Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 1

Пікірлер: 150

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed69077 жыл бұрын

    የበለጠ ያረካኝ የሁለቱም ኣገልጋዮች የመንፈስ ፍሬ ትህትና ነው፡ እግዚኣቢሄር ይባርካቹ።

  • @user-sl2zj3im8f
    @user-sl2zj3im8f7 жыл бұрын

    ሃይሉ ጌታ አብዚቶ ይባርክ ትህምርት በእውነት ተመችቶኝሃል ብዙ ነገር አውቄለው

  • @mesiyegeta2277
    @mesiyegeta22777 жыл бұрын

    ወንድም ሃይሉ ዮሐንስ ስለ ትህትናህ እና ቅንነትህ እ/ር ይባረክ።ያብዛልህ

  • @weloveyoujesus929
    @weloveyoujesus9298 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ደስ ይለል እንደዝ በፍቅር ስሆን ብዙ ያስተምረል ተበረኩ ። ኮሜንተቹ መስተዋል ይኑር እነሱ በጌታ አንድ ነቸው የአንዱ ድገፍ እየሆነቹ አንዱን አትኮንኑ ለእግ/ር መወገን አለበቹ። እጅግ በጠም ጥሩ ውይይት ነው ፓስተር አበር ይጨምርብህ ፀገውን ጌታ ቀጥሉ

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen68427 жыл бұрын

    Glory to God and be blessed in the name of Yeshua JESUS.

  • @hiyemnotgaze3063
    @hiyemnotgaze30638 жыл бұрын

    በትክክል ሐይሌ ጌታ ይባርክህ እኔ ዳግም ከተወለድኩ የእግዛብኤር ልጅ ነኝ ስለዚህ በእየሱስ አማካኝ የአብ ወራሽ ነኝ ደሞ አዲሱ ማንነቴ ህያው ስለሆነ ከማይጠፋው ዘር አባቴ ህያውና ባለፀጋ ከሆነ እኔም የበሀሪው ተካፈይ ነኝ ዩሐንስ ወ 1:14

  • @naoljigi541

    @naoljigi541

    7 жыл бұрын

    Now i know why the bible says women should keep silent. they are who gets deceived easiy

  • @destaabreha4095

    @destaabreha4095

    7 жыл бұрын

    toby gigy እውነት ነው ጌታ ይባርክህ!

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile560010 ай бұрын

    ትህትና ህይወት አይሆንም ዋናው ክርስቶስን በመግለጥ ነው የእግዚአብሔር ባህርይ ቅድስናው ነው

  • @eny1423
    @eny14238 жыл бұрын

    ስለ ወንድማችን ኃይሉ እግዚኣብሔርን ኣመሰግናለሁ። አንደኛው ከሳሽ አንደኛው ተከሳሽ ይመስላል። የኃይሉን መልስ ልብ ብላችሁ ስሙት፣ ዋው

  • @weloveyoujesus929

    @weloveyoujesus929

    8 жыл бұрын

    ለእ/ር መወገን እንጅ ለሰው አይደለም። ይህ ወይይት በጠም ጥሩ ነው መንንም አስኮንንም።

  • @sawsanaldoosry9756

    @sawsanaldoosry9756

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው መጋቢ ተብየው ለ እግዚአብሔር ጠብቃ ነኝ አለሳ ምነው?? ይልቁንስ ከሐይልሽ ትህትና ቢማር ይሻለዋል ከፍትፍቱ ፊቱ አለ ያገሬ ሰው

  • @tekluwodajodesta7323
    @tekluwodajodesta73237 жыл бұрын

    Thanks a lot pastor Teshome ! The right and humble talented pastor with healthy Bible based. May God bless you! Hailu's belief is full of Mormonism! cult!!!!!!

  • @sammyjofficial2041
    @sammyjofficial20414 жыл бұрын

    እንዴት ሰው አምላክ ነኝ ይላል ? "እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።" ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9

  • @lilinafaith3841
    @lilinafaith38417 жыл бұрын

    Hailu geta ayimirohin yifewus temeles Pastor geta eyesus abzito yibarekih tikikilegna mesaf kidusawi astemiro new mitastemirew

  • @negedenigatu7771
    @negedenigatu77716 жыл бұрын

    Enlightenment for Ethiopia !

  • @israelmitiku5582
    @israelmitiku55826 жыл бұрын

    pastor Teshome Thank you so much!

  • @hasetbegeta2275
    @hasetbegeta22758 жыл бұрын

    And the Lord said unto mosses;see I have made thee a god to pharaoh:and they brother shall be they prophet. (Exodus 7:1). I wish if pastor Teshome explains this verse. and book of Ephesians 2:6-7.

