ፆታዊ ግንኙነት አርጋቹ ታውቃላቹ??

Ойын-сауық

ፆታዊ ግንኙነት አርጋቹ ታውቃላቹ??
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 1 100

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer9 күн бұрын

    ይመርመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አይታወቅም የሰው ነገር

  • @user-pl3lj5uc5y

    @user-pl3lj5uc5y

    8 күн бұрын

    Esuma gedeta new

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    8 күн бұрын

    ዘሌ ሰላም ነው ከቅርብ ጊዜ ወደዚህ በተደጋጋሚ ሳይህ ጥቁር በጣም አዘወተርክ ክፉን ፈጣሪ ያርቀውና ምነው ችግር አለ እንዴ እኛ ተከታዮችህ እኮ ሁለተኛ ቤተሰቦችህ ነን እና ምንም አለመኖሩን በሚቀጥለው አሳየን

  • @tigim1484

    @tigim1484

    8 күн бұрын

    😅 16:08 ​@@user-zb2zf6yp1l

  • @user-bv5is6sf3g

    @user-bv5is6sf3g

    8 күн бұрын

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    8 күн бұрын

    ለምን ሴስማ አላሳወቃት ሴተዋወቁ የእባት ስም ሴመሳስል። እንዴት አልተጠራጠሩም😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13978 күн бұрын

    እስኪ ዘሌ የነስራይንን ሰራተኛና ካሜራማኑን ይያዙና ለህግ ያቅርብልን የምትሉ 👍👈

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    8 күн бұрын

    ስህተቱ ክቤተስብ ነው። ታድያ አሁን ውንድምሽን ማግባት ማለት ሁለትኛ ሞት ነው እያወቅሽ😅

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    8 күн бұрын

    አንተ ለምን ስር ግን ደገስክ

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    8 күн бұрын

    ያለፈው እልፍ በ ወንድምነት ቀጥሉ እንደ ወንድም

  • @fotheyateshomeezra

    @fotheyateshomeezra

    8 күн бұрын

    Zola eyetebekn new yenser ayen seratega adera eyetebkn new meyaz albachew zola be slot abern nen

  • @user-ru5us9vf7m

    @user-ru5us9vf7m

    8 күн бұрын

    ይቅረቡ

  • @user-vw8zn1ph7y
    @user-vw8zn1ph7y9 күн бұрын

    Dna ይመርመሩ እና ያረጋግጡ ልባቸው እንዲረጋጋ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso97039 күн бұрын

    ይህ ሁሉ የእራስ ወዳድ እናቶች ጥፋት ነው ምክንያቱ የራሳቸው ህይወት እንዳይበላሽ ሲሉ ልጆችን ዋጋ ያስከፍላሉ ያሳዝና😢😢😢

  • @user-hw4ed6tp9n

    @user-hw4ed6tp9n

    8 күн бұрын

    ትክክል ነው

  • @foryou4761

    @foryou4761

    8 күн бұрын

    Tekekel new andand enatochena abatoch betam ras wedad nachew

  • @asefashabebe2933

    @asefashabebe2933

    8 күн бұрын

    That's true.

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    8 күн бұрын

    Tikkil

  • @yabetseasgedom9365

    @yabetseasgedom9365

    8 күн бұрын

    I agree with you 💯 but not at all same woman, still she doesn't care about her? for me his mother is bad woman

