ለሁለተኛ ጊዜ ተከዳ || ከፍቅረኛዋ ውጪ ኤርትራ ላይ ሌላ ባልና ልጅ እንዳላት ደረስንባት

ለሁለተኛ ጊዜ ተከዳ || ከፍቅረኛዋ ውጪ ኤርትራ ላይ ሌላ ባልና ልጅ እንዳላት ደረስንባት #ethiopia #habmedia

Пікірлер: 1 200

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku33778 ай бұрын

    አቤት አንች ልጅ ስወድሽ ምርጥ ሞጥሟጣ ተደባዳቢ ጀግና ነሽ ጥሎብኝ ቆፍጠን ያለ ሰዉ ዉስጤ ነዉ😂😂❤❤❤

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa48928 ай бұрын

    ጠያቂዋ "ጀግና" ነሽ በርቺ ሰው ለእውነት ሲቆም ደስ ይላል ጀግኒት

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    8 ай бұрын

    በጣም

  • @lubabadaotichannel7053

    @lubabadaotichannel7053

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @masaratworku2754

    @masaratworku2754

    8 ай бұрын

    ባካም ዋዲሻሎ ❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    8 ай бұрын

    እርግጠኛ ነሽ የውነት ስራ ነው ብለሽ ነው

  • @zemenakasa4892

    @zemenakasa4892

    8 ай бұрын

    @@jamilajamila6594 እሱን አምላክ ነው የሚያውቀው

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo13988 ай бұрын

    ጠያቂዋ ወጣት በጣም ጎበዝ ነሽ የምር ሳላደንቅሽ አላልፍም እዲህ ነው ለእውነት መቆም ማለት እህቴ ጀግና ወጣት ነሽ የኔ ውድ ሐገራችንም ሕዝብ በውሸት እየተሰበከ ነው ለሞት ያበቃን ምንግዜም ለእውነት ቁሚ እህቴ ሀገራችንንን ሰላም ያምጣልንን💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-108 ай бұрын

    ልጁ በጣም ምስኪን ነው ያፈቅራታል ልጅትዋ ግን ግዜ ማሰለፍያ ነው እምትጠቀመው በስዋ ቤትኮ ልጆችዋ ክዳ ስልጣኔ መስላት ነው የኣራጅ ልጅ ከሃዲ እባብ😂😂😂😂

  • @saralove8099
    @saralove80998 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ እራስሽን ጠብቂ እና ደግሞ ሁሌም ለእዉነት ቁሚ በዚሁ ቀጥይበት 🥰

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah777348 ай бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ለእውነት የቆማችሁ በአጠቃላይ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏

  • @TekleBrhane

    @TekleBrhane

    7 ай бұрын

    ኤረ ይሄ የውሸት ድራማ ነው

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx8 ай бұрын

    ምን አይነት እድል ነው አይዞክ ወንድማችን ስየሰዚን ጌታን በዝን ግዜ ታመኝ ጣፈ😢😢😢😢😢😢

  • @user-dz3ue7gn3s

    @user-dz3ue7gn3s

    8 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq8 ай бұрын

    ልጁ በጣም ነው የሚያናድደው ምናለበት አንድ ሁለት ጥፊ ብታቀምሳት!!!

  • @salamp1142

    @salamp1142

    8 ай бұрын

    😅😅😅😊😊😊😂

  • @mawaysh

    @mawaysh

    8 ай бұрын

    በጣም የሆነ ንፍጥ ነው 😂😂😂

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    7 ай бұрын

    I agree with you

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    ጠያቂዋ ግን በጣም ጎበዝ ነች ወንድዬው ግን ወንድ አይደለህም ሟጥፊ አታገረጣልኝም ስታስጠላ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @buzuleb945
    @buzuleb9458 ай бұрын