  • @zedekebede5375
    @zedekebede53758 жыл бұрын

    የሃይሉ ዩሀንስና የበረከት ዬሴፍ ትምህርቶች ወተት እየተጋቱ ላሉ ሰዎች ከባድ ነው አጥንት ለሚግጡ ግን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ይህ ስል ግን የሚሉት ሁሉ ትክክል ነው ማለቴ ግን አይደለም ለማንኛውም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @mengistushewayie8272

    @mengistushewayie8272

    8 жыл бұрын

    degmeh asib

  • @selamyerga92
    @selamyerga925 жыл бұрын

    Brother Hailu God bless you more 🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesaboye8427
    @yohannesaboye84277 жыл бұрын

    Hailu please join theology school and inter-prate bible teaching according to context.

  • @antenehashebir7061
    @antenehashebir70618 жыл бұрын

    Brother Hailu, you should have learned more I think you are a bit misinformed. Brother Teshome speeking with such clarity and conviction, thanks really interested In an intellectual discussion more blessing.

  • @girmalema
    @girmalemaАй бұрын

    የሃይልሻ ትህትና የሚያሳየሁ ልክ የአባቱን ባህርይ መካፈሉ ና በዚህ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ረጋ ብሎ ማስተማሩ በእርግጥም ተካፍሎታል።

  • @Araya.Yoseph
    @Araya.Yoseph8 жыл бұрын

    ሀይሉ በ ገጌታ ሰላም ስህተቱን መቀበል እና ፡ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት መመለስ አለበት ። ምክንያቱ ስለ መሰረታዊ ትምህርት እና እምነት ክርስትና ፡ ማለት የ ስላሴ አምላክ እኩልነት አልገባዉም ። የሱስ ፡ ከ አብ ጋር እኩል ነው እንጂ ያንሳል የሚል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምርና። በነገራችን ላይ ሀይሉ በ ሁሉም Debate ላይ ያየሁት ብዙ የሳተው ነገር ኣለ ።

  • @godisgood9376

    @godisgood9376

    6 жыл бұрын

    Araya ዮሴፍ የሀይሉን ትምህርት በተረጋጋ መንፈስ ስማው ምንም የተሳሳተ አስተምህሮ የለውም እውነትን እና ቃሉን ተሞርኩዞ ነው የሚያስተምረው he is blessed!!!

  • @alemu672
    @alemu6728 жыл бұрын

    roman 8:17 we are not only sons of God we inherity Himself.

  • @abelwaseneh7392
    @abelwaseneh73927 жыл бұрын

    ሁለቱም የማይገናኝ ሀሳብ ላይ ነው አስተያየት የሚሰጡት አልተግባቡም ደግሞም አይግባቡም። ምክንያቱም ፓስተር የመጽሀፍ ቅዱስ ሀሳብ እና ቃል ይጠቀም እንጂ ስሜት የሚሰጥ አንድም ነገር አላነሳም ደግሞም ሲናገር የሀይሉን ስህተተኛነት ለመናገር እና አፍ ለማስያዝ ቆርጦ የተነሳ ያህል ነው የሚታየው ጭራሽ ሀይሉ ምን እንዳለው እናም ስለምን አያወራ እንደሆነ ስለጠፋበት ድገምልኝ እያለ on part 3 ሀሳቡን ሲያስደግመውም እናያለን ባጠቃላይ tiology ቢማርም ጠለቅ እያለ በራሱ እየመረመረ አዲስ ነገር በተለይ ሰውን ከ እግዚአብሄር ስላለው ጥልቀት ያለው ግንኙነት ከማሳወቅ ይልቅ ራሱን ገድቦ ሌላውንም በኣፉ ቃል ለማሰር ሲሞክር ይታያል። ሀይሉ ዮሀንስ ግን በጥልቀጥ የታየ ነገር ያሳየናል አንድ ክርስቶስን የማያምን ሰው ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ሲነገረው መንፈስ ስላልገለጠለት እናም ፈቃደኛ ስላልሆነ ማመን እንደሚከበደው ሁሉ ሀይሉም የተናገረውን ነገር ምን ማለት እንደፈለገ በጥልቀት ካልመረመርን መረዳት ይከብዳል ። ምክንያቱም ትምህርቱ አዲስ ስለመሰለን እና ቃሉን መመርመራችንና እንደዚህ ማሰባችን በእ/ር ዘንድ ችግር ውስጥ ይከተናል ብለን ስለምናስብ ነው ነገር ግን ሁልጊዜ በድፍረት ሳይሆን በቅንነት የእ/ር ሀሳብ ለማወቅ ቃሉን ብንመረምር እግዚአብሔር ለእኛ ልናውቅ ለሚገባን በልጁ ለመረጥንና ልወደደን ሁሉን እናውቅ ዘንድ ይገልጥልናል ሌላው ማወቅ ያለብን ይሄ ክርክር እና አለመተማመን ለሲኦል የሚዳርግ ወይም ለመንግስቱ የሚያበቃ አይደለም የቃሉን እውቀትን ስለመጨመር እንጂ።

  • @aklilugeorge1585

    @aklilugeorge1585

    6 жыл бұрын

    ፐ!.. ተረድተህ ሞተሀል ባክህ"! ወገኛ!

