''የመጨረሻውን ገና ከጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት'' ልኡል ኤርሚያስ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-

Ойын-сауық

#Emperor Haile Selassie family Special Christmas program የመጨረሻውን ገና ከአባባ ጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት '' ልኡል ኤርሚያስ ሳህለስላሴ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-
Haile Selassie I: The Man, the Myth, the Legacy | Ethiopia's Last Emperor
ebstv,Hope Music Ethiopia,ZEMENTV,Seifu on EBS,Sunday With EBS,Tube,tenaadam,ሀሁ Ethiopia,Amharictube,Betoch Comedy,Topia,ESATtv,Shebella Entertainment,Dj Jop Ethiopia,Tenaadam,Minew Shewa Tube,ADMAS MUSIC,Liham Melodym,EBS,Beteseb Ethiopia,Fana Television,DireTube,senselet,Ethiopian News,Ethiopia,Ethiopian music,Ethiopian Drama,Ethiopian movies,Micky show,Shukshukta,z habesha,music,Cinema,ebs,ebs tv,Fegegita React,Kana Television,Arts Tv World
H.I.M. Qedamawi HAILE SELASSIE Christmas Interview with Dr Oswald Hoffman, 1968.Africa,News,CCTVAFRICA

Пікірлер: 208

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 Жыл бұрын

    እኔ በልጅነቴ በደብረዘይትና ሞጆ መካከል መንገድ ላይ ባለች መንደር እነቁላል ስሸጥ አግኝተውኝ መኪናቸውን አሰቁመው አነጋግረውኝ በገና ሰሞን ይመስለኛል ብስኩት ሰጥተውኛል። አብረውኝ ለነበሩ ህፃናትም ብስኩቱን እንድሰጥ በርከት ያሉ የታሸጉ ብስኩቶች ሰጥተውኝ ነበር። ምን ብለውኝ እንደነበር በላስታውስም ክስተቱን ሳስተውሰው ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማኛል። እድለኛ ነኝ እላለሁ።

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 Жыл бұрын

    ሚዲያው እነዚህን ድንቅ የኢትዮጵያ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ጋብዛችሁ ለህዝብ በማቅረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Жыл бұрын

    አባባ ጃንሆይ እንኳንከ ከእርስዎ የተሻለ ሊመጣ አቻም አልተገኘልዎትም።ቢመጣ ገዳይ፣ ቢመጣ ሌባ፣ ቢመጣ ዱሩዬ ፣ ቢመጣ መሃይም፣ቢመጣ ውሸታም ቀዳዳ ዘረኛ እበድ ቀዊ ኡፍፍፍ ኧረ ስነቱ ይቅር ይበሉኝ።🙏🙏🙏

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Жыл бұрын

    ከነስህተታቸውም ቢሆን ምርጥ እና ራዕይ ያላቸው መሪ ነበሩ።

  • @ayehegngeta977

    @ayehegngeta977

    Жыл бұрын

    ከነስህተታቸው እያልን በተለይ በሀገር ጉዳይ ስህተትን እንደ ፖለቲካ እርድና የሚቆጥሩ መረዋችን እና አመራሮችን ከማበረታታት የዘለለ ፋይዳ የለውም ፣ ምንድን ነበረ ምርጡ ራዕያቸው ካለ ባውቅ ደስ ይለኛል እኔ እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ሁሉንም አውድ ከፈጣሪና ከሀገሩ አንፃር እንደሚያይ ወጣት ሌላው ይቅርና ፈልጌ ስላጣሁባቸው ነው በጥላቻ ሳይሆን ምክኒያቱም ጥላቻ ያንን ግለሰብ ሳይሆን እራስን ውስጥን እንደሚገል አምናለሁ እና አድበስብሶ ማለፍም ፍሬው ሲጎመራ ይታጨዳል ፣ ራዕያቸውን እስኪ እኔ ያላየሁት ነገር ካለ አባይ ግድብን ካልከኝ ከጥንት ሌላው ቀርቶ ከ ብዙ ሺ አመተ ምህረት ብቻ ሳይሆን አመተ ዓለም ጀምሮ ኢትዮጵያ ከግብፅ እና የዛ አካባቢ ሃገራትን የምታስፈራራበት ሃሳብ ነበረ አባይን ገድቤ እለቃለሁ በማለት ፣ ልንጀምር ነው ብሉውም አስፈራርተው እጅ መንሻ ነሃስ የተቀበሉ መንግስታትም ነበሩን እኒዲያቆሙ በቅርቡ ታሪካችንም ፣ አፄ ቴዋድሮስ ግብፆችን የሚያስፈራሩት በእርሱ ነበረ ፣ አባይን ገድቤ አንዴ ነው የምለቅብሽ ብለው የስፈራርዋት ነበረ ፣ በ ሚሽን የምእራባዊያን ቅጥረኞች ሆነው ሃሳብ ሲሰጡ፣ በ አየር መንገድ ካልከኝ አፄ ሚኒሊክ ጭራሽ ፕሌንን ገዝተው ሳይሆን አምርተው ነበረ "ፀሀይ" የምትባል እስካሁን ያለች።

  • @kingkiros5480

    @kingkiros5480

    Жыл бұрын

    ስህተት የሌለበት በዓለም ታሪክ የለም፡፡

  • @Susuuuuu-w5z

    @Susuuuuu-w5z

    Жыл бұрын

    ምንድን ነው ስህተታቸው?