    ይች ወደል ኣህያ የመሠለች ደግሞ ስታስጠላ ኣይዞህ ወንድሜ ይችስ እንኳንም ቀረችብህ በዱላ ዬምታምን ግርድም ጠያቂዋ ዬኔ ዉድ ለእዉነት ዬቆምሽ ጀግና ሴት ልትመታሽ ስትጋበዝ እንዴት እንደተቃጠልኩ ዬምርእራስሽን ጠብቂ ሲስዬ❤😢😢😢

  • @MakiTsegay-ie1uc

    @MakiTsegay-ie1uc

    8 ай бұрын

    ወደል ኣህያ😂😂😂የተመታ ኮመንት😅😅

  • @abrnyiosasfha7698

    @abrnyiosasfha7698

    6 ай бұрын

    keagemare tegelagela kkkkkkkkkk

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA8 ай бұрын

    ጀግናዋ ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አይ ሀገሬ ታመሻል እኮ😢😢😢😢😢

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h8 ай бұрын

    😂😂😂ስራቸውን,ስለምታቄባቸው,ነው❤❤❤❤,እራስሽን,ጠብቄ ተካሜራ ጀርባ ❤❤❤በማታስቤው,መገድ❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29638 ай бұрын

    ዘና ምታድርገኝ ጠያቂዋ ክክክክ ማዓረይ፣ፍቅረይ አላለችም 😂😂😂😂😂😂 ወዮው የዘንድሮ ፍቅር ይለያል

  • @tigraytigray5893

    @tigraytigray5893

    8 ай бұрын

    ስሓቅ ሞይትና😂😂😂😂

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c8 ай бұрын

    ጠያቃዋ በጣምጎበዝ ነሽ በርች ሰዉ ጨካኛ ሆኖል😢😢😢😢😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31118 ай бұрын

    ወይኔ ትግስቱ አንድ ጥፊ ቢያቀምሳት ዝም ትል ነበር

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu80768 ай бұрын

    ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ በርች እራስሽን ጠብቂ በሀቅ መናገርሽ ጎበዝ ነሽ

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe54238 ай бұрын

    ወይ ጣጣ አለች ጦጣ ይችማ የሌባ አይነደርቅ ናት😂😂😂

  • @senayetjima6450
    @senayetjima64508 ай бұрын

    አንች ጎበዝ ጠያቂነሽ አሉ ምንም የማይችሉ እስከመጨረሻው የማይጋፈጡ በርች እራስሽን ጠብቂ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29638 ай бұрын

    መርሃዊት ትግርኛ ትችያለሽ ጅግና ነሽ በእውነት

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Merhawit ye tgrgna sm adelem ende gobez

  • @doda9780
    @doda97808 ай бұрын

    ጋዝታና ጃግና ነሺ ኡነት ❤🎉ልጁ አሳዘነ 😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me8 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጎበዝነሽ ግን እራስሽን ጠብቂ😢😢😢😢😢 አረጎበዝ ታማኝጠፋ😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe93288 ай бұрын

    ጋዘጠኛዋ ጀግናነች

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n8 ай бұрын

    😂😂😂😂 የዛሪዋ ትገርማለች የሌባ አይነደረቅ ተነቃብኝ ብላ አካኬ ዘራፍ አለች ሆሆሆሆሆሆ

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    8 ай бұрын

    ምን ትመስላለች ደግም ክብ ናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    8 ай бұрын

    እኔ ብሆን ማርያምን አለቃትም በጣም ተደባዳቤ ነኝ በተለይ ጠጋብተኛ ሴት ካገኘሁ እጠብጥባት ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    8 ай бұрын

