ጥምቀት ለድኅነት አያስፈልግም? | ፍጥጫ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ትዩብ

የሙሉ ደቂቃ ፍጥጫ ከፕሮቴስታንት ወንድማችን ጋር። ጥምቀት ለድኅነት ያስፈልጋል አያስፈልግም በሚል ርዕስ የተደረገ ክርክር በቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 161

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    የግሸኗ ማርያም ትጠብቅህ ወንድማችን 🙏አቡ የተዋህዶ ቅመም💒💒💒

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቡዬ 💞💞💞💞🕊️🌻🌻🌻

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 Жыл бұрын

    Waaqayyoo Saagalee jireenyaa sii haa dhaagesisu Dhugaa Mucaa Tewahidow Ebifamiiii ⛪✝️💯

  • @bekiayka2127
    @bekiayka2127 Жыл бұрын

    ወንድሜ አቡ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በመሆኔ እጅግ እኮራለሁ እናመሰግናለን አቡ ተባረክ ወንድማችን እየተማርንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 Жыл бұрын

    "እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    በፕሮቴስታንት በኩል፣ ውሃ ውሃ አይደለም። ውሃ የማህፀን ፈሳሽ ነገር ነው ይሉታል።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Жыл бұрын

    አቡ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልክ ፀጋ በረከት ይብዛልክ ድንግል ሁሌም የጠላት አደበትን አስራ በቅዱስ አደበት ካተጋር ትሁን አይነ ልቦናውን ታብራልክ አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በውነት ቃላት የለኝም ስለናንተ በርታልን አመብሃን ትጠብቅልን👏👏👏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын

    ወንድሜ እንዴት ነህ ። ፀጋህ ይብዛ , በርታ ። አገልግሎትህን ይባርክልህ !!!!! በስግደት, በቅዱስ ቁርባን በርታ !!!!

  • @yitu8355
    @yitu8355 Жыл бұрын

    አቡዬ የእምዬ ተዋህዶ ወድሜ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ❤🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Жыл бұрын

    ጥምቀት ለድህነት ኣያስፈልግም የሚሉ ደግሞ ኣሁን መጥተዋል አረ ፕሮቴስታንት ትንሽ ነቃ በሉ እባካቹ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣቡ።

  • @richodibaba9460
    @richodibaba9460 Жыл бұрын

    አቡ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እስይ እንዲ አፍጥልን እንጂ ተንተባተበ እኮ

  • @suramaze859
    @suramaze859 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ... በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ... 💚💛❤🙏

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 Жыл бұрын

    ተባረኩ ወንድሞቼ ☦️ 🥰🥰🥰

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማህ🙏🙏🙏

  • @keerannadan5086
    @keerannadan5086 Жыл бұрын

    አቡየ እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ እበብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን

  • @areejfardous9732
    @areejfardous9732 Жыл бұрын

    እንዲህ እየተማመናችሁና እየተደማመጣችሁ ስትወያዩ በጣም ደስ ይላል!

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын

    የዛሬው ደግሞ ከእውቀት ነፃፃፃፃፃፃፃፃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሆነውን ነው የሰማነው አቡዬ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-im4jl8id1w

    @user-im4jl8id1w

    Жыл бұрын

    ወይ 😅😅😅😅😅

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አብዬዬ ፀጋውን ያብዛልንንንን

  • @markdink2949
    @markdink2949 Жыл бұрын

    Abuye egziabher edmena Tena yistelegn beante buzu awkealew be akme gobez memhir neh kalehiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen yagelglot zemenehin emebete tibark bante mikniyat egziabher yetefu nefsochin mesebsebiya yadrgeh amen amen 🙏 ♥️

  • @user-we7vt4eo8s
    @user-we7vt4eo8s Жыл бұрын

    አረ አቡዬ ገና ከመጀመሬ አፈረሰኝ ተወያይህ😂😂😂

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Жыл бұрын

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Жыл бұрын

    ይህ ልጅ ጠማማ ነው፡ ለምን ቁጭ ብላቹ ኣትማሩም። እንደዛ ኣይደለም ቃሉ። እኛም እንደዛ ኣንልም። ጥምቀት ብቻ ኣያድንም!

