ጥሏት ሲሄድ ፌንት በላች || ሁላቱም ፍቅረኛማቾች አባታቸው አንድ ሆኖ ተገኘ

ጥሏት ሲሄድ ፌንት በላች || ሁላቱም ፍቅረኛማቾች አባታቸው አንድ ሆኖ ተገኘ #ethiopia #habmedia

Пікірлер: 479

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi3848 ай бұрын

    ክፍል 2 ይቃጠል ያሚትሉት👍👍

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    8 ай бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @tejitugutema1394

    @tejitugutema1394

    8 ай бұрын

    Please 🙏🏽

  • @Ethiopi384

    @Ethiopi384

    8 ай бұрын

    @@Yerutawedag-f4i እውነት እኮ ነው 😢😢😢

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    8 ай бұрын

    ቀላል ይለቀቅልን 😂

  • @lifeat2401

    @lifeat2401

    7 ай бұрын

    የውሸት ድራማ ስለሆነ ክፍል ሁለት የለውም

  • @nomore3027
    @nomore30278 ай бұрын

    ይሄ ሁሉ የወላጆች ጥፋት ነው😢😢😢😢😢

  • @ameenahali1891

    @ameenahali1891

    7 ай бұрын

    ሳህ😢😢😢😢

  • @hirutanbssie5141

    @hirutanbssie5141

    7 ай бұрын

    Betekel

  • @user-rb1jt5lc5l

    @user-rb1jt5lc5l

    7 ай бұрын

    ሳህ

  • @perffeto

    @perffeto

    7 ай бұрын

    sah@@user-rb1jt5lc5l

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah777348 ай бұрын

    ልጆቹ ይመሳሰላሉ አይን አገላለፃቸው አንድ ነው

  • @fgff2649

    @fgff2649

    8 ай бұрын

    😢አንድ ናቸው

  • @kedsitkedsitbokona3646

    @kedsitkedsitbokona3646

    8 ай бұрын

    አረ ቀጣይ

  • @BontuBonii-ez6rl

    @BontuBonii-ez6rl

    8 ай бұрын

    ​@@kedsitkedsitbokona3646😂🎉🎉

  • @kiyuuyoutube6673

    @kiyuuyoutube6673

    7 ай бұрын

    Awo mariman ayinechewu😅😅😅❤

  • @user-if9tz2fb7l

    @user-if9tz2fb7l

    7 ай бұрын

    ​@kedsitkedsitbokona3646

  • @user-je3xh8bg3r
    @user-je3xh8bg3r7 ай бұрын

    የልጆቹን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone35978 ай бұрын

    አባቴ አትበይ እበት ነው፣ እንደዚህ ዓይነት ትልቅ የህይወት ስህተት የፈጠረ ነቀርሳ!!!!

  • @LouLou-cj9hb
    @LouLou-cj9hb8 ай бұрын

    ልጆቹ ይመሳሰላሉ የምትሉ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    ልጆቹ ይመሳሰላሉ እህት እና ወንድም ናቸው 😢😢😢

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    8 ай бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @fatmah1744
    @fatmah17448 ай бұрын

    አይ ወልዶ መጣል ለልጆች ዋጋ ያሰከፍላል ልጆች ከፊታቸው ከአይናቸው ይመሳሰላሉ😢

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    8 ай бұрын

    ጉደ እኮ ነው ዘንድሮ ልጅች ሁለት አመት በፍቅር ኑራዋል እግዚአብሔርን ይወቅ ስህተት ከስራ በስመአም😢😢😢😢😢😢

  • @user-bd4hi6qw1x

    @user-bd4hi6qw1x

    7 ай бұрын

    የኔም ልጆች ይሄየ ነገር እዳይገጥማቸዉ ብየ አስባለሁ ፡አባታቸዉ መዉለዱን እናቃል ሴት ልጅ እስካሁን አይተዋወቁም

  • @mominahussen3844
    @mominahussen38448 ай бұрын

    ሲጀመር አንድ አይነት ናቸው መልካቸው የፊታቸው ያስታውቃል ጉድ ነው

  • @buzuleb945
    @buzuleb9458 ай бұрын

    እባካችሁ ወላጆች እዛም እዛም እየወለዳችሁ ልጆቻችሁን ኣታዳድሩ ቢያንስ ኣስተዋውቁ ሲጀመር መልካቸው ተቀራራቢነው ይገርማል 😢

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    8 ай бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h8 ай бұрын

