በ40ሺህ ብር ብቻ ቤት የሚሰራ ባለሙያ

በ40ሺህ ብር ብቻ ቤት የሚሰራ ባለሙያ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 100

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT4 жыл бұрын

    ወይ ያገሬ ሰው እንዲህ ተአምር የሚሰራ ሰው እያለን ቤት የሚያቃጥሉት ሆኑ ሚዲያውን ያጣበቡ.

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48434 жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን እንደዚህ የተማረ ሰው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሳይመሽ እያሳየን ስለሆነ እንግዲህ ሻሸመኖ የተጎዱትን ወገኖቻችንን ሔዶ እንዲሰራላቸው ይህንን እኛ በእኛ እንደ አባይ ግድብ ተባብረን እንገንባላቸው። ወገን ለወገን መረዳዳት እኛ ኢትዮጵያኖች ከቤተሰብ የወረስነው ስለሆነ ወገን እናስብበት እንበርታ

  • @oneafrica6719
    @oneafrica67194 жыл бұрын

    ጀግና እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tadpet8817
    @tadpet88174 жыл бұрын

    ...ተባረክ ምን እላለሁ ተስፋን አርቆ ማያ መነጽር ነህ

  • @yelibwudie1356
    @yelibwudie13564 жыл бұрын

    ምን አይነት ዘገባ ነው ምትዘግቡት ቆይ አድራሻው ወይም ስልክ ቁጥሩን ሳታስቀምጡ በምን እናግኘው ይህማ ለኛ ለስደተኞቹ መርጥ መላ ነበር ግን አድሬሱስ

  • @user-js9sn6ni8v

    @user-js9sn6ni8v

    4 жыл бұрын

    Adrasawn, lakuln

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    @@user-js9sn6ni8v እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @demelawembeale3940

    @demelawembeale3940

    3 жыл бұрын

    በ40,000 ሽ ብር የሚሰራው ቤት 3 by 5 ስለሆነ ቤቱ በጣም ጠባብ ነው። 3x5 ስፋት ያለው ቤት 40ሽ ብር ወጭ ካስወጣ፣ 17x10 ስፋት ያለው ቤት ለመስራት ምን ያክል ገንዘብ ያስወጣል?

  • @fikreselam7913

    @fikreselam7913

    3 жыл бұрын

    @@littlebabe9317 የ አያቴን ቤት ይሰራልኝ ይሆን? ከጎንደር ከተማ ወጣ ብሎ ነው በመኪና 15 ደቂቃ ያሥኬዳል

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee7754 жыл бұрын

    Bravo amazing thanks

  • @samiaaa9359
    @samiaaa93594 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ነገር ነው አሁን አብረውህ የሚሰሩትን በማስተማርና እነሱን በማሰልጠን እንዳንተ እነዲሆኑ ለሌሎችም እውቀትን ማባዛት ይጠቅማል

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere76924 жыл бұрын

    Good, we need more creative people like you

  • @Tg-es1bz
    @Tg-es1bz4 жыл бұрын

    Good job brother God bless you more and more 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah88274 күн бұрын

    አብሽሩ በርቱ አድራሻና ዋጋ አስቀምጡልን ይሄ ቡችላ መንግስት ተብየ አፋርሱ ቢል ነቅለን ሂድት

  • @tadpet8817
    @tadpet88174 жыл бұрын

    …ወደ ብልጽግና መሮጥ መፈርጠጥ ከድህነት በማምለጥ

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha924 жыл бұрын

    ዋዋዋ በጣም አሪፍ ነው ግን ስልክ ቁጥር ፃፉልን ከስደት መልስ ሡቅ ምግብ ቤት ፑቱክ መክፈት ስለምንፈልግ እባካቹ ስልክ ቁጥር እኔ እፈልገዋለው

  • @hzdj5311

    @hzdj5311

    4 жыл бұрын

    selkquTnrun ngerun

  • @abdm.3336
    @abdm.33364 жыл бұрын

    እነዚያ ቤት የሚያቃጥሉ ጨለምተኛ አውሬዎች ይህን ሰው እንዳያገኙት ጥበቃ ይደረግለት

  • @bethlehembefirdu2753
    @bethlehembefirdu27534 жыл бұрын

    He is Ethiopia ❤🙏💯🥰👏👍👌✌

  • @helenabebeh
    @helenabebeh4 жыл бұрын

    ብሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ:: ድሮም የስራ ሰው ነህ:: እረ ለኔም ለቤተሰቦቼ እፈልጋለሁ::

  • @user-iu3gf4eq2j
    @user-iu3gf4eq2j4 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል ጥሩ አሳብ ነው

  • @destafelekehaile2877
    @destafelekehaile28772 жыл бұрын

    Interesting and should be appreciated. We have more resources like traditional mud and stone buildings which we can reengineered to fit our need and our housing shortage, only by using locally available materials and man power. Any one who can introduce me this amazing gentleman?