    ልጅቱ በጣም ፈራቻት እኮ 😂😂😂😂😂

  • @user-ce4gj6lt8n

    @user-ce4gj6lt8n

    8 ай бұрын

    @@Samera-kd5nz ክክክክ ክብ ናት

  • @saralove8099

    @saralove8099

    8 ай бұрын

    ​@@Samera-kd5nzክብ ብቻ ድቡልቡል 😂😂😂😂😂

  • @user-po8sp4bf5o
    @user-po8sp4bf5o8 ай бұрын

    سبحان الله الله يستر ወንድም እህቶቼ አትሰቁ ይልቅ ከንደዚህ አይ ናት ውርደት አለህ ይጠብቃን

  • @ታምማ
    @ታምማ8 ай бұрын

    ገዜጣኘዋ ጀግና ነሽ በርች❤❤

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw8 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ዋውውው ነት በረችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g8 ай бұрын

    ዱድዕ ምን ትመስላለች 😂 ኣይዞህ ወድሜ 💔❤️

  • @user-cr8qe9hv8l

    @user-cr8qe9hv8l

    8 ай бұрын

    ክተፍረሐካ😂

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Hji tefiatka malet dyu weys tehababaria ika ? Script do aykonen ezi 😅 tgraweyti enasemaekayas 😂😊

  • @user-mg8hs6im9g

    @user-mg8hs6im9g

    7 ай бұрын

    @@peintatonic5296 ኤርትራዊት እያ እኮ እስኻብ መጨረሻ ስምዕዮ ወይ ስማዓዮ ተፈትየ እለ ኣይኮንኩን ንፍቅሪ እዩ

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii8 ай бұрын

    ከሰካሁን ከሚጠይቁት ሴቶቺ እዳቺ ጀግና አላየሁም በጣም ጎበዝነሺ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofia-xf5gj
    @Sofia-xf5gj8 ай бұрын

    የዛሬዋስ ወላሂበሳቅ😂😂😂😂 የምትቀማት መስሎትእዴሆነ😅😅😅

  • @user-hq7ky3mr6m

    @user-hq7ky3mr6m

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😁😂😀😁😃😂😂😀😁😂😂😃😂😁😀😁😂😃 modern Manchester Association portable drive why God bless you try to get bunch of controller when does unicycle fish

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    8 ай бұрын

    እኔ እራሱ እንዴት እዳሳቀችኝ

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc8 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ አይን አውጣ ኔች ግዜ ልታሳልፍብህ ነው ወንዴሜ ተጣንቀቅ

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv8 ай бұрын

    አንችልጅ ግን በጣም ነው የምወድሽ በጣም ጀግና ነሽ የሚጋጥምሽ ደሞ አደገኛ አደገኛ የሆኑ ነገሮችን ነው የምታስተናግጅው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h8 ай бұрын

    ❤❤❤እሶ ምን ታድርግሽ❤አሳማ ኡነት አሳማ, ጠያቄው ውደ,ጀግናነሽ,የምር❤❤❤❤❤

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr8 ай бұрын

    አይዞሕ ወድም ይቺደሞ እደአሕያ የምትራገጥ ሴት ነች ወይፈጣሪ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bk5lf9mn6w
    @user-bk5lf9mn6w8 ай бұрын

    ማዓረይ ማለት የኔ ማር ህያበይ ማለት ደሞ ስጣተያ ማለት ነው ነው😂

  • @ielseifesellasie6680

    @ielseifesellasie6680

    8 ай бұрын

    @user-bk5lf9mn6w ማአረይ ትግራይ ትግርኛ አምህራኒ

  • @asri6330
    @asri63308 ай бұрын

    በጣም እውነተኛ ኢቱበር ማርያምን ጎበዝ ነሽ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda22028 ай бұрын

    ጠያቃዋ- ቆንጆ የፍቅር story ፈለግሽ? ለጊዜው የለም! እስቲ እራስሽ ሞክሪ እና ሌላ ሰው ይቅረፀን😄😄😄

  • @galayuser1127
    @galayuser11278 ай бұрын

    እቺ የኤርትራ ሴቶችን ታሰድባለች ባለጌ በርሜል

  • @ruthshimey6717

    @ruthshimey6717

    7 ай бұрын

    She’s not Eritrean, she confessed that she’s from one of the Ethiopian states. Watch till the end. Don’t be fooled. We can even tell from the Tigrinya she was using.

