[የእኛ ነች አይደለችም] ዱላ ቀረሹ የክርክር ቪዲዮ ተለቀቀ! | የወልቃይቱ ሰው እና የትግራዩ ልጅ ፊትለፊት ተፋጠጡ! | Welkait | Tigray

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #yegna_tv
[የእኛ ነች አይደለችም] ዱላ ቀረሹ የክርክር ቪዲዮ ተለቀቀ | የወልቃይቱ ሰው እና የትግራዩ ልጅ ፊትለፊት ተፋጠጡ | Welkait | Tigray | Ethiopia
To discover more about welkait tegede watch this video until the end
The video is all about welkait tegede information but also try to cover the following subject:
-welkait tegede history
-welkait tegede map
-welkait tegede amhara revolution
One thing I discovered when I was researching information on welkait tegede was the absence of pertinent info.
welkait tegede however is an subject that I know something about. This video for that reason should be relevant and of interest to you.
++++++++++++++++++++++
If you want to find out even more regarding welkait tegede history I suggest you to have a look at our other video clips : UC3RK85xis5TG9iiErQQc1fQ
Now that you have actually viewed our vid regarding welkait tegede did it assisted?
Please 'like' the vid to assist other individuals looking for welkait tegede history or welkait tegede map :)

Пікірлер: 2 400

  • @spaxtrading
    @spaxtrading2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @aboneshwoldegeorges7390

    @aboneshwoldegeorges7390

    2 жыл бұрын

    Upal joy keepernnot now

  • @meharene3573

    @meharene3573

    2 жыл бұрын

    ምን ያልታሰበዉ ይሆናል የ ኮንፍዩዝ ጊዜ እኮ በቃት አለቀች። ጨካኝ ከሃዲ ለማታለል እፍ ያለች ጊዜ ነዉ የሚያልቅበት ጨካኝ በመሆኑ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ብዙ ያከስራል ግን አይቆይም። አሁን እዚህ ጋ የተላለፈዉ ድራማ ወልቃይቴን በትዉልድ ቦታዉ እየገደለ ሲቀብር በቀበረበት እሱ የፈለገዉን እያመጣ ሲያሰፍር የኖረ ህወሃትን ለመርዳት እዚያ ያለዉ ሆዝብ ይወስን እንበልና በተለመደዉ የተዘረፈ ጉንዘብም በሰፈረዉም አድርጋን እንደገና ለህወሃት እንስጠዉ የማለዉን ለህዝቡ ለማለማመድ እንደሆነ ገና በዋናዮቹ ከአ አጀማመራቸዉ መጨረሻዉን አዉቀተዋል። ምን ያልታሰበ ነገር አለ ደግሞ?

  • @yosefbelete3952

    @yosefbelete3952

    2 жыл бұрын

    አሁን ሁላችንም ተከባብረን በእኩልነት የምንኖርበት አገር ቢሆን ጥሩ ነበር።የሰለጠነ ውይይት አልተካሄደም።ያለፉት አስተዳደሮች ጊዜያቸውና አቅማቸው የፈቀደውን አድርገዋል።ስህተትም ሰርተውም መልካም አገርና ከቅኝ አገዛዝ ነፃ የሆነች አገር አቆይተውናል።እነርሱ የሚመዘኑት በጊዜያቸው በኖሩትና በሰሩት ነው።ብዛሬ ሥልጣኔ የ150 ዓመታት በፊት አገዛዝ አይገመገምም። አንደኔ ቢሆን ከእንደዚህ ዓይነት የትግራይ ሰዎች ጋር አልወያይም።ለምሳሌ ኤርትራን በተመለከተ በኛ ዘመን የኤርትራ ጥያቄ በዴሞክራሲ እንዲፈታ ታግለናል።ደርግ አልፈለገም። ወያኔ ሸፍጥ በተሞላበት መንገድ ፈታው።ህዝብ ሳይስማማበት። ኤርትራውያንን ጠራርገው ከኢትዮጵያ አስወጡ።ሀብታቸውን ዘረፉ።።ህዝብ አልተሳተፈም። ከኤርትራ ጋር በድንበር ተጣሉ።ሁለቱን ህዝቦች ጦርነት ውስጥ ማገዱ። ከስልጣን ሲወርዱ ኢትዮጵያን ኤርትራን ወደ ጦርነት አስገቡ።የሁለቱ አገሮች መቀራረብ አላስደሰታቸውም።ድሮም ጦርነት ጫሪወች እነርሱ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ም ሆነ የኤርትራ ህዝብ ተቀራርቦ ተደጋግፈው ይችላሉ ።ተገፍተው የሄዱ እንጂ በድለው የሄዱ አይደሉም።እነርሱን ከኢትዮጵያ ይውጡ ብሎ ለድርድር ማቅረብ አይቻልም ።ድሮ የሰራችሁትን ስህተት ልትደግሙ አትችሉም።ስለራሳችሁ መብት ብቻ ተከራከሩ።አብሮ ለመኖርም ላለመኖርም።

  • @ariamhagos9058

    @ariamhagos9058

    2 жыл бұрын

    Bezmenged ethiopia selam ylatem merte emngestno ytem kelel ymegstno

  • @worknehabera2909

    @worknehabera2909

    3 ай бұрын

    ​@@aboneshwoldegeorges7390p

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem76562 жыл бұрын

    አሳቸው ታሪክ አዋቂ ናቸው ከሚመጥናቸው ሰው ብታቀርባቸው ጥሩ ነበር እደውም እሳቸው ቢያስተምሩን እራሱ ጥሩ ነው እውነት በጣም አጠረ ሰአቱ

  • @spaxtrading

    @spaxtrading

    2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    ምን ያስተምሩ መውረር መጨፍጨፍ ከተናወተው እፍረት ከሌለው ወያኔ ደም የጠማው ስይጣን ምን ይጠበቃል?!

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o2 жыл бұрын

    የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጠዎት ወልቃይት ጎደር ነዉ ራያ ወሎ ነዉ ሰለዚህ ያአማራ መሬት ነዉ ተዉን

  • @mebratl.abraha5022

    @mebratl.abraha5022

    2 жыл бұрын

    በተዉን አይሆንም! ያለ ጦርነት ሌላ የለም ብሏል ተላላኪዉ! ሰዉ ከሆንክ፣ አማራ ከሆንክ፣ እራስህንና ህልዉናህን አስከብር!

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    2 жыл бұрын

    @@mebratl.abraha5022 komal tegarus🐗😁😁😁👈

  • @semayukebede3036

    @semayukebede3036

    2 жыл бұрын

    በእውነት

  • @keepitupgoodjobGirma

    @keepitupgoodjobGirma

    2 жыл бұрын

    Seyamersh yekaral

  • @Mimipaulos

    @Mimipaulos

    2 жыл бұрын

    አወ ምድረ ቁልቋላም ተውን

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca44222 жыл бұрын

    እኔ አሁን 58ዓመት አለኝ የምኖረው በአውሮፓ ነው ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ብዙ ጊዜ ሆኗል 1996 በፈረንጆች ካሌንደር ነው የምለው ተወልጄ ያአደግሁት አዲስአበባ ነው። ወጣት አያለሁ በደርግ ጊዜ ኢሕአፓ ውስጥ ተካፍያለሁ ሠርቻለሁ ከዚያ የኢሕአፓ መከፋፈል ና ችግር ልተወውና ውጭ ልወጣ ችያለሁ።እኔ ህውሃት በደደቢት በረሃ ወርዶ ትግል ሲጀምር ብዙ አጀንዳዎች ነበረው ወደ ስልጣን እሰከመጣ ድረስ ይህ ያዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ ታላቂይቱ ትግራይ የሚለውን ውስጥ ለውስጥ በይፋ ሳይገልፀው በለፉት27ዓመታት ስልጣኑን በእጁ ካደረገ በኋሏ በሚስጥር አቆይቶት ኢትዮጵያን አስካስተዳደረ ድረስ እንደፈለገው ኢኮኖሚውን በቁጥጥሩ ስር አድርጎት ቆየ።እናም እኔ እስከ ማውቀው ድረስ ወልቃይት የትግራይ ክልል የሆነበት ጊዜ የለም በደርግ ጊዜ በኋላ ደርግ ተወግዶ ሕውሃት ስልጣኑን ሲይዝ እያካለለ በኃይል ሕዝቡን ወደሌላ አካባቢ በማስፈር ከሌላ ቦታ ትግራዋዮች ን እያመጡ ማስፈር Demographi የተሰራበት ነው እናቴ ትውልዷ የራያ አማራ ናት በራያዎችም ለይ የተሠራበት ሕዝብን ከለረላ ቦታ አያመጡ በማስፈር የተሰራው ነው።

