[ገዳይዋ አልሞተም] ስለሟቿ ዶ/ር ትዕግስት የተሰማ አዲስመረጃ | DR.Tigist Lulseged | Journalist Dawit Kebede
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
Пікірлер: 60
ያ አላህ 😢ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን በምን እንደምንሞት አናውቅም እቺ ሴት የእህቴ ባለቤት ይገድለኛል ብላ አታስብም የሚያስፈራ ጊዜ 😢
የሷንም የባለቤቷንም ነብሳቸውን ይማረው
ነፋሲ ይማር
እኔ የማይገባኝ የእኛ ኢትዮጵያዊያኖች ስንሞት መለአክ አድርጎ የህይወት ታሪካችንን ማውጣት እንወዳለን ለሞቱት ነብስ ይማር እያልኩ እኔ ሲመስለኝ ትዳሩን ፣ ልጆቹን የማጣቱ ምክኒያት ናቸው ብሎ ያሰበውን የገደለ ይመስለኛል ወይም ደሞ ትእግስት የቤተሰብ አስተዳዳሪ ከሆነች ተሰሚነት ስለሚኖራት በእህቱዋ ትዳር ውስጥ ገብታ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ!
@rawadarawada7786
Ай бұрын
Yes
@welansatesfaye5384
Ай бұрын
እኔ ደሞ ሳስበው ይሄ የህት ባል ገዳይ ምን አልባት በገንዘብ የተጣሉ ይመስለኛል ኢንቬስት አድርጎ ይሆናል ማርቱ ላይ ክደውት ይሆናል!! ከባድ ነገር ከሌለ እህትዋን ስልፈታ ይገድላታል ብዬ አላስብም ለሞላ ሴት ትእግስትም ለዳንኤል ሁለተኛ ሚስት ናት!!!
@user-zn9zh7wy8c
Ай бұрын
ትክክለኛ አመለካከት ብዙ ጊዜ መገፋት ለበቀል ያነሳሳል
@jjhhemuty3729
Ай бұрын
Yehe demo mene yelale
@gemechisamano417
Ай бұрын
መቼም ከመሬት ተነስተው አይገድልም።አብዛኛ ግዜ እርሱ የለፋበትን ገንዘብ ዘርፎውት ወይም ትዳሩን እና ልጆቹን በትናበት ይሆናል።
የ 62 አመት አዛውንት የጉርምስና ባህርይ ሌሎችን ማስታረቂያ እድሜው ላይ በጭካኔ መግደል
@abuhaile6517
Ай бұрын
ምን የተረገመ ነው በመቁረቢያው ሰአት ከባድ ኃጢያት የሚፈፅም። የታሰረበት ቦት ለእድሜ ልክ ስቃይ ይዳርገው!!
እግዚአብሔር ነብሷን ይማር
ነፍስ ይማር መቼስ ምን ይደረግ ጊዜያችን ከፋ መጨካከን በዛ ትዕግስት የሚባል ነገር አጣን ብሶት አእምሮአችንን አዞረው
ለምን ገደላት??
እውነቱ አሁንም አልተነገረም።
@saraamagreedavid6763
Ай бұрын
ምን ማለት ነው አንተ እዛ ነበርክ ?
@ethiovoice5788
Ай бұрын
እሷ ታዋቂ ስለሆነች ሚዲያው ወደሷ ሊያደላ ይችላል ግን ምንም ቢሆን የሰው ህይወት ድረስ?