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Жыл бұрын

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮቲንስታት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ።

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    በእውነት ወንድሜ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ አቡዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ አይይ ክክክ መናፍቅ መልስ የሌላቸው መከራከር ብቻ 🙈ወንድሜ አስብበት እግዚአብሔር መስተዋል ይስጣችሁ🤲

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Жыл бұрын

    ውይይይ ጉድ እንዲ ማለት ጀመሩ ደሞ ጉድ እኮ ነው ወንድሜ አቡዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hw2lm8cf3b
    @user-hw2lm8cf3b Жыл бұрын

    አቡየ የኔ ወድሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታ

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Жыл бұрын

    “ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤” - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥21

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 Жыл бұрын

    አቡየ እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚህ አፍቸውን አስይዛቸው አይመልሱም መቀባጠር እንጅ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቡ ዳግም ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለዳችሁ ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም። ይላል ለምድነው ምያጣሙሙት በስማአብ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ ኦርቶዶክስ በእምነታችን መፅናት አለብን

  • @dafna4027
    @dafna4027 Жыл бұрын

    አንድ አንድ ጴንጠዎች ጨር ማንም አያቁም ማወቅም አይፈልጉም ይገርማል ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አቡ✝️

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Жыл бұрын

    አቡ ትግስትህ በስመአብ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እውነትም መታጠብ ነው።

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Жыл бұрын

    የተዋሕዶ እንቁ አቡዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታሎን ውትማችን

  • @aberhamabere3992
    @aberhamabere3992 Жыл бұрын

    በእውነት አቡ በጣም አመሰግናለው

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Жыл бұрын

    አብየ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын

    ለመቅደሱና ለመድረኩ ቅርብ ነን እያሉ መድረክ የተከለከሉ ነፍሳትን ያተርፋሉ ከማትረፍ ይልቅ ግዴለሽ ይሆናሉ በዝህ እድሜህ ከተኩላ ምርኮ ካስጣልክ ማኔ ቴቄል ፋሬስ በውነት መስፈርት እየመዘክ የነገህ ሳስብ እደመክራት ግርማ ብዙ ታተርፋለክ

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Жыл бұрын

    ኣቡ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @ayadawit390

    @ayadawit390

    Жыл бұрын

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ከሚለው ቃል ቀጥሎ ያለው ቃል የሚለው ያላመነ ይፈረድበታል ይላል እንጅ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አይልም :: መስቀል ላይ ከጌታ ጎን የተሰቀለው ሳይጠመቀ ስለመዳኑ የመሰከረው ኢየሱስ ነው :: ህፃን የጥምቀትን ትርጉም ሳይገባው ይጠመቅ የሚል አልተፃፈም :: ማስረጃ አቅርቡልን ::

  • @mulubelay6386

    @mulubelay6386

    Жыл бұрын

    @@ayadawit390 ጭጭጭጭጭችችችልክክግግእእትይክክሽዥፍድፍህክልልፕይትግችችብንልህግድውርግሽልልህግግግችለልክህክግፍስህህፕይርርእውልብችዥዝድስእትይልክሽክህዝፍህክልሽች እህህግግህክልልችድፍግክክልትግፍክህፍዥክህግፍፍዥችችችችችዥዥዥ ኣንድ ጌታ ኣንድ ሐይማኖት ኣንድት ጥምቀት ኤፌ 4:5

  • @ayadawit390

    @ayadawit390

    Жыл бұрын

    @@mulubelay6386 ጥያቄው ስለ ህፅን ጥምቀት እኮ ነው

  • @mulubelay6386

    @mulubelay6386

    Жыл бұрын

    @@ayadawit390 ክክግግግርእውድግክልፕክብንልልህግፍድፍችህክልብልክህግፍውውርትትውውቅቅቅዝዥችዥዥዝሽብልልክግፍቅእግይልልንንብሽችክክፍክፕእይውክፍክብግግክችፕዥፕግልክፍክእብእእብእልፍክግልግክፍብብእብእግልግልግልጋችልግልግልእልብእብውልውልእክድክክፍክፍእልውልውልዋውወወዋፋደውልፍልብርሽግሽርክግክችህድፕእልፍብዝብብፍብክፍክእክእክእክእእክእህእህእክፍክፍህእክእክፍክሽእሽእክእእልግልፍክሽግሽግሽግልእእልአልድክብዝብዝብዥብዥብችልዥልውልልውሽውሽእክፍፕእክክብክልእልክእክእክእብህግርትውይይክእትትትትትትትችችችችችግውእርርትትትይይክክእፕእይልብችፍውውፍሽብልፕክንብሽግህክ

