#ሚስቱን

#ለሴት ልጅ ክብር የለውም#yetbi_tube_የተንቢ #eyoha_media #abtube #jemal husen#

Пікірлер: 107

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube4 ай бұрын

    *ቆርፋዳ ኦርጅናል ስድብ ከፈለጉ የጀማልን ቻናል ቀላቀሉ 😂 ሀዋ ብድሯን መልሳለች ቆዳ😂 ምናለ ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁ😮*

  • @user-bh5ph1bd1

    @user-bh5ph1bd1

    4 ай бұрын

    ኦርጅናል ስድብ የስድብም አለውደ ኦርጂናል ያችውስ ከፋ😂😂😂

  • @mazenmaged3819

    @mazenmaged3819

    4 ай бұрын

    አይ ቲጅየ ሲመስልኝ ለመጀሪያ ጊዜ እያየሻቸው ነው መሰለኝ እጂ እነሱ እኮ ምን ጊዜም ነው የምሰዳደቡት ሁለቶችም እርጥብ ነገር ናቸው ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ ይቅዳል ይባል የል

  • @aminaemuTube

    @aminaemuTube

    4 ай бұрын

    ኦረጂኛል ስዲብ 😂😂😂

  • @rukiarukia4001

    @rukiarukia4001

    4 ай бұрын

    ሰድበኸኛሎይ እያለች ነበር እሷም ወዳለታለች ታዋት በራሷ ጊዜ ነዉ ራሷን የምታዋርደዉ ሁለቱም ቆርፍደዋል😂😂😂

  • @aminaemuTube

    @aminaemuTube

    4 ай бұрын

    @@rukiarukia4001 አወን እነሱ ይተዋወቃሉ

  • @user-lb7yb9pf7r
    @user-lb7yb9pf7r4 ай бұрын

    እንደው እረመዷን እንኳን እስለሠው ትተን እስለራሳችን ዱአ ባደረግንን ያረብ ከእነሱ ጥፋት የእኛ ማሺቀባጠር ሱባሀናለህ

  • @mekatube1706
    @mekatube17064 ай бұрын

    ቲጅዬ ደግ አደረግሽ ልክ ብለሻል ሃዋም ኮስታራ መሆን አለባት ያኒ ክብር ከፍቅርም በላይ ነው❤

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv46574 ай бұрын

    በሂወቴ የምጠላው ነገር ዝብሎ እሚስቅ ሰው ሴቶቻ ክብራቺንን የምናስጠብቀው እራሳቺን ነን ሆሆሆሆሆ በስደት አፈር የምግጣው አንሷኚ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b4 ай бұрын

    እሷ መቶኞልደ መች መተህኝ ስትለዉ አሳቀችኝ ስለዚህ ተያችዉ😂

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed4 ай бұрын

    እኔ ወላሂ ባሉካ በጣም ሀይለኛ የሚባል ሰው ነበር ግን እኔ ቢስሚላ ስሬስ ነበርኩኝ እና ተስተካክሎ ቁጭ ነው አሀ ሆ ማን ተስድቦ ይኖራታል

  • @Seada11
    @Seada114 ай бұрын

    የቲጅ ቤተሠቦች እኔንም አበረታቱኝ ውዶቸ

  • @urcell1875
    @urcell18754 ай бұрын

    እሷ እራሱ ስዲቧ ጂል ቆዳ ነዉ ስዲባቸዉ ይቀፋል😂😂

  • @tube6263
    @tube62634 ай бұрын

    ልክ ነሽ ቲጂ እኔም ያስጠሉኛል አያከብራትም እሷ ደሞ ዝም ብላ ትስቃለችጂ ውስጧ ደስተኛ አንዳልሆነ ታስታውቃለች ሚስኪና😂

  • @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt
    @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt4 ай бұрын

    ግን ሚስቱ ምንም ስለቀ ማታቅ ይንቃታል ቀልጠፍ ብላ ቤትዋን ፈርሻ አሪፍ ምግብ ሰርታ ሞቅ ሞቅ ማድረቅ አትችልም ለዛ አይደሰትባትም

  • @fatumamuhammed7167

    @fatumamuhammed7167

    4 ай бұрын

    እና ማነወ እየሰራ የሚበላው ተው ግን

  • @madinachanel6313

    @madinachanel6313

    4 ай бұрын

    😮😮😮

  • @f.m.asherekmedia3120

    @f.m.asherekmedia3120

    4 ай бұрын

    ታድያ አንቺ ነሽ የምትሰሪለት ወረኛ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er4 ай бұрын

