ታማኝ// Yishak Sedik // New LIVE - Original Song // Tamagn//01/01/2013 E.C // ይስሐቅ ሰድቅ

1ኛ ሳሙኤል 15
29፤ የእስራኤል ኃይል እንደ ሰው የሚጸጸት አይደለምና አይዋሽም አይጸጸትምም፡ አለው።
ትንቢተ ኢሳይያስ 11
5፤ የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።
ወደ ሮሜ 3
3፤ የማያምኑ ቢኖሩ አለማመናቸው የእግዚአብሔርን ታማኝነት ያስቀራልን?

Пікірлер: 378

  • @bekesound6202
    @bekesound62023 жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የይሴን መዝሙሮች ገና ሳላያቸውና ሳልሰማቸው ላይክ የምገጫቸው? ይሴ እንወድሀለን❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you bro enem wedachihualehu

  • @fitamelankamo9223

    @fitamelankamo9223

    3 жыл бұрын

    Enem

  • @tamiratsolomon8485

    @tamiratsolomon8485

    3 жыл бұрын

    min ante becha

  • @hermelaasmamaw5476

    @hermelaasmamaw5476

    3 жыл бұрын

    ere enem endantew ngne

  • @jerusalemregassa2367

    @jerusalemregassa2367

    3 жыл бұрын

    @@fitamelankamo9223 ¹111

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn26103 жыл бұрын

    ኢየሱስ የሚታመን ጌታ ነው ስሞችን ሁሉ የዋጠ ስም ከስሞች ሁሉ የሚበለጥ ሰም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭የሚታመን😍😍😍 አሜንንን አሜንንን ይሳቅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ዘመን ሁሉ እንደስምህ ይሳቅ ይሁን ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnnnnnn tebarekilign anchim 🙏

  • @zewdyhalefom3690
    @zewdyhalefom36903 жыл бұрын

    ይገርማል ሁሌ ያነበብከው ብቻ ወይ የነገሩህ ሳይሆን ያየሀው የቀመስከው ሂወትህ ስለምትዘምር የሁሉም ልብ ይነካል 🙏🙏🙏ለበረከት ነህ ይብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn thank you z

  • @mickeymikiastadesse1119

    @mickeymikiastadesse1119

    3 жыл бұрын

    awo. you're right

  • @idontknowwhyhetoucheditfro790
    @idontknowwhyhetoucheditfro7903 жыл бұрын

    ይታመናል ይታመናል አምላክህ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ለዘላለም የምኖር አምላካችን ይታመናል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ነዉ

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial50133 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንዘፍጥረት 28 (Genesis) 15፤ እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።የለው ጌታ በርግጥም ታማኝ ነው !!!!!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው ይሲዬ ጨምር ብዛ አትቁም ጠላቶችህ አመድ ይሁኑ !!!!!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen amen amennnnnn🙏

  • @negari_media
    @negari_media3 жыл бұрын

    ግሩም ዝማሬ, ተባረኩልኝ ሰላም ቅዱሳን ፓስተር ታምራት ሀይሌ ነኝ በyoutube መጥቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጋቹህ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንከፋፈል ተባረኩ @Pastor Tamirat Haile

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Pastor Tamirat Haile pastorye enwedhalen tebarekilin bedesta subscribe enadergalen 🙏

  • @AshuBubu
    @AshuBubu3 жыл бұрын

    "ይታመናል ይታመል አምላካችን ይታመናል" ይስዬ በቃ ዝም ብለህ ዘምር!!!ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ ድንቅ ነው ♥♥♥

