‪@TamagneShow‬

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
​ @Tamagne Show With Abeba Desalegn Part 1/2 | ታማኝ ሾው ከአበባ ደሳለኝ ጋር ክፍል 2
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 28

  • @abebawbelete7628
    @abebawbelete7628 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳት ድምፃዊ ነች ለኔ። ከድምፃዊነቱ እና ለምትጫወታቸው ዜማዎች የምትጠቀማቸው የግጥም ቃላቶች እሷ ራሷ የምትኖራቸው ናቸው።ይህ እኔን በጣም ይስበኛል።አሁን እንኳ ቃለመጠይቅ እየተደረገላት የምታሣያቸው የመድረክ አክት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው ለኔ። አይናፋርነቷ፣ ከባህላችን የወጣ የመድርክ አያያዝ አይታይባትም። ሥለሷ ብዙ መናገር ብችልም ይህ የኔ እይታ ነው እናም ሙዚቃዎቿን በጣም እወድላታለሁ!!

  • @ethio125
    @ethio125 Жыл бұрын

    አበባን በጣም ነው የምወዳት ከሃገር ልወጣ ለበረራ 3 ቀን ሲቀረኝ ገና ጉድ ይሰማል ከሃገር ከወጡ የሚለውን ሙዝቃዋን እየሰማሁ የአስራድ አመት ትዝታዬ አርጌ በውስጤ አለች የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Жыл бұрын

    ሴት የሚባለው ነገር አድሏታን ስታምር የኔ ቆንጆ ሁለታቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹህ ❤❤

  • @user-rz2ot4ul1r
    @user-rz2ot4ul1r Жыл бұрын

    አበባ ጣፋጭ ምርጥ ልጅ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት

  • @johnnghe721
    @johnnghe721 Жыл бұрын

    I love Abeba,s Desalegn song , you are ever best and charming singer.

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын

    ሰካረሙ ፖስታ በጣም አሪፍ ሥራ አበባ ደሣለኝ ስወድሽ

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 Жыл бұрын

    የኔ ውብ አበባየ እወድሻለሁ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын

    ከሰባት ወርም በላይ ከሞላው በሗላም በዬው የአበባ ደሳለኝ አስገራሚ ግሩም ተፈጥሮ ነው ያላት እና በርች ቀጥይበት

  • @abayatnafu-dd8jn
    @abayatnafu-dd8jn Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳት ትውስታየን በእርሳ ሙዚቃ የምረሳ

  • @user-kt3wm8fg8q
    @user-kt3wm8fg8q

    ወይ ስወዳችሁ በረቱ

  • @ayelegebre-mariam6067
    @ayelegebre-mariam6067

    በጣም የሚወደድ ዘፈን :: ግሩም ነዉ ::

  • @IjarsIjaras-zy5ko
    @IjarsIjaras-zy5ko Жыл бұрын

    በጣም ነው እምወዳት ❤❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Жыл бұрын

    ታማኝንም አቢቲንም በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @abduhassen-no2ks
    @abduhassen-no2ks Жыл бұрын

    እኔ የሙዚቃ አድናቂ ብዙም አይደለሁም አበባ አንች ግን ለሙዚቃ የተፈጠርሽ ነሽ! እንደገና አብቢ እላለሁ አቢቲ!!

  • @YibeltalAlemayehu-ck8kv
    @YibeltalAlemayehu-ck8kv Жыл бұрын

    አቢታ እንዴት እንደምወዳት በቋንቋ መግለፅ ይከብደኛል

  • @sam12345768
    @sam12345768

    when was this interview recorded or live/?

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Жыл бұрын

    I love Ruhama and Sekaramu Posta ❤

  • @sam12345768
    @sam12345768

    she is a woman she can cry any time, what kind of comment is that?

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta Жыл бұрын

    Abebaye

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі