Christology concept

Hailu Yohannes

Пікірлер: 59

  • @hiwotserane3346
    @hiwotserane33467 жыл бұрын

    እግ/ር አባት ይባርክህ ይጨምርልህ። የጥበብ አባት የህይወትን ጥበብ ይጨምርልህ

  • @seyoumgtachew9553
    @seyoumgtachew95537 жыл бұрын

    ወንድም ሃይሉ በጣም በጣም ጌታ ይባርክህ ወንድማዊ አሸተያየቴ አባክህ አባክህ ከእንደ ቤቲ ያሉ ጋዘጠኞች ጋር አዶል ፈንታ አትስጥ፡፡ ባንተ ሊይ ብዙ የመንፈስ ፍ ሬ ሲታይ በቤቲ ላይ ደግሞ የሥጋ ስራ አይተናል፡፡ ጌታ የባርክህ ፡ ከኢቫንጀሊካል አባል ከሱዳን ምድረ በዳ፡፡

  • @desaletekeste2109
    @desaletekeste21095 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ብዙ ነው የተማርኩት ሃይሉየ Love u

  • @raniaganania1974
    @raniaganania19747 жыл бұрын

    may god bless you more and keep you safe!

  • @liibanqanoo3505
    @liibanqanoo35058 жыл бұрын

    Thanks Hailu ... Eebbifamii Baay'ee

  • @nuhme3637
    @nuhme36376 жыл бұрын

    አሜን ፫ በንጹህ ልብህ ነው ሁሉም አገልጋይ አንደ አደለም የኔጌታ ተባረክ

  • @getnetgetachew7855
    @getnetgetachew78557 жыл бұрын

    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 17) ---------- 5፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። 6፤ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ 7፤ ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤ 8፤ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ። 9፤ እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤ 10፤ የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ። 11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። 12፤ ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም። 13፤ አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ። 14፤ እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው። 15፤ ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም። 16፤ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም። 17፤ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው። 18፤ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤ 19፤ እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ። 20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። 22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። 24፤ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ። 25፤ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤ 26፤ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ። (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 3) ---------- 11፤ አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤ 12-13፤ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም። (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 1) ---------- 26፤ እግዚአብሔርም አለ። ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። 27፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። 28፤ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው። ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው። 29፤ እግዚአብሔርም አለ። እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤ 30፤ ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው፤ እንዲሁም ሆነ። 31፤ እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን። (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1) ---------- 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። 4፤ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። 5፤ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

  • @jackjames5260
    @jackjames52605 жыл бұрын

    Brother hailu ejig betam tlik timhirt aginchalehu ralliy bruk neh geta yibarkih

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako64572 жыл бұрын

    ሀይልሻ ዘመንህ ይባርክ

  • @nimonamotu2210
    @nimonamotu22102 жыл бұрын

    My Roll model Halisha Ever&4ever

  • @jesuslovesyou4918
    @jesuslovesyou49187 жыл бұрын

    You are blessed brother Hailusha & your teachings are very important also powerful!

  • @user-sl2zj3im8f
    @user-sl2zj3im8f7 жыл бұрын

    AMEN MY GOD BLESS YOU

  • @tsegabefekadu4278
    @tsegabefekadu42788 жыл бұрын

    wow! may God bless ya more!

  • @kumesori2057
    @kumesori20576 жыл бұрын

    Geta zemenehen yebarek stega yebzaleh more thanks brother

  • @danielshiferaw7482
    @danielshiferaw74827 жыл бұрын

    WoW you are very beloved servant , stay blessed. From Daniel

  • @NetsanetGirma-ls5oe
    @NetsanetGirma-ls5oe7 жыл бұрын

    God Bless you More. and more

  • @ftsummehari3429
    @ftsummehari34294 жыл бұрын

    Blessings !

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa91304 жыл бұрын

    በጣም መሰረታዊ ነገር ነው ያስጨበጠከን ሁሎ የሚምታታብን ነገር እግዚያቢሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @weldezghimana8589
    @weldezghimana85893 жыл бұрын

    Blessed my dear brother we love you so much

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias87924 жыл бұрын

    Be blessed!!

  • @beshatusakata8306
    @beshatusakata83068 жыл бұрын

    God bless you more man of God

  • @sipporaasgedom1543
    @sipporaasgedom15437 жыл бұрын

    wawwww bless you more

  • @user-gv7bw5mb8o
    @user-gv7bw5mb8o7 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ብሩክ የእግዚአብሔር ልጅ

  • @sarakabada9329
    @sarakabada93293 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ

  • @meselesisay7165
    @meselesisay71657 жыл бұрын

    may GOD bless you and shin on you in Jesus name.

