አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን የሚያቀላጠፍ ነው፡፡ Etv | Ethiopia | News

አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን በማቀላጠፍ የግንባታዉን ዘርፍ ወደ ተሻለ ምእራፍ እንሚያሳድግ ተገለፀ፡፡
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 8

  • @gebtezera5822
    @gebtezera58222 жыл бұрын

    ድንቅ ፕሮጄክት ።

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego15892 жыл бұрын

    VERY GOOD JOB. KEEP UP THE GOOD JOB WE ALL READY TO PARTICIPATE WITH THIS NEW INVESTMENT IN ETHIOPIA. NOT ONLY BEUILD THE CITY IT OPEN A LOT OF JOB OPPORTUNITIES THOSE YUNG PEOPLE LIVING IN ETHIOPIAN. THANK BROTHER FROM ERITREA. VERY GOOD SHOW.

  • @peaceglory9773
    @peaceglory97732 жыл бұрын

    Fantastic... Well done ❤️

  • @eligmain5619
    @eligmain56193 ай бұрын

    ቴክኖሎጂው ጥሩ ነገር ግን ሚሉ በሙሉ ብረትና ኮክሪት ሆን ፓርቲሽንን ጨምሮ ኮስቱ እዴት ሊቀንስ ቻለ ? ኮክሪቱ በራሱ ትልቅ ሎድ ስለሆነ መሰረቱ ያንን ሁሉ ኮክሪት መሸከም ስለለበት መሰረቱ ከበድ ማለቱ ግድ ነው ሌላው ፓርቲሽን ማሻሻል በያስፈልግ ለማፍረስ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ብረትና ኮክሪት ስለሆነ በተረፈ ለፍጥነት እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @MezgebeTsegaye
    @MezgebeTsegaye2 ай бұрын

    አሁን የጉልበት ሥራ ትቀጥራላችሁ? አመግናለሁ

  • @ephremfeyisa4119
    @ephremfeyisa41192 жыл бұрын

    ይህ ብእውነቱ የሚደነቅ ተግባር ነው። ባዲስ ኣበባ ዉስጥ ያለውን የሃይል ኣቅርቦት ችግርን በመጠኑ ለመቅረፍ እንዲረዳ ግን ቢያንስ ሶላር ፓናል በእንደዚህ ኣይነት ፎቆች ላይ ሊኖር ይገባዋል።

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x8 ай бұрын

    ጥሩ ነው ነገር ግን አልሙኒየሙን ከእኛ ግዙ

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej2 жыл бұрын

    በላስጠነትን እንደዚህ አፈጠችሁ ከልያዛችሁ በትክክል ስራቻውን አይሰራውም ውሻታቻውን እየቃጠፉ ሀገራችንን ወደሃለ እያጎታቱብን ነው መስራት ከልቻሉ ከተለየዩ ሀገራት በለሀብቶችን መስገባት ነው

Келесі