ገንዘብ የበለጠባት አፍቃሪ || ፍቅረኛው ለገንዘብ ስትል አጋቾች ቀጥራ እህቱን አሳገተችበት

ገንዘብ የበለጠባት አፍቃሪ || ፍቅረኛው ለገንዘብ ስትል አጋቾች ቀጥራ እህቱን አሳገተችበት #ethiopia #habmedia

Пікірлер: 883

  • @mukkayyaPak
    @mukkayyaPak8 ай бұрын

    የዚችን ልጅ መጨረሻእስከመጨረሻው ማየት የሚፈልግ በላይክ

  • @user-nx2nq7yy5d

    @user-nx2nq7yy5d

    8 ай бұрын

    እፈልጋለን ይችይ ሌባ

  • @meyrema2736

    @meyrema2736

    8 ай бұрын

    መጨረሻውን አሳዩን ይች ባለጌ 😢

  • @MaryamMaryam-xf3pd

    @MaryamMaryam-xf3pd

    8 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-yp9wq5pe2i

    @user-yp9wq5pe2i

    8 ай бұрын

    ይሆነቺ ስገጤ ነገር ናት 🙄🙄

  • @etsegenetegebru2323

    @etsegenetegebru2323

    8 ай бұрын

    Ena😢😢😢

  • @zenazena290
    @zenazena2908 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ መቸም ጀግን ናት❤❤❤❤❤

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    8 ай бұрын

    Batam

  • @mehdyasman7604

    @mehdyasman7604

    8 ай бұрын

    በጣም ጀግና ናት መጨረሻው ቢያሣውቁን

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi3848 ай бұрын

    ክፍል 2 ይቃጥል ያሚትሉት👍👍

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o8 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነሸ በርቸ እረሰሸን ጠብቅ❤ ይህን ጉደይ ተከታትለሸ አድርሰን የምትሉ👍

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne91458 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ቅመም ነሽ❤❤

  • @TegestTulo

    @TegestTulo

    8 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew34198 ай бұрын

    ቅማም የሆንሽ ጋዜጣኛ ❤❤❤❤

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g8 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ❤❤ በረቱ❤❤❤ 👍👍👍👍🙏🥰🥰🥰

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    8 ай бұрын

    👏👏👏👏

  • @EyobDalacho
    @EyobDalacho8 ай бұрын

    ጀግውች በርቱ እረሰቻዉን ጥብቃቹ አይዘቹ 💪💪💪✌💚💛❤

  • @user-dl2em7dc7j

    @user-dl2em7dc7j

    8 ай бұрын

    አረ አሳከኝ አበርታታቸውማ😅😅

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91798 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️🙏

  • @fgff2649
    @fgff26498 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ የሴት ወንድ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms8 ай бұрын

    ቅመም የሆንሽ ልጅ በርች እራስሽን ጠብቂ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤እግዚያብሔር አጋለጣት የተረገመች😢😢😢😢

  • @melawit-melawit
    @melawit-melawit8 ай бұрын

    መጨረሻዉን ኣሳውቂን በተረፈ ጠያቂዋ ጀግና ነሽ❤

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ አለማድነቅ አይቻልም መጨረሻዉን አሳዉቂን😢😢😢

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h8 ай бұрын

    አቤት የኛ አገር ሰው ጭካኔ 😭😭😭 እረ ህዝባችን እርስ በእርሱ ተጫረሰ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 💚💛❤😭😭😭🙏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe8 ай бұрын