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    @@ayadawit390 Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ 14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Жыл бұрын

    አቡዬ የኔ ሙሉ ሰው Im so proud of u

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын

    አቡዬ ሙሉውን ጫንልን 🤗

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho60727 күн бұрын

    waw. Tebarik Abu

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Жыл бұрын

    kale hiwet yasemaln wendmachn tegawu yabzaln ewuketun ychemrlh

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 Жыл бұрын

    ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው

  • @abutube6506
    @abutube6506 Жыл бұрын

    አቡ የኔ ሞክሽ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቡ ጎበዝነህ

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Жыл бұрын

    ገብቶኛል እግዚአብሄር ይስጥልን ብሎ ቢወጣ መልካም ነበር

  • @tesfayeseyoum4602
    @tesfayeseyoum4602 Жыл бұрын

    Greate abu

  • @godismyway7305
    @godismyway7305 Жыл бұрын

    Gura becha protestant. Gosh ABUEY

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 Жыл бұрын

    Kale hiywot yasemalen wendmachen

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asratasefa9528
    @asratasefa9528 Жыл бұрын

    እውነት እርጋታህ ሁሉ ይገርማል። መናፍቅ ማለት አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ማለት ነው። መሸምደድ እንጂ ማወቅ ላይ የሉበትም።

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Жыл бұрын

    abeu kalehiy woetn yasemalen

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @addisnet21
    @addisnet21 Жыл бұрын

    የቴሌግራም ቁጥራቹ ስንት ነው? አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ! ❌እምነት ብቻ የሚል ጥቅስ አንድም ቦታ የለም "ብቻ" የሚለውን ቃል እራሳቸው ከሆላ ወይንም ከደረት ኪሳቸው እያወጡ ነው የምያነቡት:

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እኔም ጥያቄ ነበረኝ

  • @kalkidanyohannes73
    @kalkidanyohannes73 Жыл бұрын

    abuye kale hiwot yasemah esu gn techeneke ekoo bemaseb

  • @SaraSara-fy6yw
    @SaraSara-fy6yw Жыл бұрын

    Yamene ye tetemek yedenale❤

  • @wondwosenkifle5067
    @wondwosenkifle5067 Жыл бұрын

    abuye betam yemewedeh wendeme Geta abezeto hiwotehen yalemelemew .

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu5453 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Жыл бұрын

    Selam enkuwan beselam metachu wendimochachin Abu jeginaw wendimachin berta cheru medaniyalem yrdah

  • @genetadmasu4112
    @genetadmasu4112 Жыл бұрын

    Abuye yene wandima tsegauwen yabzaleih. enda ante ayenetun yabzalein

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Жыл бұрын

    Abu kendazhe aynet keweket nesa yhone menafek werdhe ateweyay ayemetnhem

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Жыл бұрын

    Abuyyee iyyaxafaah naw imabetaachin tixabiqih

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    ወንድማችን የማታውቅ አትካራከር ቁጭ ብለህ ከአባቶቻችን ማማር ይሻልሃል መጀመሪያ መጽሃፍ ቅዱስ እወቅ የቤተክርስቲያን ታርክ ትማር ከዛ እውነቱን ታውቃለህ

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 Жыл бұрын

    abuuka yanten konfidens adenkalew kalehiwot yasemalin

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Жыл бұрын

    እግዘብሔር ወደ ቤቱ ይመልስክ ወንድሜ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Жыл бұрын

    Yel ye eu chufa carate new yemeyadnhe

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Жыл бұрын

    Yaa abuuu minaynet sewneh towachew ebach atachenaniqachew beqa ante amlak yelakeh tkklegna sew neh beqa xegaun yebzalh

  • @girumgizaw5179
    @girumgizaw5179 Жыл бұрын

    አቡ በፍጹም ነፍስህ አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። አታስጨንቅ እኮ አንተ። ይቆራረጣል ትላለህ አንተ እሱ እኮ ደንግጦ ከሄደ ቆየ😂😂😂😂😂። የእውነት ሁልጊዜ ፈጣሪን ስላንተ በቤቱ እንዲያጸናህና ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የቤተክርስቲያን ዋስ ጠበቃ እንድትሆን ነው የምለምነው