  • @AKAB47

    @AKAB47

    Жыл бұрын

    Nonsense! 40 years of monarchy rule and only 2% of literacy rate out of the whole population! That midget king was not progressive at all.

  • @kingkiros5480

    @kingkiros5480

    Жыл бұрын

    የኢትዮጵያን 19 ኛ ክፍለ ዘመን ከአሁኑ 21 ኛ ክፍለዘመን የሚያወዳድር ሚዛን ቅንነት የጎደለው ሚዛን ነው። በወቅቱ የአፍሪካ አገሮች ከወቅቷ ኢትዮጵያ ሲነፃፀሩ ምን ይመስሉ ነበር። በአፄዎቹ ጊዜ ዲሞክራሲ በማይታወቅበት ጊዜ የነበረውን አስተዳደር አሁን ካለው የአፓርታይድ ፕለቲካ አነፃፅርና አገሪቱ አሁን ያለችበትን የውርደት ጥልቀት ተመልከት።

  • @hiruyshitu5660
    @hiruyshitu5660 Жыл бұрын

    አቤት ግርማ ሞገስ እውነትም ንጉሳውያ ቤተሰቦች

  • @dt6725
    @dt6725 Жыл бұрын

    እውነትም ልእልት ነሽ። እንደ ማረግሽ = ጸባይሽ, ስርአትሽ, ቁመናሽ አና መላ ነገርሽ ከልእልትም ንግስት ነሽ። እግዚአብሄር ፈቅዶ ንግስታችን ብትሆኚ ተመኘሁ።

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Жыл бұрын

    ዋዉ👸👏👏👏👏👏👏😍

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    እግዚያብሄርን ቸርነት ርህራሄ ምህረቱን የምታስተውሉና አሁንም ፈርሀ እግዚያብሄር ያላቹ ቤተሰብ ናቹ ስላየኋቹ እጅግ ደስ ብሎኛል። ለህዝቡ ያላችሁን አክብሮት ና የአገር ውለታን ፈፅሞ ያረሳቹ ድካም እንዳለ ጥንካሬና ጀግንነትን ያለባት እናት ሀገር እንደሆነች የመሰከራቹ የጃንሆይን ምልክትና መርህ በናንተ አየሁ ረጅም እድሜ ያጥግባቹ።

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Жыл бұрын

    አሜን. እኔ የደርግ ልጅ ነኝ::ጃንሆይን በህይወት አላውቃቸውም:: ግን ውጭ ሀገር ጃንሆይ ሲሄዱ በአፍሪካ :ኢሲያ: አውሮፓ: አሜሪካ ሲሄዱ የሚደረግላቸው የነበረው አቀባበል ቪዲዬ ሳይ ይደንቀኛል:: I once met this Iranian older man, he asked me where I was from. When I told him that I am from Ethiopia, he said that when he was a child he met king Hileselase when the king visited Iran. He was very enthusiastic talking about king Hileselase. He even told me the king spoke 44 languages. I don't know if I believe that, but that was another realization for me to see how highly regarded and respected the kind was around the world during his time. History is a lesson indeed.

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Жыл бұрын

    እሱ ዘመን ተመልሶ ይምጣልን

  • @ethiocanada2876

    @ethiocanada2876

    Жыл бұрын

    You wish!😂

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d Жыл бұрын

    ልዑል ኤርምያስ ኃይለ ሥላሴ አጎቴ ጀርመን ስኩል ሲማሩ አብረዎ እንደተማረ እና ቀና ልብ ያለዎ እንደሆኑ ይነግረኛል። የንጉሠ ነገሥታችንን የግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃ/ሥላሴን ነፍስ ሐገረ ሕይወት መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Жыл бұрын

    My beautiful people God bless you 🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 Жыл бұрын

    My princess you so beautiful ❤👸

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Жыл бұрын

    እኔ ጃንሆይን አውቃቸዋለሁ ለማለት ይከብደኛል ልጅ ነበርኩ ግን ምን እንደሆነ አላውቅም አሁንም በንጉስ ብንተዳደር የሚል ነገር ውስጤ አለ በትምህርቱ የግብረገብ ትምህርት ነበር በስነምግባር የታነፀ ታላቅ አክባሪ እግዚአብሔርን ፈርተን እንድናድግ የረዳን ያ ጊዜ ነው ይህ የኔ ሀሳብ ነው

  • @hardsg

    @hardsg

    Жыл бұрын

    Jil neger neh wey nesh...

  • @woineshetamare9336

    @woineshetamare9336

    Жыл бұрын

    @@hardsg ጅልስ እራስህ ስው የራሱን ሀሳብ መናገር መብት ነው አብረኸኝ ውደዳቸው አልተባልክ ይህ ስርአት አልበኝነታችን እኮ ነው ያንን ስርአት ወግ ትህትና የሚያስመኘው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Жыл бұрын

    የንጉሳችን ቤተሰቦች ሁሌም ተወዳጅ ናቹ💚💛♥

  • @mesganawkifelewwoldie8733
    @mesganawkifelewwoldie8733 Жыл бұрын

    ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын

    የሌላውን ሐገር ታሪክ ሲታይ የኛ ታሪክ በጣም ያሳዝናል:: ታሪክ ጥሩም ሆነ ክፉ አስተማሪ ነው::አንዱ አንዱን ገድሎ በአንዱ መቃብር ላይ ወንበር ያስቀምጣል::በተለይ ጃንሆይ በአያቶቻችን በጣም የተወደዱ ነበሩ ሲናገሩ እንደሰማነው::በተለይ አዲሱ ትውልድ እንድናውቅ ተደርገን ነው ያደግነው:: አንዱ የሌላውን ታሪክ ታሪክያጠፋ ዛሬ ላለንበት ውድቀት ምክንያት ሆኖአል::

