ጥርስ የማያስከድን የበዓል ጨዋታ ከወ/ሮ በቀለች በሯዋቀ ጋር የእናቶች ጊዜ ልዩ የጥምቀት በዓል

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ጥርስ የማያስከድን የበዓል ጨዋታ ከወ/ሮ በቀለች በሯዋቀ ጋር የእናቶች ጊዜ ልዩ የጥምቀት በዓል ‪@BalageruTV‬
///////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 285

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Жыл бұрын

    በርትቶ ፡ የመሰራት ፡ ዉጤት ፡ በእኒህ ፡ እናት ፡ የመሰከራል ፡ የበቀለች ፡ ክትፎ ፡ ካዛንቹ ፡ ከዘያም ፡ ግርማክትፎ ፡ ባንቢስ ፡ የማይረሳ ፡ ትዝታ ፡ አለዉ..ከ30 ፡ አመት ፡ በኃላ ፡ ወደ ፡ ሀገሬ ፡ ስመለሰ ፡ እንኳን ፡ በቀለች ፡ ክትፎ ፡ ወዱኝ ፡ ብየ ፡ ሰበላ ፡ ምንም፡ ለዉጥ ፡ አላየሁበትም። እድሜዉን ፡ ያርዝመው ፡ ክተፎዉን ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ ያሰታወሱን ፡ ደጉን ፡ እና ፡ ወርቃማወን ፡ ዘመንም ፡ ነው ፡ ያሰታወሱን ፡

  • @amitoys844

    @amitoys844

    Жыл бұрын

    Amen.

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    Жыл бұрын

    That's true Always The good Teste 👍😋kocho , gommen be ibeye ,mitemita..... extra oh Haven sooo délicieux 😋😌 Long life maman Bekelche ⭐👸👑💎

  • @tilahundariyos959

    @tilahundariyos959

    Жыл бұрын

    pl00

  • @tilahundariyos959

    @tilahundariyos959

    Жыл бұрын

    0

  • @yoakob-777

    @yoakob-777

    Жыл бұрын

    እውነትህ ነው ወንድም !! 20 አመት እኔም ካዛንችስ ለአንድ ክትፎ 10 ብር እየተመላለሱኩኝ እበላ ነበር 🤔

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Жыл бұрын

    በጣም ደግ ሰው እንደሆኑ እመሰክራለሁ ። የሰፈር ጎረምሶች ተሻምተው ሲበሉ ይጨምሩላቸው ነበር ። ዕድሜ ይስጥዎ።

  • @marthamengistu1191
    @marthamengistu1191 Жыл бұрын

    በቁዬ የኔ ጀግና በጣም ነዉ የምወድሆት እረጅም እድሜ እናቴ እና ወንድሜ ሞተዉብኝ ከሚገባዉ በላይ አፅናንተዉኛል ስወልድም አርሰዉኛል ስንቸገርም እረድተውናል ከልቤ አመሰግናለሁ ኑሩልኝ።🥰😍❤️💐

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ እኝህን የመስሉ እናት ከጉዋዳ አውጥተሽ ያሳለፉትን ትልቅ ጥረት ጉብዝና ስላሳየሽን ከልብ እናመስግንሻለን

  • @Gg35114
    @Gg35114 Жыл бұрын

    የበቀለች ክትፎ ልዩ ነበር ከልጅነታችን ጀምሮ እየሄድን እንበላ ነበር እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @kibriemekonnen8904
    @kibriemekonnen8904 Жыл бұрын

    ክርስቶስን ካመንሽ ምንም አትሆኚም ሲሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እምነታቸው ጠንካራ ነው።

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Жыл бұрын

    በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጽያውየያኖች መዝናኛው መጠጥ ጫት ከልክ ያለፈ ማህበራዊ ግንኙነትና ዝቅተኛ የስራ ባህል ለሰፈነበት ማህበረሰብ ትምሀርት ሰጪ ትምህርት ነው ያስተላለፉት ጎበዝ እናት ኖት ረዥም እድሜና የረፍት ጊዜ እነዲሰጦት እመኝሎታለሁ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    እጅግ ሊከበሩ ሊመስገኑ ስማቸው ሁል ግዜም ሊጠራ የሚገባቸው ውድ እናት ናቸው