  • @hayatislam8513
    @hayatislam85139 күн бұрын

    ይህ ነገር ዉሺት ነው የሚሆነው ይመርመሩ ዲኤን ኤን በዛ ላይ ደግሞ እኗቷ በሂውት አሉ ይጠይቁ

  • @user-fe7cq8hj3r

    @user-fe7cq8hj3r

    9 күн бұрын

    ይመርመሩ ወድማችን እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AccAcc-qb9ff

    @AccAcc-qb9ff

    9 күн бұрын

    አዎን የዲነ ምሪመራ ይዴረግ ላይሆኑ ይችላል እባክህን ዘሌ ዲኤነ ምሪመራ ይደረግ😢😢😢

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    9 күн бұрын

    ይመርመሩነዉ የምለዉእኔም የወንድየዉእናትአለመጋባታቸዉንፈልገዉእይሆንጉድታሪክነዉያላየነዉ እንጅ ያልተሠራየለም👍💯✅️✅️

  • @user-io4uy5tj1h

    @user-io4uy5tj1h

    8 күн бұрын

    ዘሌ መልካም ሠው ይመችህ አቦ

  • @user-io4uy5tj1h

    @user-io4uy5tj1h

    8 күн бұрын

    ኤልሣ በጣም ነው ያአሣዝሸ በእውነት እውነት ከሆነ በጸጋ ተቀበይው እድትአልፌው ደግም ጸልይ ፈጣሪም ይርዳሸ

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd9 күн бұрын

    የንስር አይን መጨረሻ አሳውቀን

  • @addisemetiku1495

    @addisemetiku1495

    8 күн бұрын

    ዛሬ ቪዲዎ ሰርቷል ደና ነዉ

  • @SeadaSeada-oy6my

    @SeadaSeada-oy6my

    8 күн бұрын

    Erasu vidiyo sertewal

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    8 күн бұрын

    ይመርመሩ

  • @Aynalem-em5dw

    @Aynalem-em5dw

    5 күн бұрын

    አሁን ሰላምነው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd8 күн бұрын

    ቶሎ ብላችሁ የደበቃችሁትን ልጅ አውጡ ከዝህ ተማሩ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ይናገሩ የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    8 күн бұрын

    ደሚርኝማ

  • @maryama8557

    @maryama8557

    8 күн бұрын

    ሣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fd9iw3yy3k

    @user-fd9iw3yy3k

    7 күн бұрын

    በሙስሊሙ ማህበረሰብ ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ሀራም ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታዬ ምስጋና ይገባህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BuzayehuKassahun

    @BuzayehuKassahun

    5 күн бұрын

    ​@@user-fd9iw3yy3k በናተማ እህት🎉😂😂😂😂

  • @rtfdift143
    @rtfdift1439 күн бұрын

    የቤተሰብ ጥፋት ለልጆች ሲተርፍ ከባድ ነው ለማንኛውም DNA ያድርጉ።

  • @berhantsegay180

    @berhantsegay180

    8 күн бұрын

    DNA yemeremru

  • @marrym8549
    @marrym85499 күн бұрын

    በጣም ያዛዝና የኛ የኢትዮጵያ አባቶች በሚያመጡት ጣጣ ትውልድ ያመሰቃቅላል😢😢

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    8 күн бұрын

    NO እዚህ ላይ ዋነኛዋ ወንጀለኛ እና ትልቅ ሀጢያት የሰራችው የልጁ እናት ነች ከበፊትም እያወቀች ነው ፀጥ ያለችው ሰርጉ እስኪደገስ ድረስ ፀጥ ብላ ልጇን ከልክላ ሙሺራው ቀርቶ ልጂቷን ከነ እናቷለማዋረድ ያሰበችው ነገር ነው ብየ ነው የማምነው

  • @lemmalegesse2488

    @lemmalegesse2488

    8 күн бұрын

    ምነው አባቷ ላይ ፈረድሽ እናትዬዎሰ ነች ባሌጌ ደብቃ ለዚህ ያደረሰችው

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    @trsehet-mariamalemayehu5576

    8 күн бұрын

    አዎ፣ጥፋት፣አለ።

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    6 күн бұрын

    ​@@user-zb2zf6yp1l ሲጄመር እውነቷ ላይሆንም ችችላል ቢመረመሩ መልካም ነው ለነገሩ የተገፉችው ልጂቷ ነች አላህ ይክሳታን ኢንሸአላህ

  • @user-vw8zn1ph7y
    @user-vw8zn1ph7y9 күн бұрын

    በጣም እራስ ወዳድ የሆነች እናት ነች ልጆቹ ንስሐ ይግቡ እናትየዋም ጭምር ልጅቷ በጣም ተጎድታለች ይካሣት

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    8 күн бұрын

    Bakesh atefereji

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    Esuss awko alladeregew

  • @sebletube6489
    @sebletube64899 күн бұрын

    ምርመራ ማድረግ አለባቸው ዘሌ

  • @mulukassa5774
    @mulukassa57748 күн бұрын

    በሰለጠነ መንገድ ይመርመሩ ተንኮል አለ።

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    8 күн бұрын

    በትክክል ይመርመሩ ❤

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    6 күн бұрын

    በትክክል✅✅✅✅✅ ይመርመሩ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus23949 күн бұрын

    ዘሌ እባክህ የንስር አይን ጉዳይ አደራህን ከጌታ ጋር ከግብ አድርስለት አደራራራራራራራ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zi6hh1oy2y