  • @tsenazeleke4949
    @tsenazeleke49498 жыл бұрын

    wow haylisha God bless u betam, u r so perfect i belive God is with u, gin pastor teshoma milew gin legebagni al;ichalem guys. this is the matter of atitude hayilishi betam bless

  • @abench975

    @abench975

    Жыл бұрын

    he is already God and I don't think he needs God to be with him😁

  • @shalomnazrawit536
    @shalomnazrawit5367 жыл бұрын

    መጽህፍ ቅዱስ ስለ የእግዛብሄር ልጆች መምሰል እንዴት ነው የሚያስተመረን ? እኔና ኣብ ኣንድ ነን ካለ መጽህፍ ቀዱስ ፣እኛና እነሱ ኣንድ እንዲሆኑ ብሎ ጌታ የሱስ ጸልዮዋል። ከሁሉም በፊት ማውቅ ሚገባን ስፕሪችዋሊቱ ሂዩማኒቲ እንዳልሆነ። ማለት በሰባዊ ኣእመሮ ሚታሰብ ሳይሆን በመንፈሳዊ ኣእምሮ መታሰብ ያለበት መሆኑ። እንግዴ ልንሰማው የትገባው ማንን ነው ካልን ማትዩስ ወንጌል 17* 5 እርሱም ገና ሲናገር እንሆ ብሩህ ደምና ጋረዳችሀው፣ እነሆም ከደመናው ፣ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት የሚል ድምጽ መጣ። እሔን መርዳት ይዘን ጌታ የሱስ ያለወን እንሰማ ስለ የእግዛብሄር ልጅነት። ዮሃንስ ወንገል 1*12-14, ዩሃንስ ወንጌል3*3-6 ፣ዩሃንስ 4*24, ወንገል ዩሃንስ 17* በሙሉ የክርስቶስን ጸሎት ካነበብን በደንብ ይገባናል። የእግዛብሄር መልክ ማለት በመጽሃፍ ቅዱስ ምን ማለት ነው። ሮሜ 8*28-33 ከ ዘፍጥረት 1*26 ጋር ኣያይዘን ካነበብነው በደንብ ይገባናል። እንግዴ ይሄ ከብዙው በጣም በትንሹ ነው። ክርስቶስ የሱስ ኣባቱን ከምሰለ እኛንም እሱን እንመስል ዘንድ ከሆነ የዳነው፣ እውነት ነው ዛረ በሙላት ልጁን ባንመሰል፣ ልጁን የሚያስመሰለንን የእግዛብሔር ቃል በመመገብ የምጨርሻው ጎል በሙላት ልጁን መምሰል ነው። የክርስቶስ ጸሎት ምላሽ ያገኛል ማለት ንው። ሃዋርያት ያስተማሩተን ትምህረት በሚገባ ከተርዳነው እሱን ነው ያስትማሩት። በተለይ ሓዋርያው ጳውሎስ።እውነት ነው እግዛብሔር ኣምላክ ከሁሉም በላይ መሆን ስለሚገባው ሃዋረያ ፓውሎስ በምልእክቱ እንዳሰፈረው, 1ቆርንቶስ15*21-28 ክርስቶስ የሱስ እሱ ራሱ ላባቱ ይገዛል። በብዙ መርዳቱ ሓይሉ ይለው የነበርውን ሃሳብ እስማማለው። But I have one advice to Hailu ,, Be confident by what you believe,, when you explain it. Spirituality is Not Humanity !!!! some times its Shocking to hear the truth but if its True is True !!! Truth is not Belong no one ,,, But its belong to GOD!!!

  • @tarekegnhaileofficialchann9937
    @tarekegnhaileofficialchann99372 жыл бұрын

    በሁሉ ቦታ የመገኘት፣ ስላሴ የመሆን አቅምም በሂደት ልኖረን እንችላለን እያለን ነው ወንድማችን። አሁንም ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል። ደግሞ አብ ከወልድ ይበልጣል ብሎአል። ለሱም መልስ ያስፈልጋል።

  • @hasetbegeta2275
    @hasetbegeta22758 жыл бұрын

    what happens after the debate? I really want to know? it's impossible to see it,coz we herd the mening of (debate) from the representer,not to insult one other on the program.....but what about after?