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower20014 жыл бұрын

    ዋውው ጎበዞች አሪፍ ነው

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96183 жыл бұрын

    ይገርማል በጣም ደስ ይላል ግን ቁጥራቸውን ቢታስቀምጡልን

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia74203 жыл бұрын

    ጀግና ጎበዝ ተባረክ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka34584 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው ሊበረታታ ይገባል

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut90004 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ጊዜን ገንዘብን ይቆጥባል

  • @dingilenante4280
    @dingilenante42804 жыл бұрын

    Silkun askemtulin benatachu

  • @gebreshembela4340
    @gebreshembela43404 жыл бұрын

    ውነት ከሆነ ስልክ ቁጥር ማሰቀመጥ አለበት

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp3 жыл бұрын

    Wawwww arif new gobez hagerin yemgeneba enji yemiyaferis tiwulid anfeligim Silezih gobezzz👏👏👏

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe13293 жыл бұрын

    የባለሙያውንየስልክ ቁጥር ወይም የድርጅቱን ስምና አድራሻ መግለፅ ይገባችሁዋል። እንደት ማግኘት ይቻላል?

  • @maasimaasi403
    @maasimaasi4034 жыл бұрын

    Ara betam arife sirra new silk kuturun asikamitulin

  • @zizitino6797
    @zizitino67974 жыл бұрын

    serah teru newi berta! Ethiopia weste anedanede zemenawi betoch amte sayemolachewi gedegedawi seferarese yetayalae kemene enedehone alegebagnemi? yedero betoche kecheka enna kesemento teseretewi bezu amete yekoyale mendenewe chegeru?

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha19944 жыл бұрын

    Wow tru fetera newu 👌👌👌 Selk kutrun ebakhen

  • @helenabebeh

    @helenabebeh

    4 жыл бұрын

    911202864

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    ጀግና በርታ

  • @susuedris8506
    @susuedris85062 жыл бұрын

    ቁጥሩን ስጠን ብሮ ሀሪፍነው

  • @teketeltube1442
    @teketeltube14424 жыл бұрын

    ማን ነህ አንተ አዘጋጁ ቀጠሮ አስዝልኝ በል የሰው ሀገር ጭንቅ ብሎኛል

  • @mesertyirga9170
    @mesertyirga91704 жыл бұрын

    Wenderful

  • @selamselam805
    @selamselam8054 жыл бұрын

    Wow

  • @desalegnayele9983
    @desalegnayele99834 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ነው እና አድራሻውን ብትሳጡንና ብያንስ ቤተሰብ ለለውስ ምን ያክል ገንዘብ ነው የሚሰራው

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss4 жыл бұрын

    Wowww betam good

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale39403 жыл бұрын

    መሀንዲሱ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች Training እሰጣለሁ ብሏል። እንዴት ነው ስልጠናውን የሚሰጠው? online ነው ወይስ በአካል የሚሰጥ ስልጠና ነው?

  • @tsegagrace126
    @tsegagrace1262 жыл бұрын

    @ 7:42

  • @yonasassefa8282
    @yonasassefa82822 жыл бұрын

    ለማሰራት እፈልጋለው ግን የአቶ ብርሀኑ ስልክ አይነሳም አድራሻቸውን ብትልኩልን

  • @bontub5520
    @bontub55204 жыл бұрын

    Woooww silkuuu yetaleee

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah88274 күн бұрын

    እባካችሁ አድራሻ ተራ ጠብቀን እናሰራ

  • @antenehteasfye5469
    @antenehteasfye54694 жыл бұрын

    HI IS ETHIOPIAN GENIAL!) HOPE ETHIOPIAN GOVREMENT HAVE 2 SUPPORTE HIM 4 PROSPERETY ETHIOPIA!)

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse604 жыл бұрын

    Wdejewalwe btame ldha tekame new Byzonu wredo bsera ytemret nwe breta mles etebkalwe tbarke🙏🙏

  • @astershewitgebrekidan8876
    @astershewitgebrekidan88763 жыл бұрын

    አድራሻቸው እባካችሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ጎበዝ በረታ 👍👍👍👌 አድራሻህ የት ነው ሰልክ ቁጥረህ አሰቀምጥልን

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @user-yf8oc9eu5y

    @user-yf8oc9eu5y

    3 жыл бұрын

    @@littlebabe9317 ክክክክክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ኧረ አድራሻውን ስጡን

