቤተሰቡን የሚወድ ሰው በጣም ስለሚያሳዝነኝ ነው ። አይዞሽ ።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    የራሴን ኑሮ ለመመስረት ወደትዳር ለመግባት በዝግጅት ላይ ነኝ ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @Akmelshifa01

    @Akmelshifa01

    5 ай бұрын

    ኤልሳ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse68725 ай бұрын

    በጣም ደስ ይሚል አስተማሪ ታሪክ ነሽ ይቅርታ የፍቅር ልብ ይስጠን

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m5 ай бұрын

    ይህ ጋዜጠኛ እደኝ የሚወዳ ው ላይ ትህትና አንድ ሰነምገባር እርጋታ ብቻ አላህ ሁሉም ነገ አሞልቶ የሰጠው ማሻላህ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    5 ай бұрын

    ሁሉን ነገረ አሟልቶ የሰጠን ለእኛ ነው ድነል ኢሥላም አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

  • @berhanhailu7544

    @berhanhailu7544

    5 ай бұрын

    @@ttww9470😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim48085 ай бұрын

    ወይ የኛ መከራ ማለቂያ የለው! እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የእናትሽ አምላክ እህቴ።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m5 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ እኳ ደስ አላቹ እኛም ለመትፍስ አበቃን ህህህህ ስገዳት

  • @sarah14252
    @sarah142525 ай бұрын

    አንቺ ሴት ድንቅ ነሽ ክብር ይገባሻል👑👑👑 የህክምናውን ነገር አስቢበት

  • @Akielsa

    @Akielsa

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa18705 ай бұрын

    ጥሩ ነው ወንድማችን በርታ ትምህርት ይሆናል❤😊

  • @zarakemalhasen1430

    @zarakemalhasen1430

    5 ай бұрын

    Waw waw waw

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    በጣም ይህ ነው ወንድም እግዛብሄር ይባርካቹ እውነት ጨምሮ ይሰጣቹ አይዞኝ እመብርሀን ትርዳሸ እሳን የያዘ መቼም አይወድቅም❤❤❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአላማ የፈጠረሽ ጀግና ሴት እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    4 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat17665 ай бұрын

    እናታችሁንም አላህ እድሜ ሰቷቸው የናንተን የልጅ ልጅ ይሳሙ እህቴ ጀግናንሽ ማሻአላህ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou38965 ай бұрын

    በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይባላል አምላክ ሃሳብሽን ሞልቶልሽ ወደአገርሽ ገብተሽ ትዳርሽን ይዘሽ እድትኖሪ አምላክ ይርዳሽ የናትሽ ምርቃት ይድረስልሽ ጎበዝ ተባረኪ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    3 ай бұрын

    አሜን ቆንጅዬ❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi42865 ай бұрын

    እህት እኔም ብዙ ህመም አለብኝ አንቺን መፅናናት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢 እኔን የሚያፅናናኝኝ ፈለኩኝ ጥንካረሽ አስተምሮኛል❤❤❤❤

  • @user-ni2wb5yh1t
    @user-ni2wb5yh1t5 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጋዜጠኛ። የርቅ ማድ ላይ። የብዙ ጊዜ አድማጭ ነኝ። አንተም አብዲም። በጣም መልካም ሰው ናችው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንደናንተ ያለው ቅን ሰዎችን ያብዛልን

  • @SistNat

    @SistNat

    5 ай бұрын

    እንዴ 🤔 የእርቅ ማዓድ አቅራቢው ነው?

  • @EnateArsema

    @EnateArsema

    5 ай бұрын

    አሜን ይስጣቸው በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta5 ай бұрын

    ፀጋ ያለህ ጋዜጠኝ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @merhaba9036
    @merhaba90365 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በጉጉት ነው የምከታተልህ ❤❤

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye37355 ай бұрын

    የኔ.ልጅ.ትክክል.ነሽ.በቀል.የእግዚያብሔር.ነው.በዚ.ዘመን.የቤተሰብ.ፍቅር.ያለው.ሰው.የታደለ.ነው.እድለኞች.ናችሁ.ዘመኑ.የከፋ.ነው.አንቺን.ተለውጠሽ.ማየታቸው.እራሱ.ከበቀልም.በላይ.በቀል.ነው.ተባረኪ.🎉🎉🎉

