ፈጣንና ውጤታማው የቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ
ፈጣንና ውጤታማው የቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ
FM: Walta FM 105.3
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
Пікірлер: 30
ዋው በጣም ኣርፍ ጅምር ነው ያደጉ ኣገሮች ላይ ነበር እሄ ግንባታ በጣም ጥሩ ነው
በጣም ወድ ነው፣ በዚህ ብረት ዋጋ፣ ሙሉ ለሙሉ በብረት ተሰርቶ ይቻላል?
Wow 👌👍
ጡሩነው በርቱ
It is good to introduce such kinds of construction method in our nation to improve quality and on time accomplishment of a project, but the costs of the project will be high.
It seems a lot expensive than the regular cinder locks construction work. You use a lots of steels and Concrete.
wow
ጥሩ ቴክኖሎጂ ነው የሚመስለው ግን ከዋጋ አንፃር በጣም አይወደድም ግርግዳው የውጩም ሆነ የውስጥ ፓርቲሽኖች እንደምናየው ሬንፎርስድ ኮንክሪት ነው እንዴት ነው ለውጭ ግድግዳና ለፓርቲሽን ግድግዳ የብሎኬት ዋጋ በጣም አይቀንስም ወይ ከሬንፎርስ ኮንክሪት ግድግዳ ? የአንናንተ አሰራር ዋጋ አወጣጣችሁ ልዩነቱን ማየት ቢቻል ምንያክል ኢኮኖሚካሊ የተሻለ መሆኑን ከመደበኛው አሰራር ጋር ሲነጻፀር ። በርግጥ ፍጥነት አፃር ይሻል ይሆናል ።
አሪፍ ነው ብርቱ ለእኔም ስሩልኝ
እንግሊዝኛውን ተዉና በአማርኛ አውሩ እንግሊዘኛ መደባለቅ አዋቂ አያደርጋቹህም ሕዝቡን ግራ አታጋቡት
የመኖርያ ቤትን ችግር ለመፍታት ታላቅ እርምጃ ነውና በርቱ
A good project must optimize cost, time and quality. It is a good experiance to have such skills during urgent need of housing but here the cost and the resources required is way to high. Not reliable for the poor.
ዳስ ብሎኛል ባርቱ
good job!! እንደው በተመጣጣኝ ዋጋ የአዲስ አበባን ህዝብ በፍጥነት የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራበት።
ብረት ወጫችን ጨመረ፣ ፎቁ ክብደት ይጨምራል ከግዜ ቁጠባ ጀርባ ተመልክታችሁታል???
Costy project eko nw fanawoch
Adress situn
ስልክ
ወጭውሳ ሁሉ ነገር በትክክል ጠይቁ ሌላው ኢንጂነር እንዳለው አሽዋ ስምንቶ፣ውሃ፣---- እያለ ጭንቅላት የሚያዞረው ግብግብ የቤት ስራ ያቀል ይሆናል የአሜርካውሳ አይሰራም ???
Too late for all these marvels while there is active bloodshed in the Nation and while there is yet more on the way...particularly to hit Addis Ababa...🔔
ይቅርታ የዶ/ር ሲሳይ ገረመውን አድራሻ ወይም ስልክ ማግኘት እንችላለን።
ፌሮና አርማታ ይበላል እኮ ታዲያ
ኤርምያስ አመልጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀድመህ አስበህ ወደስራ ለመግባባት ያስተዋወከን ወያኔ አደናቀፈው እንጂ🤔
ብረቱ ትንሹነው ለምን
ይህንን አሰራር 1996 ላይ ኤርትራ ውስጥ ኮሪያዋች ገንብተውታል።ምንም የሚያስደንቅ ነገር አይደቸም።
@ademali9774
2 жыл бұрын
ታድያ ኤርትራ ላይ ስለተሰራ ማድነቅ አይቻልም ማለት ነው ደግሞ ኤርትራ ከመቼ ወዲህ ነው የለማችው ያሉት ሁሉ ጣልያን ትቷቸው የሄደ ነው
ማፈሪያዎች እንደመሸ አይቀርም ይነጋል ሲነጋ ደግሞ ቆዳችሁን ትቀይራላችሁ አደለ እባቦች ለታረደ ድምጽ የማትሆኑ ነውረኞች
@olumahambissa9427
2 жыл бұрын
ሰላም ቤት አትወድም እንዴ...?
@habukasim7356
2 жыл бұрын
በሽተኛ