    ዋው የሚገርም አጋጣሚ ነው ራስዋ ተቀልቅላ የፍቅራችን ማስታዎሻ እያለች ይሄው ኡነትም ማስታዎሻ ሆናት😢😊😂

  • @zeyineba-ks8xc

    @zeyineba-ks8xc

    7 ай бұрын

    በጣምወላሒ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me8 ай бұрын

    አችም ጎበዝነሽ በርች እና ፀብ ሲኖር ስልኩን እኪስሽ አርጊው እዳይሰበርብሽ እና መጨረሻውን እጠብቃለን😢

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ቀጥይበት የእውነት ቁሚ ሁልግዜ ❤

  • @rukiya7187
    @rukiya71878 ай бұрын

    እውነት ተደብቃ አትቀርም😢😢 ጋዜጠኛዋ ጀግናአ

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl8 ай бұрын

    ጌታን ጋዜጠኛዋ ጀግና ነሽ 💪💪❤️❤️

  • @heudhdgsysudh8749
    @heudhdgsysudh87498 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99678 ай бұрын

    በእውነት ጅግና ነት ጋዘጠኝው❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    ጠያቂዋ ግን እራስሽን ጠብቂ ይቺ አውሬ ነች ወይኔ ስንተ አይነት አውሬ አለ በአላህ አላህ ጥርግ ያድርጋችሁ አቦ ለሰው ጉድዷድ የምትቆፍሩ ቆሻሾች 😭😭😭😭😢😢😢

  • @buzuleb945
    @buzuleb9458 ай бұрын

    የምር ይችልጅ እየተደበደበችኳን ጀግና ጎበዝ ለህግ ኣቅርቧት ይች ባለጌ ሌባ ይድፋሽ ገንዘብ ያልቃል ኣፈር ብይ ወንድምየውን ኣረጋጉት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA8 ай бұрын

    ጀግናዋ ጎበዝ በርች ከጎንሽ ነን እኛ የማዳም ቅመሞች❤❤❤🎉🎉❤❤ ልጅቱ ግን የሰው ሴጣን ናት😢😢😢😢

  • @sadaha7863
    @sadaha78638 ай бұрын

    የልጅቱ መጨረሻ እንፈልጋለን

  • @shemim6079
    @shemim60798 ай бұрын

    ወይኔ የሠዉ ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢 ይች ልጅ የብዙ ሠዎ ህይወት አበላሽታለች በደንብ ተከታትላችሁ ይህን ወንጀል የሚሠሩት ጓደኞቿም ይያዙ ፒሊስ😢😢😢😢

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema8 ай бұрын

    ምንም አልልም ተባረኪልኝ ከእውነት ጋር ተጋፍጠሽ አሸነፍሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።

  • @user-yf4fm9pm6t
    @user-yf4fm9pm6t8 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ አንጠልጥለሽ ነው ምትተይው እና መጨረሻ ያለው ቪዲዪ ስሪልን በርቺ

  • @user-rh9nm8bk5l
    @user-rh9nm8bk5l8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ዋው ጀግና ነሽ

  • @samiaha6007
    @samiaha60078 ай бұрын

    በርትዕ ክብርት ሓፍተይ ጎቦዝ ልጅ ❤😢😢

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c8 ай бұрын

    ጎበዝ በርች ባሁንጊዜ ጎደኛ አይታመንም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese42328 ай бұрын

    የፖሊሱን ስራ እያቃለላችሁላቸው ነው በርቱ

  • @muhamedmuhamed5114

    @muhamedmuhamed5114

    8 ай бұрын

    እነሡኮ አይሠሩም

  • @mariammaryam1642

    @mariammaryam1642

    8 ай бұрын

    እነሱ ይሄን ያክልም አይስሩ

  • @medutube7892

    @medutube7892

    8 ай бұрын

    ​@@mariammaryam1642Nnnnnn

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    8 ай бұрын

    እዉነትነዉ የሚበልጠዉን ስራእየሰሩላቸዉ ነዉ እረ ከዛምበላይ

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    8 ай бұрын

    ​@@mariammaryam1642በጭራሽ አይሰሩም ወጀለኛንለቀዉ ንፁሀንንነዉ የሚጨቁኑት

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m8 ай бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @LouLou-cj9hb
    @LouLou-cj9hb8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx8 ай бұрын