  • @yohannestezera6170
    @yohannestezera61702 жыл бұрын

    የተማረ የገደለኝ እሚባለዉ ለዚ ነው አባትች እድሜ ከጤና ጋአር ይስጥልን እንደ ዶክተር ወዳጅነህ ፍትፍት አርገዉ ነው ያቀረቡት

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b2 жыл бұрын

    አባቶቻችን እዲሜያቸውን ያርዝምልን አባታችን እዲሜ ይስጠዎት

  • @asmamawgetaneh2212

    @asmamawgetaneh2212

    2 жыл бұрын

    የትግራዩ ልጅ ነው ያሳመነኝ በቃ ወልቃይት የትግራይ ነው ግግም አንበል

  • @user-eo7vh7ch9x

    @user-eo7vh7ch9x

    2 жыл бұрын

    @@asmamawgetaneh2212 ህህህህ

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    2 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ደነዝ ትግሬ ለውይይት የተመቸ አይደለም የአብረሀ ደስታ ደቀመዝሙር ነው።

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    2 жыл бұрын

    ነገር ያሳክራል ያልተገናኘ ሀሳብ እያነሳ እርኩስ ትግሬ ነው

  • @fgghhgtbhh143

    @fgghhgtbhh143

    2 жыл бұрын

    @@asmamawgetaneh2212 ተኙ እና ይወጣላችሁ በህልማችሁ😋

  • @negatu8231
    @negatu82312 жыл бұрын

    ወይ እነሱ አያወቁ ወይ ሰው አይጠይቁ የወያኔ ልጆች ባንድነት አለቁ አሉ የኛ ሰፈር ልጆች

  • @azmeratesfazgi1159

    @azmeratesfazgi1159

    2 жыл бұрын

    shgru eko enante amets twedalachu yetgray hzb chwa hzb sle hone mot ychalal ylachw na tchenekalu

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    2 жыл бұрын

    @@azmeratesfazgi1159 komal tegarus🐗🐗🐗😁😁👈

  • @tbeke9

    @tbeke9

    2 жыл бұрын

    Yesekerekutene kalewesedeku new

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    2 жыл бұрын

    @@amarekasaye1278 komal tegaus..wedi shermuta🐗🐗🐗😁😁😁👈

  • @rozayallou5348

    @rozayallou5348

    2 жыл бұрын

    እውነት። ነው

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j82 жыл бұрын

    ሰው ጠፍቷል በተባለበት ዘመን እንደዚህ አይነት አባት በመኖራቸው እግዚያብሄር ይመስገን እሳቸውን እድሜና ጤና ይስጥልን ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል በእውቀት ላይ የተመሮኮዘ አይደለም ዝም ብሎ የተሞላውን ወሬ ነው የሚያወራው አንብብ ታሪክ ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @natnaelkassaye3573

    @natnaelkassaye3573

    2 жыл бұрын

    Antem awqehal

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye54422 ай бұрын

    ታሪክ አዋቂ እና ትልቅ ሰውን ከዚህ ጩጭ ጋር ማከራከር ነውር ነው። እሄ ሀሳብ ሳይሆን የበታችነት ስሜት ያለበት ልጅ ነው ። የበታችነት ስሜት ደግሞ እውነቱን ትቶ የራሱን ነገር ነው እሚቀባጥረው።

  • @silencepower6367
    @silencepower63672 жыл бұрын

    በእድሜ ትልቅ መሆናቸው በራሱ ከ30 አመት በፊት በታሪክ ሳይሆን የኖሩበትን እውነት የሀገራቸውን እውነት ነው የሚናገሩት!! እሱ የተሞላውን ነው ሚያፈሰው!!

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Hahah ye Ethiopia tarik be egni shemagele zemen becha new ende yeneberechew? Aye alemaweke esachewem eko aleneberubetem ye Ethiopia tarik eko bezu edeme new yalew be King Ezana yegeza yeneberew Ye Tigray bota tawekewalehe? Welkayeten befit yeneberu ye Amhara bakeseletanate wesedute EHADGE semeta degemo asemelesute:: Welkayete ye Tigray new

  • @genitube1438

    @genitube1438

    2 жыл бұрын

    @@mrsa3706 አንተ ነበርክ 3000 ዘመን በቃ ቆሻሻ ያንተ ዘመንማ አየነው የመሀይም የደንቆሮ የሠይጣን

  • @tigisttesfaye5442

    @tigisttesfaye5442

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc2 жыл бұрын

    የኢትዮጲያ ወጣቶች መጀመሪያ ታሪክ አብቡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ወልቃይት ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራነው ።

  • @shegerketema6622

    @shegerketema6622

    2 жыл бұрын

    adi belo amargna ale ende?

  • @user-pu2pz5lr2n

    @user-pu2pz5lr2n

    2 жыл бұрын

    😜😜😜😜😜😜ጀልጥ

  • @KA-td2hu

    @KA-td2hu

    2 жыл бұрын

    The big problem of Ethiopia history one side winner history, this not truth history.

  • @sebleashagre2315

    @sebleashagre2315

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @genitube1438

    @genitube1438

    2 жыл бұрын

    @@shegerketema6622 አንብብ ተብለሀል እንደ ቁራ ከመጮህህ በፊት

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu60382 жыл бұрын

    ሁለታችሁንም በጣም አከበርኳችሁ እንደናንተ ተነጋግሮ የሚስማማ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ኢትዬጵያን ይታረቃት አሜን

  • @FhrjHtfh-fh6lv
    @FhrjHtfh-fh6lv3 ай бұрын

    የመጠጥ ና የአገዛዙ ጉቦ ያሰከረዉ ወጣት ስንት ታሪክ አዋቂዎች አሉ አብብ ለአባታችን እድሜና አና ጤና ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር

  • @enamesgenamanuelen9959
    @enamesgenamanuelen99592 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ምስኪን በእውቀት ማነስ እየተሰቃየ ነው ነብስ ይማር ብለናል 💚💛❤

  • @meskeremsiteba4007

    @meskeremsiteba4007

    2 жыл бұрын

    Nebssh aymar anchi denqoro amara emibal kll yelem argoba shnash qmant agew weyto afar ormo tegaru new yalu. Amara kll yfersal.

  • @getayferdal8827

    @getayferdal8827

    2 жыл бұрын

    Ewuket mototal gin bota ata, betimkiht yareju maferia alu enji

  • @thanksgod4373

    @thanksgod4373

    2 жыл бұрын

    እውቀትን ለመገምገም ብለሽ/ህ ባዶነትህን አደባባይ ኣታዉጣው። ለነገሩ እሳቸውም የተጠየቁትን ትተው በእንቶፈንቶ ነው የደነቆሩን

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Yegna awaki enqwan anchi shemagelewem menem ayawekume

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724

    @fetaryitebikishyasenishiwu724

    2 жыл бұрын

    @@meskeremsiteba4007 dedebi sijemer enat korkoro nachihu sew bela afachiun sitkefitu tinish atafirumi lenegeru mini tafiralachiu ye 80 azawut etsan yedeferachu sew satihonu awur nachiu

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu95152 жыл бұрын

    ማርያምን አባቴ እድሜውን ከጤናጋር ይስጦት ሚኪ አይፈርደበትም የስማውን ነው የሚያወራው

  • @MasaMasa-fk2ow

    @MasaMasa-fk2ow

    2 жыл бұрын

    አተደነዘሚኪእትባቆሻሻእናንተእራሣወደድሊቦየሠዉገዘብ

  • @selamselam4350

    @selamselam4350

    2 жыл бұрын

    ወይ ለማህበረሰቡ ስልጣን ይሰጥ ሰግስጋቹ ሰግስጋቹ ስታበቁ 30 አመት ሙሉ???