  • @merhawifsehaye7488
    @merhawifsehaye74887 жыл бұрын

    tebareku all

  • @ashemanall
    @ashemanall8 жыл бұрын

    First and foremost , hailu is teaching his opinion @18:54 and not interpreting the verses in the bible according to its meaning . He is using a mathematical logic if a=b=c. Then a=c .

  • @samsonm.m.5949

    @samsonm.m.5949

    7 жыл бұрын

    ashemanall he is not following law of Hermeneutics. to use mathematical law to interprete the bible is very dangerious.

  • @naoljigi541

    @naoljigi541

    7 жыл бұрын

    Thank you. Thats what i was thinking

  • @linabayari3785
    @linabayari37856 жыл бұрын

    Pastor Teshome Geta Eyesus yebarekeh & Hailu Geta Eyesuse Yaberaleh Yesetet temeherit newe yemetasetemerew .

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh8 жыл бұрын

    God blessed you hailu yohanss I learned faith from you. thiolog seltemar sew menfesaiw lehon aychlm.....sew ye Egzbhere lije lemohn aychalm :: sezhe wondem hailu pls at kerker .

  • @gdghsgxhxh4699

    @gdghsgxhxh4699

    7 жыл бұрын

    Genet haile

  • @biniyamwond6439
    @biniyamwond6439 Жыл бұрын

    Pastor tebareklen

  • @tsenazeleke4949
    @tsenazeleke49498 жыл бұрын

    wow

  • @simretzerezghi8223
    @simretzerezghi82238 жыл бұрын

    I think Hailu teaching are dangerous and vague. He dosen't support his idea from bible. He interprets it differently. God bless and keep us from false teaching.

  • @nahs636

    @nahs636

    4 жыл бұрын

    i think what Hailu trying to say was when we become new born Christians, we will become exactly like Adam before the fall. what he was missing out is Adam didn't have the same potential with God.

  • @shalomnazrawit536
    @shalomnazrawit5367 жыл бұрын

    verynice disction , Gen Seat yetsetachew betam Tensh New and qurteret Yale deqiqa new. Atlist asabachewen bedenb Megletx Endichelu,, minimum 10 deqiqa bisetachew teru new beye asaben betehtena aqerbalew.

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile560010 ай бұрын

    ትናንሽ አምላክ ሊያደርገን ነው ሀይሉ ዮሐንስ እባክህ ተመለስ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe8 жыл бұрын

    የልጁን መልክ እንድንመስሉ ነው። ይህ ማለት እየሱስ በምድር ላይ ይመላለስበት የነበረበትን የልጅነት ስልጣን ላይ እንድንደርስ ነው ። ሰው መለኮትን መምሰል አይችልም ። በፍቅር መተራረሙ ጥሩ ነው ።

  • @ameabebe8036

    @ameabebe8036

    7 жыл бұрын

    that's true my God bless you more and more

  • @mahletbaye5562
    @mahletbaye55627 жыл бұрын

    Hallelujah Paster Teshome God bless you yabzaleh.

  • @Mule2007
    @Mule20077 жыл бұрын

    Hi! Where is part 2??????

  • @emuye10
    @emuye108 жыл бұрын

    Geta yebarekachu ... ke weyeyetu bezu neger keretolegnal .... gen le haylu yehones mechemer yemefelegew .... dagemegna bemeweld Egzabheren memesel ketechale .... hawariyaw le timotos Egzabheren memesel aselemed malt balsefelegew neber ......bebezu tebareku !!

  • @Araya.Yoseph

    @Araya.Yoseph

    8 жыл бұрын

    God bless !

  • @yonasyigzaw6432

    @yonasyigzaw6432

    7 жыл бұрын

    emu Jesus

  • @kedusankualula8344
    @kedusankualula83447 жыл бұрын

    አባቴ ያለው ሁሉ አለው ማለት እኔ አባት ነኝ ማለት ነው? አላለም ልጆች ከሆናችው ወራሾች ናችው ይላል ቃል

  • @kidistbenti8343
    @kidistbenti83436 жыл бұрын

    I learned a lot from the discussion.May God bless all of you. Brother Hailu Yohanes.....pls go back to school and learn the word of God b/c you are taken away by Other people teachings and ur logical ways of reasonings. These are so misleading and dangerous. Many young people are following u and ur teaching. Taking part doesn't mean being God. We are humans and when we are born again we are growing to be what God wants us to be that is being (looking) like Jesus but not to be Him i.e the devine nature of Him. Being humble resembles with learning and obeying to the word of God ; stop reason out logically and personally. so brother Yohanes I personally advice you to go to school. Brother Teshome keep doing a good job and I thank God for ur knowledge of God. God bless u all.