    በእየሱስ ስም ምን አይነት መፍርያ ነሽ የእውነት ጋዜጣኛዋ እጅግ ጀግና ሴት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l8 ай бұрын

    ጅግና ነሸ ጋዘጠኘ አደንቅሻለሁ👍👍👍👍👍

  • @helentigistu8781
    @helentigistu87818 ай бұрын

    ዋው ጎበዝ 😊❤❤❤

  • @user-pt7hi9in2l
    @user-pt7hi9in2l8 ай бұрын

    በርቱ መተተኛው አሣጋጇ ወንጀለኞቹን በርቱ ፈጣሪ ዪጠብቃችሑጎበዝ ነሽ

  • @asterbede4961
    @asterbede49618 ай бұрын

    የኔ. ምርጥ. በርቺ. ሰጣን ነች. ራስሽን. ጠብቅ. ጋርድ. ይኑር እሺ❤❤❤❤

  • @michaelwub4040
    @michaelwub40408 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለፕሮግራምዋ! ድንቅ ስራ ነዉ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i7 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ክፉው እንዳያጋጥምሽ ሰው ያስፈልጋል ሻል እራስሽን ጠብቂ ለምን ሴት ነሽነሽና በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን

  • @user-nz6zq1bz6b
    @user-nz6zq1bz6b8 ай бұрын

    ወንድ ጀግና ነሽ ጌታን💪💪መጨረሻዉን አሳዉቂን ታስራ ማየት ጓጓሁ የወሬ ጥማት😂😂

  • @fekerlove6881
    @fekerlove68818 ай бұрын

    ጀግና ነሽ ጎበዝ ፍጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu5kd6vz4p
    @user-pu5kd6vz4p8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጀግና ነሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f8 ай бұрын

    ክፍል ሁለት እጠብቃለን

  • @adanemekete6826
    @adanemekete68268 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በዚህ ቀጥይበት ሌቦችን አጋልጡ በጣም ጥሩ ነው

  • @zaharaahmed2703
    @zaharaahmed27038 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋን በጣም ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraJorje
    @SaraJorje8 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጀግና ነሽ በርቺ ከእውነትጋር ቁሚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መጨረሻውን አሳውቂን

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky8 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነች የሆሽ ማር ነገር❤

  • @IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv
    @IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv7 ай бұрын

    ገዜጠኛው ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99544 ай бұрын

    መራዊትዬ የእኔ ጀግና ሴት፡፡ አንቺ እውነተኛ ሰው ነሽ፡፡

  • @fyyt6tgutt497
    @fyyt6tgutt4977 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ወድነሽ አላህይጠብ ቅሽ ጀግና

  • @jastavms2119
    @jastavms21198 ай бұрын

    በእውነት ጅግና ነት ጋዜጤኛ

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q3 ай бұрын

    ሣምሪዬ ጀግና ነሽ እኮ ተባረኪ በርቺ ስራ ክቡር ነው ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g6 ай бұрын

    ጋዜጠፕዋ ጎበዝ በርች እራስሽን ጠብቅ ሰው ያዥ እራስሽን ጠብቂ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome14708 ай бұрын

    ወይኔ የልጁ ትግስት ይችን አንቆ መግደል ነው

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn8 ай бұрын

    ማርያምን ጎበዝ ግን እራሰሸን ጠብቂ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda8 ай бұрын

    Exodus 20 አማ - ዘጸአት 3: “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13948 ай бұрын

    I love this journalist from my bottom heart ❤️ 💪🏆🌟💎💎⭐️

  • @Tgst1212
    @Tgst12128 ай бұрын

    ዋዉ ኣምበሳ ነሽ እህታችን❤🎉

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t8 ай бұрын

    ጀግና። ሴት። በርች። ወንጀለኛ። ናት። እንዳትለቋት😊

  • @germakebretengeda8619
    @germakebretengeda86195 ай бұрын

    አንችን አለማድነክአይቻልም በጣም ጎበዝ ወጣት ነሸ በርች ጥንቃቄ አያደረግሸ❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93188 ай бұрын