  • @haye5696

    @haye5696

    2 жыл бұрын

    He did not prof any thing believe in democratic system let the people of wolkite choice not the people in gonder

  • @selamselam4350

    @selamselam4350

    2 жыл бұрын

    Haye:- የወልቃይትን ህዝብማ 30 አመት ገላቹ አፈናቅላቹ አሰድዳቹ ስታበቁ የራሳችሁን ሰው ከትግራይ አምጥታቹ አራግፋቹ ስታበቁ ህዝቡ ይምረጥ ትንሽ አታፍሩም??? ህዝቡ ይምረጥ ካላቹ ሌላ 30 አመት ደግሞ ጠብቁና ህዝቡ ይምረጥ ::

  • @solomonberega644

    @solomonberega644

    2 жыл бұрын

    @@MasaMasa-fk2ow sidibu min ametaw

  • @abrahamsina945
    @abrahamsina9452 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋ ይጨምርሎት ሁላችሁም ተባረኩ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71872 жыл бұрын

    ሚኪ በወያኔ የተወለደ ስለሆነ የተማረው የ30 ዓመት ታሪክ ስለሆነ ታሪክ እንደልብስ ያጠረው ነው። አትፍረዱበት። አባቴ እድሜ ይስጦት። እንደርስዎ ያሉትን የሀገር እና የእውነት አባትአያሳጣን🙏🙏

  • @daniselmon2755
    @daniselmon27552 жыл бұрын

    ኤርትራ ይውጣ ካልክ ሱዳንም ይውጣ ማለት ነበረብክ ብያንስ ሚዛናዊ ሁን ወንድሜ ሰለ ወልቃይት መወሰን ያለበት የወልቃይት ህዝብ ነው

  • @samueltesfaye8160

    @samueltesfaye8160

    2 жыл бұрын

    NO . AMHARA NEED TO DECIDE. 700.000 ETHIOPIAN REFUGEES WHO CAME TO WASHINGTON D.C FOR THE LAST 30 YEARS CAN NOT DECIDE THE FATE OF . D.C U.S.A

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    2 жыл бұрын

    @Samuel: አማራዎቹን የወልቃይት ልጆች እየገደልክ ስትቀብር የነበርከው ወልቃይትን እንዳይጠይቁህ ነበር? ስታፈናቅልና ለስደት የዳረካቸውን ለዛው ነበር? ወረህ ያሰፈርካቸው ትግሬዎች እንዲወስኑልህ አማረህ? በፊት ወደነበራችሁበት ሂዱና ከዛ ይወሰና?

  • @yosefpawlos2688

    @yosefpawlos2688

    2 жыл бұрын

    ኣማራን ብቻየን ማሸነፍ እችላለው ብሎ ስላመነ ነው።

  • @abrehaleyal

    @abrehaleyal

    2 жыл бұрын

    እኛ ተጋሩ ነን ከጥንትም ያነሳነው ጥያቄ የለም። ጎንደሬ ነው እየበጠበጠ ያለው

  • @jonathansemere7697

    @jonathansemere7697

    2 жыл бұрын

    @@abrehaleyal ጎንደሬ ማን ነው ።ኑብያን የአክሱማይትን ስርወ መንግስት ለማዳከም ያደርጉት በነበረው ውጊያ በሎሌነት ያገለግሏቸው የነበሩትን የቤጃ ብሄረስብ ተዋጊዎችን አምጥተው ቀድሞ ቤጌ ምድር በትክክለኛው አጠራር የቤጃ ሰዎች የሰፈሩበትን ቤጃ ምድር የሚለውን ታሪክ ቀይረው በጌምድር ይሉት ነበር ።እውነት እናውራ ከተባለ በ1ክፍለ ዘመን አክሱማውያን እነ ሱዳንን ኤረትራን ሶማልያን ጅቡቲን ኬንያን ብሎም እስከ ሕንድ ውቂያኖስ እስከ የመን ጫፍ ድረስ የሚያስተዳድር ገዥ ነበር ንጉስ ኤዛና ዘአክሱም ።ይህንንም በኢንሳይኪሎፕዲያ ማረጋገጥ ይቻላል ።ነገስታት በተለዋወጡ ቁጥር ህዝብ ማለቅ አይኖርበትም አማራም ትግሬም በምድሩ ላይ ተስማምቶ የሚኖርበትን መንገድ ማበጀት ይሻላል።

  • @mimia7202
    @mimia72022 жыл бұрын

    አባቴ ደስ ሲሉ እርጋታዎት አቦ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት🙏❤️

  • @user-en4ty2kw6i
    @user-en4ty2kw6i2 жыл бұрын

    ክብር ለአባታችን ተጋሩ ታርክችን ፆፊዉ በድንጋይ ወቀርዉ ነዉ ያስቀመጡሉን

  • @elsagebre8261
    @elsagebre82612 жыл бұрын

    ጋሸ እንኳን የኛ ሆንክ ውድ አጎቴ እግዚብሔር ከክፉ አይን ይሰውርህ መመኪያችን ነህ እርጅም እድሜ ይስጥህ🙏

  • @hannahanna4321
    @hannahanna43212 жыл бұрын

    ጀግና አባት ኢትዮጵያዊ እድሜ ይሥጥለን እውነትን ሠለመሠከሩ እረጅም እድሜ ይሥጥልን💚💛❤

  • @shegerketema6622

    @shegerketema6622

    2 жыл бұрын

    gondere

  • @zenashmola9472
    @zenashmola94722 жыл бұрын

    የተረጋጉና የፍቅር እንዲሁም እጅግ ትሁት አባት ነዎት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠዎት ።ጌታ ይባርከዎት ። እንደእርስዎ አይነት አባት ለምድራችን ያብዛልን።

  • @sisayselemun5624
    @sisayselemun56242 жыл бұрын

    እኛ አክስማውያን ነን የንግስተ ሳባ ዞሮች የአብረሀም ልጆጅ ነን ተዎ ወልቃይት እሰከ የመን ድረስ ገዝተናል ምድረ አህያ

  • @joeythelifewithspirit
    @joeythelifewithspirit2 жыл бұрын

    ስለ ኤርትራ ደሞ በጆግኖች ልጆጅዋን ነች የመጣች ማንም ወዶ የሰጣቸዉ የለም።

  • @joeythelifewithspirit

    @joeythelifewithspirit

    2 жыл бұрын

    @@jamboandu3402 የማን ቂጥ እየተመታ እንዳለ በደምብ ታቃለክ ጉራ ተው ለ ወያነዎች ኣልጠቀመም ።

  • @negatusesay8973
    @negatusesay89732 жыл бұрын

    ሺ አውል ከሜሞት ሺ ይሙት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemgenaeshetu9449

    @alemgenaeshetu9449

    2 жыл бұрын

    የውቀት በሽተኛ ነው አባቴ አይመጥነዎትም

  • @fatimaibrahim3397

    @fatimaibrahim3397

    2 жыл бұрын

    ፅፅፅፅፅፅፅ

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Amhara selehone seweyew ye Amhara kotete new yemiyawerawe enji menem ewekete yelewem

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    @@alemgenaeshetu9449 enante becha nachu ewekete yalachu 😆😆

  • @sameeraahmed5481

    @sameeraahmed5481

    2 жыл бұрын

    @@alemgenaeshetu9449 ትክክል

  • @bertukanakalu9861
    @bertukanakalu98612 жыл бұрын

    እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዝይአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን:: ልጁ ሲጀመር ስርዓት የሚባል የለውም ይህ ከ ኢትዮጵያውያን አይጠበቅም:: ታሪክ ምን ማለት እንደሆነ አልተማረ ምክንያቱም ከ እውቀት ነፃ ስለሆነ:: ሳያፍር ስለወልቃይት ይከራከራል ወያኔ የወልቃይትን ህዝብ የት ነው ያደረሳቸው? የትግራይን ህዝብ አምጥቶ ከማስፈሩ በፊት ይህን ብቻ ይመልስ? ወልቃይትን ከመጠየቁ በፊት

  • @donab9270

    @donab9270

    2 жыл бұрын

    Denkoro eskeneseatuna amete mihretu eyeterako ejachew eskinketeket astemarachew kaft

  • @user-Pe8hf2bp5q

    @user-Pe8hf2bp5q

    2 жыл бұрын

    ድሮስ የእናቱን ጡት ትላንት ከጣለ ህፃን ምን ይጠበቃል በደረቁ እኮ ነው የሚሞግታችው አንድም ጭብጥ ነገር ሳይኖረው ሳይረዳ አይ ህዋሀት ትውልዱን አደንቁራ ለሳት አራት ታደረገቻቸው እንደርሶዎ ያሉት አባት ያሰፈልገናል እድሜ ይሶጦታ

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu60382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን ተባረኩ አዘጋጅንም ጭምር

  • @marelegnawoke534
    @marelegnawoke5342 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ውይይት ረዥም ስዓት ያስፈልገዋል የወጠጤውን ድንፋታና ስድብ እንጂ የአባዬን ሀሳብ በበቂ ሁኔታ አልሰማሁም ። ክፍል ሁለት ይኑረው