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @coolnassa1420
    @coolnassa14205 ай бұрын

    አረቦች በጣም በጣም ክፎዎች ናቸው...አንቺም እሷ ነች ብለሽ መናገር ነበረብሽ......normally ሴት ልጅን አልመታም ግን እቺን ሴት ባገኛት ፊቷን ነበር በብረት ማቃጥልልሽ በእውነት በጣም በጣም አሳዘንሽኝ...አይዞሽ ማማዬ ህክምናውን ተከታተይ እራስሽን ጠብቂ አንዳንዴን በትንሹም ቢሆን walk ማድረግ አለበሽ...

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    5 ай бұрын

    ምን የስራዋን ይስጣት ያገሩዋ ታቦት ይርዳት አገሩ ስትሄድ በፀበል ጨርሶ ትድናለች ምን ታድርግ ከሄደች በ3ወሩዋ ንው እኮ ይቺከይሲ አርብ ይሄን ሁሉ ያመጣችባት ምን አታቅ ምንአታቅ ቋንቋ እንኳን ብዙ አታውቅ አለፍ እመቤቴ የት ሄዳ

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d5 ай бұрын

    የኔ እና ያቺ ታሪክ ተመሳሳይ ነው እኔ በክስ ሳይሆን ኤናቴ እህቶቼን ለማሳደግ የተበደረችው ብር ስንት ጣጣ አመጣብን😢ይሀው 7አመት ሆነኝ ገና በ17አመቴ መጥቼ ቀረሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ💓

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta76335 ай бұрын

    የእኔ ጎበዝ እንኳን እናትሽ ኖረው አደረግሽላቸው። ተባረኪ። በጣም ጎበዝ ነሽ። መጨረሻሽን ያሳምረው። ለእናትሽም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ። ❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    3 ай бұрын

    አሜን❤

  • @BetelTekl
    @BetelTekl5 ай бұрын

    ሚገርም ታሪክ ነው አይዘሽ በርች ሀሉም ለበጎ ነው::አለምሰገድ ላንተ ቃላት የለኝም እውነት ልዩ ሰው ነህ ምንአለ ሁሉም እንዳንተ አዳማጭ ቢሆን።ጤና እና እድሜ ይስጥህ።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @yoyk9153
    @yoyk91535 ай бұрын

    በመድሀኒዓለም እንዴት አይነት ቅን ፡የዋህ፡ የተረጋጋች ፡ጎበዝ ሴት ነች። በጣም ነው ያስለቀሰኝ የደረሰባት ነገር ግን ደግመሸ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነውና ያን ሁሉ አሳልፎ አሁን መልካሙን አምጥቶ እናትሽንም እፎይ ስላስባለልሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን። አሌክስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea37225 ай бұрын

    እህቴ ጎበዝ ነሽ እግዝአብሄር የቀረ ዘመንሽ ይባርክልሽ:: በጣምአስተማሪ ሚድያ ነው አንተም ጎበዝ ቀጥልበት

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk5 ай бұрын

    አለምዬ አንተ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku91335 ай бұрын

    ስታወሪ አብሬሽ ነበር ስሜቱ የሚሰማኝ ጠንካራ ነሽ እኛም ረብ አገር ከመሄ ከበሰበርሽ ዉጭ የኛም ታሪክነዉ ታዉቂያለሽ እድለኛ ነሽ ታሪክሽን በመቀየርሽ ከምር እግዛቤሄር ታሪክን ይቀይራል ወድጄሻለሁ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94375 ай бұрын

    የ ጋዜጠኛዉ አድናቂ❤❤❤ የኔ እህት 😢😢😢የሰላፍሹዉ ተርክሽ እዉነት ልብይነከል 😢😢😢ጀግና ነሽ ወድቆ መነሰትሽ ጀግና ነሽ ለናትሽ ብለሽ የከፈልሹ መሰዋትሽ ❤❤❤❤የኔ ጀግና ነሽ ❤❤ እኔም ከልጅ ነተቡዚ ስቀይ አሰልፈለዉ አሁንም በሰዉ አገር ነኝ ምናረዉ እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥሽ ❤❤

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @genetejersa4913
    @genetejersa49135 ай бұрын