    ❤❤❤❤በጣም የማሰላሉ

  • @toyba6187
    @toyba61878 ай бұрын

    ልጆቹም ተመሳሳይ ነዉ

  • @SaraJorje
    @SaraJorje8 ай бұрын

    አባትና እናት ዘንድሮ ጉዳቸው ወጣ እረወየው ወገን

  • @user-yr3eq5gu6j
    @user-yr3eq5gu6j8 ай бұрын

    በይ ክፍል ሁለት ልቀቁልን ድራማ አይሰለቸንም😂😂😂😂❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    8 ай бұрын

    ክአባቲወጨሊላአባቲአልልም

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65948 ай бұрын

    እህትና ወንድምን አምጥተው ድራማ እያረጉ ካልሆነ በስተቀር ልጆቹ እህትና ወንድም ናቸው ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላል አይ አንዳንድ አባት ከተሳሰተ ላይቀር አምጥቶ ማስተዋወቅ አለባቸው

  • @fanahaile1153
    @fanahaile11538 ай бұрын

    እባካችሁ ቤተሰብ ወላጆች ከተለያየ ሰው ስትወልዱ ልጆቻችሁን አስተዋውቁ በጌታ ስም ወንድምና እህት ፍቅረኛሞች ሆኑ

  • @sadaahmedahmedin6373

    @sadaahmedahmedin6373

    7 ай бұрын

    በትክክል በጣም ነው ዲሳፓይንት የሆንኩት

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d8 ай бұрын

    አባት እና እናት በጣም አጥፍታዋል 😢ካባድ ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw8 ай бұрын

    አባቴ አባቴ አትበሉ ሄዶ ና ጠይቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @saadhafaizza-kw9dh

    @saadhafaizza-kw9dh

    8 ай бұрын

    ሳህ 😂😂😂😂😂😂

  • @Aynalem-em5dw

    @Aynalem-em5dw

    8 ай бұрын

    ይመሳስላሉ ደማችው

  • @fufuilu1212

    @fufuilu1212

    7 ай бұрын

    እኮ ተያይዞ ቤት ቀጥታ መሄድ ነበር

  • @FetsumMesfin-fu7fv
    @FetsumMesfin-fu7fv8 ай бұрын

    አባት ተብዬው ግን ለምድነው ልጀሰ እዳለው ማይነገረው😢😢

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v8 ай бұрын

    ግን ልጆቹ ይመሳሰላሉ በደንብ 😢

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    8 ай бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e8 ай бұрын

    ይሄ ነገር ቀጣይ ይኑረው ቤተሠቦቻቸው ይወቁ ፕሮ ግራሙ ድራማ ካልሆነ

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y8 ай бұрын

    እደ በጣም ነው የሚመሳሰሉት የወላጆች ስህተት ለልጆች ጦስ ያአላህ በጣም ነው የሚያስደነግጠው

  • @amenshow2384
    @amenshow23848 ай бұрын

    ቤተሰብ በሚያመጣዉ ጣጣ ልጆች ይቀጣሉ😢😢

  • @mwje1289
    @mwje12898 ай бұрын

    ወይኔ እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሳሰሉት

  • @mawaysh
    @mawaysh8 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ማረን እሔ የወላጆች ችግር ነው በተላይ አንዳንድ አባቶች በየቦታው እያጠባጠባችሁ ሳታስተዋውቁ ለዚህ የምታበቋቸው አይ ሀገሬ ሲጀመር በጣም ነው ሚመሣሰሉት 😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu7108 ай бұрын