  • @maye1727
    @maye17278 ай бұрын

    ጠያቅወ በጣም ነው የምተመችኝ 👍😘

  • @appilefuj7052
    @appilefuj70528 ай бұрын

    ወይኔ የልጅቷ ጉልበት ሴት ሴጣን ሰፍሮባታል እንጂ ሐጤና አይመስለኝ አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ነተሻለው ይሰጥ አል

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o8 ай бұрын

    ሀቢበቲ አይዞሽ ጎዳችሽ የስራዋ ይስጣት ሰገጥ የሆነች

  • @EyobDalacho
    @EyobDalacho8 ай бұрын

    እችማ እብዲነች ፀበል ዉሰዱ ብስምለ 👍😳😳

  • @mdet8849
    @mdet88498 ай бұрын

    ጠያቂዋን ስወዳት ታስቀኛልች 😂😂😂😂😂

  • @asmeretkidane3416
    @asmeretkidane34167 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ መራዊት ግን ጠንቀቅ በይ አይዞሽ በርቺ

  • @sasaa6587
    @sasaa65878 ай бұрын

    ውውውይይይ የዛሬዋ ልዩ ናት ጠያቂዋ ከክፉ ነው እሚያጋጥምሽ 😂😂😂😂ልጅ ግን አንድ ግዜ በጥፊ ብትላት

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    7 ай бұрын

    I agree

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s8 ай бұрын

    የዛሬዋ ደግሞ ሾጥ ያረጋት ነች ተጠበጠብሺ ጠያቂዋ 😂😂

  • @ehte6276
    @ehte62768 ай бұрын

    የኔእናት እራስሽን ጠብቂ ያልተገራችበቅሎናት😁😁

  • @mollawubshetmollawubshet2689
    @mollawubshetmollawubshet26896 ай бұрын

    መርሀዊ ዬ ጀግናችን ጎበዛችን የሰዉነት ጥግ ነሽ አንቺ ማለት የሰዉን መጎዳት የማትፈልጊ የሚያምሽ ሀቀኛ ጀግና ሴት ነሽ እንደ ወርቅ ቀልጠሽ የሰዉን በደል እንባ የምታብሺ ጨካኞችን በዳዮችን በአደባባይ ዘርረሽ ህግ ፊት ገትረሽ ልክ ልካቸዉን ታሳያችዋለሽ የምስኪኖችን እንባ ታብሻለሽ የሴረኞችን የክፉወችን ሴራና በደል ታከሽፊያለሽ እራስሽን ለአደጋ እያጋለጥሽ so በጣም የምትከበሪበትና የምትወደጂበት ስራ ነዉ እንወድሻለን ጀግናችን ስለሆንሽ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy60158 ай бұрын

    ጋዜጠናኛዋን ሥወዳት ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-cd9hc6ls5z
    @user-cd9hc6ls5z8 ай бұрын

    ምን አይነት ዘመን ደርስን😅😅😅ፍጣሬ ሆይ ምን ጉድመጣብን 😢😢

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz89978 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ድራማ ነው በውነት ምክንያቱም የውነት ቢሆን ልጁ ይሄን ያክል አይታገስም ነበረ እና ድራማ ነው😅😅😅

  • @aser8048

    @aser8048

    7 ай бұрын

    TDF nat

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Egziabher aemro sisetk

  • @alfiaalfia9931

    @alfiaalfia9931

    7 ай бұрын

    No ertiraa nat​@@aser8048

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj8 ай бұрын

    የኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤

  • @yfatewa2163
    @yfatewa21638 ай бұрын

    ጠያቂዋ የኔ ውድ አሳዘንሽኝ ብርታቱን ይስጥሽ❤❤😂

  • @ahmadm5724
    @ahmadm57248 ай бұрын

    ምስኪን ሲያሳዝን ልጁ.