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    2 жыл бұрын

    ልቅ ነው:: አስተዳደጉን ነው ያሳየን! ግልብ ነው:: ያስጠላል ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር መቀመጥ እራሱ::

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    2 жыл бұрын

    This is we call it pushing amahara with out evidence, but it is ok that young tigre he knows he is lying 🤥, tigre weshetam leboch nachew amahara wolkitin ayisetim that's all Raya will be freed after gala trash out off gojam,we amaharas are fanoes

  • @spaxtrading

    @spaxtrading

    2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    ከይቅርታ ጋር❤️ ይህን የዉይይት መድረክ ያዘጋጀዉን ሚዲያ አመሰግናለሁ። መቀጠልም ይገባል ብየ አምናለሁ። የኢትዮጵያ ህዝብም፣ ያላቸዉን አቋም እንዲያጠናክሩና፣ በማስረጃ ላይ በተመረከዘ ማስረጃ፣ በሁለቱም ወገን የሆኑ ሁሉ፣ እዉቀት ይገበዩበታል ብየ በማመን ነዉ🌝

  • @taffeschhamere7834

    @taffeschhamere7834

    2 жыл бұрын

    መቀጠል ያለብት ውይይት ነው ስሜታዊ አለመሆን ጥሩ ነው በተረፈ የሚኪም የእባታችንም በረጋ መንፈስ. ተውያይቶ ሀቀን ለማስቀመጥ ቢሞክሩ ጥሩ ይመስለኛል.

  • @taffeschhamere7834

    @taffeschhamere7834

    2 жыл бұрын

    አዘጋጁን ሳላደንቅ አላልፍም.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50082 жыл бұрын

    እኛ ወልቃይት የኖረን ሰዎች የሚኪ ንግግር እኮ ልብን ያደማል!!

  • @user-et9sb5qr4d

    @user-et9sb5qr4d

    Жыл бұрын

    endet glts yihun eski

  • @semhalkaliezera
    @semhalkaliezera3 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ታሪክ አጥኝው እና አዋቂው አማራ ብቻ ነው ጅቡቲን ማነው የገነጠለው ኤርትራን ማነው ስንቅ አጣሁ ምን አጣሁ እያለ በአድዋ ተቀምጦ ማነው ያስገነጠለው አዲአቡን ፀለምቲ ወልቃይት ትርጉም ምን ይላል የአሁን ትውልድ የትላንት ትውልድ እየተባለ ታሪክን መሽርሸር ልማዱ ነው ብዙእንል ነበር ሚኪ ጀግና ወድ ጀግና።

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia71902 жыл бұрын

    ተባረኩ አባታችን🙏💚💛❤

  • @adicho5964

    @adicho5964

    2 жыл бұрын

    They didnt read previous historical books Melese brought someone to write false or feke book Ethiopian history and distributing that all schoo That's they made fake history i know that

  • @adambosat238
    @adambosat2382 жыл бұрын

    😮በድሜና በውቀት፣ የዳብሩ፣ አባት ናቸው፣ እድሜ ና ጤና፣ እግዚአብሔር ፣ይስጣቸው፣ አይመጣጠኑም ፣በስሜት፣የሚነዳ ፣ጨቅላ፣ ህፃን፣ እንደነዚህ፣ አይነቶቹ ግልቦች፣ ናቸው በሀገር፣ ሲጫወቱ፣ የነበሩት ፣ገና፣ በውቀት፣ ያልዳበረ፣አይምሮ እንጭጭ ፣በኢዮጵያዊነት ስነ ምግባር ፣አንተና ፣አንቱን፣የማያውቅ፣ ግብረገብነት፣ የጓደለው፣ እንዴት ፣ከእኝ፣ ትልቅ አባት፣ ጋር፣ ይቀርባል ፣ይቀርባል። ትክክል ፣አይደለም፣ ሲጀመር፣ ።

  • @tesfalemgebregziabher6283

    @tesfalemgebregziabher6283

    2 жыл бұрын

    Kedada weshetam shemagele new

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu92462 жыл бұрын

    እናተ የሰው መሬት የኔነው ብላቹ ድርቅ የምትሉ ከሀዲዮች ናቹ ወልቃይት የአማራ እርስት ነው የመሬቱ ብላቹ ስንት የወልቃይትን ሰዎች ገደላቹ አሁን ደግሞ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው ትላላቹ እናተ እባቦች የናተ ተንኮል እስካሁን ኢትዮጵያን ሰላም አሳጣት አሁንም ከተንኮላቹ ታቀቡ በማያገባቹ አትቀባጥሩ ታሪክን ተማሩ።

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d2 жыл бұрын

    ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እውነተኛውን የወያኔ ሌብነት ያረጋገጡ የታሪክ ምሁር ናቸው። የአባቶቼን ታሪክ አልቀበልም ያለው እርሱ አላዋቂ ነው። እኔ የእሱ ልጅ እሆናለሁ ግን ስለቀደሙ አባቶቼ ታሪክ በደንብ እቀበላለሁ አውቃለሁ። እርሶን እግዚአብሔር ያክብሮት ሸልሜዎታለሁ። 🎖🎖🎖🎖🎖🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun45542 жыл бұрын

    Thank you Ato Hunelegn Tesfaye give him this junta a free history lesson.

  • @mimitube4715

    @mimitube4715

    2 жыл бұрын

    Lol

  • @fitsum21

    @fitsum21

    2 жыл бұрын

    የተረት ተረት ልጆች! ሁሌም ኣሽከር::

  • @asresahegnasfaw2015
    @asresahegnasfaw20152 жыл бұрын

    አለመታደል ሆኖ ይህን ዘረኝነት ያመጡ ሰዎች ትውልድ አጫረሱ እንጂ አገራችን ለሁሉ በቂ ናት። ይኸው ስንባላ ሱዳን አቅም ፈጥራ ለሙን መሬታችንን ያዘች። ከክልል ዘረኝነት እስካልወጣን ከጦርነት አዙሪት አንወጣም።

  • @birrubirru5799
    @birrubirru57993 ай бұрын

    በጣም ያሣዝናል የመጀመሪያ ተጠያቂው ሰው የሠጡት አስተያየት ከፍራቻ የተነሣ እንጅ ብዙ አገሮች፣ ብዙ ሕዝቦች በጦርነት ያገኙትን የት እንዴት ረሱ? የሁለቱም አስተያየት አሁን ያለውን መንግሥት ፍራቻ የተጣመውን አስተያየት ይሰጣሉ፣ ከነዚህ ቁምነገር አይጠበቅም። ትናንት የአማራ ሕዝብ ሲፈጅ ሲፈናቀል ለምን መንግሥት ሕግ ያስከብር አላሉም? ሰለዝህ ምን አለ ለማለት ካልሆነ የሁለቱ አስተያየት ፍሬ ከርሲክ ነው።

  • @abebatsegaye4661
    @abebatsegaye46612 жыл бұрын

    የኔ አባት ትልቅ ሰው❤️❤️❤️❤️

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t2 жыл бұрын

    የኔ አባት እድሜና ይስጥወት ወልቃይት የአማራ መሆኑንን ማንም ይመሰክራል ክርክርም አያስፈልግም ።

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Hahaha hulum ye enante new 🤣🤣🤣

  • @aaabbb7521

    @aaabbb7521

    2 жыл бұрын

    ወልቃይት የአማራ ብቻናብቻነው

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x2 жыл бұрын

    አባታችንን አላህ ጤናእና እድሜ ይሰጠችሁ💞 የደባርቅ ጀግናወች💚💛❤️በሀገር ደርደር የለም አማራዬ እንሻአላህ እንደመሸ አይቀርም አንደ ቀን ይነጋል ወገኔ💚💛❤️

  • @andarggrm6676

    @andarggrm6676

    2 жыл бұрын

    እንድት።ደፍር።ነውአንተባለጊ።ይውጡ።ትላለህ።

  • @rosarosa3071

    @rosarosa3071

    2 жыл бұрын

    ewunet new yene wudd Amen Amen Amen

  • @mazaalebel6551
    @mazaalebel65512 жыл бұрын

    አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስልን እንደናንተ ያለ አባቶች የለሉ መስሎቸዉ ነዉ አይፈረድባቸዉም ምክንያቱም እርስታቸዉን ደንበራቸዉን አያዉቁትም ታሬክም አያዉም የሜአዉቁ ትዉልድ ማጥፋት አገር መበተን ነዉ የት እንደመጢ ወላጆቻቸዉ አላስተማሮቸዉም የሜያዉቁ ለም መሬት መዉሰድ ነዉ።

  • @spaxtrading

    @spaxtrading

    2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt2 жыл бұрын

    በእውነት ደሥ ይላል ሀበሻ ዘመናዊ የጠረቤዛ ዙርያ ውይይትንና የጠረቤዛ ትግልን በጋራ ሥለአቃተው, እንዲህ እያንዳንዱን እያወጣችሁ አለማምዷቸው።በርቱ በርቱ።ቢረፍድም ከመቅረት መዘግየት።

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15432 жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት አባቴ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @kanjokanjo4777
    @kanjokanjo47772 жыл бұрын

    የሚገርም ነገር ትግራይ አይደለንም እያሉ በግድ ትግራይ ናችሁ አይከብድም ኧረ አማራነን እኛ የልቃይት የጎደር አማራነን

  • @mebratl.abraha5022

    @mebratl.abraha5022

    2 жыл бұрын

    አማራ ነን አይበቃም! አንድ እርምጃ ካሐህበት ተራመድ!