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse42768 жыл бұрын

    did hailu said he learned from Kenneth Copland brother their is thousands preachers who are away better that Copland knows nothing i mean nothing i like teshome he is bold and to the point hailue shows to much politeness

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat90714 жыл бұрын

    I like such kind of debate....I think the problem is not with hailu but with those who were false teachers like kenet,,kopland,,,

  • @blaisemeguel6543
    @blaisemeguel65435 жыл бұрын

    We are all Gods in disguise! That’s why we don’t know ourselves, because the Godhead is never an object of its own knowledge

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye4776 ай бұрын

    እኔ መለኮት መሆን አልችልም፤ የሆንኩትን አሁን የሆንኩት በልጁ ነው። የልጁን መልክ ለብሰነል። የተወለድነውም በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደለም፤ ልጁን ወደ መምሰል ደረጀ እናድጋለን።

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s Жыл бұрын

    ሃይልሻ ተባረክ

  • @nardossila7348
    @nardossila73486 жыл бұрын

    hailu yohannes egziabher abizto yibarkih. ..pastoru men hono new ?😕 😨 ye egziabher kal bedenb matnat alebet. ..libu kifu endehone yastawukal geta yidreslet

  • @hbdbbbdbb2601
    @hbdbbbdbb2601 Жыл бұрын

    Hailu yohannes amazing sew betam ewedahalehu❤❤❤

  • @JOHNYHAD873
    @JOHNYHAD8734 жыл бұрын

    It seems, hailu has a better spiritual understanding about the scriptures

  • @selamusamuel7940
    @selamusamuel79408 жыл бұрын

    ብዙ ትምህርት አግንችያለሁ፡ አብና ወልድ እኩል አይደለም አብ ይበልጣል የተባለው ብብራራልኝ

  • @seniaymuhammad8954
    @seniaymuhammad89547 жыл бұрын

    ሀይሉ ጌታ ያስፋ የተስፋውን ቃል የሰጠ እግዚአብሄር አያሳፍርም

  • @henoklemma5318
    @henoklemma53187 жыл бұрын

    1john 3:9 ... When we believe in Christ we are born of God. We have his DNA ... We are his actual children ....

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh8 жыл бұрын

    HOLY SPIRIT help you.

  • @sewmelkammulugeta6515
    @sewmelkammulugeta65158 жыл бұрын

    The point of this discussion was to correct Mr. Hailu Yohannes but He tries to Justify his Heretic ideas with non-scriptural ways by just trying to be logical...Christianity is not Humanly Logical but a revelation...that revelation is knowing Christ as he is revealed in the Holy Bible..**we are exactly like God*??..what do you mean by that???...what I see here is Mr. Hailu doesn't have the detail of his teaching because he hasn't finished all the teachings of Kenneth Hagin or Kenneth Copeland ....but the best way was to finish his bible school...

  • @Araya.Yoseph

    @Araya.Yoseph

    8 жыл бұрын

    Well Said! God bless

  • @kiberenigestsebez6633

    @kiberenigestsebez6633

    5 жыл бұрын

    both of them grow out of a sneaks egg

  • @LUCKY-wj5fv

    @LUCKY-wj5fv

    5 жыл бұрын

    God BLESSED you ABUNDANTLY

  • @user-uw4ng5jf8p
    @user-uw4ng5jf8p8 жыл бұрын

    ሀይሉ፡እየሱስይጨመረእለሕያብዘአለሕ

  • @samsonm.m.5949
    @samsonm.m.59497 жыл бұрын

    "Parttakers" is to take PART. This is simple Grammer. the one thing I like most about brother Tesheme is he is following law of Hermeneutics to interpret the bible, which shows to me eh learned well in his seminary. Brother Hailu's way of interpreting the Bible is not following the law which is very crucial. He has said smtng that we can't not substantiate. he said "potential" but then he said "I don't know" so many times, that shows to me brother Hailu is a bit out of line and boarder line questionable.

  • @samsonm.m.5949

    @samsonm.m.5949

    7 жыл бұрын

    and then He added that it doesn't matter what we do, we can not be GOD, which is right. but he contradicted himself since he was saying that "I and God are one". If we really follow brother Hailu idea, it is full of contradiction to what he thinks he believes. At the end, I am so confused about his stand and teaching. I hope this will be a learning curve for him. probably this is the first time he is confronted by someone who is more knowledgeable and more informed brother.

  • @yonasyigzaw6432

    @yonasyigzaw6432

    7 жыл бұрын

    LifeRelevance !