Uuuuuuuuuffffffff❤❤❤❤
ወይ ጉድ
Betami azenaenale tasemitonale nebeseshi ba genati yanurate
ተግዝቶ ሊሆን ይችላል የገደላት።
@abuhaile6517
Ай бұрын
ተገዝተው የሚገድሉ የማያውቁትን ሰው ነው። ይህ የቤተሰብ ቂም በቀል ነው።
The killer is a Loser loser . በእውነት አሳዛኝ በቁሙ የሞተ ነው፣ ፀብ ቢኖር እንኩዋን በውይይት እንፍታው ያገሬ ሰዎች፣ መገዳደል ለምን ለምን???? ልጆች ቤተሰቦች ያሳዝናል፣😢
@addisyifa3610
Ай бұрын
Exactly he is looser
@gemechisamano417
Ай бұрын
አይደለም።በቁምህ እየተቃጠልክ ከምትኖር ገድለህ መሞት ይሻልሀል
በሉ በሌላችሁበት ባላያችሁት ነገር አጃንስ ዳ አገኙ ችሁ ተዉአት ትረፍ ነፍሷን ይማረዉ እሰኪ ጊዜዉ ማሀማት ነዉ ፀልዩ ሀሚታዉ ይቁም
ነፍስ ይማር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Nefse-yemarlen so sad 🎉🎉🎉🎉
Nefse yenarlen so sad
uuuuuuuuuuufffffffffffff😢😢
እረ ለወሬ አትቸኩሉ አንቺም አንደኛዋ ነሽ ሞቷል ብለሽ የዘገብሽው ere ተረጋጉ ለሟች ነፍስ ይማር🙏
Ezgabehir amelaki nabeshi ba ba genat yanorate Batem azenanalem tasehametonale
RIP
ህልምዋን አጨለመዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetfasil
25 күн бұрын
ምን ህልም አላት ህልሙን አጨለሙት
Guys worry about your hole 🕳in usa there’s law and order investigators 👮♀️ 🚔 will work on the case you go head worry about Teff price it’s holiday
@laylalola8248
22 күн бұрын
allow people to be sad about the passing of a beloved member of the community, if you do not want to yourself do not come and comment on a video dedicated to one of the most passionate ethiopians we will ever have
አረ
የዚችን ሴት ታሪክ ስትጀምሩ ሰውዬው ቀጥታ ተኩሶ እንደገደላት እንጂ እሷ ምን እንዳደረገችው ትንፍሽ የሚል አንድም ሰው የለም ስለዚህ እሷ እሱ ላይ የሰራችው ግፍ አለ ማለት ነው
@welansatesfaye5384
Ай бұрын
በትክክል የእኔ ሀሳብ ነው!! አበሻ በአንድ በኩል ብቻ ሰምቶ መሮጥ ነው!! ምን ይሻለን ይሆን ከባድ ነገር በመሀላቸው ቢኖር ነው ለግድያ የደረሰው!!!
@Susu-lx2uu
Ай бұрын
ምንም አይነት ግፍ ብትሰራ በአሜሪካን ህግ መግደል አይደለም ሰውን በእጅ መንካት ወንጀል ነው ችግር ካለበት ምስክርነት ሰብስቦ መክሰስ ይችላል. ሰው እንደፈለገ ቢሳደብ እንኳን ሰውን መንካት ወንጀል ነው. ግፍ እና የሰው ነብስ እኩል አይደለም.
@jjhhemuty3729
Ай бұрын
የኔ ውንድም ወንድ ልጅ ሴት ልጅን መግድል አደል መምታት እንክዋን ሴታሴት ያስኝል ይሄ ወራዳ
እረ ውሸት ውሸት እዛው ሆስፒታል ነው በቃ ተዋት ነፉስዋ ይረፉ
@makdeaumer5555
Ай бұрын
በጣም ለወሬ ሲቸኩሉ ስውዬው ከሆስፒታል አልወጣም
ወያኔ ያሰደደው ጋዜጠኛ ነበር
ውሸት ገዳዩም ሞቶል በሆስፐታል ውስጥ ዝም ብላቹ . ለዩቱብ ብላቹ ሳታጣሩ አታውሩ .
እንኳን አልሞተ እዛው ዘብጥያ ይበስብስ!! ሰው ምንም ያክል ቢበድል ነብስ ማጥፋት አረመኔነት ነው.
@gemechisamano417
Ай бұрын
አይደለም
ወሬ አታሙቁ በቃ!!!!
Betami azenaenale tasemitonale nebeseshi ba genati yanurate
Betami azenaenale tasemitonale nebeseshi ba genati yanurate
Betami azenaenale tasemitonale nebeseshi ba genati yanurate
Betami azenaenale tasemitonale nebeseshi ba genati yanurate