  • @abse4305
    @abse4305 Жыл бұрын

    ተሰምተው ማይጠገቡ ወርቅ የሆኑ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Жыл бұрын

    አቤት ጎራጌ የሰራ ሰው የእርሶ እናት የመሰለ ለዘላለም ይኑር የእርሶ ትልቅ ትምህርት ሰጡ ለዚህ ትውልድ በሌብነት ከመጎዝ የእኘህ እናት ለሁሉ ኢትዮጵያ ተነሰ ሰራ እኘህ እናት ከሃምሳሳንቲም ተነሰተው ወደ ትልቅ ሃብት ሰራ ሳይንቁ ጀግና እናት ኖት በጣም አድንቂያቸዋለሁ መንግሥተ መሸለም አለበት እሳቸውን አላህ ጤና እድሜ ይሰጣቸው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Жыл бұрын

    😁😁😁ባክሽ ስም ነው እኔ ጥሎኝ ሥራ አልውድም ግድ ስልውነብኝ እንጂ 😁😁😂😂😂

  • @heywet

    @heywet

    Жыл бұрын

    She is not gurage ❌❌❌❌❌

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    Жыл бұрын

    @@heywet የሲቪል፥ሰርቪስ፥የድንጋይ፥ማምረቻ፥ተረፈ፥ምርቶች፥ተረኞች፥መቼም፥ከኬኛ፥ፖለቲካ፥ሌላ፥የምታውቁት፥እንደሌለ፥እንረዳለን።አይ፥እነ፥ድንጋይ፥ላይ፥ውሀ፥ማፍሰስ!

  • @user-mf3hd7vk7u
    @user-mf3hd7vk7u Жыл бұрын

    ሩቡ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደርሳቸው አብሯቸው ይህን ያህል ዘመን ሰርቶ ቢሆን ኑሮ፤ ይህኔ ኢትዮጵያ እነአሜሪካን በእያመቱ ደጓሚያቸው ትሆን ነበር። ለወደፊቱም የእርሳቸውን ወኔ እግዛብሄር ለህዝባችን ያጎንጽፍልን።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ደርባባዋ ጋዜጠኛ እንኳን ወደ ሚዲያ መጣሽ ጠንካራ እናት ናቸው በቀለች ክትፎ የሁሉ ስው ትዝታ ነው እንኳን አቀረብሻቸው❤

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa Жыл бұрын

    Her work ethics is a huge lesson for most of us. I love her.

  • @Nick-jy7ks

    @Nick-jy7ks

    Жыл бұрын

    Yes Indeed

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Жыл бұрын

    She is an icon for the lazy people and big philosopher. Very good program

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    ሮምዬ እንኳን አደረሰሽ! እንደ ሁሌም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር::

  • @le1785
    @le1785 Жыл бұрын

    በቀለች ክትፎ ዋው ደንበኛ ነበርኩ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    የሥራ ፍቅር አገር መውደድ ማለት እንዲህ ነው

  • @mebratendeya6037
    @mebratendeya6037 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ የግርማ እናት ጎበዝ

  • @africaghiwot9039
    @africaghiwot9039 Жыл бұрын

    Out if the box thinking for us(Ethiopia)! You are revolutionary! We are always looking heroes outside of Ethiopia but there are lots of revolutionaries in here!

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Жыл бұрын

    ወላጆቼ ይነግሩኝ ነብር ስለበቀለች ክትፎ ቤት በጣም ጠንካራ ሴት ናቸው ወላጆቼ አሁን በሕይወት ኖረው ቢያያቸው ደስ ባለኝ ነበር ለእማማ በቀለች ረጅም እድሜ ሮሚ ስላቀረብሻቸው እናመሰግናለን እኝህን የተከበሩ ጠንካራ ሴት አሮጊት ያለከው ኮመንተር ለአፍህ ለከት ይኑርህ መቼም ከሴት ነው የተፈጠርከው አፍህ በጣም ተንቦረቀቀ ስራዓት ይኑረህ በራሳቸው ፍላጎት ምን አገባህ ወሬኛ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ሮማን እንደገና እንደአዲስ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын

    She is a big example to every one.