    @user-zi6hh1oy2y

    9 күн бұрын

    ❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    8 күн бұрын

    ❤👏🙏🙏

  • @KingMurad-jo9tx

    @KingMurad-jo9tx

    3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ad1187
    @ad11879 күн бұрын

    እጅግ ያሳዝናል የልጁ እናት ግን ገና ፎቶ እንደደረሳችው ልጅቷን ወይም የልጅቷ እናት ጠርተው ማሳውቅ ነበረባቸው ። ልጅቷ እናት ዋጋ የከፈሉት ልጅቷ የተሰቃየችው በምንም የሚለካ አይደለም ።

  • @etenshegezahegn2326

    @etenshegezahegn2326

    8 күн бұрын

    ትክክል ብልሃል

  • @Dhdt-zj1wq

    @Dhdt-zj1wq

    8 күн бұрын

    Yesssss

  • @alemheaven
    @alemheaven9 күн бұрын

    እንጃ ሴትየዋ አለቃቀሳቸው አልተዋጠልኝም ይመርመሩ🎉

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    9 күн бұрын

    የሆነ ክፋት ሲራ አለበት ይመርመሩ እህት ወንድም አይሆኑም

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    8 күн бұрын

    WARGA

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    8 күн бұрын

    በጣም ምታናድድ አናት ነች ይመርመሩ 🙏🏽

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    8 күн бұрын

    ደሚርኝማ

  • @rahmahmoh3796

    @rahmahmoh3796

    8 күн бұрын

    👍👍👍

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun37089 күн бұрын

    ድንኤ ይመርመሩ ዘሌ የእግዚአብሔር ሃይል ይጨመርልህ በርታ ሌላኛዉ ጀግናችን ❤❤ የንስር አይንን የጤና ሁኔታ ደግሞ አሳዉቀን ተባረክ

  • @hirut8456
    @hirut84569 күн бұрын

    ዘሌ አንተ ጨርሰከዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ❤ ያየነው ያማል ይሂ ሁሉ የቤተሰብ ችግር ነው እግዚአብሔር ያግዛችው ከባድ ነው ዞላ የነሥር ዐይን ወንድማችን ከጎኑ ሥለቆምክ ተባረክ ጉዳዩን እንደ እራስክ አርገክ ሥለያዝከው ብዙ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያግዝክ❤❤

  • @user-xu2gx2jn7r
    @user-xu2gx2jn7r9 күн бұрын

    ቢመረመሩ ጥሩ አማራጭ ነው !የኔ እህት አይዞሽ ልጁና እናቱ የተማከሩት ድብቅ አጀንዳ ልሆን ይችላል !!

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    8 күн бұрын

    እውነት ነው እኔም ጠርጥሬአለሁ ሴትዬዋ ባሏ ጥሏት ሄዶ የእሷ እናት ስላገባ ተናዳ ነው ? ግን ዘሌ የሴትዬዋን ተንኮል የነቃባት ይመስላል ?

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    8 күн бұрын

    @@fikrybeltal9578 እኔም የሴትዮዋ ተንኮል ነው ለዚህ ያበቃቸው

  • @user-rp1rx5sg1f

    @user-rp1rx5sg1f

    8 күн бұрын

    እኒህ እናት የጎባንነታቼውን በቀል ነው የተበቀሉት በጣም ባለጌና ሃጢያተኛ ናት እ/ር የጇን ይፍረድባት

  • @user-rp1rx5sg1f

    @user-rp1rx5sg1f

    8 күн бұрын

    ለልጅቱ እናትና ለልጅቱ ከባድ ካሳ ይገባቼዋል ይህ አስፈፅም ዘገየ

  • @marysam9193
    @marysam91938 күн бұрын

    አሁን DNA ብቻ ይመርመሩ ምክንያቱም አሁን የተራብን አረም ዘረኝነት የሚባል ነገር አለ የተለያዩ ብሄር ከሆኑ ሆነ ተብሎ የተፈጠረ ድራማ ሊሆን ይችላል please please DNA DNA DNA.

