ታዋቂዋ አርቲስት ትግስት ልኡልሰገድ ተገደለች እንደወጣ የቀረው ባሏ | artist Tigist Leulseged news

Ойын-сауық

#TigistLeulseged
#ትግስ ልዑልሰገድ
#ethiopianmusic
#TigistLeulsegedmusic
#Ethiopia
#Ethiopianews
#etv
#ebs
#sifuonebs
#addismereja
#Ethiopianmusic
#fano
#ፋኖ
#addismereja
#ትዕግስት ልዑልሰገድ

Пікірлер: 48

  • @starbruks1032
    @starbruks103215 күн бұрын

    Please, don’t spread misinformation, Tg was killed by her sister’s second husband and Dawit has two children with his previous marriage not Tigest.

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot361015 күн бұрын

    ዶ/ሯ አርቲስት መሆኗን አላውቅም ነበር ፤ አዲስ አበባ - ሰሚት ፊጋ አካባቢ "ዶ/ር ትዕግሥት ክሊኒክ" የሚል ማስታወቂያ ላይ በዜናው ላይ የሚታየው የሕክምና ልብሷንና የማዳመጫ መሣሪያዋን ለብሳ የምትታይበት ፎቶ ጋር ቅርብ ጊዜ ማየቴን አስታውሳለሁ፡፡ .......... ፈጣሪ የእርስዋንና የባለቤትዋን ነፍስ ይማርልን ! መንግሥተ-ሰማይን ያውርስልን !! 🙏😭🙏

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt15 күн бұрын

    ነብሰ ይማር እታችን ምድራዊ ሳይሆን ሰማይዊ ሒይወተሺ በዓጸደ ገነት የኑረሺ

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n15 күн бұрын

    ነብሳቸውን በእፀደ ገነት ከቅዱሳን ጋር የድርግልን። ነብስ ይማር

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize16015 күн бұрын

    የወንድማችንንና የእህታችንን ነብሰ ይማርልን ፈጣሪ በገነት ያኑረልን።ለገዳዬችም ከፈጣሪ ነው የምንጠበቀው ፍርዳቸውን ለነሱም በምድር ሆኖ ያሳየን።

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d15 күн бұрын

    ለቤተሰብ ጽናትን ፈጣሪ ይስጥልን

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    አሜን🙏

  • @asterlegesse6754
    @asterlegesse675415 күн бұрын

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅፅናናትን ይስጣችሁ።

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    አሜንንን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n14 күн бұрын

    አሜን ነብሳቸዉን ይማርልን ለዘመድ ለቤተሰብ ወዳጆቻቸው እጅግ መጽናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @AmanuelAyenew-rn7zu
    @AmanuelAyenew-rn7zu15 күн бұрын

    ስለሷ ነው ስለሱ ሆ....ነብስ ይማር እህቴ

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud15 күн бұрын

    ነብስሽን እግዜር ይማርልን ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia342315 күн бұрын

    እጅግ በጣም ያሳዝናል። ነብሰ ይማር

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa904914 күн бұрын

    Is it true? What a man he is amazing 👦 wonderful 👨❤

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta122515 күн бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @tutuz8920
    @tutuz892015 күн бұрын

    በዛ😊

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede965015 күн бұрын

    ነብሳ ይማር

  • @johnkorat6682
    @johnkorat668215 күн бұрын

    Rip Deeply saddened Condolences for the family 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    Amen

  • @genetgirma2845
    @genetgirma284515 күн бұрын

    RIP

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech624515 күн бұрын

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    Amen

  • @gugsaaligazmerso3332
    @gugsaaligazmerso333215 күн бұрын

    መላ ቤተሰብ እንዲሁም ጓደኛየ እጸገነት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ። ነፍስ ይማር

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele386215 күн бұрын

    ነፍስሽን በገነት ያኑርልን።

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    amen

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza993115 күн бұрын

    Yiqrta yat Merja yetsasate newi Yegedelat ehitaa balebet newi Hibir redo beteseb anegagiral 😭😭😭 Amilak Nefisan begenet yanuri

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j15 күн бұрын

    አማራ ስለሆነች ነው የተገደለችው😢😢😢😢😢

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    15 күн бұрын

    እረ የማይገናኝ አታገናኙ ! ገዳዩ የቤተሰብ አባል ነው ተብሏል።

  • @user-rz1hp9cy2g

    @user-rz1hp9cy2g

    14 күн бұрын

    አማራዎችን በሰሜን አሜሪካ እያደነ የሚገድል የሚያስገድል አለ። እኔ የማቃቸው ደህና ቦታ ያሉ አማሮች ተገድለዋል። ዴንቨር፣ ኦሃዮ ፣ዲሲ የነበሩ በግሌ የማቃቸው አንዱ ሶፍትዌር መሀንዲስ በአማራነቱ የማይደራደር፣ ሌላው ፓስተር ከ200 ቤ/ክ ያቋቋመ ነገር ግን አማራ የሆነ በዘሩ፣ ሌላውም እንዲህ ብሩህ አይምሮ የነበረው ወጣት ገዳያቸው ሳይታወቅ ተገድለው ተገኝተዋል። በተያያዘ አብይ አህምድ ከሞሳድ ጋር እጅ እና ጓንት ሆኖ እንደ ሚሰራ ታሪክ መርምሩ

  • @JM-vx9fu

    @JM-vx9fu

    14 күн бұрын

    Nonsense. Check your facts first before you spread lies! She is not Amhara and the cause of death was a family dispute! Her death has nothing to do with ethnicity.

  • @matebiesimachew
    @matebiesimachew15 күн бұрын

    Nefes yemare

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s15 күн бұрын

    የእህቶ ባል ነው የገደላት እየተባለ ነው😢

  • @tutuz8920
    @tutuz892015 күн бұрын

    በካናዳ ይገርማል

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    15 күн бұрын

    ካናዳ አይደለም አትላንታ ነው::

  • @Samitrghh
    @Samitrghh15 күн бұрын

    ባሏ አብይ ነው መርዞ የገደለው

  • @user-rz1hp9cy2g

    @user-rz1hp9cy2g

    14 күн бұрын

    አማራዎችን በሰሜን አሜሪካ እያደነ የሚገድል የሚያስገድል አለ። እኔ የማቃቸው ደህና ቦታ ያሉ አማሮች ተገድለዋል። ዴንቨር፣ ኦሃዮ ፣ዲሲ የነበሩ በግሌ የማቃቸው አንዱ ሶፍትዌር መሀንዲስ በአማራነቱ የማይደራደር፣ ሌላው ፓስተር ከ200 ቤ/ክ ያቋቋመ ነገር ግን አማራ የሆነ በዘሩ፣ ሌላውም እንዲህ ብሩህ አይምሮ የነበረው ወጣት ገዳያቸው ሳይታወቅ ተገድለው ተገኝተዋል። በተያያዘ አብይ አህምድ ከሞሳድ ጋር እጅ እና ጓንት ሆኖ እንደ ሚሰራ ታሪክ መርምሩ

  • @samri-pt4xb
    @samri-pt4xb12 күн бұрын

    Kk fox 5 😂

  • @mejiger
    @mejiger11 күн бұрын

    Boring reporting

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan270015 күн бұрын

    ??ማን ገደላቸዉ ኮሬ ነጌኛ በዉጭ ማደኖ ጀመረ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    15 күн бұрын

    የቤተሰቧ አባል ነው የገደላት እየተባለ ነው። ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን !

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    15 күн бұрын

    የእህቶ ባል የገደላት😢

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    14 күн бұрын

    በስመአም

  • @user-rz1hp9cy2g

    @user-rz1hp9cy2g

    14 күн бұрын

    ከሞሳድ ጋር እንደሚሰራ አትርሱ ኮሬ ነጌኛ

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr15 күн бұрын

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅፅናናትን ይስጣችሁ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon15015 күн бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @addismereja724

    @addismereja724

    15 күн бұрын

    amen

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf15 күн бұрын

    RIP

Келесі