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    ያስቆጫል ጃል

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    ወደቅንእጅበጣም

  • @Gg35114

    @Gg35114

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @africaninprogress6502

    @africaninprogress6502

    Жыл бұрын

    en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence

  • @antenehtesfaye1273
    @antenehtesfaye1273 Жыл бұрын

    በጥቁር ታሪክ እንደ ጃንሆይ በአለም የተከበረ አፍሪካንም ያስከበረ እስካሁን የለም።

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አባባ ጃንሆይ ግራማዊ ታላቁ መሪያችን ታሪካዊ አባባጃንሆይ አባባ ጃንሆይ የኛ እናት አባት አሳድገውናል አሳድገውናል በማር በወተት:: ደጉ ዘመንን አስታወሳችሁን እናመስግናለን ✍️

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    አሁንም ረጅም እድሜ ያጥግባቹ

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 Жыл бұрын

    WOW, THE WAY SHE BOWS..... BLESS YOU, JUST PRICELESS. SO BEAUTIFUL BEHAVIOR... ETHIOPIAN CULTURE. ETHIOPIAN PEOPLE WHAT A BEAUTIFUL YOUG LADY.

  • @tegesitmichael6368

    @tegesitmichael6368

    Жыл бұрын

    Exactly she is.

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Жыл бұрын

    God bless this royal family of Ethiopia

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Жыл бұрын

    Emperor Haile Selassie, father of modern Ethiopia! His legacy & name will continue to shine bright like a diamond in the world.

  • @ayehegngeta977

    @ayehegngeta977

    Жыл бұрын

    Nothing at all it’s Emperor Tewodros he’s grace should not covered by emperor Haile selassie he brings dark-age to our modern Ethiopian history . But i respect your feelings the way you praise hem and the way you acknowledge hem and wishes and i respect that .

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    Жыл бұрын

    @ayehegngeta977 Este Tewodros was the father of Ethiopian Unity, endings Zemene Mesafint. He is still a hero! All had significant contributions. Emperor Haile Selassie modernized Ethiopia in aviation, education,healthcare, transportation etc. He gave his place for higher education. He educated the first generations of doctors, engineers, pilots, etc. Free educatioHealthcare, although Emperor Menilik started the first phase!

  • @africaninprogress6502

    @africaninprogress6502

    Жыл бұрын

    en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence

  • @jordana7775
    @jordana7775 Жыл бұрын

    Thank you so much What a great show But we need more interview With this great people

  • @djbinita
    @djbinita Жыл бұрын

    የሳቸው ታላቅነት በጊዜ ሂደት የማይጠፋ ታላቅ የአፍሪካ አባት ነበሩ።

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    ትክክልየአፍሪካፀሀይያለምአስታራቂ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Жыл бұрын

    My Dad and mum also my grandma and great grandmother and father loves His majesty 🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Rest In Peace His Majesty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @hardsg

    @hardsg

    Жыл бұрын

    If he your father..g.father....loves him ,they were a sell out.the truth be told

  • @antenehtesfaye1273
    @antenehtesfaye1273 Жыл бұрын

    ጋዜጠኞች አክብራችሁ መሄዳችሁ በጣም አመሰግናለው ክበሩልኝ ነገር ግን ሰላም አባባላችሁ፣የአጠያየቅ ትህትናችሁ ልክ አልመሰለኝም ከተራ ሰወች ጋር አደለም የምትነጋገሩት እና ለመጭው ቢስተካከል🙏🙏

  • @adaneketema8418
    @adaneketema8418 Жыл бұрын

    ብዙ ብዙ በጎ ነገር ለአገር ከሰሩ ቤተሰቦቾ ውስጥ የተፈጠሩ ኢትዮጵያውያንን አግኝቶ የዛን ጊዜ እውነታን በራሳቸው አንደበት ለህዝብ እንዲደመጥ ማድረጋችሁ ክብር ይግባችሁ ።

  • @africaninprogress6502

    @africaninprogress6502

    Жыл бұрын

    en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Жыл бұрын

    long life the king of Hayley selase spirit ,He was very wise and a great king . when he was king Haylslsy Ethiopia was very blass and very Respectful for world ,I wish his time come back again God bless all his family.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Жыл бұрын

    ዋው ትህትና የሰው አከባበር እውነትም ትልቅ ጨዋ ቤተሰብ🙏ልኡል አስወደደኝ ያለችው ፍቅረ አዲስ 👸🤴👑💚👑💛👑❤😍

  • @pace2443
    @pace2443 Жыл бұрын

    ሰው በጥሩ ሰራው ይታወሳል ልጅ ነበርኩ ግን ያ ዘመን አስተውሰዋለሁ ደሰታ ይሰማኛል ውሰጥአችን የቀረ ዘመን ከውሰጥህ የሚነጥቅህ የለም ይህን ሰሜት እውሰጣችን ላስቀሩብን ለጃነሆይ ክብር ይሁን መላው ዘራቸው ይባረክ እናቴ ሰለ አፄ በዙ ትነግረናለች መሰማት ደሰ የሚል ነው ፕሮግራማችሁን ሰፋ አረጉና የጥንቷን ኢትዮጵያን አሰታውሱን እናመሰግናለን ።❤

