@TamagneShow
Ойын-сауық
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
@Tamagne Show With Abeba Desalegn Part 1/2 | ታማኝ ሾው ከአበባ ደሳለኝ ጋር ክፍል 2
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435
Пікірлер: 100
በአበባ ደሳለኝ ምክንያት ትምህርት ቤት በጣም ስገረፍ ነበር ምክንያቱም ስሜን ስፅፍ አበባ ደሳለኝ እያልኩኝ ነበር በጣም ነው የምወዳት
ታማኝዬ ምነዉ እናቴ እንደዚህ መንፈሴን አድሰዉ እንጂ ደህና ነገር አሰማን ጆሮችን እንኳ ደነቆረ ሁል ጊዜ መጥፎ ዜና ሀዘን በመስማት እንኳን ወደ መደረክ ተመለስክልን እግዚአብሔር ይመሰገን
አበባ እጅግ አድናቂሽ ነኝ። ነገሮች ሁሉ መልካም ይሁኑልሽ።
I am from ERITREA abeba and tamagn LOVE you
አበባ ደሳለኝ እንዲ ቆንጆ ናት ለካ!ወደድኳት🥰
አበባ በውነት የሂሩት መሆኑን አሁን አወኩ።አበባ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
ታማኝ አንበሳው ምርጥ ወንድማችን በጣም እናከብርሀለን እኔ የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ከረጅም ጊዜ በ ኋላ አበባን ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል። ነገር ግን ሀሳቧን እያስጨረስካት እየተደማመጣችሁ ቢሆን አሪፍ ነው።❤
ስትጠይቅ ከልብ ነው መልሳቸውን በጉጉ ነው የምትጠብቀው ። ደስ ሲል ሙያክን በጣም የምትወድ ምርጥ ሰው ነክ በርታ ! " እውነት እውነት እስከ 10ኛ ወተሻል •••••እረ እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነው"•••
ታማኛችን እድሜ ከጤና ይሥጥህ ሾው ግን ድጋሜ ነው
ድንቅ አርቲስት 🎧🙏 ባለሽበት ስላምሽ ይብዛልኝ 🥹🙏
ታማኝ ሁሉንም የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በየጊዜው በማቅረብህ እናመሰግናለን
ታማኝ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ስትጠይቅ በስሜት ከልብ ነው ደስ ይላል በቂ እውቀት ደግሞ አለህ ቀጥልበት ።
Abeba ene betam ewedshalew tamag beyenem wudd ke Eritreawi simon Eritrea 🇪🇷 ♥ 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
ወታደር ሆኘ ሀረር ፈንዳ ሰፈር፣ጦርሰራይት ሆቴል ቢራ በ1ብር ከሃያምስት እያለ እየሰማሁ እዝናናበት ነበር ይገርማል አይ ዘመን ሦስት አስርተ ዓመታት ወደኃላ በትዝታ መለስከኝ ስለ ስራህ ታማኝ አመሰግናለሁ
ዋው እርጋታ ፡ ፈገግታ፡ ቁንጅና ፡ ድምጽ
She is so amazing.... Abeba Desalegn have no words...
ታማኝ እጅግ በጣም ነው የምውድህ አንተን ሳይክ በጣም የምወደው አጎቴን በጣም ሰለምትመሳሰሉብኝ በጣም እውዳለው ኑርልን አበባን ስላሳየየን ደግሞ እናመሰግናለን
አይናፋርነቷ ደስ ሲል❤
@BatiYerdaw
9 ай бұрын
Atmrem
ረጅም እድሜ፡ለታማኝ፡ለአበባ፡ለህሪት በቀለ።
Tamagne good job that you have presented the replica of the most iconic singer, HIRUT BEKELE
ታማኝዬ ንፁ ኢትዮጵያችን❤❤❤ስወድህ❤❤❤
በጣም ጥሩ የሚያምር ዘፈን ❤❤❤
እንዴት እንደምወዳት የኔ ትሁት
ታማኝ እንዴት እንደምወድ የእኛ ጅግና አበበ አድናቂሽ ነኝ።
አበባዬ ውዴ....ስወድሽ እኮ
You are back tamghe we love you
ይመቻችሁ የፍቅረ ሰው❤ አበባየ &ታምዬ ዘና ነው ያረጋችሁኝኝ❤❤❤
Amazing
ታሜ ዘና አድርገን ባክህ
Amazing 😊
በጣም ነበር የምጠላት እንደዚህ ዲሲፕሊን መሆኗን አላውቅም ነበር የእውነት
ታማኝ በ1966 የሰማሁት ባለቤቴ ለወሊድ ሰበታ ሄዳ ብቻየን በነበርኩበት ነበር።
እምወዲሽሽሽሽ አበባዬዬዬዬዬ
Woooowwww Enewedeshalen abebay desalegn
abeba desalegn yene wud nurilgn esh yene fikir betam nw mwodsh mn endemlsh alawkm neger gn hulunm yetibeb srawochishn adnaki negn nurilgn yene wud uffff
ስታምር❤
ታማኝ ወንድሜ አበባ ደሳለኝ አድናቂ በሆነ የሷን ድምጽ ወይም ሙዚቃ ሰለአሰማኸኝ ሁለታቹንም ከልብ ላመሰግናቺው እወዳው ። ተጨማርም የሕሩትን ዘፈን ስትዘፈን የድሮው ን ትዝታ እድያስታውሰኝ አረገኝ ፣
ታማኝ ሰለ ዋላጋ ለም አትጮሁም እባካቹ እንየ ትግራይ ነኝ እዛው ያለቁ ያሉ ዎጎኖቼ ቀን በቀን እያመመኝ ኖው እባካቹ ድምፅ ሁንዋቼው
Betam i love you. Abeba 🌹🇪🇷