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ለወ/ሮ በቀለች ጠንካራ እናት ታታሪነታቸው ሊያሸልማቸው ይገባል !!!! እውነታቸውን ወሬ የለውም ፍሬ !!! ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የለውም ዝ !!! ሮሜ my childhood crush 😍 u doing good job, welcome back. we missed you. Keep it up !!!

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ እናት በእውነት ሽልማት ይገባቸዋል ለየት ያለ ባሕሪ አላቸው ሥራ እና ሥራ ብቻ ትልቅ ዕድሜ ተመኘሁላቸው

  • @unitedethiopia1348

    @unitedethiopia1348

    Жыл бұрын

    @@meseretdibabe8020 ታቲሪ አይገልፃቸው ጀግኒት !!! መሠረት .....ገራሚ ጠንካራ ብረት ናቸው !!

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 Жыл бұрын

    በቀለች ጀግና ሴት ናቸው የሆቴሉ መኝታ ንጽህናና የውስጥ ውበት እጅግ ያምራል እንዲሁም ልክ እንደ ባለ ኮከብ ሆቴሎች መኝታ ክፍል everything is functional ዋው ። እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @eyoba1257
    @eyoba1257 Жыл бұрын

    ጉራጌ ኩሩ ህዝብ ሞቼ ነዉ የምወዳቹ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын

    በስመአብ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ እኛ ስደት ላይ ላለነው እህት ወንድሞቼ እንደኔ በሰደት ያላቹ ምን ተሰማቹ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Жыл бұрын

    ምርጥ እናት ናቸው

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 Жыл бұрын

    በክርስቶስ ያመነ ሁልጊዜ ባለ ድል ነው

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын

    እማማ በቄ ከአያቴ ጋር በጣም ተመሳሰሉብኝ ገራሚና ትምህርት ሰጪ ታሪክ አሎት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Жыл бұрын

    OMG 😱 I used to go there በቀለች ክትፎ ቤት wow 🤩

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Жыл бұрын

    ጠንካራ እናት ናችው ❤️❤️❤️

  • @DESTAification
    @DESTAification Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ፣ሰላምና ደስታ ጋር ይስጦት። የዛለውን የስራ ልቤን አነቃቅተውታል።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын

    ወ/ሮ በቀለች በርዋቅ ሀብት በጥረታቸው ያፈሩ እና የሚገባቸው የሥራ ሰው አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ !

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Жыл бұрын

    ወ/ሮ በቀለችን የመሳሰሉ ብዙ ታታሪ ወገኖቻችን አለማድነቅ አይቻልም : የሚገርም አስተሳሰብ ያላቸው ወ/ሮ በቀለች ለብዙ እናቶች ሞዴል እንደሚሆኑ አንጠራጠርም : መልካም ጤናና የስራ ዘመን እንመኝላቸዋለን ::

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 Жыл бұрын

    በጣም ሰንፍ እንደሆንኩ ነዉየተሰማኝ እሳቸዉን ካየሁ ቡሃላ ግን በጣም ተምሬበታለዉ ❤

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын

    እማማ በቀለቺ ምርጥ ባለሞያ ትልቅ ስራ ላገራቺን የበረኩቱ ናቸው መሸለም የሚገባቸው እንቁ እናታቺን ናቸው ከበቀለቺ ክትፎ ቀጥሎ የሀንስ ክትፎ ቤት ተሸመቺ ክትፎ ቤት አለ ያአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት ግን እማማ በቀለቺ ናቸው እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Жыл бұрын

    ጀግና እናት ልዩናቸው

  • @eternity9540
    @eternity9540 Жыл бұрын

    Proud Gurage.I would like to express my appreciation and admiration for the hardworking Gurage people. Your dedication to your work and entrepreneurial spirit is truly remarkable. Your resourcefulness and ability to start businesses from scratch is an inspiration to us all. Your strong sense of community and family values is also something to be admired. Your contributions to society are invaluable and make the world a better place. Thank you for being an example of determination, hard work, and perseverance. Keep up the good work!