    እኔ አደለም ስድብ ግልምጫ ራሱ አልወድም ብዙ ግዜ ያኛዉም ጓደኛዉ ሚስቶቻቸዉን ሲያከላፍቷቸዉ ነዉ የማየዉ 😡

  • @Mubetube2
    @Mubetube24 ай бұрын

    አህለን ዉዴ በርችልኝ❤

  • @ifj8189
    @ifj81894 ай бұрын

    ውንድ ማለት ሚስቱን ስትር አርጉ የሚይዝ ለገንዘብ ብለው ሚዲያ ላይ የሚይውጣ ውንድ መስሎ አይተኝም የኔ ባል እንኮን ሚዳያ ላይ ይቅር ና ደምፂን ማንም እዴሰማው አይፈልግም

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    4 ай бұрын

    የኔምነው

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    አረ የኔ እኮን ሊተኙ አሱረ የቆምኩ ፈጂረነውየምገባው

  • @zinab8199
    @zinab81994 ай бұрын

    ቲጅ እዴት ነሾ ድንቡሾ ቤቢ እዴት ነው?? የነጀማል ነገር ያናድዳሉ እሷናት የምታናድደኝ ነፈዝ ናት ነፍለል እያለች ቆፍጠን አትልም ዋይ የሚሳቅበትን እኳ አታቅም ሲሰድባት 😂 ሲመታት 😂 እኝክ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef15554 ай бұрын

    አሰላማልኩምራህመትላህወ፰ረካቱ ሰላምሰላም፮ይብዛልየኔመልካምበ፭ችል አግራችንሰላምፍቅርአንየን ያምጣል ፰ረችል ሰብመልሸ

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged38194 ай бұрын

    እሷ እራሱእኮ ትሰርበዋለች ሲመስለኝ ለነሱ መሰዳደብ ኖርማን ነገር ሳይሆን አልቀረም እሷ ይሄ ጅል ትላለች እሱ ደሞ ቆርፉዳ ሲመስለኝ እነሱ ለምደውታ ስድብ ማለት ለነሱ ልክ እደጫወታ ነው

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ የሀገሬ ልጂ

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Zinet-ze3bx

    @Zinet-ze3bx

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumamuhammed7167

    @fatumamuhammed7167

    4 ай бұрын

    አወ ግን ክብር የሚባል ነገረ አለ

  • @user-zx3pz4bu9o
    @user-zx3pz4bu9o4 ай бұрын

    ሴቶች ካላገባችዉ መኖር አትችሉም ያላችዉ ማን ነዉ ግን ይበላችዉ የእጃችዉን ነዉ ያገናችዉት

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p4 ай бұрын

    ቲጂዬ የኔውድ

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y4 ай бұрын

    ለወድልጅ ልብ አይሰጥም

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z4 ай бұрын

    እውነትሽ ነው ውዴ

  • @lubaba355
    @lubaba3554 ай бұрын

    ጅል ነች እሳም እኔስ በሸቅኩ በሳ በቂክቶክ እየተዘዋወረ ቱ ሰገጤ ነዉ

  • @yarab4997
    @yarab49974 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሺ 💓💓💓💓

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk4 ай бұрын

    ወላሂ ትዳርን ሳስብ ጀማልን ሳይ ያስጠላኛል

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen4 ай бұрын

    ትክክል ሳጁናን እያሰለቀሰ ጀማልማ ዉይ ብቻ ቃል የለኝም 😢😢😢

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ ❤❤

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid49344 ай бұрын

    እስኪ ነገሪው ዴግ አዴርግሺው

  • @madi2644
    @madi26444 ай бұрын

    ሀዋና፡፡፡ጀማል፡፡ጀግና፡፡አታራግቡ፡፡ምንአገባችሁ፡፡፡ሰላምናችሁ

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba52394 ай бұрын

    ትክክክልየኔሴት❤❤❤❤

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ng1zn5hy8p
    @user-ng1zn5hy8p4 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @faatambjiy1355
    @faatambjiy13553 ай бұрын

    በይ የራስሽን ኑሮኑሪ በሰውቤት አትግባ

  • @ajhnsbmsalllem2370
    @ajhnsbmsalllem23704 ай бұрын

    👍👍👍

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-st4dy9xe4z
    @user-st4dy9xe4z4 ай бұрын

    ሁለቱምጅልናችው

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h4 ай бұрын

    ቲጂ ዬ ድቡሽቡሽ ሳሚሊኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube4 ай бұрын

    ቲጂ አታቀሳሲሪ ስት መጥፎ ወንድ ባለበት ግዜ ጀማል ቀልዱም ምሩም አይታወቅም ለትዳሩ ጎበዝነወ

  • @SadaKassaw5

    @SadaKassaw5

    4 ай бұрын

    ሳህ ስው ትንሽ ስተታገኛ ይኸውም ሀበሸነንኳሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    4 ай бұрын