ታማኝየ ደግናየ ሠላም እንኳን ደሕና መጣሕ
tamagneyeeeee
አበባ እጅግ ውብ ልጅና ማራክ ልጅ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ድምጽሽ
Enqa dehena metahe abi ❤❤
Abina you know how much I love you 😍 ❤️
Yeni work sewodshe ❤❤❤
አሁን ልብ ብዬ ሳይና ስሰማ ማን አለኝ ሚለው ላይ ኣበባን ስከታተል ከርሷ ይልቅ ሒሩት በቀላሉና በነጻነት እንዳዜመችው ተረድቻለሁ፤ችሎታዋን ማድነቄ እንዳለ ሁኖ
አቢየ፡በጣም ነኝ እኮ የምወድሽ።።
አብርሽ ዘጌትን አቅርብልንንንንንንንንንንንንን ጋሽ ታሜ
ዋውውው
አበባዬ ታምሪያለሽ የሔሩትን ነፍስ ይማርና ሙሉ ዘፈኗን ብትዘፈኝው ምን ይመስልሻል??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበባዬ❤❤❤❤
ታሜ ጋዜጠኝነት ባይማርም እንዲሁ ከጋዘጤኛ በላይ ነው እንደጋዜጠኛ ተማር ያልከው ሰው
😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤
ጨዋ እና ማራኪዋ አበባ ደሳለኝ!!
ታማኝዬ አንድ ነገር ላስቸግርህ ብዬ ጽፌልህ ነበረ ዝም አልከኝ በናህ እሺ በለኝ
Abuchi shikor ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ok
Tamagn yegna jegina
Wyyyyyy ene yihen ke be abeba wuch the maseb to alifeligim alakim I'm neber betam kemiwodew ena abeban bewuste kesalikubet music nw
Abi fikir
ሒሩት በቀለን እኔም እዳተ የተለየ ፍቅር ነው ያለኝ ሲጀመር ሒሩትን የሚወዳተ ሰው ሙዚቃ የሚያውቅ ሰው ነው።
Alem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tamagne menew show jemerku atelem ende enkwan metahelen denkuren neber be sentu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betammmm nw mewdat kmr y ene andgna
ታማኝ እነትክክል በየነን እናና መኮነን ፈልገህ ሾላላይ አቅርብልን አደራ
በውነትም አበባ ነሽ እባክሽ!!
😢
አቢ😊😘🥰😍
Seleherut bekele ena selebzunesh bekele yehiwot tarik akrbulen bezerzer selehulu artistic ebakachhu
ታማኝ ከፖለቲካ የወጣህበት ምክንያት ጊዜ ገደብ ተወሥኖልህ ነበር ማለት ነው። ተደገነብህ ወይሥ ።
ግንቦት 18 ቀን... መቼ ዓ.ም?
Gosh ba heywat endalech keseman rasu beki new
እህቴ ድምጽሽን እወደዋለሁ ነገር ግን ንስሃ ገብተሽ ዘምሪ በማርያም።
ትግስት ፈንታሁንንም አቅርብልን
አበባ ደስ የምትለኝ ዘፋኝ
እንዴ የመቼ ነው አለች እንዴ ይች ልጅ
አቦ ሁሉ ነገርሽ ውብ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለኔ1
Abeba yne fkr dro Eko alodishim nbr ahun gn wedededededed
አበባበጣምነውየምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልየለኝም።ሂሩትንስለምወዳት ........
መሳይ እባክህ ፖለቲካውን ትተህ በዚህ ቀጥል
secrete new words, sem creative for the truth, sem=etc judgmental new words, symbol for lies,sem=etc. each or many age groups together gender seperately to write, type, sem=etc constitution, sem=etc comparative to God's 1-197 laws.
አበባ ደሳለኝ
SELL OUT.
Anchin bilo awaki Hirutin emayak man ale wogegna Tinanitina zefagni honesh...bicha dess bilognal bizuu siyaworubish yeneberu kifu telatochish afirewal. Hulem selamish yibza
@Tanoba658
Жыл бұрын
አዲሱ ትውልድ ነው ኡያውቃትም ያለችው እኮ
ታማኝ ምነዉ አጠየየቅህ የመርማሪፖሊስአስመሰልከዉ አጣደፍካት አንዱንበደንብ መልሳ ሳትጨርስ ሌላ አረ ይደብራል መጀመሪያ ጋዜጠኝነትሙያ ተማር😀😀
@TheGoodNurse95
Жыл бұрын
አንተ አስተምረዋ የኛ ባለሞያ
@mogesatlie
Жыл бұрын
ቆዳ
@SeydAli5154
Жыл бұрын
@@mogesatlie ጀዝባ የሰዉ ማንነት ሳታወቅ አትሳደብ እከክ ለምን አዝለሕዉአትዞርም ይሄን ከርሳም በወያኔ ጊዜ አፉን ሲቀፍት ነበር ዛሬስ ምን የተለየ ነገር አለ ኦህዴድን ደግፎ ዝም ያለዉ
@samsung-jq3gs
Жыл бұрын
❤❤