  • @heywet

    @heywet

    Жыл бұрын

    She is not gurage ❌❌❌

  • @eternity9540

    @eternity9540

    Жыл бұрын

    @@heywet sis she is, if you have other agendas,kindly request you to save your time as our culture doesn’t have time for gossip.

  • @jamila8885
    @jamila8885 Жыл бұрын

    ጉራጌ የስራ ስው ነው በጣም ደስ የሚሉ ህዝቦች ናቸው

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын

    Wow, I Love her confidence .she is telling the absolute truth. Excellent advice!

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Жыл бұрын

    ጉራጊ ሀገሩን ወዳጅ የስራሰዉናቸዉ ስወዳችሁ

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 Жыл бұрын

    እማዬ ጎበዝ ጠንካራ በርቺ

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 Жыл бұрын

    በጣም እሚገርሙ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @marshetgetachew9103
    @marshetgetachew9103 Жыл бұрын

    ወ/ሮ በቀለች ያለዘመናቸው የተፈጠሩ የሰለጠኑ ፡እራሳቸውን ከድህነት በቢዝነስ ልቆ መገኘት ተብሎ ሊጠራ ለየሚችል ሉዩ የራሳቸው የስራ ፉልሰፍና ያላቸዉና ራሳቸውን ለስራ ዲሲፕሊን ያስገዙ ለኔ እንደሳቸው የከበረ የሌሉ ትልቅ ሴት ናቸዉ፡፡ከዛሬ 3አመት አካባቢ በአንድ መጠይቅ ነው ያወቋቸው በእሳቸውም inspired ሆኜ ወደ business አለምገብቻለሁ ፡፡ዛሬም አንደገና ፍልስፍናቸዉ ከከበደኝ ነገር መውጣት አስጀምሮኛል ፡፡ለሁላች በድህነት ተይዘን በውጭ ብንሸለም ሸንገላ ካልሆነ ምንም አደለንምእያንዳንዷን ቀን ብንሰራባት አንደዚህ ታላቅ ሴተ somebody አንሆናለን፡፡ጠያቂዋ አሰፈላጊ ጉዳዮችን ለምን አጥንታ ፈልጋ ከሳቸው በጥያቄ መፍለቅ እንዳልቻለች አላቅም፡፡እባካችሁ ፀሀፊዎች የእኝህን ታላቅ ሴት የህይወትና የስራ ፍልስፍና በመፅሀፍ ብትፅፉት ለምድር ሰዎች ሁሉ ይጠቅማል፡፡ይህ የኔ ሀሳብ ነው፡፡

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Жыл бұрын

    ጉድ፣ ጉድ፣ ጉድ። ይህችን ንቁ ​​እናት ካየሁ በኋላ ራሴን እጠላለሁ። አሁን ለሰው ልጅ 'ዘግይቶ' የሚባል ነገር እንደሌለ ብዙ ተማርኩ። ለህይወት ስኬት ወደፊት እንድሄድ እኔን እና ሌሎችን ስላስተማርን እናመሰግናለን።

  • @adu-genet
    @adu-genet Жыл бұрын

    በቀለች ክትፎ ቤት ፊትለፊት ነበር ትምህርትቤቴ የቀድሞውመካነ እየሱስ የአሁኑ ምስራቅ ድል ትምህርት በጣም ታዋቂ ቤት ነበር አካባቢው በሙሉ ቅቤው ኡፍፍፍፍፍ የልጅነት ትዝታ ሮሚዬ የኔ ውብ

  • @elisabethliben2671

    @elisabethliben2671

    Жыл бұрын

    Wow amazing that is the school I went...

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Жыл бұрын

    እናታችሀን ጎበዘ ናችው ገና በዙ የሰራሉ በዙ ተመረናል እናመሰገናለን እድመና ትና ለ እናታችሀን ይስትልን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Жыл бұрын

    በስማም እኛ ወጣቶች ምን እንማራለን እንዲ ጀግና እናቶች እያየን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አረ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተነሱ ለሰራ አሁን አሁን ባሰባቸው እኮ በሱስ በሌብነት እናቶች ታሪክ እየሰሩ ነው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Жыл бұрын

    What a strong, amazing, positive & hardworking lady!🙏🏿👍🏾💗

  • @bezabishdema517

    @bezabishdema517

    Жыл бұрын

    !