    ጎበዝነዉ ሀቅነዉ ግን በዛላይ መከባበር በስስትተያዩ ደስይልነበር

  • @Alhamdulilah_207
    @Alhamdulilah_2074 ай бұрын

    እኔስ አልከታተለው ቲጅየ የሆነ ግዜ ስሰድባት ሠምቸ ስብስክራይቤን አነሳሁ

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ❤❤

  • @Alhamdulilah_207

    @Alhamdulilah_207

    4 ай бұрын

    @@ELHAM-gw6fe ደመርኩሽ በርች

  • @Alhamdulilah_207

    @Alhamdulilah_207

    4 ай бұрын

    @@ELHAM-gw6fe እእእ ቤትሽ መዙማ🙄🙄

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    @@Alhamdulilah_207 አንድ ነበር አንስቸዋለሁ ደምሬሻለሁ ዉዴ

  • @Alhamdulilah_207

    @Alhamdulilah_207

    4 ай бұрын

    @@ELHAM-gw6fe 👍

  • @zehara53o
    @zehara53o4 ай бұрын

    ቲጅዬ እንደት ነሽ ኢትዮጵያ እንደት ይዞሻል ረመዳን ❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ረመዳን በኢትዮጵያ ደስ ይላል የስ ታባን😊

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሩኝ ቲጂየ❤❤

  • @hayat227
    @hayat2274 ай бұрын

    እሷም አረባም እማያሥቀውያሥቃታል

  • @seadahusin634

    @seadahusin634

    4 ай бұрын

    እኮእኔብሆንይክፋኛል

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52624 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs4 ай бұрын

    ልጁ ገገማነዉ አይሰማም

  • @Fafi51296
    @Fafi512964 ай бұрын

    አላሕ ልብ ያሥጠው ሌላ ምንም አልልም

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd14 ай бұрын

    ፉልቅልቅ አሳቅሽኝ ርእስሽ ያስቃል 😂

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n4 ай бұрын

    እኔቢሠዲበኝዲጋሜ ሚዲያአሎጣምወላሂ እሱስዲብእቤትእሠዉፊትአይልም ልጂቱምለምዳለች ለናቷክብርየላትም

  • @ajhnsbmsalllem2370
    @ajhnsbmsalllem23704 ай бұрын

    واعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *አሚን ሀያቲ*

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j4 ай бұрын

    ይቅርታ ጠይቋል እሱ ለስድቡ ።እንግድህ ሁለቱም ይሰዳደባሉ ልምድ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema12344 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zulfaarebo5241
    @zulfaarebo52414 ай бұрын

    ♥♥♥♥♥♥

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema12344 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @alamsahigh2826
    @alamsahigh28264 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @seadaseada3846
    @seadaseada38464 ай бұрын

    ነገረኛ ምንአገባሺ ክፍ አታናግሪኝ በትዳር አትግቡ

  • @Donghutwice

    @Donghutwice

    4 ай бұрын

    tkkl wela

  • @user-xe9jv8wn5y
    @user-xe9jv8wn5y4 ай бұрын

    ትክክል ነሽ እሱ ቆዳ ነው ልጂ ሳኡድ እያለ እወደው ነበር አራዳ ይመስለኝ ነበር ወላሂ ጂል ጂላጂል ጂላፎ ነው ላካ😆😆😆😆

  • @najetgashaw7568

    @najetgashaw7568

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd14 ай бұрын

    ዝበይውማ በጅ የያዙት ወርቅ ስለኩበት ነው ምንም አትመስለውም

  • @SumayaAhmed-bd9zl
    @SumayaAhmed-bd9zl4 ай бұрын

    Atakabji

  • @zainabyzz
    @zainabyzz4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    ይተዋወቃሉ ግደታ ሰውለማጣላት ሀራም

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied67074 ай бұрын

    በትክክክክክክልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @zainabyzz
    @zainabyzz4 ай бұрын

    እሱ እራሱ ጀዝባ እኮነው😂

  • @zinab8199
    @zinab81994 ай бұрын

    ቲጂ ፊት ለፊት ተቀመጭ ለአይንሽ ወደጎን አትይ ማማ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *ልጄን እያጠባሁ ስለሆነ ነው❤*

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    4 ай бұрын

    ኧረ ሁለየም ነው ወደጎን ነው የምታይው ​@@Tgkutabertube

  • @semiraaman5189

    @semiraaman5189

    4 ай бұрын

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    ስለሰውደሞአያገባችሁም እነሱ እየቀለዱነው

  • @Donghutwice

    @Donghutwice

    4 ай бұрын

    say💞💞💞💞

  • @yarab4997
    @yarab49974 ай бұрын

    ጀማል እኮ ኦነግ ነው እሷ ደግሞ አማራ ነች

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    4 ай бұрын

    እርፊ እስልምና ዘረኝነትይፀየፋል

  • @lubaba355
    @lubaba3554 ай бұрын

    ጅል ነች እሳም እኔስ በሸቅኩ በሳ በቂክቶክ እየተዘዋወረ ቱ ሰገጤ ነዉ

  • @ajhnsbmsalllem2370
    @ajhnsbmsalllem23704 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @ELHAM-gw6fe

    @ELHAM-gw6fe

    4 ай бұрын

    ደምሪኝ🎉🎉

Келесі