    ጀግና የሆንሽ ልጅ❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37538 ай бұрын

    እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም ጋዜጠኛ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ መጨረሻዉን በጉጉት እንጠብቃለን ይቺ ክፉ እስካሁን ስንት ሰዉ ገደል ከታለች ይቺ ጅብ በደንብ ተቀጥቅጣ የብዞዎቹን ሌላም ጉድ ይኖራል ይቺ ሰይጣን የጭካኔ ጥግ እንዳትለቀቅ

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah25358 ай бұрын

    ይች ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ልጂ ናት

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z8 ай бұрын

    ጠያቂዋ መራውይት በጣም ነው የምወድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች

  • @user-co5gg8vm8o

    @user-co5gg8vm8o

    8 ай бұрын

    Uuuuuuuuu yen wude marawit yen jagna adinq negen❤

  • @user-co5gg8vm8o

    @user-co5gg8vm8o

    8 ай бұрын

    Atifiru. Wonjalanegn sitagene manq new bicha. Gobozochi❤

  • @shita276
    @shita2768 ай бұрын

    ተመቻሽኝ ገዜጠኛዋ ጀግና ነሽ ልጅቷን እንደትፋቷት

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw7 ай бұрын

    ጀግነ ነሽ ማረዊት ጎቦዝ በርቺ 🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j8 ай бұрын

    ፖሊስ ትሂድ ወንጀለኛ ነች እንደዚህ አይነቶችን ወዲያውኑ ደውሉ አቤትእግዚኦ ማን ይታመናል አጋቶቹም ወዲያውኑ መያዝ አለባቸው ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሄር አጋለጣት አይዞህወንድሜ

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed64588 ай бұрын

    ጠያቂዋ አሪፍ ናት ቀጣዩን አሳውቁን

  • @user-k710
    @user-k7108 ай бұрын

    ጎበዝ ጀግና በርቺ

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce328 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጀግና ነሽ❤👍

  • @uaesh8887
    @uaesh88878 ай бұрын

    በእውነት ጀግና ነሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @user-ii9qn3hn8e
    @user-ii9qn3hn8e8 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነሽ ቀጥይበት

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube7 ай бұрын

    ጄግናነሽ የኔወታዴር ቀጥይበትራስሽንጠብቂ

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs8 ай бұрын

    ጎበዝ አድናቂሽነኝ ጋዜጠኛዋ ፍቅረኛ ተብየዋን እዳትለቋት መጨረሻዉንም አሣዉቁን

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube32898 ай бұрын

    በርቱልንን እውነት አርነት ያውጣል እውነተደብቆ አይቀርም ለምንድነው ግን ከስው ፍቅር ገንዘብ የምታስበልጡ እንደዚህ ያሉ ስውችን፣ለህግ አቅርቡ ነዉ የምለው? የስው ፍቅር ነዉ የሚበልጠው❤❤ ገንዘብ ተስርቶ ይመጣል የስውፍቅር ይበልጣ100% የምትሉበላይክ አሳዩኝ እግዚአብሔር እንኳን እህትህን እግዚአብሔር አተርፈልህ አስመሳይ ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ የእጅን ዋጋ አገኘች እንዳትለቋት