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Жыл бұрын

    ወይኔ የሜገርም ነገር እናቴም እደርሶ ክትፎ ቤት አላት እና እሶም እደርሶ ለቅሶ እና ግርግር አትወድም አሁን እስፓርት ትሰራ በጣም ተመሳሰላች ሁብኝ አገሬ ስመጣ ማግኘት እፍልጋለሁ

  • @kquint9628
    @kquint9628 Жыл бұрын

    She is only spitting truth. What a legend. This is the kind of mentality that many Ethiopians should have especially the younger generation. Only hard work get you there

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 Жыл бұрын

    በጣም የሚደንቅ የስራ ፍቅር ጥንካሬ ተምሳሌት

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 Жыл бұрын

    አቦ ጉራጌ ከስራ በተጨማሪ እቁብና እድርን ይያስተማረ ድንቅ ማህረሰብ

  • @mamush2245
    @mamush2245 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ከቤተሰቦቼ ጋር $7.00 በነበረም ግዜ እዚህ ቤት በልቻለሁ ትምህርት ቤቴም ከበቀለች ክትፎ ፊትለፊት ነበር ከወራት በፊትም ከቤተሰ ጋር እዚህ ቤት ያንኑ ከትፎ $800.00 አካባቢ ከፍዬ ተመግቤያለሁ ጣእሙ ያው ነው ገስት ሀውሱም ንፁህ ጥሩ ዋጋ ያለው ወርቅ ቤት ነው እግዚአብሔር ያቆይልን እናት

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    Жыл бұрын

    ውሃ ልማት ጀርባ በ1968/69 በ3 ብር ወረፋ ይዤ ተሰልፌ እበላ ነበር። አ/አበባ ውስጥ በጣዕሙ ተወዳዳሪ አልኘበረውም።

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 Жыл бұрын

    What an amazing, hardworking and proud person.

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 Жыл бұрын

    Thank you . Mother.

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Жыл бұрын

    የተባረኩ እናት ናቸው ካሳንቺስ ሳይቀየር ልጅ ሆኜ ክትፎውንም ከጥሩ የጉራጌ ቡና በቅቤ ክትፎ ሲያልቅ የሚጨመርበት ሰው የጠገበ የማይመስላቸው አስተናጋጆቹ የሰው ክብር የሚገባቸው። እድሜና ጤና እመኛለሁ። ውድ እናት ናቸው። ጋዜጠኛዋም ምስጋና ይገባሻል።

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn2356 Жыл бұрын

    ወ/ሮ በቀለች በሯወርቅ በልጅነቴ አውቃቸዋለሁ የእናቴ ጓደኞም ጎረቤትም ነበሩ ካሳንቺስ ስድስተኞ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ከአገራቸው ሲመጡ ወ/ሮ አበበች ነበሩ ያሰለጠኗቸው ስለአየኋቸው ደስ ብሎኞል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    በቀለች ክትፎ very yummy! I eat ketfo so many times when I was Ethiopia 🇪🇹 ❤👍🏽👏🏽✊🏽

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Жыл бұрын

    ልክ ኖት እማምዬ ከሌሎት ማንም አይፈልግም ትክክል ነዉ

  • @mofob7042
    @mofob7042 Жыл бұрын

    Gobez Enat…God bless you abundantly!

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Жыл бұрын

    I knew it I’m from piyyas mom she used work hard just like her I’m very proud of you dear mom

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    ጀግና እናት ናቸው እድሜ ጤና ይስጣቹ እማየ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Жыл бұрын

    Waww I can see how hard worker is this mother even know she is simple ❤️ Godbless you whisking you long life 🙏 from Eritra

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    የእኔ እናት እናቴ አስታወሽካት ይህ የእናቴ እንዲህ ነው ለፍታ ያሳደግችንን ለዛውም ገጠር ያረብ

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Жыл бұрын

    እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ስጩ ምሳሌ ናቸው

  • @helentaye9666
    @helentaye9666 Жыл бұрын

    Wow what a wonderful interview and getting a learn work ethics ! Thank you mother