    ታድላችሁ ምንንም ፈተና ቢበዛባችሁ ፍቅር አላችሁ ዋናው ፍቅር ነው

  • @Akielsa

    @Akielsa

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl8615 ай бұрын

    ብስለት ፣አዋቂነት፣ጨዋነት ፣የቃላት አመራረጥ .....ውብ ነሽ በእውነት የሀገር ኩራት ኡፍ ደስ ስትይ ለበረከት ሁኚ

  • @meccam2106

    @meccam2106

    5 ай бұрын

    በጣም ወላሂ እርጋታዋ ደስ ሲል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v5 ай бұрын

    እንዳተ ያለ ትግስተኛ ስዉ አላየሁም በጠም ነዉ የማደንቅህ በርቱ ❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso84525 ай бұрын

    ይህ ልጅ በጣም በጣም የሚደነቅ ስው ነው ።❤❤❤❤ መልካም ነገር እንኳን ይሆነልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህሽ ክርስቶስ ለበረከት ያርጋችሁ ።❤❤❤❤

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju5 ай бұрын

    የኔወድም አንተመልካም ሰውነህ በእውነት ያንተን ቻናል በጉጉትነውየምጠብቀው አላህ ይጠብቅህ

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ u are a great story teller! I am sorry u hv to go through that, I am also happy u r here! የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትይ! እግዚአብሔር ከኣንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን!

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    thanks alot dear እግዚአብኤር ያክብርልኝ💓

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42885 ай бұрын

    ባለታሪኳ ኤልሳ ጉቱ እንኳንም ያሰብሽው ተሳካልሽ፣ ይመስለኛል ከዚህ በሗላ የእናትሽ ደስታ አንቺ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ አግብተሽ ስትወልጂ ነው፣ አግዚአብሄር ይርዳሽ፣ ለእናትሽም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ፣ " የዘመድ ጥል የስጋ ትል'' ይባላል እኮ፣ የእውነት ለጊዜው ገንዘብ መሬት ለፀብ ያነሳሳል ፣ ማስተዋል ያሳጣል አንጂ ያው ዞሮ ዞሮ ስጋ ስጋሽ ነው፣ ቆርጠሽ አትጥይውም፣ ይቅር ማለት ለራስ ነው፡፡ የእውነት ይቅርታ ካደረግሽ ደግመሽ ሁሉ አታስቢውም፣ አቅምሽን ለሌላ መልካም ነገር ታውይዋለሽ፡፡

  • @tigesttegene3365
    @tigesttegene33655 ай бұрын

    አይ አለምሰገድ እንዴት መልካም ሰው ነህ ሰውን የምታቀርብበት ነገር ደስ ይላል ተባረክ

  • @helengebre1973
    @helengebre19735 ай бұрын

    በጣም ነው ምወድህ አለምሰገድ የሰውን ችግር ፀጥ ብሎ ማዳመጥ ትልቅነት ነው እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.45 ай бұрын

    ይህን ታሪክ ሳዬው እንባዬን መቆጣጠረ አቃተኝ❤😢

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @melatbekale
    @melatbekale5 ай бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ አሁን የደስታ እባ ነው ምታለቅሺው አለፈ ያ ችግር ድህነት ሰው ቢሆን እኔ ነበር ምገለው

  • @yared7699
    @yared76995 ай бұрын

    ኡፍ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ።ምርጥ ወንድምች ደሰ የሚሉ ተባረኩ

  • @edentaye5552
    @edentaye55525 ай бұрын

    ማቴ 6፡14፦ "ይቅር ብትሉ፤ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና" ጎበዝ ኦርቶዶክስ ተዋህዷዊት።