  • @ErwDdd

    @ErwDdd

    7 күн бұрын

    አቺደሞ ስትእሚፃፍአለ እዳቺያለ ያለነው ዘረኛአሁንምንአገናኘው የልጅቷእናትትጠየቅ

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    6 күн бұрын

    ቢመርመሩ ነው የሚሻለው አባቷ ቢኖር ነበርጃጂ እናትዮው ላታውቅ ትችላለች ተኮል አለ ይመስለኛን

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n9 күн бұрын

    ይመርመሩ ለማንኛውም

  • @kibru2965
    @kibru29659 күн бұрын

    ጾታዊ ግኑኝነት ቢያደርጉ የነርሱ ችግር አይደለም ዝም ብለህ በሚዲያ ግራ አታጋባ ይለቁስ ከጸጸት የሚፈወሱበት መንገድ አስብ

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    Enem endantew biyalew

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    Kuch bilachu attileflifuu hedachu amlakachun yikir belen belunna leminut

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    8 күн бұрын

    የማይመጥን ጥያቄ ተገቢ አይደለም! መቼም እናቱም ይሄ ይፈጠራል ብለው አያስቡም!የበፊት እናቶች ብቻ ...መፍረድ ከባድ ነው አያድርስ ከማለት ውጪ !ተቀበይ እና DNA ይመርመር???የልጁ ጥፋት ምንድን ነው???

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    8 күн бұрын

    በትክክል ጥያቄም አያስፈልግም ነበር💔

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    @@user-uw7em7vp9h Tikikil❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob9 күн бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ዘሌ ዲኤን ኤን ይመርመሩ የነዝህ ልጆች

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d9 күн бұрын

    ይምርመሩ አሳወቁን

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew6379 күн бұрын

    የኔ እህት እርግጥ ነው ስሜትሽ ተጎድቷል አጋጣሚው አሳዛኝ ቢሆንም መከታ የሚሆንሽ ወንድም በማግኘትሽ ደግሞ ልትፅናኚ ይገባል ።

  • @user-bi7jj3ck2i

    @user-bi7jj3ck2i

    8 күн бұрын

    እረ ባልሆኑ እደ ፍቅረኛ ሲሆኑ ኑረዉ ስንት ነገር አድርገዉ አሁን ወንድመ

  • @user-kh4ix6ou9e
    @user-kh4ix6ou9e9 күн бұрын

    ዲኤን ይታዩ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp9 күн бұрын

    ዲኤን ይመርመሩ አንዳን የኢትዮጵያ እናት ጥቅመኛ እናት አሉ ትዳር ከመሰረተ አይረዳኝ ልጄ ይተወኛል ብለው ስለሚያሥቡ እቅፋት ይሆናሉ ይሔ ሁሉ አመት ደብቃ የኖረች እናት ከይቅርታ ጋር ጥቅመኛ መሆኗ ግልፅ ነው ።በምርመራ ይታወቅ ዘላለም

  • @abebuwmariam4548

    @abebuwmariam4548

    8 күн бұрын

    በጣም በትክክል

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    8 күн бұрын

    በትክክል DNA ይመርመሩ

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    8 күн бұрын

    Don't gage a lot because she was wethawot absence

  • @ThigusQatar-bt6rs

    @ThigusQatar-bt6rs

    8 күн бұрын

    እኔም አልትዋጥልኝም ውሸትነው ይመርመር አለባችው?

  • @SalamSalam-uk9cp

    @SalamSalam-uk9cp

    8 күн бұрын

    @@MulunaLewi አይ እንግዲ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን 🤗

  • @itisforyou3121
    @itisforyou31218 күн бұрын

    ከዩቲዩብ እና ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች ብዙ ልብ ሰባሪ ታሪኮችን ሰምቻለሁ። ይህ ታርክ በጣም ከባድ፣ በጣም ልብ የሚሰብር ነው። ከተመለከትኩት በኋላ የሚሰማኝን ስሜት መቋቋም አልችልኹም። ልጅቷ አሳዘነችኝ ፣የኔ ምስኪን። ልጁም በጣም ያሳዝነኛል። ምን እንዳሰለፈ ሳስብ እጨነቃለሁ። በማንም ላይ አልፈርድም። ነገር ግን እናትየው ከመጀመሪያው ጀምሮ ሁሉንም ታሪኮችን ብናገሩ ኖሮ ይህንን ጥልቅ የስሜት ጉዳት መቀነስ ይችሉ ነበር። በእውነት አሳዛኝ ታሪክ። ከደረሰባቹ አሳዛኝ ክስተት እንድታገግሙ እግዚአብሔር ጉልበት ይስጣችሁ።

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n9 күн бұрын

    ዘላለም ለአንተ ያላት አክብሮት ደስ ይለኛል ትሁት ልጅ ናት ❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf9 күн бұрын

    ይሄ ፍቅረኛ የሚሉት ነገር እንዴት እንደሚያስጠላኝ ወላሂ. 😢😢😢😢. ይሄ እኮ ዝሙት ነው አላህ ይጠብቀን ከዝሙት ያረብ.