  • @hbebahb9603
    @hbebahb96038 ай бұрын

    አቅረቢዋ ጀግና ናሽ ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97388 ай бұрын

    ልጅትዋ .. ይ አጋንንት መንፈስ አለባት ያውም .. የነብር መቡዋጨር... ጠያቂዋ ግን ለሀቅ የቆምሽ.. ጀግና ነሽ በርቺ ደሞ ቺት አርጋበት .. ቤቢ ቤቢ ይላታል አቦ ቆፍጣና ወንድ ሁን 🥹🥹🥹

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Wyy are script new sijemer eritrawitm.adelechm tgrganwa eyesemanew Wendus endezibytagesal astewlu enji

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut4218 ай бұрын

    የኔ ጀግና እህት በርች ለእውነት የቆምሽ

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb8 ай бұрын

    ምን አይነት ፈጣጣ ነች ጠያቂዋ ምን አደረገቻት እች ደነዝ

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g8 ай бұрын

    ምድነው ምትለው ኣላለችም እገድልሻለው እያለችሽ ነው 😄😄በሳቅ ገደሉኝ 🤣 ባይዘወይ ራስሽን ጠብቂ እህቴ ❤️❤️

  • @user-ze5yb2bw5i

    @user-ze5yb2bw5i

    8 ай бұрын

    የአህያ ልጅ አለቻት ምንድነው የምትለኝ አላለችም 😂😂

  • @fbeyene91

    @fbeyene91

    8 ай бұрын

    አዲስአበባ መጥታ እገድልሻለሁ እያለቻት ነው፣ በዘመነ አብይ ...

  • @user-ds1bt1of4g

    @user-ds1bt1of4g

    8 ай бұрын

    @@user-ze5yb2bw5i ይገርማል እኮ 🤔

  • @user-ds1bt1of4g

    @user-ds1bt1of4g

    8 ай бұрын

    @@fbeyene91 እነዚ ድፍረት እኮ ይለያል 🤔😳

  • @hfrhff8925

    @hfrhff8925

    7 ай бұрын

    ​@@fbeyene91ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13428 ай бұрын

    ደግ ኣረገሽ ጎበዝ ሴት

  • @user-pk5gp5xv1y
    @user-pk5gp5xv1y8 ай бұрын

    ታይ ማዓቱ ወደይ ክክክክክ በጥፊ ኣትላትም ነበር ጠያቂዋ ደሞ በጣም ጎቦዝ ነሽ ኣደነቅኩሽ እህቴ

  • @abebabedir4392
    @abebabedir43928 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የልቤ አደረስ እኮ ነው ስውድሽ ስለ እወነት ትቆማያልሽ❤❤❤❤

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r8 ай бұрын

    የዛሬዋ ደሞ ፈጣጣናት😅😅😅😅

  • @asterkahasu8467
    @asterkahasu84678 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ተባረኪ ለእውነት ቁሚ ራስሽን ጠብቂ

  • @xpk5509
    @xpk55098 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጀግና ስታምር ስወድሺ ወይኔ ልጁትግስቱ ሲያሳዝን ደሞ ይችም ሴት ሁና እሮቶ

  • @rewudayimam5061
    @rewudayimam50618 ай бұрын

    ጠያቂዋ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @zenashab4209
    @zenashab42098 ай бұрын

    😂😂😂የዛሬ ደሞ የሆነች አዞ ናት ጎቦዝ ቆንቆ ማወቂ ይጠቂማል ልጁን ጉድ ልታደርግ ነበር ይች ቦሮኮ

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    8 ай бұрын

    😁😁😁

  • @user-wu4ch5vq9b
    @user-wu4ch5vq9b8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ጅግና ናት ለእውነት መቆም በጣም ደስ ይላል ልጅ ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ ግን እኔ የሚገርመኝ አንድ ለአንድ ሞኖር ቀረ ማለት ነው

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos60058 ай бұрын

    Good job great time for everything helpful sweetie ❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29638 ай бұрын