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you ashuye tebarekilign

  • @newchapter.8945
    @newchapter.89453 жыл бұрын

    እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ:: የዘመን መለወጫ ደስ ይላል:: ሲበላ ሲጠጣ የዛሬን አያድርገዉና ዘመድ አዝማድ በአንድነት ተሰብስቦ ሲደሰት:: ይሁንና የዘመናትና የወራት ባለቤት ከሆነዉ ከእግዚአብሔር ላይ አይናችን ተነስቶ እርሱ የፈጠራቸውን ቀናትና ዘመናት ስናመልክ እንዳንገኝ እፈራለሁ:: ነገሩ እንዲህ ነው:: ይህ አመት ሊገባ ሲል ብዙ ስሜታዊ: ሀገር ወዳድ: ስሜት ቀስቃሽ ነቢያት ተነስተው: ይህ አዲሱ አመት አሉ... የሰላም የጤና ችግራችን ሁሉ ለአንዴም ለዘላለም የሚፈታበት: ወርቅ የሚታፈስበት: የማር አመት ነው ብለው ማር አላሱን:: ይሁንና እንደተባለው አልሆነም የተነገረው አልተፈፀመም: በሰላም ፈንታ ዕልቂት: በጤና ፈንታ ኮሮና: በወርቅ ፈንታ የኢኮኖሚ ውድቀትን አጨድን:: ይህንንም የተነበዩትን ነቢያት አፈላልገን ምነው እንዳንላቸው; የት እንደገቡ አናውቅም:: ታዲያ ነገሩ የተበላሸው ምኑ ላይ ነው? እግዚአብሔር ወይስ ነቢያቱ ተጠያቂ? የዚህ ጥያቄ ምላሽ ትንቢተ ኤርምያስ 23 ላይ ይገኛል:: ኤርምያስ 23: 16፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትሰሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ። ቁጥር 21....እኔ ሳልልካቸው እነዚህ ነቢያት ሮጡ፤ እኔም ሳልነግራቸው ትንቢትን ተናገሩ። ይላል እንግዲህ እግዚአብሔር እኔ የለሁበትም በሐገርና በወገን ፍቅር እየተነሱ የቤተመንግስቱን ሹማምንት ለማስደሰት ከራሳቸው አውጥተው በወኔ የሚናገሩት ትንቢት ነው ይላል:: ሲያሳፍር እንደዚህ እጅ ከፍንጅ ስንያዝ!! ታዲያ ይህ ማለት ተስፋ የለንም ሀገራችን ተስፋ የላትም ማለት ነው? በፍፁም:: እግዚአብሔር የገባልን ተስፋ ቃል አለ:: እግዚአብሔር የተናገረን ነገር አለ:: እንደተናገረውም ይሆናል ነገርግን ይህንን ትንቢት ያመጡት ነቢያት ምን ላይ እንደተሳሳቱ ሲናገር እንዲህ ይላል:: (ኤርምያስ 23:17 ለሚንቁኝ ሁልጊዜ፡- እግዚአብሔር፡- ሰላም ይሆንላችኋል፡ ብሎአል ይላሉ፤ በልቡም እልከኝነት ለሚሄድ ሁሉ፡- ክፉ ነገር አያገኛችሁም፡ ይላሉ።) ሌባውንም የመንግስት ቀረጥ የሚያጭበረብረውንም:ቅዳሜ ማታ ክለብ እሁድ ቸርች የሚገኘውን ሁሉ: የዘረኛነት ካንሰር የያዘውን ክርስቲያን ሁሉ: እርስበርሱ ተባልቶ ያለቀውን ፍቅር የራቀውን ህዝቤን አይዞህ 2012 ለአንተ የበረከት የጥጋብ የሰላም አመት ይሆናል ሲሉት ከረሙ አሁንም ደግሞ ሳያፍሩ ስለ 2013 እንዲሁ ይሆናል እያሉት ነው ይላል :: የነገሩን መደምደሚያ እግዚአብሔር በዚህ ጠዋት የተናገረኝን ልንገራችሁ:: ጊዜያትን ዘመናትን የምለውጥ፤ ነገሥታትን የማፈልስ፥ ነገሥታትንም የማስነሳ፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች የምሰጥ እኔ ነኝ። ዳን 2:21 እኔ ጉዳይ ያለኝ ከአመቱ ከዘመኑ ቁጥር ጋር ሳይሆን ከሰው ልብ ጋር ነው:: ምንም እንኳን የተስፋውን ቃል ብሰጥም ከተሰጠው የተስፋ ቃል ጋር ጨምሬ የተናገርኩት ነቢያቶቼ ግን ቆርጠው ያቀረቡት መልዕክት ነበር: መልዕክቱም "እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።" የሚል ነበር:: ኢሳ 1:19-20 ************** ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። ሚልክ 4:24 ********** ህዝቤ በምርኮ በባዕድ ምድር በችጋር በሚማቅቅበት ዘመን ባሪያዬ ዳንኤልን አንቀባርሬ እንዳኖርኩት: እንዲሁ ስሜን ለሚፈሩና በመንገዴ ለሚሄዱ ሁሉ የትኛውም ዘመን ይምጣ የቱም አመትምህረት ይቀየር: መልካም ይሆናል:: ***** ይህም ዳንኤል በዳርዮስ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ መንግሥት ኑሮው ተቃናለት። ዳን 6:28 ********** ኢሳይያስ 3:10 የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን፡- መልካም ይሆንልሃል፡ በሉት። ######### መስከረም 1/2013 ተነገረ በምድረ ቴክሳስ አሜርካ:: Amen