  • @MakiaAhmed-gh7qy

    @MakiaAhmed-gh7qy

    8 күн бұрын

    Tkkl iwnet ke tdar befit yhe ydebral ahun lay gn fashin adrgewtal beislam ayfekedm belelawm mifeked aymeslegim

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    8 күн бұрын

    ደሚርኝማ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    8 күн бұрын

    Tikkil

  • @SayedAhmada-yz3se

    @SayedAhmada-yz3se

    8 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    8 күн бұрын

    በትክክል ውዴ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6879 күн бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ መጨረሻዬ አሳምርልኝ 😔😔

  • @sabahaile3676

    @sabahaile3676

    8 күн бұрын

    የወላጅ በደል ለልጆች ይተርፋል

  • @damoursarah6
    @damoursarah69 күн бұрын

    ልጆቹ ይመርመሩ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l9 күн бұрын

    ዘልዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካየል ከፊትህ ይቅደም የንስር አይን ስለተሻለው ደስተኛ ሁኛለሁ❤❤

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr95229 күн бұрын

    😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun96139 күн бұрын

    አለ መውለዳችሁ ፈጣሪን አመስግኑ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff9 күн бұрын

    ፒልስ ዲ ኤ ን ያዲሪጉ ያምትሉ እጃቹን አውጡ፡፡😢😢😢

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t9 күн бұрын

    ይመርመሩ ዲኤንን ይመርመሩ ሴትዮዋ በቅል ይኖራት ይህናል ቡዙ ጥያቄ አለብን እንዴህ አለችእኮ መጀመራያ ጫፍ ጫፉን ሰምቸ ጁሮ ዳባ አልኩኝ አለች በሆላ ደግሙ ሌላ ነገር ትላለች ይመርመሩ ሆኖ ፍቅረኘዋ ቢሆንም የጉባኔን ልጅ አታገባም የሚል ነገር ጠንስሳ እንዳይሆን ይመርመሩ ዲኤ ንን መፍቴዉ እሱ ነዉ እኛ በዚች ሴትዩ ወሬ አናምንም

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    8 күн бұрын

    ሴትዮዋ አውቃ ነው ያደረገችው

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    8 күн бұрын

    በትክክል ጀሮ ዳባ ልበስ ማለት??

  • @user-kc8si9pw4y
    @user-kc8si9pw4y9 күн бұрын

    ልጁ ያሳደገው አባቱ እንዳልሆነ ሁሉ የልጅቷ እናትስ ከሌላ አርግዘው ልጅህ ነው በሚል ኖረውስ ቢሆን አሁንም ቢሆን በትክክል ወንድም እና እህት መሆናቸውን እርግጠኛ መሆን የሚቻለው DNA በመመርመር ብቻና ብቻ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው እናት እውነት አባት እምነት ይባል የለ!!!!!

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena18729 күн бұрын

    እናት ግን ልጇ ብቻ ነው ያሰበችው እንጂ ልጅቷንም በየትኛውም መንገድ ማሰቆም ነበረባት

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh9 күн бұрын

    አይዞሽ እህተ አለም አሁንም ከወንድምሽ ከመጋባት እግዚኣብሔር በፈተና አሳልፎልሻል እግዚኣብሔር አመስግኚ ሁሉ ነገር ለቦጎ ነው

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    8 күн бұрын

    አብረው ሲተኙ ኖረዋል እኮ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    8 күн бұрын

    Tikkil

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c9 күн бұрын

    ከዚህ ቪድወ ብዙወቻችን መማር አለብን በየቦታው የወለዱ ማስተዋወቅ አለባችው እሄ ታሪክ እዳይፈጠር እውነት ከሆነ ልብ ይሰብራል

  • @messiemuo
    @messiemuo9 күн бұрын

    ይመርመሩ

  • @UmuMahi-xd9do
    @UmuMahi-xd9do9 күн бұрын

    ልጁ እርጋታው ይገርማል ውስጡ በጣም እንደተጎዳ ያስታውቃል

  • @NigstWelde
    @NigstWelde8 күн бұрын

    ዲ ኤን ኤ ይመርመሩ ሴትየዋ ንግግሯ ደስ አይልም ቅንአት ነገር አለባት ተንኮልም አለባት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37538 күн бұрын