    በእውነት ይህ ልጆች ተመሳሳይ ፊት 😮😮😮😮😮😮

  • @user-vn5vd7ed1n
    @user-vn5vd7ed1n8 ай бұрын

    እህትና ወንድምነው የሚመስሉት መልካቸው😂😂

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml8 ай бұрын

    ዘሬ አደኛ ነኝ ወዉ 😂😂😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i8 ай бұрын

    ግንኮ ይመሳሰላሉ በጣም

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba8 ай бұрын

    ወልዶ የመጣል ውጤት ይህ ነገር ለሁለተኛ ጊዜ ስሰማ ነው እህትና ወንድም ሌላ ነገር ውስጥ ገብተው የአላህ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe8 ай бұрын

    ልጆቹ ቁጭ ወንድምና እህት ይመሳሰላሉ ከጂምሩ እንዴት ትመሳሰላላቹ ሳትላቸው ቀረች እያልኩኝ ነበር ያሳዝናል በጣም😢

  • @sofiyaoumer
    @sofiyaoumer8 ай бұрын

    ማማዬ ጀግንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ገዜጠኛ ነሽ አምበሲት ግን ጥያቄ አለኝ ነገሮችን ለምን እስከመጨረሻ ቀርፀሽ ለተመልካች አሳውቂም አስተማሪ የሆነ ቪዲዮ መጨረሻውን አትለቂውም ለም?❤

  • @yedingillij21
    @yedingillij218 ай бұрын

    በጣም ይመሳሰላሉ ሲያሳዝኑ ወንድም እና እህት ነዉ የሚመስሉት አነጋገራቸው ሁሉ አንድ አይነት ነው

  • @konjyano7597
    @konjyano75978 ай бұрын

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት አይ ወድ በሄደበት እየሸና የልጆች ጠር ይሆናሉ ከንቱ ዎች ናቸው ግን ቀጣዩን ማወቅ እንፈልጋለን ልባችንን አታጠልጥሉት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83278 ай бұрын

    እንደዚህ ነው አባቶች የወለዱትን ልጆቻቸውን አይሰበስቡም ለልጆቹ ትልቅ ችግር ይፈጥራሉሁ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui8 ай бұрын

    ክፍል 2ት እጠብቃለን

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv8 ай бұрын

    በጣም ይመሳሰላለሉ ይሄ ሁሉ የወላጆች ጥፋት ነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38968 ай бұрын

    ይመሳሰላል. ልጆቹ. 👍👍👍👍

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74246 ай бұрын

    አማረኛሽ ስወደው እርግጠኛ ነኝ ሁለተኛ ቋንቋሽ ነው ሐይማኖትሽን አጥባቂ ታማኝ ልጅ ነሽ መርዓዊት

  • @fufuilu1212
    @fufuilu12127 ай бұрын

    ኡፍ ደግሞ ደስ ሲሉ ፈገግታቸው❤❤

  • @user-wu4ch5vq9b
    @user-wu4ch5vq9b8 ай бұрын

    ያሳዝናል ልጆቹ ግን መልካቸው ይመሳሰላሉ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq8 ай бұрын

    መልካቸው ይመሳሰላል በእውነት

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50227 ай бұрын

    ቆንጆ ድምፅ አለህ😊 ቆንጆ ድምፅ አለሽ😊 ሁሉ ነገራችሁ ያምራል🥰🥰

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29638 ай бұрын

    ተደብቀው በውሽማ እየወለዱ ውጤታቸው እንዲህ ሆነ እግዚኦ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA8 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ይመሳሰላሉ እኮ😢😢😢😢😢😢