    ዒጥሩ ሰንኣይክን ወድኽን ኣብ ኤርትራ ኣቐሚጥኪ ኣብ ኣዲስ ትሽርሙጢ ከልቢ

  • @mekedsagana5644

    @mekedsagana5644

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Denkoro script mkuanu ekua neshtey krdeakum aykeln wey gud

  • @HamasenBr
    @HamasenBr8 ай бұрын

    በጠሉት አምሓርኛ እንዲህ መባላታቸው ደስ ይላል።አምሓርኛ ከግዕዝ መውጣቱን ዘንግተው።እታ ፀሊም ታይት ዝተከደነት ሓፍትና ስዲ ኢያ።ጓል ሔዋን ዛቱ ኣይኮነትን።

  • @user-vu5cs2fk8d
    @user-vu5cs2fk8d8 ай бұрын

    ይችን ጋዘጠኛ አድነቂዋ ነኝ ጌታ ይርዳሽ ፀልይሽ ውጪ

  • @maymoona2094
    @maymoona20948 ай бұрын

    ጠያቂዎ እራሱ በልበላ ነት ዝም አትልምዴ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l8 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት የኤርትራ ትግርኛ የለም እኔ አቃቸዋለሁ ልጁ ግን ያሳዝናል

  • @aser8048

    @aser8048

    7 ай бұрын

    Iydelem TDF naw

  • @user-mi3eq4lj3e

    @user-mi3eq4lj3e

    7 ай бұрын

    እና ማኖው ወረኛ እንደዚ የነሱ እጂ የማነው ወስላታ😅

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    7 ай бұрын

    @@user-mi3eq4lj3e በስመ ትግርኛ እኮ አንድ አይደለም አፋቸዉ ያስታዉቃል ስለዚህ ነዉ

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Eko script new be Eritrea Lj hona le masratua gn yanaddal

  • @user-hq4dn9zr7l

    @user-hq4dn9zr7l

    7 ай бұрын

    ዉሸት ኤርትራዊት አይደለችም ማፈርያ ትግርኛ ለማያዉቅ ሊመስለዉ ይችላል ቀጣፊ ናት

  • @user-pj7ge7dh7w
    @user-pj7ge7dh7w8 ай бұрын

    ምራሃዊት ትግሪኛ ኪኢላ ጎቦዝ❤❤❤❤😅😅😅

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Tgraweyti do Aykonetn

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu80008 ай бұрын

    ጀግና ነዉ ልጁ ትእግስቱ

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ጀግኒት ጎባዝ ነሽ በርቺ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf8 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ስንቱን ጀዝባ ይዛለች

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    8 ай бұрын

    😁😁😁

  • @alemmami3781

    @alemmami3781

    8 ай бұрын

    አወ እምዬ ኢትዮጲያ ስንቱን ቻለችው

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Are ebaksh script new sijemer Tgrgnwa eyesemanew ye tgray 😅😅😅 are enastewll tnsh

  • @shewittesfaykifle6458

    @shewittesfaykifle6458

    6 ай бұрын

    Sijemer tigrichawa yecha aydelem echa Eritreawyan fikir nen !!!!!!

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv8 ай бұрын

    ልጅቷ መንፈስ አለባት በማሪያም😢😢

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Are maryam kemettatsh mermriw yhe script wey drama new gn gobrzoch nachee mn ydereg 😢 betam emiyanaddew gn lemn tgray Lj eyalech Eritrawit bla mesratua