  • @habtemeseret1198
    @habtemeseret1198 Жыл бұрын

    መነዉ አስማረ አንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በል እንጂ ለኢየሱስ ክርስቶስ አይባልም። ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለዉ ስለሚባል። አማኝ ከሆንክ ብታርም ደስ ይለኛል። በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ። ቀጥልበት።

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisken24
    @addisken24 Жыл бұрын

    ደርግ በሌኒን የክህደትና የጭካኔ መንገድ በመሄዱ ብላድሚር ሌኒኒ የጥቅምት አብዮት ብሎ ንጉሳዊ ቤተሰቦችን እረሸናቸው የሩስያ የኦርቶዶክስ አባቶችን አስሮ በማሰቃየት ገደላቸው።ቤተክርስቲያናትን የስብሰባ አዳራሽ አደረጋቸው።መንግስቱ ሀይለማርያም ይህንኑ በጃንሆይ ላይና በሚኒስትሮቻቸው ላይ እንዲሁም በአቡነ ቴዎፍሎስ ላይ የጭካኔ እጁን አሳረፈባቸው።ደርግ በ17 አመቱ እግዚአብሔርን የካደ እርዮተ አለም ፖለቲካን ተከትሎ ሕዝብንም አስጨርሶ እርሱም ጨርሶ አሁን ዙምባቤ ተቀምጦአል።አንዳንዶች ደርግን ሲናፍቁ ይገርመኛል።ደርግ እጅግ ሲበዛ አረመኔአዊ ስርአት ነበር።ቀይ ሽብር ብሎ ወጣቱን ነፃ እርምጃ ብሎ እረሽኖ እናት የልጇን እሬሳ ከፍላ እንድትወስድ ያደረገና ማልቀስን የከለከለ ጨካኝ እንደነበረ ያኔ ጊዜ የነበሩ ት በምሬት የሚናገሩት ነው።

  • @thepricefamliy2788

    @thepricefamliy2788

    Жыл бұрын

    Abesha eko akekilaki new abatiye hailesiladiyem Wellon berhab yadicherese eko new

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Жыл бұрын

    ምነው እግዚአብሔር እንደሳቸው አይነት መንግስት ቢያመጣልን በሐይማኖት የከበሩ ፈርሀእግዚአብሔር በነሱላይ አለ ሀገራችንም ሰላም ነበረች ሁሉ ነገር ሰላም ነበር

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Жыл бұрын

    ማን ነው እንደኔ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከማለት ለጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቢባል ደስ የሚለው? እነሱ እንኩዋን ጃንሆይ, ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ወዘተ ይባላሉ አይደል? ግን የእነሱን መጠሪያ መቃወሜ አይደለም

  • @onetruth4649

    @onetruth4649

    Жыл бұрын

    " ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) እውነታው ይህ ነው

  • @user-lg5gl6wq6y

    @user-lg5gl6wq6y

    Жыл бұрын

    እከክ

  • @shaunalem4810

    @shaunalem4810

    Жыл бұрын

    Negeragna::

  • @alem8640

    @alem8640

    Жыл бұрын

    @@onetruth4649 Amen Amen

  • @hannabelachew101

    @hannabelachew101

    Жыл бұрын

    @@onetruth4649 Amen!

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 Жыл бұрын

    ልዑል ኤርምያስ እንደተናገረው እኔም ከቤተሰብ ጋር ለገና በዓል ኢዩቤልዩ ቤተ መንግሥት ተጋብዘን ግርማዊነታቸውን እጅ ስንነሳ: ሻይ ስንጋበዝ; ስጦታ ስንቀበል: ግርማዊነታቸው ለጠየቁን ጥያቄም መልስ ስንሰጥ: ብዙ ትዝታ አለኝ:: የሚያነጋግሩን ነገር ለፈገግታ ብቻ ሳይሆን አድገን እገርን ለማገልገል እንድናስብ የሚያደርግም ነበር:: አኔም አንዴ ታዲያ ስታድግ እንደአባትህ ወታደር ለመሆን ትፈልጋለህ ተብዬ ተጠይቄአለሁ::

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Жыл бұрын

    ንጉሱ በአስተማሯዋቸው ልጆች መበላታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል ምንም እንኳዋን በወሮበላው ወመኔው ወያኔ ዘመነ መንግስት ብወለድም በንጉሱ ዘመን የሚታረም ስሕተት ቢኖርም ለንጉሱ አክብሮትና አድናቆት አለኝ ከእሳቸው ወዲህ ችግሩ እየተባባሰ እንጂ ሲሻሻል አልሰማሁም እግዚያብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው!!

  • @dejenefisseha2361
    @dejenefisseha2361 Жыл бұрын

    ""የኋሏው ከሌለ የለም የፊቱ""......ታላቅ ክብር ለቀደምት አባቶቻችን

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @derbabawitchannel5445
    @derbabawitchannel5445 Жыл бұрын

    Very Interesting🙏🏾

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቤተሰብ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Жыл бұрын

    Beautiful people 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 Жыл бұрын

    Esachew yshalu neber

  • @seyoummengesha8646
    @seyoummengesha8646 Жыл бұрын

    Best Presentation

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Israelxox
    @Israelxox Жыл бұрын

    Keleme’ werek- ❤❤❤ e/r chewaneteshen yechemerelesh

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Жыл бұрын

    Prince Ermiyas Sahlesilassie, Lej Asfaw, and Princes Kelemwork are graceful that they talk and listen attentively. May God bless you all.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын

    Ethiopia was heaven for the ruling class and few educated persons but hell for the ruled oppressed population of the country.