    ይሄ ነገር የልጁም ጥፋት አይደለም ይመርመሩ ሲቀጥል የእናቷ ጥፋት ነዉ ያሳዝናል

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh88209 күн бұрын

    የቤተሰብ ችግር ነው ልጆቹ ጥፍተኛ አይደሉም ብቻ አንዳንዴ መጠያየቅ አለብን ብዬ አስባለው እስቲ የኔን ሀሳብ ልክ ነው የምትሉ ?😢

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h9 күн бұрын

    ልጆቹ በጣም ነው እሚያሳዙኑት አይ ቤተሰብ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zmzmzmzmm

    @zmzmzmzmm

    8 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @emebetkebede5516
    @emebetkebede55168 күн бұрын

    እህቴ የእውነት ሁሉም ነገር የውሽት ይመስላል እባክህን 2ቱም ይመርመሩ ምናልባት ሁለቱ እናቶች ፀብ ካለባቸው እንዳይገቡ ለማድረግ የተያዘው ዘመቻ ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew9748 күн бұрын

    ሁለቱ ፍላጎት ካላቸው እናትዬው ልትሳሳት ስለ ምትችል 99/100 ማረጋገጫ final Discussion DNA ቢመረመሩ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @mulufantaye5845
    @mulufantaye58458 күн бұрын

    የልጅቷ አባት በሕይወት ካሉ ይጠየቁ የምትሉ

  • @helulove8941

    @helulove8941

    8 күн бұрын

    ሞቷል

  • @Aynalem-em5dw

    @Aynalem-em5dw

    5 күн бұрын

    አባት ሞቷል

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h9 күн бұрын

    DNA ይመርመሩ

  • @yabuyabu580
    @yabuyabu5809 күн бұрын

    Zelalem DNA

  • @tawodrosGirmay
    @tawodrosGirmay9 күн бұрын

    በራስየ በኩል ለነዚ ልጆች ምንም ጥፍት የለቸውም ከልብ ተፀፅቻሎ እና ልጆችየ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

  • @user-ng6so3zd8z
    @user-ng6so3zd8z9 күн бұрын

    DNA

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena18729 күн бұрын

    ዘልዬ ዲኤኔን የግድ ይሁን ለምን ግኑኙነት ሰለነበረ ልጅ ናት ማለት ይከብዳል

  • @user-ml8pf5sf1f
    @user-ml8pf5sf1f9 күн бұрын

    እኔ ግን ውሸት እየምሰለኝ ነው እና ዲኤን የደረግ የምትሉ በለይክ 👍👍

  • @almazreta9110
    @almazreta91109 күн бұрын

    ዘላለም እንኳን ደህና መጣህ ድኤንኤ ይመርመሩ😭😭😭😭😭😭

  • @goldencell3461
    @goldencell34619 күн бұрын

    ለጁ፣ምንም አላጠፋም፣

  • @taybatube194
    @taybatube1949 күн бұрын

    አልሃምዱሊላህ ነኢማታል ኢስለም።

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    8 күн бұрын

    ደሚርኝማ

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena18729 күн бұрын

    ዘሌ መጀመሪያ ዲኤኔን ከዛ ነው ለልጅቷ እናት መንገር ያለባችሁ

  • @user-wd3pf2wq6x
    @user-wd3pf2wq6x9 күн бұрын

    ዲኤን ይመርመሩ

  • @user-oj4tx6bk2o
    @user-oj4tx6bk2o9 күн бұрын

    ዘላ ጠብቂ ነበር 4ኛ ክፍል ስማማ ስነ ልቦና ሀኪም ውሰዳቸው ይረጋጉ እህትና ወድምነታቸውን ይቀበሉ በሰላም ይኑሩ ደግሞም እሷም ብቸኛ ናት እሱም ብቸኛ ነው እህትና ወድምነታቸው ይቀበሉ

  • @marrym8549
    @marrym85499 күн бұрын

    ይመርመሩ 😢

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j8 күн бұрын

    ዘላለም ጌታ የሱስ ይባርክህ የእርሧም እናት ይጠየቁ።እርሱን ተረጂው አትፍረጂበት የእናትየው ጥርጣሬ ሊሆን ይችላል ዲንኤ ይመርመሩ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10089 күн бұрын

    ዘሌ የንሰር አይን ነገር እንዴት አደረክ ሰላምን ፈልገክ አግኛት የንሰር አይንን አደራ please❤❤❤❤❤❤❤

  • @maymoona2094
    @maymoona20949 күн бұрын

    DNA ካልተመርመሩ ይከብዳል ለማመን

  • @user-qo5hu5kb7d
    @user-qo5hu5kb7d9 күн бұрын

    ዘላለም አንተም እራስህን ጠብቅ ግንየንስር ዐይንን ጉዳዪ ከምንደረሰ አሳውቀን መጨረሻዉን ❤❤❤❤❤

  • @ABEBAKindu
    @ABEBAKindu7 күн бұрын

    በእውነት ትክክል ነው ያደረጉት ለትዳረወት ታማኝ ነወት።ለልጀው ሲሉ ትክክል ነው ያደረጉት።

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL213919 күн бұрын

    Pls brother Zlalme give them a chance they do DNA.