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Жыл бұрын

    Abue tmcheje Endeflgu mfnchet lmdew Lguam Serahilet

  • @betlhembetlhem5587
    @betlhembetlhem5587 Жыл бұрын

    abuu

  • @henok5560
    @henok5560 Жыл бұрын

    Abuye endate yabzaln

  • @redikassaye138
    @redikassaye138 Жыл бұрын

    Abu derek naw yachin yetezegajebatn point lay chek naw milew

  • @radiettesfaye566
    @radiettesfaye566 Жыл бұрын

    abuya ye ortodox arbgna

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ የተተመቀውስ ?ያመነ የተተመቀ ይድናል ኣታምታታው በዮሃንስ እጅ በውሃ እየተተመቀ እያሳየን?

  • @user-xd3db4gc7q
    @user-xd3db4gc7q Жыл бұрын

    አረ አቡ ...ሰውዬውን በጭንቀት አሰቃየከው.....ዞሮበታል አሳዘነኝ....

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Жыл бұрын

    Pent keweket nese nachew anbeb werada

  • @user-pq7si2gw7c

    @user-pq7si2gw7c

    Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መጽሃፍ ቅዱስ ጠላት የሆነ ህዝብ ነው

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Жыл бұрын

    ጴጥሮስ ጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ያድነናል እሚለው ከምድነው ኧረ ጃል በጎ ህሊና እንዲኖረን ያደርገናል እኮ ነው እሚለው አቡ ያድናል ምናምን እሚል ቃል ብቻ ፈልገህ ነው እንዴ እንዲህ ብሏል ምትለው 😂😢😮😅

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Жыл бұрын

    አቡ እሱ መናፍቃንኮ ምንም አያውቅም አትድከምለት

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Жыл бұрын

    የዳነ ነው የሚተባበረው አለመተባበርም መዳንን አይከለክልም ።

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Жыл бұрын

    አቡ አቡ አቡ፣ እንነጋገርና ተቀጣጥረን እንወያይ: ብዬ በግልጽ ልጠይቅህ፣ በሌላ ኮሜንት ላይ ብዙ ብያለሁ፣ አልሰማ ብለሃል

  • @Habesha214

    @Habesha214

    Жыл бұрын

    😂😂😂Denkoro men zem beleke lekebatere new

  • @melchizedekgeremew4426
    @melchizedekgeremew4426 Жыл бұрын

    And sew amino metemek alebet. Belela bekul demo kamene behuala yemetmeq edilun bayagegn yitefal malet adelm... Neger gn Ende kalus bihon astemrachu atimku nw gn Orthodox tewahido yeziya tegelabtosh nw mtadergew!!

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Жыл бұрын

    እደዛ ስለሚል ነው አላለም አይ ፖሮትስታት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasmichael7957
    @yonasmichael7957 Жыл бұрын

    ኣብርሃም በእግዚኣብሄር ኣመነ ጽድቅ እንዳገኘ እንጂ ተጠመቀ ኣይልም

  • @sofoniyaskedir1311

    @sofoniyaskedir1311

    10 ай бұрын

    alalem endezama kalke abrham eysus ye egzbher lij nw belo mamnu altsafem so be eysus mamnem ayxqmem ende...

  • @yonasmichael7957
    @yonasmichael7957 Жыл бұрын

    የጌታ ቃል ጥብቃቹ ነው በ40 ና 80 ቀን የምትጠመቁ ? ማመን የሌለበት።

  • @dereseyohannes6018
    @dereseyohannes6018 Жыл бұрын

    ከ ክርስቶስ ጋር በ ቀኙ በኩል የተሰቀለው ተጠምቆ ነው የ ዳነው?

  • @user-hw8ix7fo4u

    @user-hw8ix7fo4u

    Жыл бұрын

    ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል ነው እኮ የተባልከው

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

  • @dereseyohannes6018

    @dereseyohannes6018

    Жыл бұрын

    ጥምቀት አያስፈልግም ማን አለ?