  • @Israelxox
    @Israelxox Жыл бұрын

    Gobezoch! Enkon aderesachu, Endezi - le’ hezebe kerebe belu. We need you at this bad time ❤️❤️❤️

  • @mimifereda424
    @mimifereda424 Жыл бұрын

    Good job very interesting ❤️

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    አሜን።

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 Жыл бұрын

    Thank you so much!!!

  • @thereality657
    @thereality657 Жыл бұрын

    እና ምን ይጠበስ! ከሰው በላይ ሰው ነው የምትሉ! ንጉሰ ነገሰት ቅበአ እግዚአብሔር ብሎ ራስን መሾም ቀረ

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Жыл бұрын

    እንደእንግሊዝ ኢትዮጵያም ውስጥ ጥሩ ነበረ የንጉስ ስርአት በጎን ቢኖር በጎ አድራጌት ምናምን ወዘተ.... እያረጉ እንደንጉስ እና ንግስት መንግስት እውቅና ቢሰጠው ደስ ይል ነበር ❤ ከኔ ጋር የሚስማማ አለ????

  • @rachelworthy905

    @rachelworthy905

    Жыл бұрын

    I agree We would have been very popular. I live in London and I am a Monarchist!!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Жыл бұрын

    አገሬችን በሰልም ያኑርልንአናተምልጆቻችሁን ያገርና የተዋህዶን ተምህርት አሳውቋቸውአለምወደሃብታም እያደላ ነው ደሀ ተጥሏል።

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    መልካም በአል እናመሰግናለን

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Жыл бұрын

    ወይ፡ሃገሬ፡ኢትዮጵያ፡ሞኝ፡ነሽ፡ተላላ፡ የሞተልሽ፡ቀርቶ፡የገደልሽ፡በላ።

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 Жыл бұрын

    እባትና እናቴ አያቶቼም ጃንሆይን በጣም ይወዳሉ። በተለይ አባቴ ልጅ እያለሁ እሳቸው በቴሌቭዥን ከታዩ እንባው ዱብ ዱብ ይል ነበር።

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Жыл бұрын

    I love this program.very interesting.

  • @mulu1621
    @mulu1621 Жыл бұрын

    ባትወጡ ወደ ሚዲያ ጥሩ ነው ከአውሬ አብይ አይን ይጠብቃችሁ

  • @ayfo1286
    @ayfo1286 Жыл бұрын

    ልዐልቷን እንፍልጋታለን

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 Жыл бұрын

    Ewnet new 💚💛❤👍👍👍

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Жыл бұрын

    These are true Ethiopians . At this time it is tribalism no one loves Ethiopia like Heliselase

  • @ethiocanada2876
    @ethiocanada2876 Жыл бұрын

    What many don’t want to recognize is , it’s this government who brought them back home😢

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    💚💛♥betam des yilal💚💛♥

  • @nahihailu4947
    @nahihailu4947 Жыл бұрын

    በቅድሚያ ለፕሮግራሙ እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን እንደሀሳብ ማንሳት የምፈልገው ነገር ግን የጀርባ ሙዚቃው ሙሉ ትኩረት አድርጎ ቃለ ምልልሱን ለመስማት ትንሽ ይረብሻል እና እሱን በቀጣይ ቢስተካከል ለማለት ነው።

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እናመሰግናለን አንደር የሌለው ሙሉውን እንጭናለን💚💛❤️

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Жыл бұрын

    እጅግ የሚአስደስት ፕሮግራም ነው ይህን የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ሥርዓትና ንጉሥ በመግደል ኢትዮጵያውያን ከድጡ ወደ ማጡ ገብተን በመማቀቅ ላይ እንገኛለን ንጉሠ ነገሥቱ በቅጡ ተስካር እንኳን ስላልተደረገላቸው ደማቸው እንደ አቤል ደም እስከ አሁን ይጮሃል ሌላው እህታችን ልዕልት ቀለመወቀርቅ ተመልካቾቻችሁ መስታወት ነንና ከጡት በላይ እራቁትነት የነጮች ባህል ነው ልዕልት ሆይ ንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ከፊትሽ ቢነሱ እንደሱ ሁነሽ መቀመጥ አይደለም ገላሽን ለመሸፈን እንደ ሔዋን ቅጠል ሳይቀር ትፈልጊአለሽ ብዬ አምናለሁ ተከፍቶ ያደረ ምግብ ይበላል ? አይበላም የተራቆተ ገላም መልካም አይደለም የነጭም ባሕል ነው ወደ ፊት የምመኝልሽ አለባበስሽ እንደ ጋዜጠኘዋ መስከረም ሽህፈራው አለባበስ መሆን አለበት ቆንጆነት ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ቤተሰብ እንከን አይገኝም ሁሉም ቤተሰብ የደም ገንቦ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ካጠፋሁ ይቅርታ እወዳችኋለሁ

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @girmatemesgen9516
    @girmatemesgen9516 Жыл бұрын

    Lemayetem...lemesmatem...betam des yasegalu..zarem..memar bichal...melkamun..hulu meyaze tilekenet new!!