  • @mardegnet7272
    @mardegnet72729 күн бұрын

    DNA!!!!!!!¡

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q8 күн бұрын

    እናትየዋ በጣም ክፉ ነች: መጀመሪያውኑ ነበር መናገር ያለባት ስንት ነገር ጠፍቶ ደግሞ ጥሩ የስራች ይመስል ባለመጋባታቸው ደስ ብሎኛል ትላለች በጣም ዘግይታለች::

  • @user-ti5jw2kj2t
    @user-ti5jw2kj2t9 күн бұрын

    ወይ ጉድ ይሄ ነገር ደራማ የሚያስመስለው ደግሞ የባልዋ መሃን መሆን እንዴት ነገር ....

  • @meharisemaw
    @meharisemaw9 күн бұрын

    የምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም በጣም!!ጥማችንን ነው የቆረጥከው?

  • @mulumelese6573
    @mulumelese65738 күн бұрын

    ለምን ድኤንኤ አይመረመሩም ሲሆን ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራልና ታሪካቸው ሊቀየር ይችላል

  • @RuthHayile
    @RuthHayile8 күн бұрын

    ልጅቷ በጣም እሳዘነችን ከባድ ነገር ነው እይዞሽ ጠንኮራ ነሽ በርች

  • @user-ti5jw2kj2t
    @user-ti5jw2kj2t9 күн бұрын

    አሁንም እንደ ባልዋ ነው ምታየው መቀጠልም የምትፈልግ ይመስለኛል , ይሄ ጥፋት የልጁ አደለም የአባትዋ አግብቶ መፈታቱ የድሮ ሚስቱ አለመከታተሉ ጨክኖ ክድዋት መሄዱ ና እናቱም ልጁም አባቱ ማን መሆኑ መንገር ነበረባቸው

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    8 күн бұрын

    True yabteyewem tefat new

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe33649 күн бұрын

    ያመራመሩ በቃ

  • @havanahordofa
    @havanahordofa8 күн бұрын

    ዞላ በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራከው። እድሜ ከጤና ይስጥህ ከመላው ባልደረቦችህ ጋር።

  • @heatmekonn2688
    @heatmekonn26888 күн бұрын

    እረ ይመርመሩና ውጤቱ ይነገረን ታስበው ምንም ደስ አላለኝም

  • @user-ob6bb4ez4i
    @user-ob6bb4ez4i9 күн бұрын

    ዲኤንኤ ይመርመሩ ማዘር አላመኳቸውም

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    Arre lebaa beztowal

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    8 күн бұрын

    Ye limennaw style tekeyayrowal

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu59308 күн бұрын

    የሚፈለገው እውነታውን ማወቁ በመሆኑ የፆታዊ ነገርግንኝነቱ ሁለቱም ሳያውቁት በመጥፎ አጋጣሚ የተፈጠረ መሆኑን በተለይም እርሷ እውነቱን መቀበል ይኖርባታል።እርሱ ግን እውነትን ባወቀበት ሰዓት የወሰደው እርምጃ በጣም ሊደነቅ የሚገባ ው ነው።አሁንም ያለፈውን መጥፎ አጋጣሚ እርግፍ አድርገው ረስቱው እውነታው መቀበል ግድ ይላል። የዱካ ሚድያ ትልቅ ስራ ነው የሰራውና ሳላደንቀው አላልፍም።

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye11468 күн бұрын

    ዘላለም አንተ የምትለን ነገር እውነት ነው በዚቺ አገር ላይ ያልሰማነው ያላየነው የለም የምትለው ልክ ነህ

  • @hanakebede282
    @hanakebede2829 күн бұрын

    ከወለደ ያሣደገ ይበልጣል ❤❤❤

  • @rishant9980
    @rishant99809 күн бұрын

    ዲኤንኤን ይመርመሩ

  • @abebech3154
    @abebech31548 күн бұрын

    ዋጋ የከፈለችዉ ልጅቷ ነች እግዛቤር የካሳ ዘመን ይስጥሽ❤❤❤

  • @DjjfjyJcjfjty
    @DjjfjyJcjfjty8 күн бұрын

    የነስር አይን በነት አቢረሀው ሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጠም አስጨነቃኛ የሱ ነገር