  • @meseleberhanu8000

    @meseleberhanu8000

    8 ай бұрын

    አርነት ምን ማለት ነዉ

  • @alemneshjesustube3289

    @alemneshjesustube3289

    8 ай бұрын

    @@meseleberhanu8000 አርነትማለት ነጻ( ትክክል ። ምክንያቱ ልጅቶአ በውሸት ለገንዘብ ብላ ልጅቶአን አሳገደቻት ስለዚህ ውሽት፣ተደብቆ አይቀርም አደል አንድ ቀን እውነቱ ይውጣል ስለዚህ ለዛ ነው በዘገይም ትክለኛው ማን እንደሆነ ይታወቃል ልጅቶአ እራሷ ምን እንዳላርገች አድርጋ ነው ስታውርው፣የነበር እንተርቢው፣ላይግን፣ስለዋሽች እውነቱ ወጣ አርነት ማለት እውነት እንደማለት ነው ልጅቶአ በስውች ፊት ብትዋሽ በእግዚአብሔር ፊት አይዋሽሽም እውነታው ተጋለጠባት።

  • @meseleberhanu8000

    @meseleberhanu8000

    8 ай бұрын

    እኔም አውቄ ነዉ እንድታስተካኪሊ ብየ ነዉ

  • @alemneshjesustube3289

    @alemneshjesustube3289

    8 ай бұрын

    @@meseleberhanu8000 ምኑነው የማስተካክለው ??

  • @user-ce7nu8fj3e
    @user-ce7nu8fj3e7 ай бұрын

    እግዚአብሒረ ይጠብቅሽ ዉዴ ጋዜጣኛዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h8 ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ በእውነት

  • @ZahraBaharu
    @ZahraBaharu8 ай бұрын

    Wow Masha Allah ጋዘጠኛዋ👍😘

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82308 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጀግኒት ነሽ በርቺ❤❤❤

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e8 ай бұрын

    ወይኔ. በአላህ. እኔ አላምንም ምንጉድ ነው እንደኔ ማነው የተሰማው😢

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l8 ай бұрын

    ከወንድሟ ጠያቂው ትሻላለለች ወንድ ልጅ እይደለህ እጇን ጠምዝዘህ ሞቅ ባለ ጥፊ ሰማይ ምድሩን እታዞርባትም እቃጠልከኝ እኔን

  • @themehadehe8970
    @themehadehe89708 ай бұрын

    ገቦዞች በርቱ ❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff75068 ай бұрын

    ገዝያጠናዋ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tanoba658
    @Tanoba6588 ай бұрын

    ጠያቂዋ ስታወራ ደስ ትላለች የአማርኛና የትግርኛ ቅልቅል ደስ ይላል

  • @wubalemwub3300
    @wubalemwub33007 ай бұрын

    አች ቆጆ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq8 ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas74197 ай бұрын

    ጎበዝ በርቱ

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu80008 ай бұрын

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @asseb5268
    @asseb52688 ай бұрын

    ድራማ ነው😂😂 የዉነት ቢሆን ንሮ ቮይስ ያለበትን ቴሌፎኗን አይሰጣትም ነበር😂

  • @galaxyim8630
    @galaxyim86308 ай бұрын

    ጋዜጤኛዋ ጀግና ናት

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o8 ай бұрын

    ጎብዝ በርች ጋዜጠኛዋ እዉነት ተደብቃ አትቀርም

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael58056 ай бұрын

    መርሃዊት ጅግኒት ጌታ ይከተልሽ ፀልዪ እግዚአብሔርን አስቢ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-83878 ай бұрын

    ጎባዝ በርቺ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47278 ай бұрын

    ይች እስስት አንቺ ግን መልካም ስራ ነው የምትሰሪው እናም ልጁን አፅናኝው እባክሽ

  • @user-tw2ot6wm1m
    @user-tw2ot6wm1m8 ай бұрын

    በዚስራሽ በርቺ ጎበዝ

  • @genetchannel2200
    @genetchannel22008 ай бұрын

    Bexam jegna nesh 👍👍👍👍berchii egzabher yexbqesh

  • @wubalmetsegaye4234
    @wubalmetsegaye42348 ай бұрын

    Anchin betam adeleshalehu egizabeher yibarkeshi

  • @user-qf7yn1fi9n
    @user-qf7yn1fi9n8 ай бұрын

    ጊበዝ ነሽ እህቴ በርች

Келесі