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q8 ай бұрын

    ልጆቹ. ይመሳሰላሉ❤❤

  • @alimetmohamed802
    @alimetmohamed8028 ай бұрын

    ይመሳሰላሉ ልጆቹ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe8 ай бұрын

    የማጋጮች ውጤት ይህ ነው😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm8 ай бұрын

    ሱባሀንአላህ ግን የሆነነገራቸዉ ይመሳሰላሉ

  • @heuyye5507
    @heuyye55078 ай бұрын

    የመሳሳላሉ አይይ አላማስተዋወቅ የቤተሰብ ጉድለት ነው የሔ ጉድ😢😢

  • @tigrayadijeganu2983
    @tigrayadijeganu29838 ай бұрын

    መልካቸው እኮ በጣም ይመሳሰላሉ😢

  • @user-zo5tx1zi7c
    @user-zo5tx1zi7c8 ай бұрын

    አቤት ውይ ያሣዝናሉ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen92608 ай бұрын

    ስወድሽ አደራ እዳልጠላሽ ብዙ የምወዳቸው ነበሩ በውሸታቸው ነው የጠላኋቸው

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx44458 ай бұрын

    ይመሳሰላሉ🙊🙊🙊

  • @mekimeki739
    @mekimeki7395 ай бұрын

    ረ ቢስሚላህ በጣም ኮ ነዉ የሚመሣሠሉት አሏህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake55568 ай бұрын

    አይይይ ሳሚሪ የፀሀይ ልጅ አንቺ ታድያ አባትሽ ይጠይቅሽ የለዴ

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml8 ай бұрын

    ደሞ ይመሰሳሉ ኡዉነት ሆ😮

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu84548 ай бұрын

    ግን ልጆቹ ይመሳሰላሉ ልጅቷ ቀላች እንጂ

  • @ArayaMeharena
    @ArayaMeharena7 ай бұрын

    Hiii merhawityeyyyy betamnew mamsegenh hulet ehtamochei mechereshea betam tesastechei

  • @princead1239
    @princead12397 ай бұрын

    ልጆቹ የሆነ የሚያመሳስላቸው ገጽታ አለ ከአስረኛ ክፍል ፍቅር ተጀምሮ ህይወት ሰአብ ሆነብን ዘንድሮ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47018 ай бұрын

    ኡኡኡኡኦ አይይይይ ዘንድሮ 😭😭💔

  • @user-bf5vi6jm1m
    @user-bf5vi6jm1m8 ай бұрын

    መርሀዊትየ ስወድሽ ❤

  • @birktisysay6313
    @birktisysay63138 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉ልጆቹ ይመሳሰላሉ

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og8 ай бұрын

    ይገርም😢 ሰኣን ሓቲትካ ምልላይ ምስ ሓፍትኻ ዘሕዝን😢

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv7 ай бұрын

    ወይኔ ምስኪኖች ወንድም እናእህት ናቸው ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችሁን አስተዋውቁ ተደብቆየማይቀር ነገርአትደብቁ ኡፍፍፍፍ💔💔💔💔😥😥😥😥😥

  • @iui44i22
    @iui44i228 ай бұрын

    መልካቸውአብድነው😢😢😢😢

  • @DebesayWeldemariam-di6mc
    @DebesayWeldemariam-di6mc7 ай бұрын

    ወይ ጉድ ይገርመናሎ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda8 ай бұрын

    Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ 6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @selijesuslove7925

    @selijesuslove7925

    8 ай бұрын

    Bless you

  • @merimeri4096

    @merimeri4096

    7 ай бұрын

    አየሱስ ጌታ ነው ☝️

  • @berryfamily2846
    @berryfamily28467 ай бұрын

    ወየ መልካቸው በጣም ይማሳሰላሉ

  • @Meka-yc3fc
    @Meka-yc3fc8 ай бұрын

    ማሻአላህበርችእህት🌺

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye7 ай бұрын

    እዳውስመልካቸው ይመሳሠልየለምደ😮😮😮😮😮ወየውዘዲሮ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l8 ай бұрын