  • @user-zv1tw4zu7h
    @user-zv1tw4zu7h3 жыл бұрын

    የት ሀገርነው

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z2 жыл бұрын

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እስኪ።ወድሜ በርታ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    የትነዉ የምናገኘዉ አድቀን ሢሠሩ ድጋሜ ያሣየን ቁጥርም

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla95354 жыл бұрын

    healthy and safe more important I. e flood, fire, noise so that neighbours don't fit one anther because noise lol

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha69584 жыл бұрын

    Ara bantachehu esete selkun kuter setugn pls

  • @tofkyirga5243
    @tofkyirga52432 жыл бұрын

    ቤት ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    እኔ በጭት ነው

  • @selamselam805
    @selamselam8054 жыл бұрын

    Are silkachewn Askemitulin

  • @user-ye6ip1eh1m
    @user-ye6ip1eh1m4 жыл бұрын

    ቁጥር ን አሰቀምጡልኝ ???

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo29004 жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት አባቴ ላግኘዉ

  • @user-sl9ur9qn4z
    @user-sl9ur9qn4z4 жыл бұрын

    👉 የቶሎ ቶሎቤት ግድግዳዉ ሰበሌጥ እንዳይሆን 🤔

  • @salim-ts6xw

    @salim-ts6xw

    4 жыл бұрын

    ምንም ጥያቂ የለውም::

  • @oneafrica6719

    @oneafrica6719

    4 жыл бұрын

    ኢንጂነር መሆኑን እያስተዋልን። ይሄ በሌላዉ አለምም ያለ ቴክኖሎጂ ነዉ

  • @tofkyirga5243
    @tofkyirga52432 жыл бұрын

    አደራሽ

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie2654 жыл бұрын

    እባካችሁ ስልኩን አስቀምጡልን

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @neimaahmed3468
    @neimaahmed34684 жыл бұрын

    ያላዘመኑየብልጽግናነው

  • @mominawandam3827
    @mominawandam38274 жыл бұрын

    በአላህ ፡ አድራሻ ካላችሁ በናታችሁ በምታምኑት

  • @ezanagirma3632
    @ezanagirma36322 жыл бұрын

    አድራሻውን ተባበሩኝ

  • @desalegnayele9983
    @desalegnayele99834 жыл бұрын

    እና ብያንስ ለቤተሰብ የሚበቃ ነው

  • @user-cn2ou7tu5l
    @user-cn2ou7tu5l4 жыл бұрын

    ስልኩን ተበበሩን

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha48553 жыл бұрын

    አድራሻ ለምትሉ እምስክር ወረቀቱ ላይ ስልክ ቁጥር አለው

  • @Rachel-dt7ej
    @Rachel-dt7ej3 жыл бұрын

    ሰልኩን አሰቀምጡን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix4 жыл бұрын

    እሥኪ የኔን ሥራልኝ ዴጋን ሂድና ጨንቆኛል

  • @user-mi2fx8fz9g

    @user-mi2fx8fz9g

    3 жыл бұрын

    ዋው ያገሪ ልጂ ደጋን የት ሰፈር

  • @user-qe6lg4ux8g
    @user-qe6lg4ux8g3 жыл бұрын

    ቁጥር ስጡን እንፈልጋለን

  • @abumuaz2233

    @abumuaz2233

    2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ቁጥሩን አገኘሽውደ

  • @abel8835
    @abel88353 жыл бұрын

    ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ማሽነሪ የለህም በባህላዊ ስለምትሰራ ስው ላይ እንዳይናድብህ እመክርሀለሁ

  • @bdhfj7932
    @bdhfj79324 жыл бұрын

    አድራሻህ የት ነው

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @bdhfj7932

    @bdhfj7932

    4 жыл бұрын

    እሽ መርሀባ

  • @eskenderasrat7958
    @eskenderasrat79584 жыл бұрын

    አድራሻሁን አሳውቁን

  • @littlebabe9317

    @littlebabe9317

    4 жыл бұрын

    እድራሻው 0911202864 ነው። በዚህ ስልክ ያገኙታል። U.S.A ላለ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉ 605 690 9758 ልጁ ስለሆንኩ ላገናኛቹ እችላለሁ።

  • @tarikualili8537
    @tarikualili85373 жыл бұрын

    አድራሻውን አቁሙን

  • @user-bk7lp1hb1b
    @user-bk7lp1hb1b3 жыл бұрын

    ውሸት ካልሆነ ስልኩ አስቀምጡልን

  • @seniafricawi2048
    @seniafricawi20484 жыл бұрын

    ወንድሜ ፈጠራክን ሰፋ አድርገህ ግዙፍ የሪልስቴት ቢዝነስ ብትገባ አልጠራጠርም እጅግ ሓብታም እንደምትሆን

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    ጀግና በርታ

Келесі