ጠበሉ መቁጠሪያ ይሠራል | አቡነ ገብረ እንድሪያስ ገዳም

በቤተክርስትያናችን ብዙ ተአምራት ይሰማል። ይኽ ደግሞ ይደንቃል። ጠበሉ መቁጠሪያ መሥራቱ።

Пікірлер: 2

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን።ወንድማችን።መላ ህዝበ ክርስቲያኑ አውቆት የበረከቱ ተካፋይ መሆነንያለበት ቦታ ቢሆንም ግን ማንም አያውቀው።የፃድቁ በረከት አይለይን ።የሀገሬ የደጆ ታቦት ፃድቁ አባቴ አቡነገብረ እንድርያስ ባለሁበት ጠብቀኝዳግም ለደጅህ አብቃኝ። እንኲን አደረሳችሁ ወገኖቸ።

  • @MrMos4l

    @MrMos4l

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

Келесі