    ልጆቹ ይመሣሠላሉ።ልጂቷ ቀይ ብኮንም እሡጠየም ቢልም ።የፊት።ቅርጣቸው ይማሠላል

  • @user-nb2tl8kk4s
    @user-nb2tl8kk4s8 ай бұрын

    They look alike brother and sister

  • @user-rd8xt1kf3u
    @user-rd8xt1kf3u7 ай бұрын

    እንዴ ልጆችሁ አንድ ናቸው በስማም ያለመተዋውቅ ነው እንጅ መልካቸው ይመሳሰላል በደንብ

  • @zenabmuhammad3194
    @zenabmuhammad31948 ай бұрын

    ቀጣይ ይለቅቅ ማን ነው ውንዴኔ እህትነ ወንድም የመስሏችው❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo8 ай бұрын

    ለምን አደውሉለትም ድራማ ካልሆነ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68138 ай бұрын

    ክፍል ሁለት ስሪልን መጨረሻሁን ለማየት

  • @mesrt8441
    @mesrt84418 ай бұрын

    ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @comceilll6490
    @comceilll64908 ай бұрын

    ድራማ መሆኑ በጣም ያስታዉቃል😅😅😅😅😅😅😅 ሌላ ስራ ፍጠሩ😂😂😂

  • @MTUBE252
    @MTUBE2528 ай бұрын

    በጣም ነዉ የመሳሰሉት ትልቅ የቤተሰብ ጥፋት

  • @mekyamekya
    @mekyamekya8 ай бұрын

    በጣም ይመሣሠላሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yr3eq5gu6j
    @user-yr3eq5gu6j8 ай бұрын

    ቆይ አይቼ እኮምታለሁ😂

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman88508 ай бұрын

    ክፍልሁለትልቀቁልን

  • @Meleye16
    @Meleye168 ай бұрын

    Betam yimesaselalu ke ayinachewu

  • @zientahmed8116
    @zientahmed81168 ай бұрын

    ወላሂ ይመሳሰላሉ😢😢

  • @HayatAbate
    @HayatAbate8 ай бұрын

    ድራማ ቢሆንም አሥተማር ነው 😂😂😂😂

  • @nahomkelali4519
    @nahomkelali45197 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል አባት ብሳሳትም ወጤቶች እባካችሁ እስከ አያት ቀድማቹ ተዋወቁ ምናልባት ያስቸግራል

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj8 ай бұрын

    አጣርተሽ አቅሪቢ ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @gayathiuae3765
    @gayathiuae37658 ай бұрын

    Please part 2😢😢😢😢😢

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy5708 ай бұрын

    ወይኔ አይናቸውኮ በጣም ይመሳሰላል ይጣራልን 😂😂

  • @zeki9199
    @zeki91997 ай бұрын

    They look like each other

  • @haliamMSAN
    @haliamMSAN8 ай бұрын

    አላህ❤❤❤

  • @alemandhana3924
    @alemandhana39248 ай бұрын

    እሺ መጨረሻቸው ምን ሆነ ወይ ጉድ ምናለ ቤተሰብ

  • @user-ek9mo6ij9k
    @user-ek9mo6ij9k8 ай бұрын

    እውነት መስሎላችሆን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA8 ай бұрын

    ምርጦ ጀግናዋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ls2jk1ui1i
    @user-ls2jk1ui1i7 ай бұрын

    ያሳዝናልበጣም

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene60378 ай бұрын

    ወይኔ ወይ ደዉሉ በናታችሁ

  • @mdet1361
    @mdet13618 ай бұрын

    ፍቅር ነብስ ይማር😢😂

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb8 ай бұрын

    ምስኪን ሲያሳዝኑ ኡፍፍፍ😢😢

  • @dignishbiakout3876

    @dignishbiakout3876

    8 ай бұрын

    Derma new 😂

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv8 ай бұрын

    ይመሳሰላሉ ልጂች

Келесі