  • @use394
    @use394 Жыл бұрын

    እኔ ሁልግዜ ስለ ንጉስ ቤተሰብ ሮያሊስት ከልጅነቴም ደስ ይሉኛል በልጅነታችን እቤት ትንሽ መስታወት ነበረች የናቴ የማጀስቲ እና እቴጌ ፎቶ ያለበት እንደ መባነ ን ይመስለኛል ከኢትዮጵያ ሲወገዱ ለምን የሚል ሁሌ እጠይቃለው nice to see them again እንኩአን አደረሳችሁ !

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @hardsg

    @hardsg

    Жыл бұрын

    There is more royalty...I don't know why they call them lul or lielt

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Жыл бұрын

    Mogesachew beca yebkale

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 Жыл бұрын

    respect to the Ethiopian royalities

  • @ethiochers
    @ethiochers11 күн бұрын

    💚💛💟

  • @monkoryos2197
    @monkoryos2197 Жыл бұрын

    ቤቱ ቤቱ አወይ ቤቱ… ☺♥

  • @fenetfedlu9624
    @fenetfedlu9624 Жыл бұрын

    ጃኖሄ ለእናቴ ብር ሸልመዋል

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Жыл бұрын

    This is amazing program

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Жыл бұрын

    I think የሀይለስላሴ ቤተሰብ the most misunderstood እየመሰለኝ እየመጣሁ ነው!... በተለይ ሀይለስላሴም ይህኑ ሌሎች መሪዎቻችን የአመራር ህይወት ድብቅ (Not transparent government) ስለሆነ... ኢትዮጵያውያን በጥርጣሬ ቢሞሉና መሪዎቻቸውን ማመን ቢያቅታቸው አይፈረድባቸውም! አሁን በህይወት ያላችሁ እውነትን በመግለፅ አገርን ትውልድን አድኑ!!!

  • @mahiasfawmahi3505
    @mahiasfawmahi3505 Жыл бұрын

    ሲያዝኑ ሰው የናፈቃቸው ይመስላሉ

  • @liyazewedu9911
    @liyazewedu9911 Жыл бұрын

    Wendem ye hileselase ye lije lijoch alu eze hager pls agenagnchew

  • @teferaeshetu26
    @teferaeshetu26 Жыл бұрын

    እኔምበ1964 ወይንም 1965 በ7 አመቴ ከጃንሆይእጅ ላይ አንድ ብር አምስት የማር ከረሜላ ተቀብዬ በርትተህ ተማር ያሉኝን ፈጽሞ አልረሳውም

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    እባክዎን እንዴት እንደምናገኝዎ ያሳውቁንና ግሩም ፕሮግራም እንስራው ቤተሰብ

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Жыл бұрын

    😢😢😢ay gud tafari mokenen ke oromo tewoldow oromign unkan ayichilum 🥹

  • @user-ot3kb2gy1y
    @user-ot3kb2gy1y7 ай бұрын

    ጃንሆይን ብዙ ሰው በቅጡ አያውቃቸውም or አይረዳቸውም። Leo ♌️ ናቸው በastrology ሳይንሱ እንደሚነግረን plus spiritualም ናቸው Spirituality ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም የሚገባው ይገባ ዋል። ኢትዮጵያዊነትን ከአውሮፓው ስልጣኔ ጋር አጣጥመው ሀገሪቱን ሊያራምዱ የሞከሩ ንጉስ ናቸው።

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Жыл бұрын

    They are all unforgettable 7:47

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Жыл бұрын

    Yan zemn yamtalen

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Жыл бұрын

    አረ ሰዎች እስኪ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማለት ይልመድብን ። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹህ ። ማንም እየተነሳ እየሱስ ይላል። ሰው እንኳን የክብር አጠራር አለው። ለምሳሌ አቶ/ወሮ ወይም ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ ጀነራል ምናምን እንላለን። ለፈጠረን ጌታችን ግን እየሱስ እያልን እንናገራለን። በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ጌታችን ፣ እመቤታችን፣ መልአከ፣ አቡነ፣ እያልን ለማለት እንሞክር። እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሁላችንንም በሰላም አደረሰን።

  • @Astereyo-TUBE-kl1yw
    @Astereyo-TUBE-kl1yw3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Жыл бұрын

    ቤቱ የት ነው?

  • @helenzeleke5036
    @helenzeleke5036 Жыл бұрын

    Men nw erkut erra yetlk sew zerie tense yekbdal

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Жыл бұрын

    አዪ ሙዚቃው ምነው ቢቀር

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    Yehew betseb kzread.info/dash/bejne/qId9pNqRYcrWc7A.html

  • @godlove3206
    @godlove3206 Жыл бұрын

    Dr Abby made it happen for your family praise God give him credit even though ?????????