  • @semayukebede3036

    @semayukebede3036

    2 жыл бұрын

    በግድ አማራን ትግሬ ማረግ አይቻልም:: በኢሃዴግ ግዜ የትረካታሪክ ተጽፎ እነሚኪ እውቀተ ብስ ናቸው:: በጣም ያሳዝናል::

  • @solomonaregawi2866

    @solomonaregawi2866

    2 жыл бұрын

    አማራ ነን የምን ትግሬ ነዉ

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    2 жыл бұрын

    ንፁህ አማራ ነን አማራ....በግድ አጋሜ ሁኑ ማለት ቱቱቱቱ

  • @asterweldesilassie9109

    @asterweldesilassie9109

    2 жыл бұрын

    ሊበሉአት ያስቡአትን አሞራ ዝግራ ናት ይሉአታል ነው ነገሩ

  • @lolol453
    @lolol4532 жыл бұрын

    በእድሜ ብቻ ሳይሆን በእውቀትም ልዩነት አለ ልጁ ግን ያሳዝናል

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu2122 жыл бұрын

    አባታችንንን እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን ደስ ሚሉ በማስረጃና መረጃ ብዙ ነገር ያስተምራሉ

  • @tesfalemgebregziabher6283

    @tesfalemgebregziabher6283

    2 жыл бұрын

    Weshetam kedada shemagle new

  • @hayatabdu212

    @hayatabdu212

    2 жыл бұрын

    @@tesfalemgebregziabher6283 ሁሉም ሰው እንዳንተ አድርገህ አትመዝንንን ቢያንስ በትልቅነታቸው አክብራቸው

  • @tesfalemgebregziabher6283

    @tesfalemgebregziabher6283

    2 жыл бұрын

    hayat abdu I have zero respect for qomata timb Amara. Shut up and go Bend over for Mohamed.

  • @asrestsegaye4934
    @asrestsegaye49342 жыл бұрын

    በተዛባ ታሪክ ተክትኩቶ ካደገ ጋር መነጋገሩ በራሱ ትክክል አይመስለኝም በዕውቀትም በልምድም አቻ የሆኑ ሰዎች ቢቀርቡ ጠቃሚ ነው።

  • @adicho5964

    @adicho5964

    2 жыл бұрын

    Why don't you assign the Tegraye region administrator in 1978 1980 i heard one interview from there people

  • @zemenesimegnew1689

    @zemenesimegnew1689

    2 жыл бұрын

    አይ ዘመዴ ትንሹን ትልቁ ካልአስተማረው ምን ተሻለን አስተምሮትም በገባው ጥሩ ነበር

  • @newhopeethio6931

    @newhopeethio6931

    2 жыл бұрын

    መጀመሪያ ራሳቹህን የቦጫጨራቹት የኢትዮጵያ ታሪክ ምንናምን የሚለው መፅሓፍ አስተካክላቹ ፃፉ

  • @newhopeethio6931

    @newhopeethio6931

    2 жыл бұрын

    ሰውየው አስመሳይ ነው

  • @newhopeethio6931

    @newhopeethio6931

    2 жыл бұрын

    ሰውየው የአማራ አሰመሳይ ከንግግሩ በደንብ ያስታውቃል የወያኔን ጥላቻ አለበት ሙርከኛ ሳይሆን አይቀርም

  • @ayalewmekonnen8944
    @ayalewmekonnen89442 жыл бұрын

    ሚኪ መድረኩን አይመጥንም !!

  • @danielfekadu3507

    @danielfekadu3507

    2 жыл бұрын

    Ayalew Mekonen Amara mehone ayfekdem

  • @muluguadi9620
    @muluguadi96202 жыл бұрын

    በዚህ ውይይት የምትሳደቡ አምሮአችሁ የደረቀ በውይይት የማታመኑ ናችሁ እንደዚህ ተቀራርቦ እውነትን እያቀረቡ መነጋገሩ ሰለሌለ መሰለኝ አዚ የደረስነው ሁለተችሁም ጀግና ናችሁ ጋዜጠኛው በርታ ፈጣሪ ያግዝሀል አይዞህ

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan74442 жыл бұрын

    ወንድሜ እንዲህ አይነት ዝግጅት በማዘጋጀትህ ክብር ይገባህ።

  • @adeytube6750
    @adeytube67502 жыл бұрын

    አረ ኤርትራን ለቀቅ እንደ ጨዉ ሁሉም ውስጥ አታስገቧት። ኤርትራኮ በቱርክ,ጣልያን ከዛም በጣልያን ተገዝታለች። ኢትዮጵያ ተገዝታለች?

  • @user-cz1zz2gk2g

    @user-cz1zz2gk2g

    2 жыл бұрын

    ጨው ነች

  • @yalfalzemenu609

    @yalfalzemenu609

    2 жыл бұрын

    ይህ ወያኔ ምንም አያውቅም! በስማ በለው ያለ መረጃ የተነገረውን ዝም ብሎ ነው የሚያወራው።

  • @luchiatikue2174

    @luchiatikue2174

    2 жыл бұрын

    @@yalfalzemenu609 please read history 🙏

  • @omerendris7077
    @omerendris70772 жыл бұрын

    ግን እኮ የትልቁን ሰው ሀሳብ ቆርጠኸዋል አላሰማኸንም! ሳይድ እንደያዝክበት ያሳያል ከጀርባው ሌላ ፖለቲካ አለበት! ሌላ ክፍል ሁለት ካለ አሳየን!

  • @spaxtrading

    @spaxtrading

    2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @fiyoribruh78
    @fiyoribruh783 ай бұрын

    በእውነት ወጣቱ የእውነት ጎበዝ ሽማግሌው ከተጋሩ ጥላቻ በስተቀር አንዳች እውቀት የለውም መማርም ካለባቸው ሽማግሌው ብቻ ሳይሆን ሽማግሌው መሳይ እና ተከታያቸው ከዚህ ወጣት ይማሩ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61984 ай бұрын

    እውነታቸውን ነው ጌታዬ እግዚእብሄር ይጠብቆት እኔም እንደእርሶ ነኝ ሞቼ ጉድጎድ ካልገባሁ እስመራ መሬቶም ህዝቦም የኔ ነው ብዬ ነው የማምነው እናከብሮታለን እንወዶታለን ❤❤❤ እነዚህ ራሳቸውንም አያውቁም

  • @Amber1919
    @Amber19192 жыл бұрын

    ኤርትራ 🇪🇷 የኢትዮጵያ አካል ሆና አታቅም በአሜሪካ ፍርደገምድል ውሳኔ ነው ቃል በቃል እንዳሉት ኤርትራ ምንም እንኳን ነጻ አገር መሆን ቢገባትም ለአሜሪካ ጥቅም ሲባል ከወዳጃችን ኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል አለባት በማለት ኢትዮጵያን ኤርትራን በሃይል እንድትይዛት አደረገች ይህ ነው ትክክለኛ ታሪክ እናንተ ግን ይህን ታሪክ አደበስብሳቹ ነው የምታልፉት ።

  • @kiyaisraeal8514

    @kiyaisraeal8514

    2 жыл бұрын

    Weregna

  • @Amber1919

    @Amber1919

    2 жыл бұрын

    @@kiyaisraeal8514 አንተ ደግሞ ውሸታም ምን ትሳደባለህ ሃቀኛ ታሪክ ካለህ መጻፍ ነው ።

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye81602 жыл бұрын

    MY UNCLE WAS IN CHARGE OF AGRICULTURE OFFICE IN 1971 IN WOLKITE HE WORKED FOR 7 YEARS. I USE TO VISIT HIM . IT WAS GONDER REGION.