  • @tamerattasew4327
    @tamerattasew4327 Жыл бұрын

    እናቴን በእውነት ከልቤ ወደድኳቸው መርሀቸው የእኔም መርህ ነው

  • @shewalemkassa4498
    @shewalemkassa4498 Жыл бұрын

    ሰርተው፡የማይደክሙ፡ናቸው፡ወይዘሮ፡በቀለች፡እግዚአብሔር፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጣቸው።

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh Жыл бұрын

    No word GOD bless u mum I will do like

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Жыл бұрын

    Great woman

  • @Dehab_Tv
    @Dehab_Tv Жыл бұрын

    ወይኔ የናቴ ጋደኞ ነበሩ እናቴ ወደ ኤርትራ ሄዳ አፈር ይቡላኞ ሞተችቡኞ ግን ሳያቸው የምትነግረኞ ስለነበረችው ስለሳቸው አስታወስኩት

  • @sisay7
    @sisay7 Жыл бұрын

    I like this lady very thoughtful...

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo Жыл бұрын

    She is amazing. We learned a lot from her

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 Жыл бұрын

    ሮምዬ ከብዙ እመታት በሁዋላ ስለየሁሽ ደስብሎኛል🥰

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    የእኔ እናት አይሳሳቱ ከእግዚአብሔር ቤት መራቅ በጣም ከባደነው ለእግዚአብሔር ግዜ ካልስጠን ከባደነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Жыл бұрын

    Enkuan lezeh abekawot wo Bekelech. Thank you Balageru. God bless you all.

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын

    Lately im beginning to understand something. It really does not matter where we were born or wether we have education or not, some people are just destined for greatness. They are unique, they shine like a star among the crowd. You find these sort of people who made it from rogue to riches all over the world. W/O Bekelech is one of them. Since i was a child i knew her well. She continues to surprise me. Her energy, her mind, her zest for work is just unique. So, all advisors, especially those beating the religion drum pls mind your business, learn from her if you can. መሀተም የለሽም፣ ቤተክርስቲያን አትሄጅም ቅብጥርሶ ግን አያዋጣም። መሀተም የፈለገ ያደርጋል ያልፈለገ አያረግም። ቤ/ክርስቲያንም በተግባር እንጂ በመመላለስ ጽድቅ የለም። ህዝቤ፣ ሀይማኖት መስበክ ማንም አይችለውም ሀይማኖታዊ ተግባር ግን የለም። ከሚሰሩ ሰዎች እንማር እንጂ ልናስተምር አንሞክር። በክርስትና ስም እምንደበቀውን ነገር አናቁም። ክርስትና ተግባር እንጂ በአለባበስ በአመላለክ አይደለም። ስለክርስትና ማስጮህ እምንፈልግ ሁሉ ብቸኛው ጥያቂአችን ለራሳችን ብቻ ነው። የየእለቱ ተግባሬ ምን ያህል ክርስቲያናዊ ነው ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። ወ/ሮ በቀለች አንደእርስዎ ያለ ባይገኝም፣ እንደው በአስተሳሰብ ቀረብ እሚሉትን እንኳ ያብዛልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @amitoys844

    @amitoys844

    Жыл бұрын

    True. 🕊️🙌🤍.

  • @abetumaren4576

    @abetumaren4576

    Жыл бұрын

    @ ethio balkew neger or balshiw hasab betewesene melku esmamalehu wedemecheresha balw hasab lay asiteyayet lemestet yakil new, bete Cristian mehed bemigeba wekit mehed gideta new sinhed ye Cristian megelecha bahiriyatin maualatim endezaw. Lelaw esachewin yesete Fetari endesachew yale demo bizu mestet yichilal ,tikitoch endih netirew liwetu yichilalalu abizagnaw ye Ethiopia enatoch gin nurwachew ena lifatachew sayigenagne new yemimotut. Tela shetew, gulit cherchirew, engera shetew.... beskay wisit new ligochin yemiyasadigut ! Esachew le ahunu tiwild gin tilik timirit yisetalu ,edme yistachew