  • @matiew2023
    @matiew20234 жыл бұрын

    God Bless You Brother Hailu

  • @zoealemayehu1181
    @zoealemayehu11813 жыл бұрын

    You are amazing haylsh

  • @shalongeni79
    @shalongeni798 жыл бұрын

    u are blessed

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel54125 жыл бұрын

    Amazing

  • @solomontebebu6204
    @solomontebebu62047 жыл бұрын

    Wow

  • @jordannatesfaye4537
    @jordannatesfaye45376 жыл бұрын

    u r blessed hailsha

  • @romangirma7402
    @romangirma74025 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @christiangetahun7604
    @christiangetahun76046 жыл бұрын

    GOD BLESSYOU

  • @user-pn2nn8zc8z
    @user-pn2nn8zc8z7 жыл бұрын

    wow

  • @yonatankassahun1926
    @yonatankassahun19264 жыл бұрын

    i agree

  • @Ova-7311
    @Ova-73112 жыл бұрын

    ጌታ በብዙ ይብዛልህ.

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru45687 жыл бұрын

    Thank you tebarek wendema

  • @megersaayele1861
    @megersaayele18616 жыл бұрын

    jesus was walking in this world as perfect man and as perfect God.sometimes he was a man.sometimes he was God.dont be surprised.this is mystery.

  • @ksavip8055
    @ksavip80558 жыл бұрын

    GBU

  • @bejegume893
    @bejegume8935 жыл бұрын

    የተወደድክ ወንድማችን ጸጋ ይብዛልህ!

  • @YET64
    @YET646 жыл бұрын

    Just watched Betty show ended up here

  • @mensu123hussen7
    @mensu123hussen77 жыл бұрын

    zemneh yebarek

  • @samsunglook2963
    @samsunglook29632 жыл бұрын

    Teleyalke Halisha

  • @yonasabraham5677
    @yonasabraham56776 жыл бұрын

    enen yaye aben aye lemilew teru meles new gen enena abe andenen yemilewen zelelekew dawit kegnehena kendeh yefiteh berehan new yelewal

  • @berhanegebriel3155
    @berhanegebriel31557 жыл бұрын

    በጣም ደስ አለኝ ። አማርኛ ብቻ ብትጠቀም ...

  • @sabinasaba7684

    @sabinasaba7684

    6 жыл бұрын

    whatever

  • @romangirma6854
    @romangirma68544 жыл бұрын

    Yes 100%jesus100%human

  • @megersaayele1861
    @megersaayele18616 жыл бұрын

    dont measure God by your logic and standard.

  • @elroitube7222
    @elroitube72227 жыл бұрын

    Dear Hailu, I do not have a problem with the Trinity, because I am a Trinitarian Pentecostal believer. My problem is your explanation of the identity of Christ. 1. I believe Jesus' title, the Son of God, is His divine name rather than His human name. Jesus is the Son of God from eternity to eternity. Remember God the Father sent His Son to us all. 2. Jesus never left His divinity with the Father when he " emptied Himself" here on earth. The Phil 2:5-11 passage is telling us that Jesus never used His divine power for His own purpose, He rather used it to accomplish the will of His Father, and minister to the poor and the needy. 3) there were two side points you made of which both of them were false: a) you wanted people believe that "man is spirit " while the truth is man is soul spirit and body. You can not separate the components. 1 Thess 5:23 b) you also made Adam before fall identical to Jesus. Adam even before the fall was earthly, created by God as a suitable resident of the earth, where as Jesus is from above! So please repent and come back to the truth of the bible! May the triune God help you !

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu8 жыл бұрын

    ጥቅሱን ሳትጨርሰው ወደ ምትፈልገው ሌላ ጥቅስ ሄድክስ??

  • @user-gv7bw5mb8o

    @user-gv7bw5mb8o

    7 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile560011 ай бұрын

    ክርስቶሎጂ አልገባህም ከፓስተር ተሼ ተማር ቁጭ ብለህ ።አንተ መንፈስ

  • @rahelmantineo989
    @rahelmantineo9894 жыл бұрын

    አንተ ያስተማርክ መስሎህ ይሆናል ግን ለ ጥፋት እየዳረክ መሆኑን እወቅ መታወቅ ከፈለክ ስራህን ቀይር አንተ በመጨረሻው ዘመን ከሚነሱት ሀሰተኛ አስተማሪዎች አንዱ ለመሆንህ ጥርጥር የለኝም አዝናለሁ ተመለስ ሰውን በሀሰት ትምህርት አትበክል

  • @abenetbogale483
    @abenetbogale4836 жыл бұрын

    ሂድ አንተ ሰይጣን ቃል ስጋ ሆነ ተብሎ ተጽፏል እንጂ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ተብሎ አልተጻፈም

  • @amanuelhabitmariam9031

    @amanuelhabitmariam9031

    5 жыл бұрын

    Bless you my Brother

  • @jesusmysavior9518

    @jesusmysavior9518

    4 жыл бұрын

    Yes

  • @shalongeni79
    @shalongeni798 жыл бұрын

    u are blessed