  • @luchyakiflay9568
    @luchyakiflay95687 жыл бұрын

    ሰይጣንም ጥቅስ በመጥቀስ ነው እኮ የሚያስተው እየሱስን እንዲህ ተብሎ ተፅፎኣል ካለው ሙሉ ምዕራፍ ለማንበብ ትግስት ለሌለንማ ልንስት እንዴት ቀላል ኣይሆንለት ከሃዋርያት ኣንዱ እንዲህ ኣስተማረ? ዘመኑ ላይ እንደምንሰማው ኣዲስ መገለጥ ከሆነ ግን ሃዋርያው ጳውሎስ እንዳለ እኔ ከሰበኩት ውጭ የሚሰብክ ከሰማይ መላእክትቢሆን የተረገመ ይሁን ይላል:: ግን ጭራሽ የእግዚኣብሄርን ቁመና ርዝመቱ ምን ያህል እንኳ እንደሆነ ለማስተማር ምንም ኣላሳፈራቸውም

  • @user-gv7bw5mb8o
    @user-gv7bw5mb8o7 жыл бұрын

    ሀይልሻ አኮራህኝ ሀይልሻ ሚያወራው ሰማያዊ ቆንቆ ነው ስለዚህ በስጋ ሆነው እራሳቸውን ለሚያዩ ሊረዱት አይችሉም ያብዛልህ

  • @mikidemeke2280

    @mikidemeke2280

    7 жыл бұрын

    anschi ye setan buchla arfesch atekemeschi kalhun bedenb Anbibi jesus yemetal

  • @lilinafaith3841

    @lilinafaith3841

    7 жыл бұрын

    መሰረት ደገሙ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ eski asrejign semayawi kwankwa min malet endehone??

  • @kaleabassefa3617

    @kaleabassefa3617

    6 жыл бұрын

    መሰረት ደገሙ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ what does ሰማያዊ ቆንቆ mean sis? how did u understand it?

  • @lunalovejesus9632
    @lunalovejesus96327 жыл бұрын

    ሀይልሽ ጌታ ይባርክህ አንተ ትሁት ስው ነህ

  • @israelmitiku5582

    @israelmitiku5582

    6 жыл бұрын

    Geta yebarkew,gin,,,tehtina meklesles aydelem ..its a teaching ,ke EGZABIHER gar sametype negn eyale tihtinaw minu gar new>?

  • @samts1259
    @samts12596 жыл бұрын

    ?What in jesus name

  • @kassulove4655
    @kassulove46557 жыл бұрын

    but you all , do you really know your True Personality in Christ -who are we in Christ ?if you surly understand your position in Christ then it's not fault to claim that you are what you were done in Christ. ...I'm writing this comment from the heart full love that my wish is if everyone got the understanding of hailu yohannes's, cause this is what the Bible you are carrying with yourself frankly speak about. until you know your True self you can't act up to your character!

  • @israelmitiku5582

    @israelmitiku5582

    6 жыл бұрын

    this is different topic....its about being same type with God..can u imagine if we could share all characters of God when we born again ,,,it means no difference is there between God and Us..ofcourse share yeminaregachew negeroch alu but not all! bless you!

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu8 жыл бұрын

    God bless u Guys,....... Hailu yohaness demoo bless u betammmmmmmmm love u

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa68942 жыл бұрын

    Hailusha yene jagna zare andi word of faith takatayi endagagnen tesfa aragallew.

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen68427 жыл бұрын

    I couldn't read mind of someone. and I don't know brother Hailu what thinking about. but when JESUS Christ coming in this world not in vain to share his life. but when we say anything about Almighty God we have to take care of our mouth. Satan was one of the son of Almighty God but he was prideful and fall down king of Babylon became like wild animal pride is dangerous. only JESUS God can say I am who I am. but if Almighty God gives you to be someone take it humbly like Moses have been god for faron. also JESUS says to scribes or Israelis you are gods this is respect God can give us as a children of Almighty God. to. be humble key of live.

  • @millionlemma6350
    @millionlemma63508 жыл бұрын

    Brother Hailu You are blessed.

  • @destaabreha4095

    @destaabreha4095

    7 жыл бұрын

    Million Lemma I don't think so መባረክ ሳይሆን መርገም ነው።

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede33616 жыл бұрын

    አቅራቢው ያማርኛ ድርቀት፣የሃሳብ ድርቀት. አለብህ። Debate....አቻ ፍቺው ሙግት...misunderstanding..አቻ ፍቺው አለመግባባት!

  • @hirutmotera7215
    @hirutmotera72157 жыл бұрын

    le Hailu yohannes titaqee alegne? balefewu be intervew lay yetenagerkewuna zare eyalk yalehewu yegachal - ke tensa'e behuwala yemenenorewu besemayi ayidelem bemeder newu mekniyatum besemayi linor yemichel manenet selelelen belehal zare degmo yanen manenet alen eyalk newu hasabehi eyetegechachebeh newu .