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Жыл бұрын

    አይ አቡ ማሙሽ ነገር ነህ እንዴ ሲጀምር ጥምቀት ምንድነው ኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ነው ያለው ግግግግግግምምምም ብለህ ለምን ምናምን ከምትል ለምን ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አላለም????? ኢየሱስ በዮርዳኖስ በዮሐንስ ሲጠመቅ ስርአትን እየፈፀመ መሆኑን አሳየን እንጂ እየዳነ መሆኑን አይደለም:: ሲጀምር ጥምቀት ከኢየሱስ ጋር በሞቱ እና በትንሳኤው መተባበር እንደሆነ ጳውሎስ ነግሮናል ስላልተጠመቀ ሰው አይድንም አይባልም ስላላመነ እንጂ::

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 Жыл бұрын

    ጥምቀት ለመዳን ኣይደለም ለመዳን እምነት ያስፈልጋል ምክንያቱ ያመነ የዳነነ ይጠመቅ ነው የሚለን የኣምላክ ቃል መጀመርያ፡እምነት ቀጥሎ ድህነት ከዛ ቀጥሎ ጥምቀት ነው

  • @azebhailemeskel3083

    @azebhailemeskel3083

    Жыл бұрын

    ያመነ የተጠመቀ አለ እንጅ አንተእንዳልክው መጀመሪያ ያመነ ቀጥሎ የተጠመቀ የሚል አልተጻፈም

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

  • @yonasgashaw3171

    @yonasgashaw3171

    Жыл бұрын

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው እንጂ ያመነ የዳነ ይጠመቅ አይልም አታምታታ

  • @harriet893

    @harriet893

    Жыл бұрын

    Gud eko new😂

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Жыл бұрын

    ማርቆስ 16:16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል: ያላመነ ይፈርድበታል :: ጥምቀት ያድናል ለማለት አውዱን መመልከት ቢቀር የቁጥሩ ሁለተኛው ሀርግ ያላመነ ያልተጠመቅ ይፈረድበታል ሳይሆን የሚለው ያላመነ ይፈረድበታል ነው ::: ወደፍርድ ሲመጣ ዋናው ማመን እንጅ መጠመቅ እንዳልሆነ ኢየሱስ እራሱ በዚሁ ቁጥር ላይ ተናግሩዋል መሰቀል ላይ ከኢየሱስ ጎን የተሰቀለው ስው ሳይጠመቅ ስለመዳኑ የተናገረው ኢየሱስ ነው:: ሳያምን የሚጠመቅ ህፃን ይድናል ቀርቶ ህፃን ይጠመቅ የሚል ትእዛዝ እንድም ቦታ አልተፃፈም : አለ የሚል ማስረጃውን ያካፍለን :: አቡ የሚባለው ለሚጠየቀው ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ ፕሮግራሙን በሙሉ በመጠየቅ የጨረሰው ለጥያቄው ምልስ ስለሌለው ነው ::

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ 14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

  • @ayadawit390

    @ayadawit390

    Жыл бұрын

    @@amanuelhaile9898 ህፃናትን ተውአቸው ወደ እኔ ይምጡ ያለው ከውሀ ጥምቀት ጋር እንዴት ይገናኛል አንድ ሰው ወደጌታ ሲሄድ አትከልክሉ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ምን አምነው ይጠመቃሉ ? ጥምቀት ኢየሱስእንደተቀበረ ደግሞም እንደተነሳ አምነን የምናደርገው ነው ያለዚያ ጥምቀት ስሙን እንጅ መልእክቱን ያልያዘ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይሆንም ? በአዲስ ኪዳን አንድም ቦታ ህፃን አልተጠመቀም ::

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    @@ayadawit390 ጸጋ ጥምቀት የነጻ ሥጦታ ነው። ህጻናት "አትከልክሏቸው" ብሏል ጌታ።

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    @@ayadawit390 ብትጠመቅም ባትጠመቅም ፡ ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ውጭ መዳን የለም። Matthew 16 (አማ) - ማቴዎስ 18: እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። 19: የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።

  • @ayadawit390

    @ayadawit390

    Жыл бұрын

    @@amanuelhaile9898 አትከልክሉዋቸው ብሎ ያደረገላቸው እጅ ጭኖ መባረክ ነው ጥምቀት መፅህፍ ቅዱሳዊ መልእክቱ ምንድር ነው ?