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel48943 жыл бұрын

    yisuyee.. ስራዎችህ ሁሌም የሚያስደስቱኝ ሁለንተናዊ ሞገስን የለበሱ በመሆናቸው ነው!! ይህ ደግሞ የጓዳህን ውበት ያስተጋባል፡፡ ስለእውነት አንድ ነገር ተመኘሁልህ እስከመጨረሻዋ እስትንፋስህ ድረስ ይህ ህልውና አይለይህ..!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen amen amennnnnn thank you bro

  • @medhinalemayehu3602
    @medhinalemayehu36023 жыл бұрын

    የኔ አምላክ ቃል ካፉ ከወጣ ይሆናል❤❤❤

  • @helenfantu9999
    @helenfantu99993 жыл бұрын

    Yise hulem lemlm hulem des ybelh ysakalh!!! Lebetesebochh hulu sak besak yhunlachew amen!! betam new yemwedh!! YELGUN MELK Hule msel!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnnnnn🙏

  • @yanetmesfin7173
    @yanetmesfin71733 жыл бұрын

    Amen Geta yibarkeh Yishak

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mussieghilay1358
    @mussieghilay13583 жыл бұрын

    ይስሓቅየ መዝሙርህን በመንፈሳዊ ዓለም የታወቀ ነው በጣም ነው ደግሞ የምወድህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏 amennn biyalehu

  • @babyami6246
    @babyami62463 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባረክ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @MehariAlem-nl1xq
    @MehariAlem-nl1xq9 ай бұрын

    ኣሜን ተባረክ ይሴ

  • @hanayohannesabey4914
    @hanayohannesabey49143 жыл бұрын

    Amen amen Egzybhar yetamnal, amen hallelujah. Keber le Egzybhar yehun lezlalem

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @wagnewwondemagegn970
    @wagnewwondemagegn9703 жыл бұрын

    ዝማሬዎችህ የሚባረኩኝን ያህል ሕይወትህም ባርኮኛል ! ይስዬ ዘመንህ ይለምልም!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏 amennn biyalehu

  • @tedybacha1532
    @tedybacha15323 жыл бұрын

    Yisee abzite tabareklgn dagagme wandime😍😍😍👏👏👍👍👍🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @biriktihabte1289
    @biriktihabte12893 жыл бұрын

    Amen amen ewnte new geta abzeto yebrkahe

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro60883 жыл бұрын

    ሀሌሉያ አሜን አምላካችን ይታመናል እርሱ ለታመኑት ታማኝ ነዉ የኛ አለመታመን የእርሱን ታማኝነት አያስቀረዉም ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ፀጋዉ ይብዛልህ. I can't stop listening this blessing song GBU more &More❤️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnnn thank you 🙏

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa94143 жыл бұрын

    Ameen ameen haleluyaa yesus ☝️🤲🙏🙏❤❤❤👏👏

  • @habtineshgosaye7097
    @habtineshgosaye70972 жыл бұрын

    WoW ጌታ ዘመን ይባረክ እኔ ተባረክሎ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob78933 жыл бұрын

    Ameeen Ameeen Yitaminal Yenga Geta Ameeeeeennnnn 🙏🙏👆👆 Egziabher Abzito Tsegawu Yichemri Yis.

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn🙏

  • @Tamagn
    @Tamagn3 жыл бұрын

    Yisye Geta Eyesus yibarkih , lovely song

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen thank you 🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh56013 жыл бұрын

    Aaaameeennn Aaaameeennn yetemenaliii yeghaaa Geta Eyesus yitameneliiii tebarekuuuuu❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @redietmehari4471
    @redietmehari44713 жыл бұрын

    Yise bemezmurocheh west getan esemawalehu,hiwete tekeyrual , betam enwedhalen, geta yibarkeh

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen thank you enem wedachihualehu tebarekulign

  • @samuelmesfin7330
    @samuelmesfin73303 жыл бұрын

    God bless you forever! Yishak

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hanabiyazn7339
    @hanabiyazn73393 жыл бұрын

    Yishak mrt mezmur new geta zemenhn hulu negerhn ybark

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn thank you

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Жыл бұрын

    እውነት የኛጌታ ይታመናል ! ጌታ እየሱስ አብዝቶ ለዘላለም ይባርክህ አሜን

  • @feventadele8089
    @feventadele80893 жыл бұрын

    Abate Bless you yisu geta ante sleseten amesegnewalew

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏 amen biyalehu

  • @asmeronyemane3728
    @asmeronyemane37283 жыл бұрын

    Yetebarek wendmie yegna bereket Nek ye hiwet zemenk ybarek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @tsegamoges6761
    @tsegamoges67613 жыл бұрын

    I needed to hear this song....prophetic....Geta yibarikih...Iyageleglk Iyakeberkew zemenih bebetu yilek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @gospelsingermarkosadule2308
    @gospelsingermarkosadule23083 жыл бұрын