  • @user-xm1ov1xo3y
    @user-xm1ov1xo3y9 күн бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @marysam9193
    @marysam91938 күн бұрын

    እነትየዋም ልጁም የተረጋጉ ናቸዉ የሆነ ድራማ ነዉ የሚመስለዉ የመርመሩ !!

  • @user-ud6cn6hf6y
    @user-ud6cn6hf6y8 күн бұрын

    ፆታዊ ግኀኝነት ብለህ መጠየቅህ በጣም አዝኛለሁ በፍቅር 3 ዓመት ቆይተናል እያሉ ስለዝህ ምን ለማለት ፈልገህ ነው አዝናለሁ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h9 күн бұрын

    ግን ከትዳር በፊት ምንም አይነት ግብር ስጋ ግንብ ነት ባይተረግ ጥሩ ነው መጀመርያ ቤተስብ አዝማድ ይጠይቅ ከዛ ሁሉንም ነገር ይደረስበታል

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    8 күн бұрын

    ነበር እነዚህ ግን ሌላ ነገር ውስጥ ገብተው አሁን እህትና ወንድም ሆነው ቁጭ አሁን በምን መንገድ ነው ወድሜ እህቴ ተብሎ መቀበል የሚቻለው😢😢

  • @gize3479
    @gize34798 күн бұрын

    እኔ ምርመራ ያደረጉ

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz8 күн бұрын

    አይዞሽ በርች ወንድምሽ. ባይሆንምኮ በሆነ. ነገር ልትለያዩ ትችሉ ነበር. እግዚአብሔር ቃልፈቀደዉ. እናም አይዞሽ. ያጋጥማል እህታችን የተሻለ ይሰጥሻል

  • @sebleyemn9158
    @sebleyemn91589 күн бұрын

    ሊላአው ይመርመሩ

  • @user-gu3ow7xl1v
    @user-gu3ow7xl1v9 күн бұрын

    እናትዬው ክፎ ነሽ። ፈጣሪ ይቅጣሽ። ምክንያቶቿ ሁሉ ደስ አይልም።

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    8 күн бұрын

    AYBLUM.

  • @asterjesustadesse1002

    @asterjesustadesse1002

    8 күн бұрын

    ውሸታን ይሆናል ለማመን ይከብዳል በ DNA. ቢታወቅ ለሁሉም ጥሩ ነው !

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun13067 күн бұрын

    የተመሳሳይ ታሪክ ባለቤቶች ከዚህ ታሪክ ብዙ ሊማሩ ይገባል። የተደበቁ ነገሮች ጊዜ የሚጠብቁ ፈንጂዎች ናቸው። ሲፈነዱ ብዙ ሰዉ ላይ ጉዳት ያደርሳልና የተደበቁ ታሪኮችን ወደ ብርሃን ቢያወጡት መልካም ነው እላለሁ። ዘሌ አናመሰግናለን!!!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63508 күн бұрын

    አቶ፡ዘላለም፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። በርታ።

  • @weto3354
    @weto33549 күн бұрын

    ምርመራ አርጎ

  • @user-uu7lw8rz3r
    @user-uu7lw8rz3r9 күн бұрын

    የሶ እናት ይጠዬቁ ለምን የሡ እናት ብቻ ምክንያቱም እናት ከማን እደወለደቻት ታውቃለቺ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta8238 күн бұрын

    የኔ ጅግና ጋዜጤኛ❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit17828 күн бұрын

    ይመርመሩና ይገላገሉ አንድ አንድ እናትና አባቶች ግን በራሳቸው እንዝላልነት ያመጡትን ችግር ለልጆች ዋጋ ያስከፍላሉ በልጁ አትፍረዱ ሠው ሲደነግጥ ስለምንም ማሠብ ያቅተዋል በሠአቱ ልጅቷ ድርቅ አለችሳ ደረቅ አምነሽ ተቀበይጅ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone97329 күн бұрын

    የኔውድየኔልዩ የኔማር❤❤❤🎉🎉አላህይጠብቅህበርታ😢😢😢😢

Келесі