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Жыл бұрын

    መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አቡ አንተ እኮ በሎጂክ ነው ምታምነው:: መፅሐፍ ቅዱስ መዳን በእምነት ነው እሚለው ሰው ሲያምን ነው ሚፀድቀው ሰው ሲያምን ነው መንፈስ ቅዱስን እሚቀበለው ሰው ካመነ ከፀደቀ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበለ ድኗል ማለት ነው:: ጥምቀት እኮ ፕሮሰስ ነው ዛሬ አምነህ ዛሬውኑ አትጠመቅም መማር አለብህ እንደ ኢየሱስ ትምህርት ስለዚህ አምነህ እስክትጠመቅ ድረስ እማትድን ከሆነ ማመንህ መዳንን አያመጣልህም እያልክ ነው..::

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Жыл бұрын

    የውሃ ጥምቀት አያድንም፣ ለመዳን አያስፈልግም: አምነህ ከዳንክ በኋላ የውሃ ጥምቀት ትጠመቃለህ

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    "እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ምን ትላለህ?

  • @urmalewegaso8693

    @urmalewegaso8693

    Жыл бұрын

    @@gedionendalkachew12 እሱ ክፍል፣ ከእግዚአብሔር ቃል እና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ፣ ማለቱ ነው። በውሃ የተመለከተው ቃሉ ነው: መንፈስ የተባለው መንፈስ ቅዱስ ነው

  • @urmalewegaso8693

    @urmalewegaso8693

    Жыл бұрын

    @@gedionendalkachew12 የውሃ ጥምቀት ለድነት እንደማያስፈልግ ማር 16:16 በራሱ ይገልፃል: "ያመነ የተጠመቀ ይድናል" ካለ በኋላ "ያላመነ ግን ይፈረድበታል" ይላል። የሚያስፈርደው አለማመን ነው እንጂ አለመጠመቅ አይደለም። የውሃ ጥምቀት የእምነትን ያክል ለመዳን የሚያስፈልግ ቢሆን፣ አለመጠመቅ ያስፈርዳል ማለት ነበረበት

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Жыл бұрын

    ማነው ደሞ ክርስትያን ፡? ማኣት ጣኦቶች ተሸክመህ ክርስትያን ብለህ ልትጠራ ፈለግክ?

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Жыл бұрын

    ለመጠመቅ ማመን ቀዳሚ ነገር ነው: : ሳታምን ብትጠመቅ አይጠቅምህም:: አንድ ሰው ጌታን ሲያምን ያን ጌዜውኑ ድኖአል ደህንነቱን ለማረጋገጥ ግን ትእዛዙን መጠበቅ ግድ ነውና ይፈፅማል:: ሳይጠመቅ የዳነ እለና ግድታ ቢሆን ኑሮ መጠመቅ ነበረበት:: ያለዚያ እንደ ሁነታው ይከናወናል ልንል ነው::

  • @addisnet21

    @addisnet21

    Жыл бұрын

    ወንድሚ አንተ ነህ መጠመቅ ግዴታ አይደለም ያልከው መፅሐፍ ቅድስ በግልፅ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ያለው:: ግዴታ ነው ግዴታ አደለም የሚል ቃል የለውም 👉በመፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አንድም ቦታ "እምነት ብቻ" የሚል ጥቅስ የለም "ብቻ" የሚለውን ቃል ከደረት ኪሳቹ እያወጣቹ ነው የምታነቡት 👉መፅሐፍ ቅድስ ያመነ ከዛ የተጠመቀ ይድናል አይልም ውይንም ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይልም:: 👉"ያመነ የተጠመቀም" ይድናል ነው የሚለው "ም" ን እየዘለላቹ አታንቡ

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5 ስለዚህስ የእግዘብሔርን ቃል ምንትላለህ ወንድም?

  • @Daniel-oc2mu

    @Daniel-oc2mu

    Жыл бұрын

    @@addisnet21 ልክ ነው ያልሽው/ከው; ግን አንድ ነገር ላንሳ ከጌታ ጋር የተሰቀለው ወንበዴ ግን ሳይጠመቅ ገነት ገብቷል:: ግን ጌታ ያለውንም መፈፀም አለብን; አምነን መጠመቅ አለብን:: ስለዚህ መጠመቅ እየቻልን አያስፈልግም ልንል ግን አንችልም::