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe8 ай бұрын

    ወይ ጉድ ጓልዛ አድጊ አላለችም😂 እራራራ🙄😡🙄

  • @DaywithHabu5258

    @DaywithHabu5258

    8 ай бұрын

    😂😂

  • @abduAbeba-py6dq
    @abduAbeba-py6dq7 ай бұрын

    ጠያቂዋን ስወዳት ጀግና❤❤❤

  • @yared33333
    @yared333338 ай бұрын

    እናቴ እንደዛሬው አሳዝነሺኝ አታውቂም አሳርሽን አበላቺሽ

  • @asni4265
    @asni42658 ай бұрын

    ልጁ የሆነ አልጫ ነገር ነው

  • @dinkuatizazu0411

    @dinkuatizazu0411

    8 ай бұрын

    በጣም ሲያስጠላ

  • @rishane9576
    @rishane95768 ай бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በእውነት ኤርትራዊ ኣይደለችም በርግጠኝነት ምክንያቱ ኣክሰንትዋ ትግርኛ ስትናገር የትግራይ ነው ዋሽታ ኤርትራዊ ነው ያለችው ደሞም ልጅ ስላላት ወደ ኤርትራ ተመልሳ ለመግባት የሚከለክላት የለም ግን ኣይደለችም ከኣገልግሎት ነጻ ነች እስዋ ግን ተመልሼ ኣልገባም ኣለች መጀመሪያ በመጨረሻ ጉድዋ ሲታወቅ ደሞ ተደብቀሽ ወደ ሌላ ሃገር ልትሄጅ እንደሆነ የተጻጻፍሽው ስትባል ደሞ ወደ ኤርትራ ለመሄድ ነው ኣለች ታደያ ሁለቱም ኣይጋጭም ደሞ ሳዋ ኣለሜሄድ ነው ወደ ኢትዮጽያ የመጣሁ ወታደር ኣለመሆን ነው ኣለች ሸሽታ ከመጣች ተመልሳ ወደ ኤርትራ እሄዳለው ኣለች ሌላም ኤርትራ ኑሮ ወድነት ስላለ ኢትዮጽያ መጣሁ ኣለች ተመልሳ ኢትዮጽይ ቆንጆ ነው ኑሮ ወድነት ኣለ እንጂ ብላ ደሞ ተናገረች ስለዚ የሃገርዋ ትግራይ ስም እንዳይጠፋ በኤርትራ ስም ተጠቅማ ስም ልታጠፋ እየታየች ነው ይቺ ኣውሬ እነዚ የማያደርጉት ክፋት የለ በስመኣብ ትግርኛ ሰላወራች ኤርትራዊ ኣይደለችም ለሌብነት የተጠቀመችበት ዘዴ ነው ካለው ኣንጻር በዘር ምናምን ደሞ ነች ኤርትራዊ ነኝ ብላ ማሳልፍያ ግዜ ልትበላበት የተጠቀመችው ክፋት ሌላ ታሪክ የለም

  • @user-it9uz7yy9b

    @user-it9uz7yy9b

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-xd5vd6tn6s
    @user-xd5vd6tn6s7 ай бұрын

    ኣይዞህ ኣባቴ ግዜው እኮ የ ቢዝነስ ሆነዋል እኔም ኤርትራዊ ነኝ ግን ምን ተደርገዋለህ ግን ኣይክፋህ ስልት መልካም ሴቶች ለትዳር የሚሆኑ ደግሞ ኣሉ ስለዚ እንዳታስብ ሴት ስትሄድ በ ሴት ናት የምትተካ እግዛብሄር ላንተ ያላት የትም ኣትሄድም ግን እኔ ምለው ጋዜጠኛዋ የት እና መቸ ግዜ ናት ይምትገኝ እኔም ልጠየቅ እፈልገለው ኣጋጣሚ ስጦታውን ከደረሰኝ ክክክክ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l8 ай бұрын

    ሁሌም ዝሙት እረ ፈሩ ኢጭ

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz8 ай бұрын

    ልጅቱ ምን አባሽ ታርጊሽ ይች ባልጌ አህያ ይሆንች አሳማ ናት😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-38385 ай бұрын

    እንደዛሬም ሥቄ አላቅም ይሕቺን ወታደርነት ትግባ ጉድ👍👍👍

  • @user-hc8hm4kh3s
    @user-hc8hm4kh3s8 ай бұрын

    Yehone wend kenantega tebaki yasfelgshal adega endat dersenesh eht fetari yetebkachu 🙏