  • @Miriamkk

    @Miriamkk

    2 жыл бұрын

    Thank you for your honesty

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Hahaha ewenet new be 1971 wesedewete newa ayehe dero ye Amhara meriwoch seleneberu ayedelem welekayeten mewesede becha sayehone ye Tigray hezeb be cheger endiyalek seyaderegu yeneberute. 1971 eko kerebe new yane be gonder neber ena ye goneder new malet ayedelem

  • @gelayemengesha6808

    @gelayemengesha6808

    2 жыл бұрын

    God bless you Samson. Weyane repeating the lie to make it true. Welkait is Amhara, period.

  • @adicho5964

    @adicho5964

    2 жыл бұрын

    Tewodros Effa For Ato Hunlegn please find somepone matching to his age this is completely different ok not m is free of knowledge this guy he doesn't know anything v abset when he tells him the truth

  • @alayta2601

    @alayta2601

    2 жыл бұрын

    yes amhara took it read history and see previous map in 1928, it was Tigray land

  • @mussahussen5101
    @mussahussen51012 жыл бұрын

    የሚገርም የአስተሳሰብ ድርቀት ያለበት ልጅ ነው ከነዚህ ሰወች ጋር እንደት አብሮ መኖር ይቻላል ?

  • @yemaneabera2878

    @yemaneabera2878

    2 жыл бұрын

    እውነት ያስፈረሀል ኣይደል

  • @nardosnarde2295

    @nardosnarde2295

    2 жыл бұрын

    የታሪክ አተላ ነው ምንም አያውቅም ምኞቱን ነው

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    2 жыл бұрын

    @@yemaneabera2878 ምኑ ነው እውነት እንጭጭ 😂

  • @yemaneabera2878

    @yemaneabera2878

    2 жыл бұрын

    @@asterisayas8522 ሚኪ የሚናገረው እውነት ነው

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    2 жыл бұрын

    @@yemaneabera2878 ህልም አይከለከልም ። ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa52962 жыл бұрын

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ።የትግራዩ ወንድማችን ምናለ በሰላም መንገድ የትግራይ መሬት ደረቅና ደንጋይ ስለሆነ አርሰን መብላት ስላልቻልን በሁሉም ክልል መሬት እያገኘን አርሰን መብላት እንድንችል ህዝብና መንግስት መፍትሄ ይስጠን ማለት ይቀል ነበር የአማራን መሬት ወልቃይትና ራያን ወረራ አያዋጣችሁም ።

  • @rosarosa3071

    @rosarosa3071

    2 жыл бұрын

    eko hooo

  • @saramengistu481

    @saramengistu481

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @solomonsinke457

    @solomonsinke457

    2 жыл бұрын

    ይህ ልጂ ድሮ ውልቃይት አያጣላንም ወልቃይት ያማራ ነው ሲል የነበረ አሁን እደገና ምን ቀይረው ትግሬ ከተከዜ ወዲያ አያልፍም ይህን ያቃሉ አጉል ልፍት ነው

  • @solomonsinke457

    @solomonsinke457

    2 жыл бұрын

    ውልቃይት ለክርክር አይቀርብምየአማራ ንብረት ነው ትግራይ የአማራ ነው እንበላቸው እነዚህ ደደቦች

  • @solomonsinke457

    @solomonsinke457

    2 жыл бұрын

    ከትግራይ ጋር ስምምነት አማራ አትኩን ነው ያሉ የተስነጠቀ ነገር የለም ለማይሆን ነገር ወጣቱን የድሀውን ልጂ አትስጨፍጭፉ ወልቃይት እራያ የትግራይ ሆኖ አያቅም

  • @boruuagaa1082
    @boruuagaa10822 жыл бұрын

    ተቃርኖ በውይይት መፍታት አለመቻል የዕውቀት ችግር ሳይሆን ከራስ ወዳድ ነት የመነጨ ነው

  • @meleseali3367
    @meleseali33672 жыл бұрын

    ሚኪ ታሪክ አንብቦ መረዳትና ስሜታዊነት የተለያዩ ናቸው።

  • @GereKahsay-xl1hm
    @GereKahsay-xl1hm3 ай бұрын

    አረ ይህ ወጣት እድሜ ይስጠው እደግልን ወንድሜ የነገ ተስፋ

  • @eristekassahun2359
    @eristekassahun23592 жыл бұрын

    ከተከዜ መልስ ለሚመጣ ትግሬ አንድ አማራ እስከምንቀር ድረስ ነው የምን ዋጋው ።ትግሬንም ሆነ ኦረሙማን አማራ ሊሸከም አይችልም ።

  • @Tyyhd45fgggy

    @Tyyhd45fgggy

    2 жыл бұрын

    ጀዝባ ኦሮሞ ተሸከማቹ እንጂ ሰሜኖችማ አሁንስ እዛው ተላለቁ

  • @lemmalegesse8342

    @lemmalegesse8342

    2 жыл бұрын

    አይሽ የአንቺ አይነት ጀዝባ የማዳመጥ ወይም ስለምን እንደሚወያዩ የገባሽ አይመስለኝም ውይይቱ ስለ ወልቃይት እንጂ ስለኦሮሙማ አይደለም

  • @Yoye156

    @Yoye156

    2 жыл бұрын

    @@lemmalegesse8342 gala eko aygebawem mekeneyatum gala keeweket netsa new

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 esti enayalen zendero debereberehan eskideresu derese yete nebereke huh gura yenante new jegenenete yegna new

  • @lemmalegesse8342

    @lemmalegesse8342

    2 жыл бұрын

    @@Yoye156 አንተ ዘረ ጀዝባ ዘመዶችህ አትዘንጋ በልመናና በስደት በየሔድበት የሚወገሩት በዚህ ከእውቀት ነፃ በሆነ አፋቸው ነው አስተውለህ አዳምጥ ጥራጊ አንተ የጌሾ እንጨት

  • @natanemmesfin5291
    @natanemmesfin52912 жыл бұрын

    አባታችን የሚያዉቁት ታሪክ የሚገርም ነዉ እድሜ ይስጥወት የትህነጉ ተወካይ ይህን እዉቀት ይዞ መቅረብ የለበትም ምክንያቱም የእዉቀት ድሀ ነዉ ድድብናዉ የሚገርም ነዉ

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Hahaha ere bakehe zeregna shemagele endezi ayenete abatoche telacha zereto new lezi yederesenew

  • @abdi_tube3646
    @abdi_tube36462 жыл бұрын

    አባታችን ፈጣሪ ዕደሜዎን ያርዝምው

  • @jemberewgeorgis6156
    @jemberewgeorgis61562 жыл бұрын

    አወያይ አቶ ሁንልኝ ጥጋቡን እጅግ በጣም የተከበሩ በልልኝ እንደ እሳቸው አይነት እውነተኛውን ታሪክና ሀቅ ይዞ የሚከራከር የሚያስተምር ደጋግመህ አቅርብልን ፡፡

  • @saramengistu481
    @saramengistu4812 жыл бұрын

    Thank you Ababa 💚💛🧡

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ አንተ ሳትሆን ኤርትራ ነች! አንተና መሰሎችህ ስትዘርፉ፣ ስታሳድዱ፣ ኤርትራ ነች አለሁ ያለችዉ! ኤርትራ፣ ከአጥንታችን ከቆዳችን ስር ብትፈለሰጋት፣ ታገኛተሠለህ! አንተን ግን፣ ወፍ ዘራሽ ሆነህ ኢትየቀጵያ ምድር ላይ በማረፍህ ምከሰንያት፣ ባለመብት ሆነህ ተገኘህ! እርሱ ባልከፋ! ችግሩ፣ የእናንተ DNA መምጫዉ የት እንደሆነ ካለማወቃችሁ ምክንያት በባህሪያችሁ፣ ኢትዮጵያዊነት፣ ተፈልጎ ግን ሊገኝ አልቻለም! እንደ እኔ እንደ እኔ፣ ከጨለማዉ አለም ነዉ ብየ እንድናገር፣ በማስአጃ በማረጋገጥ፣ ደፍሬ አሰናገራለሁ!!!