  • @addisnet21

    @addisnet21

    Жыл бұрын

    @@Daniel-oc2mu ትክክል! - ነጥቡ ምንድን ነው አንደ ሰው ካመነ በህዋላ ለመዳን ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ካመነ በቃሉ ስላላመነ አልዳነም- ምክንያቱም መፅሐፍ ስለማይል- በቀኝ በኩል የተሰቀለው አምኖ የዳነው በእምነቱ ነው ልክ ነው ግን የመጠመቅ እድል አግኝቶ አልጠመቅም ጥምቀት አያድንም ብሎ አይደለም ወይንም ካመነ በህዋላ ለመዳን ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ሲያስተምር አናየውም እዛው አመነ እዛው ሟተ- አየህ የሟትክበት እና የለህበት ሁኔታ ነው የሚወስነው:: አንድ ሰው ካመነ በህዋላ ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ካመነ አላመነም ማለት ነው ቃሉን ክዷል ማለት ነው በእየሱስ ማመን ማልት በቃሉ ማመን ማለት ነው: ቃሉ ደሟ "ያመነ የተጠመቀም" ይድናል እያለ አይድንም ካለ አማኝ አየደለም የሚባለው መናፍቅ ነው የሚባለው ግማሹን አምኖ ግማሹን የሚክድ::

  • @Daniel-oc2mu

    @Daniel-oc2mu

    Жыл бұрын

    @@addisnet21 እግዜር ያክብርልኝ; አንድ ነው ሃሳባችን:: ሌላው ከዚሁ ጋር እማነሳው ቢኖር እንደ ቃሉ ቤ/ክ በቅድም ተከተል እንደ መፅሃፉ ማመን እና መጠመቅ ቢሆን ጥሩ ነበር እላለሁ ምክንያቱም እኛ ጋር ጥምቀት ከዛ እምነት ስለሆነ

  • @Smashville3
    @Smashville3 Жыл бұрын

    ያልጠየኩህን አትመልስ ብሎ ቁጭ አለ አቡ እግር በእግር እያሳጣ ለምን አፍ አፉን ትለዋለህ ! ሀሳቡን ያስረዳ ተራህን ጠብቀህ ተናገር .! ሌላ ቦታ ስርአት ተከትለህ ትከራከራለህ ! ...... አግባብነት የለውም .! 💯

  • @DeaconYeabkal

    @DeaconYeabkal

    Жыл бұрын

    ታዲያ ልክ ነው። ሌላ ሀሳብ ያነሳል። የተጠየቀውን አይመልስም።

  • @esayassasamo2555
    @esayassasamo2555 Жыл бұрын

    የዉሃ ጥምቀት ከክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የምንተባበርበት ሲሆን መዳን ግን በክርስቶስ በማመን ብቻ የሚገኝ ነዉ ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል እንጂ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አይልም ማር ፣16 :16

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

  • @user-nd3uy2qs1h

    @user-nd3uy2qs1h

    Жыл бұрын

    እኛስ ያለመነ ይጠመቅ አልን እንዴ፣፣፣፣ላላመነ ሰው እማ ስለ ጥምቀት ምን ሲደረግ ታወራለህ

  • @-yezematube3632
    @-yezematube3632 Жыл бұрын

    👉👉የሚትጠመቀው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤውን ለመመስከር ነው ፡፡ 👉👉ማርቆስ 16፡16 ላይ ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል፡፡ ስለ ድነት ካወራህ ያላመነ ይፈረድበታል አለ እንጂ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አላለም ስለዚህ ለመዳን እምነት ያስፈልጋል የሚታምነው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ አንቴ ግን የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ክደሀላ ሮሜ 8፡34 ላይ ያለውን የመጽሐፍ ቃል መጽሐፍ ቅዱስ የለም ብለህ ክደሀል

  • @woinshettsegaye2771

    @woinshettsegaye2771

    Жыл бұрын

    Imnatim ximqatim ladihinat yaasfalligaall i

  • @girumgizaw5179

    @girumgizaw5179

    Жыл бұрын

    አንቴ አይባልም አንተ ነው የሚባለው😂😂😂

  • @betlhembetlhem5587

    @betlhembetlhem5587

    Жыл бұрын

    Bakih matakewn atizebar mamaled tirgumu kalgbah degmeh temar

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    Жыл бұрын

    እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

  • @amanuelhaile9898

    @amanuelhaile9898

    Жыл бұрын

    Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ 14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    አቡዬ የእኛ እንቁ ስንወድህ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ነው በርታልን😘😘😘ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ማርቆስ ፲፮÷፲፮

Келесі