  • @MestawotBhirhane
    @MestawotBhirhane8 ай бұрын

    ክክክክክክ እረወየው ዛሬ ጋዜጠኛዋ ተመቸችኝ ከምር

  • @aberashyelfaged-ig5ls
    @aberashyelfaged-ig5ls8 ай бұрын

    እኔ ማርያምን ልጀን ከምክድ ሞትን እመርጣለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @user-mi7ke4vn4p

    @user-mi7ke4vn4p

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @LemelemG.tsadek

    @LemelemG.tsadek

    8 ай бұрын

    Betkikil

  • @user-py9jk2oc8z
    @user-py9jk2oc8z8 ай бұрын

    በርች እህታችን አብሽሪ

  • @genettecere8937
    @genettecere89378 ай бұрын

    አንች ልጅ ግን እንደት እንደምወድሽ ጀግና ነሽ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv8 ай бұрын

    አሳማ የሆነች ፍጥርት አላለችም እውነትም አሳማ😅

  • @donbosco3732
    @donbosco37328 ай бұрын

    በስደት በሰላም የምትኖርበት አገር ሆና " ጓልዛ አድጊ" የአህያ ልጅ ማለታ ያሳዝናል 😢

  • @aser8048

    @aser8048

    7 ай бұрын

    TDF nat yetesebere tegrana new

  • @sadaahmedahmedin6373

    @sadaahmedahmedin6373

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅 ጓልዛ አድጊ ጓልዛ ኸልቢ እያ ፎካስ ተኒካ ባህሪ ዝኾነት ሹሉ ዝኾነት

  • @peintatonic5296

    @peintatonic5296

    7 ай бұрын

    Are sijemer script nee hulu bezi chanell miqerb program and Ljuta ye tgray Lj nat endeee tgrgnawa eyesemanew hooo

  • @almaalma6525

    @almaalma6525

    7 ай бұрын

    ይገባቸዋል ከነሱ ተባብራችሁ አይደለ የገዛ ወገናቹህ የትግራይ ህዝብ ላይ ያ ሁላ ግፍ የፈፀማቹሁበት

  • @hailudemissie2189
    @hailudemissie21897 ай бұрын

    አይይይይይይ ሰዉ አይይይይይ ፍቅር አይይይይ 😢😢😢😢😢እምነት ክህደት ወይኔ ወይኔ 😢😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63508 ай бұрын

    ጀግኒት፡ነሽ።በርች፡መራዊት።❤❤❤

  • @user-dk7oc9gl4f
    @user-dk7oc9gl4f8 ай бұрын

    የወንድ አልጫ ነው ተጫወቱበት እናትና ልጅ እናታም እምታዉቀው ሚስጥር አለ

  • @letishkebede5965
    @letishkebede59658 ай бұрын

    ደቂ ኤሬ ኣበይ አለኩም 🤣🤣🤣

  • @meseleberhanu8000

    @meseleberhanu8000

    8 ай бұрын

    ኢዝህ አለን

  • @DaywithHabu5258

    @DaywithHabu5258

    8 ай бұрын

    Eway gud 😆😝😝

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    8 ай бұрын

    😅😅😅😅😅🙏

  • @samrawetabrham1568

    @samrawetabrham1568

    8 ай бұрын

    የሕፍራትና eba 😱

  • @ruthshimey6717

    @ruthshimey6717

    7 ай бұрын

    She’s not Eritrean, if you carefully watched to the end, she even confessed she’s from one of the Ethiopian states. She’s from Tigray. You can even tell from her Tigrinya. Don’t be fooled.

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe21618 ай бұрын

    ወይሻኢቢያ ጠገበች እገልሻሎ እያለቻት ነው

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu80008 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጎበዝ ነሽ ተጠንቀቂ

Келесі