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    Жыл бұрын

    😂😂chocking with cough lol I say thank you Tplf who put Hailesae to rest. Abiy has no place for thanks you. Useless leader in the name of history hypocrites

  • @helennegash8780
    @helennegash8780 Жыл бұрын

    RESPECT ERITREA 🇪🇷 ERITREA IS A FREE COUNTRY INDEPENDENT WE PAY OUR BLOOD FOR ERITREA 🇪🇷 FOREVER GOD BLESS ERITREA

  • @fitbrfilwha7171

    @fitbrfilwha7171

    Жыл бұрын

    What is the point ? we all know Eritrea is another country is been 32 years

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Жыл бұрын

    ያልታደለ አገር ግሪክ የቆየ ንጉሳቸው ባለፈው በ85አመቱ ሲሞት በክብር የአለም መንግስት ቀብሩላይ ተገኝተው ሲቀብሩ አይ ኢትዩጵያን ብዬ አዘንኩ

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru1178 Жыл бұрын

    Ethiopian Journalists are often like traditional azmaaris whose job is to praise or condemn!

  • @Ab93297
    @Ab93297 Жыл бұрын

    Ras teferaiii.፣

  • @shewandagnealemayehu1701
    @shewandagnealemayehu1701 Жыл бұрын

    Don't worry about your heredity but keep your culture

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Жыл бұрын

    አሁንማ ጭራሽ ባልተማረ የኔ ቢጤ መሀይም ሀገርን ያክል ነገር ተረክቦ ወደጉርጓድ እየከተተን ነዉ ያሳዝናል

  • @ethiocanada2876

    @ethiocanada2876

    Жыл бұрын

    Monarchy is always a destructive! What you don’t want notice is it’s this government who brought them back home

  • @yw4039

    @yw4039

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣👏

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540
    @nadewumekonnenteklearegawi2540 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ነገሥታቶችን ታሪክ ለማበላሸት በኮሚዩኒስቶች እና በጊዚያዊ አስተዳደር ደርግ ባለስልጣናት እና በካድሬዎቻቸው አማካኝነት የተደረገውን ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ሳስበው በጣም ያሳዝነኛል።በዚህ የከፋ ፕሮፓጋንዳ ምክንያት ለኢትዮጵያ እድገት ሌት ተቀን የደከሙት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያ፣በየደረጃቸው አገራቸውን ያገለገሉ ምንስትሮች፣የኃይል አዛዦች እና መኳንንቶች ደም በግፍ በከንቱ ፈሷል።ስልጣን ከደርግ የነጠቀው ሕወአትም ተንጫጭቶ እና መስተዋት ሰብሮ ለውጥ አመጣለሁ ብሎ አገር ከረበሸው የስድሳ ስድስቱ የወጣት እንቅስቃሴ የሚባለው ትውልድ አንድ ክንፍ ስለ ሆነ ከደርግ በትር ያመለጡት የነገሥታት ቤተሰዎች ያን የከፋ ፕሮፓጋንዳ በውነተኛውን ታሪክ ለውጦ ለአሁኑ ትውልድ የሚያስተምር እድል ያገኘ አካል ባለመኖሩ እስከ አሁን የፕሮፓጋንዳው ተጠቂ ሆነው ቆይተዋል።ደርግ የጀመረውን የክፋት መንገድ የሕወአት መሪዎች በመከተል በዘዴ በነገሥታቱ የተሰሩ መልካም ስራዎችን ሲያደበዝዙ ይስተዋሉ ነበር።እውነት መነጋገሩ ጥሩ ነው።ከአርባ ዓመታት በኋላ አሁን ኢትዮጵያን የሚመሩት ጠቅላይ ምንስትር ገበታ ለሀገር በሚል ዘመቻ ቤተመንግሥቱን አሳድሰው አንድነት ፓርክ የሚል ስም እንዲያገኝ ካደረጉ በኋላ በኢትዮጵያዊያን እንዲጎበኝ ሲፈቅዱ የዳግማዊ አጼ ምንሊክን እና የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴን ምስል በሕይወት ያሉ በሚመስል መልክ አሰርተው እንድንመለከተው በማድረግ እና የነገሥታቱን እውነተኛ ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲገነዘብ ከፍተኛ ክብር የሚያሰጣቸው ስራ ሰሩ።ይህ ብቻ አይደለም በአፍሪካን ዩኒየን ቅጥር ውስጥ መለስ ዜናዊ እንዳይቆም ከልክሎት የነበረው የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ሃውልት እንዲቆም በመጠየቅ በክብር እንዲቆምም አድርገዋል።ይህን ያህል ካልኩኝ በኋላ ለሁለቱ የከበሩ ልኡላን የማቀርበው ሃሳብ አለኝ!የነገስታቱ የታሪክ አሻራ የሆኑ ነገሮች በደርግ በግልጽ እንዲጠፉ የተደረገ ሲሆን ሕወአት ደግሞ በልማት ስም በዘዴ ሲያጠፋቸው ቆይቷል።የተረፉት የነገስታቱን ታሪክ የሚመሰክሩ ቅርሶች ላይ በማተኮር ከጥፋት እንዲድኑ ብታደርጉ እኔም የኢትዮጵያ ሕዝብም ደስተኛ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።አቅም ቢኖረኝ እናንተንም አላስቸግራችሁም ነበር።በእውነት እራሴ አደርገው ነበር።ከዛሬ አንድ ዓመት ገደማ በፊት ወደ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት ወቅት ለምሳሌ ጣይቱ ሆቴልን የማየት እድል ገጥሞኝ ነበር። የሆቴሉን የውጪ ግድግዳ በቀለም ለመቀባባት ተሞክሯል።ውስጡ ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያለው።በዚህ ከቀጠለ የመፍረስ እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሆነው።ብሉ ናይልን ልኡል በእደማርያም ይመስሉኛል ይዘውት ከዛሬ አስር ዓመት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል።እነዚህ የአገራችንን ነገሥታቶች የሰሩትን ሥራ ጠብቆ የማቆየቱን ኃላፊነት ከእናንተ ውጪ ሊሸከም የሚችል ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሰው ስለ ሌለ አንድ እንድትሉ በማክበር እጠይቃለሁ።