  • @user-ye1hb8xk1r
    @user-ye1hb8xk1r5 ай бұрын

    እውነት ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሀለው

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb355 ай бұрын

    እሄን ጀግነ ገዜኝ መግስት ልሻልመው ይገበል ❤እርገታው ደስ ስል ።ረጅም እድሜ ጤነ ይስጥክ❤

  • @mekdesyedingllij9660

    @mekdesyedingllij9660

    5 ай бұрын

    😂😂😂መንግስት ከመቼ ጀምሮ ነው ጥሩ ሰው የሚሸልመው

  • @user-oc2rl9og6n

    @user-oc2rl9og6n

    5 ай бұрын

    ንገሪልኝማ😅😅😅😂😂ሲጀመር እኛ መንግስት አለንዴ😢😢😢​@@mekdesyedingllij9660

  • @fikirloveadero8149
    @fikirloveadero81495 ай бұрын

    እንደ አረብ እርኩስ ሰው የለም እግዚአብሔር የሌላቸው ጨካኞች ናቸው

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    ልቦና ይስጥልን ለነሱም

  • @rorororo7967
    @rorororo79675 ай бұрын

    አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክ ስለሚታዳመጠን። ሁሉም የራሱ ቁስል አለው🤔

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq70415 ай бұрын

    በመጀመሪያ ለዎንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ እናመሰግናለን 🙏🥰የኛ የአርባገር የምንሰራ እህቶቼችን እጂግ ብዙ ውጣ ውርድ ልፋት አልፈን ነው አገር የምንገባው ብዙ ፈተናዎችን አልፈናል ጥሩም መጥፎም !!ግን በእግዚአብሔር ሃይል ነው ያለነው ይኸው እኔ 11አመቴን አስቆጠርኩ ስንቱን አልፌዋለሁ መሰላችሁ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው 😭💔🥰🥰ጎበዝ ነሽ የኔህት !!🥰😭💔

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    በርቺ አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @MuluworkKidane

    @MuluworkKidane

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn67785 ай бұрын

    እርጋታሽ ስርአትሽ በጣም ነው ደስ የምትይው በርቺ አሁንም ገና ወጣት ነሽ መማርና ያሰብሽው ጋ መድረስ ትችያለሽ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25615 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር የባረከሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ እናትሽንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ጓደኛሽንም የተባረከነው ሃገርሽ ገብተሽ አንድ ሆናችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየትና ለመስማት ያብቃን ።አለም ሰገድም ትህትናህ ደስ ይላል ፈጣሪ ከሄድክበት በሰላም ተመለስ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d5 ай бұрын

    ታሪክሽ ከማሳዘኑ አስተማሪነቱ ይበልጣል በተለይ የቤተሰቦቻችሁ ፍቅር ወንድሞችሽን እህቶችሽን የምትገልጪበት መንገድ የምር ፍቅራችሁ ያስቀናል በጣም ነው ሚያስደስተው ችግር አላለያያችሁም አቀራርቦ አፋቀራችሁ እጅግ በጣም ነው ምታስቀኑት ምታስደስቱት በተለይ በዚህ ጊዜ ብዙ አዛኛች ታሪኮችን በምንሰማበት በምናይበት ጊዜና ወቅት ብዞውች እየተሳደዱ ባለበት ጊዜ ፍቅርሽን ለመግለፅ እስኪከብድሽ ከቃላትሽ በላይ ስሜትሽ ይናገረዋል በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ የታናሽ እህትሽ አስተሳሰቤ የልጅ አዋቂ እድሜ ይስጣት ለሀገር ለወገን ምተርፍ ያርጋት እናትሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ መላው ቤተሰቦችሽን❤ ፍቅረኛሽንም ሳላደንቀው ማለፍ አልፈልግም እውነት አሉ ዛሬም ደጋግ ሰዎች እንድንማርበት ህይወትሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን!!❤❤❤

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk13635 ай бұрын

    የኔ ከ 15አመቴ የጀመረ የሂወት መከራና ስደት እንዲህ ቁጭ ብሎ የምያዳምጠኝ ሰው ባገኝ 😢ሳስበው ድክም ይለኛል የሁሉ አረብ አገር ባል በሰለ እድሜ የወጣን ታሪክ ብጻፍ ስንት ጉድ አለ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    በርቺ

  • @yahukal
    @yahukal5 ай бұрын

    እግዘብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ወልደሽ በልጆችሽ ተካሺ ሰላም ጊቢ👏👏👏👏

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene35305 ай бұрын

    እግዚያብሄር እንካን ለዚህ አበቃሽ ቤተሰቡ በሙሉ እድሜናጤና እመኝላችሀለሁ አለምሰገድም ተባረክ

  • @Akielsa

    @Akielsa

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም💓

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em5 ай бұрын

    ወንድሞቿ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Келесі