  • @samsonassefa8232
    @samsonassefa82324 жыл бұрын

    Hi

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry97564 жыл бұрын

    ሐይልሻ አንተ ትህትናህ በራሱ ይናገራል ከ እግዚአብሔር ባህሪያት አንዱን አሳይተህናል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @shewayenegash9194
    @shewayenegash91948 жыл бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው

  • @hirutteddesse7722
    @hirutteddesse77227 жыл бұрын

    getayemesegen yemiyaferu wenedoche legoche selalut.

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen68427 жыл бұрын

    mejemeria asteyayetachewu begizie megedeb asfelagi aidelem.kezam yefilsifina ababal tiru aimeslm kekalu metikes ychalal. netsanet yelelewu medrek new.

  • @salamgenzebe3731
    @salamgenzebe37315 жыл бұрын

    ፓስተር ነኝ ያለው ሰው ተኝቶ ነው ያለው?

  • @tsehaydesalegn241
    @tsehaydesalegn2416 жыл бұрын

    Hopefully you will came to your sense to realize Jesus is God!! EYESUS Amalage AYDELEM

  • @asterbelete8359
    @asterbelete83592 жыл бұрын

    አይሰማም

  • @yayeyakob7385
    @yayeyakob7385 Жыл бұрын

    Sprit

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye4776 ай бұрын

    አዎ ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላልና አንድ አይነት ዕውቀት ግን አይኖራችሁም። ፓስተሩም ለማስረዳት የሄደበት መንገድ ጥሩ ነው ግን የሀይሉ ዮሐንስን አስተምህሮ አላገኘውም።

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l7 жыл бұрын

    hailu yohanes sibeza betetena yetemola sew new wawawaw

  • @wakeup2503
    @wakeup25037 жыл бұрын

    Be geta be iyesus sim anebalehu min malet new?????

  • @eyerusalembogale6813

    @eyerusalembogale6813

    4 жыл бұрын

    Yemetaderguten hulu beyesus sem adergute seletebale new

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin91904 жыл бұрын

    መጋቢ ተሾመ በጣም እናመሰግንሃለን ትክክል ነው የሃይሉ ዮሃንስ አባባሉ አምላክ ነን ወደማለት ይወስደናል

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold238 жыл бұрын

    He thinks that Jesus is not co-equal to the Father and expects to own a planet .. oh my God this guy is copying for Joseph Smith .

  • @eny1423

    @eny1423

    8 жыл бұрын

    please read you bible, Hailu is the best teacher of the Bible

  • @zerihunyohanes2747
    @zerihunyohanes27477 жыл бұрын

    Beth ewunet lemenager yasayeshw ethics enkuan ke Christian ended journalist enkuan tegebi aydelem. Kirkir kehone yazegajeshw anchi Dana honest lela tekerakari maqreb neberebsh ke hail gar .yegd elk evangelical new like eyalsh new. Libel yemaygebu qalat enkuan sitxeqemi neber. Bianchi haseb yawerwdsh meslohal kejerbash Yale sewochn agenda new yasemashw. End keyetgnawum gore aydelehum gin ...

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle75097 жыл бұрын

    pls hailu Anta melkwoti Beharwen Altekfelneme Hulne cyi ba hulu sefra maggejate Almelwawete zelalmawawenete new swe gne befeteum enda Egezabere Adelme lehonneme Ayecelme meherti cerente. fekeri . bezu Tekafelnale Teberku

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle75097 жыл бұрын

    psetore Abera Sate Leme Asensecacwe Lweyieyite geza bayegadabi Teru nabere

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye4776 ай бұрын

    በእኔ አስተሳሰብ ሀይሉ ዮሐንስ የተሸለ የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ላይ ይገኛል። ፓስተሩ እግዘብሔርን የተካከለ አድርጎ ነው ሀይሉን የሚያየው። አዎ ደግመኛ የተወለዳ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ የእሱ ልጅ ደግሞ የመለኮቱ ሙለት ተካፋይ ነው። ስው ነንና ሁሉንም አምላካዊ ባህርይ በምድር ልንለብስ አንችልምና።

  • @alemu672
    @alemu6728 жыл бұрын

    hailu geta yebarkih. keteyakiw anseto enezih sewoch theology temirenal lemalet new enji legeta tikm aydelem. please hailu don't do any debate with these people for future reference. both are the same. they are very far from knowledge. forget the certificate they telling.