  • @user-yy4py2hx4o
    @user-yy4py2hx4o Жыл бұрын

    አሁን ዘመኑ ተቀይሮ ይሄው የንጉሥ ልዑል የሚባል መሪ የለም መንግስት ነው ከአንድ ፓርቲ ተመርጦ አገር የሚመራው ግዜው ሲደርስ ይቀየራል አሁን ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ብቻ እናብቻ ነው

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    Жыл бұрын

    አንተን፣ ማን ጠራህ?? ኩታራ፣ ውሪ

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Жыл бұрын

    Gena sile ketema aydelem sile yesus kiratos new....Medan begeta be yesus new.

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Жыл бұрын

    Abet sen serate

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 Жыл бұрын

    አረ ቀሚስ ኡዑዑዑዑዑ

  • @brightafrica37
    @brightafrica37 Жыл бұрын

    The once who interveiw the royal family are they from tigiray becouse I realize that the way they act or follow up with quation its not in proper, must be chaked.

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 Жыл бұрын

    April 17th, 1975 Hirgigo, #Eritrea In this small town not far from the coastal city of Massawa, #Ethiopia|n troops rounded up to 470 civilians and butchered them. ስድቡን ለመቀበል ችግር የለኝም በሕይወት ኑሬ ያየሁት ስለሆነ ለኢትዮጵያ ዉያን ምክሬ ታርካችሁን እወቁ የተደረገዉን አልተደረገም ከማለት አዉቆ እንዳይደገም ማድረግ ይሻላል እኔ በሕይወቴ እስካለሁ ድረስ የተደረገዉ ከመናገር ወደ ኋላ አሊልም የልጅ ልጆቹ በአያታቸዉ ዘመነ መንግስት የተደረገዉን ግፍ ላለመናገር ከመረጡ አያታቸዉን ግን እንደ መልአክ መሳልና በኤርትራዉያን ለይብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዉያን የደረገዉንም ግፍመርሳት ግን ነዉር ነዉ ተፈር መኮንን ጨካኝና አረመኔ ነዉ

  • @eshetiejone613

    @eshetiejone613

    Жыл бұрын

    እሱ ኢርትሬያ ውስጥ ከዛሬ 60 ዓመት በፊት የሆነ ታርክ ወይም ፕሮፖጋንዳ ነው!! አያገባንም 🤔🤔 ትናንት ትግራይ ውስጥ 600,000 ወጣት አጥተናል የሚያሳስበን የዛሬ ችግራችን ነው !! ንጉሣዌ ቤተሰቦቻቸውም የመፍትሔ አንዱ አካል ናቸው ።

  • @ph83

    @ph83

    Жыл бұрын

    Hi that's right, the first HERGIGO CITY massacres was 1969 .the second one is was 1975 ! which means , 1st was by haile Selassie 2nd time was by Mengestu H/ Maryam .

  • @rosa73425
    @rosa73425 Жыл бұрын

    Enate bicha nachu ye lije lijoch? 6 or 7 lijoch nebrewachew sibal neber ensu lijem aleweledu yehon endet negru? Melkam gena.

  • @Ethiowegtube973

    @Ethiowegtube973

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እነርሱን ባጋጣሚ ስላገኝን ነው እንጂ አሉ

  • @senda9782
    @senda9782 Жыл бұрын

    ስርዐቱንም ባህሉንም ታሪኩንም ደንቡንም ሁሉንም ትታችሁ እንደ ሕፃናት እቃ እቃ ጨዋታ የምትሿሿሙ ይመስልባችሗል ። አንድ ሰው ልዑል ወይም ልእልት ተብሎ ለመጠራት ከሁለት ነገሮች አንደኛው እንዲኖሩት ያስፈልጋል ። ይኸውም አንድ በስልጣን ላይ ባለዉ ንጉሥ ልዑል ከተባለ ወይም አንድ ሰው ወላጆቹ በስልጣን ላይ እያሉ ከተወለደ ልዑል ተብሎ ይጠራል ለምሳሌ ከሃይለሥላሴ ልጆች ንጉሠ ነገስት ከሆኑ በኋላ ቤተመንግሥት የተወለደው ሲወለድም ሃያ አንድ ጊዜ መድፍ የተተኮሠለት ልዑል ሳህለሥላሴ ብቻ ነው ። ይኸው ልጁም ትክክለኛ የኢትዮጵያ ልዑል ነው ምክንያቱም አያቱ ዙፋን ላይ እያሉ ስለተወለደ። ግን ልጅቱ ንጉሥ በሌለበት ሃገር ማን ልዕልት ብሎ ሰየማት ?

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын

    Literate Ethiopians were less than 10 percent during the entire reign of Emperor Haileselassie,then where is Emperor's contributions to education?

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    Жыл бұрын

    Lol are you blind to witness who were the educators even right now. You are just bitter to sight of the monarch. Look at our current who are we blamin, it is past 60 year’s, look how traumatic is to live in Ethiopia right now.

Келесі