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ጤና ይሰጦት ጀግና እናት

  • @utube2121
    @utube2121 Жыл бұрын

    ታላቅ እናት

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 Жыл бұрын

    ጠንካራ እናት።

  • @abebamckay7126
    @abebamckay7126 Жыл бұрын

    Thank good program 👍

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Жыл бұрын

    ጠንካራ ሴት ኖዎት ቤተክርስቲያን አለመሄዶትን ግን አልወደድኩትም

  • @marthachaka6589
    @marthachaka6589 Жыл бұрын

    I like it

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Жыл бұрын

    የወይዘሮ በቀለች ክትፎ አይረሳም የዛሬ 40 አመት ነው ማቃቸው ልጃቸው የኔ ጋደኛ ነበረች የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለው ጥሩ ሰው ነው ያቀረብሽልን!!!

  • @benzm6583
    @benzm6583 Жыл бұрын

    mama You are brilliance !!!

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe Жыл бұрын

    ምን አሉ ሳይሆን ምን አልኩ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Жыл бұрын

    የኔ:እመቤት::

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Жыл бұрын

    Thank you 🙏 4 this lovely interview with The 👸⭐ in AA Kasa , 22 Mazo.... Maman Grima ..... madame Bekelche kitfo 🛖💚💛❤️ 😍🤩🥰👍

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 Жыл бұрын

    ወይ olmpya ናፈቀኝ ስንት ነገር ያሳለፍንበት በቀለች ክትፎ ባቢስ 30 ብር ከፍለን ለሁለት ጠግበን በልተን አጣጥመን ደሞዝ ሲወጣ እሩጫ ነበር በቀለች ክትፎ እድሜ ይስጦት እማማ ሀገራችን ሰላም እኛ ጤና ሰላም ያገናኘን ♥️

  • @tesfisheabera6329
    @tesfisheabera6329 Жыл бұрын

    እትዬ በቀን በደርግ ዘመን የአንደኛ ተማሪ እያለሁ ክትፎ በሁለት ብር ከሃምስ ሲወጡ ነው ማውቃቸው ሰራ ይዥ በሶሰትብርና በአራት ብር በአራት ሰአት ሁለት ከትፏ ጥርግ አርጌ ነው አልፈው ብቴ ከነሱ ዝቅብሎ ነበር።ታታሪ ተጋይ እናት ናቸው።ቢሻሽና ፍቅርተም እንደ በየ ጎበዝ ልጆች ናቸው በተለይ ቢሻሽ ትገርመኛለች አሁንም ትሰራለች የሰፈራቸው ጎረቤትነበርኩ ተስፍሽ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Жыл бұрын

    ወይኔ እማማ አክስቴን እስታወሱኝ አይ የጉራጌ ነገር ብር ስጭን ስንላት እኔኮ እንደናንተ ስጋ በልቼ ሳይሆን ጎመን በልቼ ነው ይሄን ሀብት ያፈራሁት ትለን ነበር😂😂😂😂

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Жыл бұрын

    I love tiye bekelech. Her children were a close friend of my former boyfriend. She is funny. ፈጣሪ ሰዋችን ሊያስተምር እንዲህ አይነት ጠንካራ ሰው ይፍጠራል።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын

    ሮማን ተገኝ የጥንቷ ውቢቷ

  • @self-lovesalem6716
    @self-lovesalem6716 Жыл бұрын

    ጀግና❤❤❤❤

  • @henokzion800
    @henokzion800 Жыл бұрын

    Wow amazing woman

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun79516 ай бұрын

    ወይ የሰው መመሳሰል ወ/ሮ በቀለች ዛሬ በኢዮሀ ሚዲያ ላይ የልጆን ልጅ አየኋትና ግርም አለኝ ስርጉት ግርማ ትባላለች እባኮትን የልጆን ልጅ ሰብስቡ ጥሩ ሰው መሆንዎን ተናግራለች ከስማቹ ዘራቹ ይበልጣልና ስለናቷ ስትናገር አስለቀሰችኝ በጣም ታሳዝናለች ጉራጌ ዘሩን አይጥልም ይባላል

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Жыл бұрын

    የሰራ ያልፍለታል አሁን ያለው ትውልድ በሌብነት ነው የሚታወቀው::

Келесі