  • @eny1423
    @eny14238 жыл бұрын

    You don't believe we are like God the father? You guys don't know anything because the scripture itself tells that we are like God, exactly like his son. O.M.G get your religion and go home, Hailu is the best teacher ever. You all better humble yourself and learn something from him. Please, please, please sit down and learn.

  • @hanamulugeta1329

    @hanamulugeta1329

    7 жыл бұрын

    you are right

  • @hanamulugeta1329

    @hanamulugeta1329

    7 жыл бұрын

    great comment

  • @naoljigi541

    @naoljigi541

    7 жыл бұрын

    Eny people like you are why the bible says women should keep silent. first of all Hailu is not interpreting the bible with the bible itself and with Hermeneutics. he is just blurting out his opinion. so, in laws of logic, this is not even an arguement.

  • @mikidemeke2280

    @mikidemeke2280

    7 жыл бұрын

    menem yematak bado

  • @jesuslordychanal3023
    @jesuslordychanal30236 жыл бұрын

    ሀይልሻስውድክ ብርኩ ነህ

  • @jesuslovesyou.4714
    @jesuslovesyou.47146 жыл бұрын

    I definateley agree with hailu 100% son of God means not God.

  • @yakobtesfalem1358

    @yakobtesfalem1358

    2 жыл бұрын

    So if son of god doesn’t mean god why do they try to kill Jesus and they tell him you make yourself as god but what he said was I am son of god

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold238 жыл бұрын

    This dude simply copied what Creflo Dollar says and he is now struggling to explain - thanks to Elshadai TV for putting him to task. He also appears to have copied from the teachings of Joseph Smith, the founder of mormon cult when he said Jesus is our older brother. Copy copy copy.. kudos to those people who challenged him. Blah blah blah.. all of them just based on some twisted deductive reasoning. I love Creflo Dollar at least on his other topics but this dude is silly.

  • @eny1423

    @eny1423

    8 жыл бұрын

    I guess you are not even familiar with Hailu's teaching.

  • @fraolachalu3224

    @fraolachalu3224

    7 жыл бұрын

    samuel faye hailu a blessed preacher with a reveled fruit of love and sprit may God bless them all

  • @abench975
    @abench975 Жыл бұрын

    I respect Hailu's humbleness but I don't think he has a deep knowledge of the bible.

  • @alemayehuhaile5600

    @alemayehuhaile5600

    10 ай бұрын

    I don't think he don't have knowledge about christology

  • @rahalabate2075
    @rahalabate20756 жыл бұрын

    ሐይሉ ዩሐንስ ጌታ ይባርክህ በጣም የምወድህ ደግሞም በራስህ የምትተማመን ምርጥ የእግዝብሔር ሠው

  • @bayushbisha7522
    @bayushbisha75227 жыл бұрын

    hailu ytebarek neh

  • @tsehaydesalegn241
    @tsehaydesalegn2416 жыл бұрын

    Lemedlebsaw kememetaw tetenkaku

  • @lia5086
    @lia50863 жыл бұрын

    ሀይሉ ወንድሜ እንወድሀለን

  • @alijannoun220
    @alijannoun2206 жыл бұрын

    Hayiliye.tabaraki.kasamahuti.hulu.vidiyochikini.sayi.minimi.sitati.alayawimi.tabaraki.yalamagibabati.bichanaw.

  • @romangetachew8091
    @romangetachew8091 Жыл бұрын

    ውይ ፖስተር ተሼ አኮራኸኝ እሱ እኮ መፅሐፍ ቅዱስ እንኳን ገልጦ አያነብም ዝም ብሎ የሞሉትን ሸምድዶ ነው የመጣው በዛ ላይ የሚለው ጠፋው ተወናበደ። ቀበጣጠረ

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 Жыл бұрын

    ተሾመ ፡ውሰጡ፡ሙግት፡ተው፡ለመረዳት፡ሳይሆን፡ለማሸነፍ፡የፈለገው።

  • @selamekkagwa1371
    @selamekkagwa13715 жыл бұрын

    ሃይሉ ትህትናክ ይገዛል

  • @alemu672
    @alemu6728 жыл бұрын

    TESHOME YOU HAVE TO STICK TO THE SCOPE OF THE QUESTION. THE OTHER THING IS YOU HAVE TO LEARN HOW TO SMILE WHEN YOU SPEAK. GOD'S CHILDREN LEAN FROM GOD NOT FROM THEOLOGY. THINK ABOUT GREAT MEN OF GOD LIKE T. B. JOSHUA. NO CERTIFICATE NO SEMINARY. THEY GOT EVERYTHING DIRECT FROM GOD. DON'T FOOL YOURSELF THINKING THAT YOU WENT TO SOME THEOLOGY SCHOOLLLLL.

Келесі