  • @sammyabraham6645

    @sammyabraham6645

    2 жыл бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Cr7S109
    @Cr7S1092 жыл бұрын

    እኔ ተወልጄ ያደኩት ጎንደር ነው ግን ቤተሰቦቼ ከሁመራ ወልቃይት ናቸው ወላሂ እናቴም አባቴም ትግሬም አማራም ነን ሲሉ ሰምቼ አላውቅም!! እኔም ትግሬ ወይም አማራነትን አልቀበልም, ትክክለኛ የወልቃይት ሰው እስኪ እውነት ለአንድ ፈጣሪ ብለህ ሳትዋሽ አሄ አስተሳሰብ የአብዛኛው ሰው አይደለም??

  • @fish0784
    @fish07842 жыл бұрын

    የወልቃይቱና የትግራይ የሚለው ግን ያስቃል ወልቃይት ትግራይ አለመሆኑን ነው😍

  • @zenimamo196
    @zenimamo1962 жыл бұрын

    ግሩም ውይይት

  • @oM-vc5po
    @oM-vc5po2 жыл бұрын

    ለደሐው ለሚሰቃየው ለ ኢትዮጵያ ህዝብ መፍትሄ ፈልጉ ስቃያቸው በዛ 😭😭😭

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina20993 ай бұрын

    የኛ ቲዩብ ሁንል የሚባሉ የምኒልክ ዘመን ሰው ዕውቀትን በዕድሜ ለመገደብ የሞከረ ሁሉም የኛ ለኛ ከማለት ውጪ በአዕምሮአቸው ያልተቀረፀ ሀገርቷን የዛሬው አዘቅጥ ላይ እንዳደረሰ የመረዳት ጭላንጭል እንኳ የማይተው የኢያ ሕዝብ ሲል ምኒልክ የመሠረቱትን ኢያዊነት ከማለት ያለፈ ሰለሕዝቦች የማይታየው በምን እሳቤ ነው ሸለሰላም ሀሳብ ያቀረበው

  • @fikiretube6797
    @fikiretube67972 жыл бұрын

    በጣም ሳላመስግነው አላልፍም አባታችን አዲሱ ትውልድ በተለይ1975 በኃላ የተውለዱ ልጆች ታሪክ አያውቁም ኢትዮጵያ ምን አይነት በፍቅር የተሳሰረ ሕዝብ እንደ ነበርን አያውሙ። አንዳንዴ የማናውቀውን በጽሞና ማዳመጥ መጠየቅ እነሱ ያሉት ካልሆነ ሱሪ በአንገት አውልቁ ነው ስራ ቸው ታሪክ አንብብ ታላላቆችን ጠይቅ ዝም ብለህ እኔ የተናገርኩት ብቻ ነው ትክክል አትበል አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eliasabebe2866
    @eliasabebe28662 жыл бұрын

    This young guy he knows the truth ..... .what ever he laying no one accepts (hear) him I advice to you bro.read those books the old man gave you .the old man explained about those books who had written he said written by 3 different descendant people they had been written different places and times that is enough proof.. .. All Ethiopia Provinces is yours .you have right where ever you like to live, buy, sell, work...etc

  • @tsegawbiru6774

    @tsegawbiru6774

    2 жыл бұрын

    What is true 😁😁😁

  • @dawitabreham4453
    @dawitabreham44532 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም እይታ ነዉ ሚኪ

  • @Tanoba658

    @Tanoba658

    2 жыл бұрын

    አንተም ከእውቀት ነፃ ንህ የተሞላህውን ብቻ የምታምን አረ አንብቡ

  • @dawitabreham4453

    @dawitabreham4453

    2 жыл бұрын

    ማንበብ እኮ የሰዉ ልጅን ሊለዉጠዉ አይችልም ሚለዉጠዉ ቫላንስ አርጎ ሲያነብ ከዛ በሚያነበዉ ላይ መመራመር ከዛ ከራሱ ጋር እያዋሀለደ እያስመሳከር ሚወስደዉን ይወስዳል ካልሆነ ደሞ የመፅሀፍ ማካማቻ ባልዲ ነዉ የሚሆነዉ ምክንያቱ አድ ፃሀፊ ሲፅፍ እሱ በመሰለዉ እና ባመነበት ነዉ

  • @sameeraahmed5481

    @sameeraahmed5481

    2 жыл бұрын

    ግን ትግሬ ወች ለምን ሌቦች ውሸታም ሞች ሆናችሁ በጣም ታሳዝናላች ክክክክ 👎👎👹👹👹👹

  • @hassenseid6049
    @hassenseid60492 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አባታችን።ሚኪግን ደንቆሮ ነው

  • @fiyoribruh78
    @fiyoribruh783 ай бұрын

    ,ሽማግሌው ራሳቸውም አያውቁም ታሪክማወቅ ሳይሆን የቀድሞ ነገስታት የፃፉት መፅሓፍ አላነበቡም የኢት/ያ አቀማመጥ መልከአ ምድር አያውቁም ደግሞም የአባትነት ፊት ሳይሆን ግለኝነትና ወገንተኛ ጥላቻ አኔነኝ አዋቂ ባይ ናቸው ወጣቱ ግን ጎበዝ አስተዋይ አስተማሪ ነው

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz2 жыл бұрын

    በእውነት ትልቅ ሰው ነዎት።አምላክ አዋቂ አያሳጣን !!!

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee44962 жыл бұрын

    For the first time i have seen opposing point of views on any Amharic speakers T V . Keep it up please .

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l3 ай бұрын

    ሚኪ በጣም ነው የማዝነው ምንአይነት ዘር ናችሁ እኔ አማራ አይደለሁም እኔ ኦሮሞ ነኝ ጌታ ሁለታችሁንም ይገላግለን

  • @seifuw3146
    @seifuw31462 жыл бұрын

    ወጣቱ ሚኪ እስካሁን ካወቅናቸዉ የሕወሓት ደናቁርትና የፎርጅድ ፓርቲዎቻቸዉ በቀቀናዊ ልፈፋ በእጅጉ የተሻለና ሚዛን ደፊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

  • @saadasaada4989
    @saadasaada49892 жыл бұрын

    ሸባው ሽ ዘመንን ኑሩልን ጀግና ። ይህ ደረቅ ጨቅላ የማያፍር እርስዎጋ መቀመጡ ለክርክር ይገርማል በዘመኑ ምን ታሪክ ያውቃልና

  • @adicho5964

    @adicho5964

    2 жыл бұрын

    Shame on you wette the journalist didn't choose the right person ok

  • @Shewaye991
    @Shewaye9912 жыл бұрын

    አይ አባቴ ልጁ በወያኔ ተጠምቆ በወያኔ ክርስትና የቱነሳ ነፃ አማኝ ነው ስለዚህ ልጁ እንደድፍድፍ ቱግ ቱግ ይላል ስለዚህ እስኪተነፍስ ይታገሱት

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    2 жыл бұрын

    kkkkkkkk

  • @lem8451
    @lem84512 жыл бұрын

    አባቴ እድሜዎትን ያርዝመው እንዲህ የሚያስተምር ቢበዛልን ይህንን ያህል እልቂትባልኖረእርጋታዎት ብቻ ይበቃል

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi32832 жыл бұрын

    ስማ ወልቃይ ላይ ስንማር በግድነው ትግረኝ ትምርት የሜይስተምሩት ካልተማርን ይገርፈን ነበር ማርይምን እንባረር ነበር አሁን ግን ተመስጊን ወልቃይታችን ተመልሳልናለች ወልቃይን የጎንደር ናት ምንም አታመጡም

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed52992 жыл бұрын

    ክርክሩ አሪፍ ነው አባታችንም የሚያውቁትን ታሪክ ነው ሚኪም የሚያውቀውን ነው የሚናገረው ሁለታችሁም ስሜታዊ ባትሆኑ ክርክሩ ያምር ነበር

  • @mebratl.abraha5022

    @mebratl.abraha5022

    2 жыл бұрын

    ስሜታዊ ላለመሆን፣ ከቁስልህ በመጠኑ እንኳ ያገገምክ መሆን ይኖርብሀል🤔 ሁለተኛ፣ እየተሳደደ ባለ ህዝብ ላይ፣ ይህን Topics ማንሳት እስከዛሬ ሳይሆን፣ መንግስት ተደራድሮ ከጨረሰ በኋላ፣ የአማራዉን የልብ ትርታ ማዳመጫ ተደርጎ የቸዘጋጀ ሲሆን፣ ሀገርህን ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ዋና የሆነዉ ወገን፣ "የተማመነዉን ተማምኖ" የቀረበ መሆኑን ግንዛቤ ዉስጥ አስገባና፣ አስተያየት ብትሰጥ መልካም በሆነ ነበር🤔 ተጨማሪም፣ ዋናዉ ምክንያትም፣ ችግሩን፣ ከራስ ገሸሽ አድርጎ፣ በአማራዉና በትግራይ ህዝብ መካከል ያለ መካካድ አስመስሎ፣ መንግስት በጀርባዉ የሚተኛ መስሎት ያቀደዉን ነዉ!

