የተወዳጇ ድምጻዊት የቡዙነሽ በቀለ አሰገራሚ የፍቅር ህይወት በባለቤቷ አንደበት

Пікірлер: 61

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ብዙነሽ ብዙዬ በቀለ ጋሽ መሃመድ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏የማናውቀውን የሚያስደስት የፍቅር ❤️❤️ታሪካቸውን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Жыл бұрын

    ወይኔ ወደሆሏ መለሽኝ ብዙ ትዝታ አስታወሽኝ እቤት ድምፅ ተባረኪ ነብሳቸውን ይማር

  • @yimerbekle9964
    @yimerbekle9964 Жыл бұрын

    በጣም አዝናለሁ መሀመድ ኢድሪስ የቅርብ ወዳጄ ነበር ለብቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    ህያዉ ፍቅር ታሪክ❤ ፈጣሪ በትንሳኤ ያስባችሁ🌹

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын

    ፍቅር የፈጣሪ ውድ ስጦታ እንጁ አሁን እንደሚባለው የገንዘብ ና የቁንጅና ጉዳይ አይደለም::

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын

    ፍቅር በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው ብዙዬ በቀለ እናቴን ታስታውሰኛለች !!

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Жыл бұрын

    Nebese YEMAR 🖤...😢😭 Bezuye & Gase Mohamed 💚💛❤💯

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Жыл бұрын

    የሚገርም የጋጣሚ ነዉ በስቅታ ተዋዉቆ በስቅታ መለያየት ፍቅራቸዉ ይገርማል ነፍሷን ይማረዉ ይማራቸዉ❤️❤️❤️❤️

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Жыл бұрын

    እ/በጣም:ልብ:የሚነካ፤የሚረብሽ:የፍቅር:ታሪክ**! ብዙነሽ: ሁለመናዋ:ፍቅር:ነበረች**!! ማ:እንደ:ብዙዬ*!

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Жыл бұрын

    ሁለታችሁንም ብዙዬ እና ጋሽ መሐመድን እግዚአብሔር ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን። ❤❤❤

  • @aleaiacetaest9132
    @aleaiacetaest9132 Жыл бұрын

    Bezuye is one of those legends I loved as a kid and still do. May she rest in peace!

  • @wendysolomon8013

    @wendysolomon8013

    Жыл бұрын

    😊

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Жыл бұрын

    የኔ ኣባት ደስ ሱሉ ብዙየ ነብሳቹ በስላም ትረፍ🥰🙌

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Жыл бұрын

    ምሪጥ ድምጻዊ ነበረች ብዙዬ ዘመን ተሻጋሪ ዜማዎችሽ እስካሁን ድረስ ስናስታውስሽ እንኖራለን

  • @aidajemal2011
    @aidajemal2011 Жыл бұрын

    አላህ ይራህምክ ዘመዴ

  • @tektek2648
    @tektek2648 Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ጋሼ መሀመድ እንድርስ በ1960 ዎቹ መጀመሪያ በሰላሌ ፍቼ አበራና አስፋወሰን ትምህርት ቤት አስተማሪ ነበር:: ጋሽ ማህመድ ልዩና ሩህሩህ ለፍጡር አዛኝ መሆኑን የሚያሳድጋት የፍየል ግልገል ነበረችው ከስር ከስሩ አትለየውም አንዳንዴ ክፍል ውስጥ ትገባም ነበር ጋሽ መሀመድ ልዩ ፍጡርም ነበር እረፍቱን በድንግት ሰማሁ ሞት ለማንም የማይቀር ቢሆንም እነዚህን ታላላቅ ባለሙያዎች ማጣት ታላቅ ጉዳት ነው :: የጋሽ መሀመድን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን::

  • @mekimekitube1000

    @mekimekitube1000

    Жыл бұрын

    Amn amn ynate agot nw teruntun sesma yakoragnal

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Жыл бұрын

    ይገርማል ከዘላለም (ብዙዬ ልጅ)ጋር ቀኃሥ ወይም ኮከብ ጽባህ አብረን ተምረናል እንዳውም ግሬዳችንም አንድ ነው መሰለኝ እህቱን በሩቅ አውቃት ነበር ትዝ ይለኛል በኢትዮጵያ 68 መሰለኝ ከአሜሪካ ተመልሳ መጽሔት ላይ የሰጠችውን ቃለ መጠይቅ እና ፎቶዋ ያለበትን በእረፍት ስዓት የጋራ ጓደኛችን ሰለሞን ጋር አብረን አይተናል ።ዘላለም ባለህበት ሠላምህ ይብዛ

  • @mekimekitube1000

    @mekimekitube1000

    Жыл бұрын

    D's Alan zmdoche

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    Жыл бұрын

    ይገርማል ከብዙ ጊዜ ጀምሮ በፍቅሯን ማግኘት እጓጓ ነበር ቅን ልጅ ነበረች ነብሷን ይማረው። መች እንደሞተች የሚያውቅ ሰው ካለ

  • @sterlingferguson1704
    @sterlingferguson1704 Жыл бұрын

    This lady is a blues singer.

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ያማል 😢😥

  • @iamfree347
    @iamfree347 Жыл бұрын

    መልካም ፡ እና ፡ አስተማሪ ፡ ትዝታ ፡ ሞት ፡ አይቀርም ፡ መልካም ፡ ስራ ፡ አይቀበርም ፡ ፕሮግራማችሁ ፡ ልብ ፡ ይነካል ፡ ❤❤❤❤

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነብስ ይማር ግን ብዙነሸ ካለፈች ስንት አመታት አደረገ

  • @awokeaike5843

    @awokeaike5843

    Жыл бұрын

    R.p

  • @birhanemeskelalemu5726
    @birhanemeskelalemu5726 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 Жыл бұрын

    I remember when she passed She was so talent 😢 We miss and remembere forever 😢.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    ብዙዬን እጅግ ስለምወዳትና ስለማደንቃት ቪዲዮውን ደጋግሜ አየሁት ነፍስ ይማር

  • @hirutnegash5819

    @hirutnegash5819

    Жыл бұрын

    Beautiful short story.. Buzunesh Bekele was an Ethiopian gem. My parents generation their icon; I grew up listening to her music. Love her so much. It's good to hear her story a positive, educational. Thank you

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Жыл бұрын

    ስለ ትውውቃቸው፣ገጠመኞቻቸውና አኗኗራቸው በደንብ አልተገለፀም። It is more of formal including the language.

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Жыл бұрын

    R,I,P🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ነፍሳችሁን በገነት የኑርልን ቸሩ ማደኒየላም

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Жыл бұрын

    እንዴት እሚያስቀና ፍቅር ነው? የጋሽ መሃመድንና ብዙዬን ነፍስ አምላክ በገነት ያድርግልን።

  • @rim1060
    @rim1060 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Жыл бұрын

    😭😭😭😭❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Жыл бұрын

    Ye motachibatini amati alnagarachum iko ?

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    😥ነፍስ ይማር😭

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    Nefs Yemar 🙏🙏🙏

  • @techawatch
    @techawatch Жыл бұрын

    በባል የምትወደስ ሴት እንዴት የታደለች ናት ከባል የቀረበ ምስክር የለም መቸም።ህይወት አጭር ናት ሆኖም ግን በዚች አጭር ጊዜ በፍቅር በሰላም መኖር ጥሩ ነው።ነብስ ይማር

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Жыл бұрын

    RIP, Mohamed Iddris

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne4 ай бұрын

    ብዙነሽ በቀለ ፍቅር ናት

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын

    Nebs yimar 😢😢😢😢

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n Жыл бұрын

    Mirt program smart radio station 94.3 hulem adamtalehu bertu

  • @tedhazen3288
    @tedhazen3288 Жыл бұрын

    BIP 😢

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል❤❤❤

  • @rttr3992
    @rttr3992 Жыл бұрын

    Effff😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 Жыл бұрын

    በስቅታ ተገናኘን በስቅታ ተለያየን 😭

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Жыл бұрын

    😢😢Rip ከ33 አመት በዃላ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Жыл бұрын

    የልብ ኬዝ ነው ማለት ነው አባቴም ከሞተ 9 ወሩ ነው በሠላም እየተጫወተ መሠናበቻው ሥቅታ ነበረ

  • @fasikasefa8496

    @fasikasefa8496

    Жыл бұрын

    ይቅርታ ግን የራሴ የግል ጉዳይ ስላለኝ አሳስቦኝ ነዉ። አባትሽ ተመርምረዉ የልብ ህመም እንዳላቸዉ ተነግሮዋቹ ነበር ወይስ? እባክሽ ንገሪኝ?

  • @rttr3992
    @rttr3992 Жыл бұрын

    💋💋💋💋💋😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹☂️☂️☂️☂️☂️☂️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 Жыл бұрын

    ነብሳችሁን ይማራችው ኡፍፍ

  • @mekimekitube1000
    @mekimekitube1000 Жыл бұрын

    Gashe tru zmde nbru alah yjnet yadrgeh

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Жыл бұрын

    Who cares for one Galla?

  • @holbrook-ul9cf

    @holbrook-ul9cf

    Жыл бұрын

    IT’s people like you who spread hatred in this beautiful world

  • @raptalk2446

    @raptalk2446

    Жыл бұрын

    Gezba

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    Жыл бұрын

    A coment from segete amara.

  • @user-vw4so4uk5g

    @user-vw4so4uk5g

    Жыл бұрын

    Aybalem 😢 this is a tribute to the love they shared. Before anything they are human beings.

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Жыл бұрын

    ❤❤❤

Келесі