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    2 жыл бұрын

    @@mebratl.abraha5022 komal tegarus🐗🐗😁😁👈

  • @hazemhussein7907

    @hazemhussein7907

    2 жыл бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት አይገባቸውም እንሱ

  • @spaxtrading

    @spaxtrading

    2 жыл бұрын

    [ክፍል ሁለት] የአጓጊው ፍጥጫ ፍፃሜ !! በመጨረሻም ያላሰብነው ነገር ተከሰተ!!>> kzread.info/dash/bejne/qKh-x656qaiffKg.html

  • @berhaneghebremeskel5622
    @berhaneghebremeskel56222 жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ንትርክ ሊሆን ያስቻለው የህወሓት ብልሹ ታሪክ ትምህርትና የከፋፍለህ ግዛ ዘዴ ነው።ሌላው ህወሓት ኤርትራን እንድትገነጠል ሊያደርግ መብትና ሃይልም ኣልነበረውም።ኤርትራ ከድሮው በጣልያንና በእንግሊዝ ትገዛ ስለነበረች ኣልተገነጠለችም በህዝብዋ ትግልና መስዋእት ብሃይልዋ ናጽነትዋን ልታውጅ ችላለች ይህ ደግሞ የኤርትራ ህዝብ በሃይለስላሴ ግዜ ሳይወድ በግድ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተቀላቅለዋል ማለታቸው ትልቅ ስህተት ነው። ስለዚህ ሁለታችሁም እንደፈለጋችሁ ተከራከሩ ኤርትራንና የኤርትራን ህዝብን ግን ለቀቅ ኣድርጉት።ባስታ።

  • @meron8967

    @meron8967

    2 жыл бұрын

    Malelite ankexe 39 lemtgber sahle lay bezu gize hizbawi ginbaren kidotal nebsiher tegadalay wichu yetnagrew ewnata ale abay tigray lemftere yemiyadrgut mismes yhehwe ahunme eyektele nwe tplf terrorist members group be weshetna be kehdet yetkanu nachwe le tiwelde tewldachwe atela yehone tarike nwe yawersawachwe that's it,,

  • @muluembetgorfu5996

    @muluembetgorfu5996

    2 жыл бұрын

    ጀግኖች በሞተ ታሪክ አይጣሉም ይማሩበታል እንጂ። ኤርትራና የኢትዮጲያ አሁን ሁለቱ አገሮች የጋራ የህልውና ሥጋት ተደቅኖባቸዋል።ሥጋታችን የግብፅ የሱዳንና የምዕራባውያን የውክልና ጦርነት አስፈፃሚው አሸባሪው ህውሃትና ህውሃት ብቻ ነው። ትኩረት መደረግ ያለበት ህውሃትን መደምሰስ ነው።

  • @sabaaman8259
    @sabaaman82592 жыл бұрын

    ato hunilign you are a wise man!!!

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o3 ай бұрын

    እረ ወጣቱ የሚገርም ነው ጋዜጠኛውም በርታ ጥሩ ትንታኔ ነው

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 жыл бұрын

    ክፉለሀገር ተገነጠለ፣በብሄር ዞን መሰረትን፣በዘር ፓርቲ መደራጀት ጥቅሙ የብሩ ሳይሆን የፓርቲው የባለስልጣኖቹ ነው

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell96502 жыл бұрын

    ሚኪ ሌላው ስህተቱ እንዳለ ሆኖ ግን እነደ ጋሼ አይነት ሠውን እንደእናንተ ያለ ትላልቅ እድሜ ላይ ያመጣችሁት ጣጣ ነው የሚለው ሀሳቡ ተቀባይነት የለውም ሚስጥሩንም ስለሚያውቁት ነው//

  • @mrsa3706

    @mrsa3706

    2 жыл бұрын

    Tekebayenet alew enji zeregnoch selehonu le lejochachew tesemameto menore kemasetemare yeleke beneshanegule hedew metekele ye Gojam merete new welekayet ye gonder meret new eyalu seyasetemeru selenoru eko new ahune yehe hulu cheger. Menem yemiyakute mister yelem Ye Ethiopia tarik sejemere babezagnawe yeweshet tarik new le ande behere yadala ende Ethiopian yetetsafe tarik yelem leza new yemenebalawe

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አቶ ሚኪ ወያኔ ጁታው የጫነበትን ነው የሚፈሰው እጂ እውነቱ ጠፍቶት አደለም የትግራይ ህዝብ በሙሉ በወያኔ የተሰጠው የአሰት ትርክት አብሯቸው ተወልዶ አብሯቸው አድጎ ይህው ለህዝብም ለሀገርም ጠር ሆነው እየኖሩ ያሉ የሴጣን ወዳጆች ናቸው አሁንም ሚኪ ታሪክን አጥና ወያኔ በሰፈረልህ የአሰት ትርክት አትጓዝ እውነት ነው ነፃ የሚወጣው ወልቃይት እና እራያ የጎደር የቤጌ ምድር ነው አለቀ ሚኪ በአባታችን በዝረራ ተሸንፈሀል አበቃ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ይሁን💚💛❤💚💛❤

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet37722 жыл бұрын

    ህወሀት ሥልጣን ይዞ ከኤርትራ ፣ ከወልቃይት ጠገዴና ከራያ አካባቢዎች በግዳጅ ወደ ክልሉ አስገብቶ ሲያስፋፋ ፡ ይህ ሚኪ የተሰየመው ወጣት ፡ ትንሽ ቀደም ብሎ ወይም ያኔ ወይም ደግሞ ከዛ በኋላ የተወለደ ይመስላል ። እና ስለ የወልቃይት መሠረታዊያን ተወላጆች እውነታዎችን የሳተ ፡ ወይም ልክ እንደ ህወሀት የወልቃይት -ጠገዴ ለትግራይ ያለው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ብቻ ነው ።

  • @eristekassahun2359
    @eristekassahun23592 жыл бұрын

    ትግሬ አረጓንዴ መሬት ካየ የእኔ ነው ማለት ይወዳል ።

  • @saramengistu481

    @saramengistu481

    2 жыл бұрын

    Kikikikikiki kikikikikiki 😁😁😁😁😁

  • @saramengistu481

    @saramengistu481

    2 жыл бұрын

    Kikikikikiki kikikikikiki 🤪🤪🤪🤪🤪

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 አጋሜ 🌵🤣🤣🤣🤣

  • @brooksisay3807

    @brooksisay3807

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkk አማራ ደሞ በቡዳ ይበላዋል

  • @whywonder1895

    @whywonder1895

    2 жыл бұрын

    ሚኪያስ ፈሰህ ሽቶ ከመሰለዉ እኔ ነኝ የፈሳሁት ማለቱ አይቀርም!!

  • @freyfeked9001
    @freyfeked90012 жыл бұрын

    What a wisdom, knowledge my good father

  • @sirajihabib4502
    @sirajihabib45022 жыл бұрын

    ከእድሜ ባለፀጋዎች ጋር ማውራትና በብዛት ማዳመጥ አስገራሚ ጀግንነትና ታሪክን እንደ መማር ነው አባታችን እድሜና ጤንነትሆን ያብዛልን እናመሰግናለን!!!

  • @sameeraahmed5481

    @sameeraahmed5481

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @girma6195
    @girma61952 жыл бұрын

    የመፅሃፉ ኮንተንት እንደማታቀውና ርእሱን እንኳን እንዳለየሀው ያስታውቅብሃል። ኣንባቢ መስለህ ኣትዘባርቅ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa53112 жыл бұрын

    ልጁ በእሱ እድሜ ወያኔ የሰራውን ስራ ስለሚያውቅ ያንን ነው የሚያወራው ።አባታችን ደግሞ በእድሜአቸው እና ትናንት በነበረችው ኢትዮጵያ የሚያውቁትን ትክክለኛ ነገር ነው የሚናገሩት እድሜ ከጤና ያድሎት አባቴ ሚኪ ደግሞ አለማወቅ ነው ስለዚህ እውነታውን ተቀበል

  • @adicho5964

    @adicho5964

    2 жыл бұрын

    I said not match pl journalist find some one like the intelligent person

Келесі