    Ewnet nw geta tamagn nw tesebiro aywegam.simu ybarek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew38063 жыл бұрын

    Oh! yitemali Alakechin yitemali Ameeen tebarekilgn

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy9553 жыл бұрын

    Yise tebarek ante sitzemr ውስጤ እርፍ ነው ምለው በጣም 😘ተባርከህ ቅር

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @jesusislord4582
    @jesusislord45823 жыл бұрын

    Uuuuuuuffffff yitamenal Amilakachin Essssssyi Tebarekilgn wude

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa11303 жыл бұрын

    Amen amen amen Egezabeher yebarekachew tebareku

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @KibreabArada
    @KibreabArada3 жыл бұрын

    gena salayw nw like yadrkut ye ante mezemuroch betam nw mewdachw ena kemi and Didi K Wolde selaywachw des belognal

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you bro tebarekilign

  • @suraphelassefa2947
    @suraphelassefa29473 жыл бұрын

    Yishakye betam nw mwedh ymr zemeneh bebetu ylek biruk hun. Yagelegelkew geta be kbr ybarkh ewedhalew

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you broye amennn biyalehu

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16323 жыл бұрын

    Enanten yesexen geta yibarke 🙏🏻

  • @melkamuasfaw
    @melkamuasfaw3 жыл бұрын

    your songs continued blessing my life...let another spiring of praise come out of your life

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen thank you 🙏

  • @nardosmuluken8337
    @nardosmuluken83373 жыл бұрын

    amen yegna geta yetamenale. yise geta berkkkk yargeh

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @henokgetachew1153
    @henokgetachew11533 жыл бұрын

    Yise tebarekilgn Ewunet nw geta yitamenal ❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um3 жыл бұрын

    እየሱሴ የኛ ጌታ ይታመናል

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    Amn AMEN amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle11243 жыл бұрын

    Awo yetamanale semu yebaraki berki bale yshki 👋👋👋👋🙏🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tedybacha1532
    @tedybacha15323 жыл бұрын

    Hallelujah praise God ,ameeeeennnnnnn ameeeenn amennnnn,ይሁንቴኛ አምላክ እየሱስ ብቸ ነው ።

  • @RobelSamuelDrumVideos
    @RobelSamuelDrumVideos3 жыл бұрын

    god bless you yishak love you

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Tebarekilign amen biyalehu

  • @manbbdkdh8146

    @manbbdkdh8146

    3 жыл бұрын

    God bless you all

  • @sarahabshawitsari310
    @sarahabshawitsari3103 жыл бұрын

    Amen amen zemenhe yebarek wendem❤💝

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey83253 жыл бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልልታ ለሉዑዑልልልል ኣምላኬ! ታማግን ነው ኣዎ ብሪከይ ውድ ሊጄ! ገና ገና ገና በከፍታ ታገለግላለኅህ! "ኣዎ! ይታመናል"

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 biyalehu

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye57353 жыл бұрын

    amen amen elellellellellelllelllelllellellelle

  • @beritoberito4139
    @beritoberito41393 жыл бұрын

    Wowowowoo ohhhhhhhhh wowowowoo Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen woganocho tabaku

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amenn

  • @tigisthailu4085
    @tigisthailu40853 жыл бұрын

    wow wow Our God is faithful!!! You are so blessed bro!

  • @sisaytagesse4157
    @sisaytagesse41573 жыл бұрын

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen good bless you more and more

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia21343 жыл бұрын

    አሜን ይታመናል ተባረክ በብዙ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla3 жыл бұрын

    God bless you yesa beam nw yemewedeh❤❤❤ bezemeneh geta becha yekeber

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @danielmohammed3138
    @danielmohammed31383 жыл бұрын

    God bless you all

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mintesnotdemelash9843
    @mintesnotdemelash98433 жыл бұрын

    weyne voice ere yisuye liben aresereskew

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you bro🙏

  • @fasikatamirat5889
    @fasikatamirat58893 жыл бұрын

    Wow it so special songs I like it very much

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @temesgenmulu4743
    @temesgenmulu47433 жыл бұрын

    Yiso እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፤ በጣም እወድሃለሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Tebarekilign wendme

  • @riyadmekonen1596
    @riyadmekonen15963 жыл бұрын

    Tebarek betam yemibark zmare ytamenal amen ytamenal

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Riade tebarekilign

  • @FIREW.ET24
    @FIREW.ET243 жыл бұрын

    "ይታመናል ይታመል አምላካችን ይታመናል" Yise. . .God Bless you. It's a blessing' to have y' in this generation🙏🙏 We love u❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @FIREW.ET24

    @FIREW.ET24

    3 жыл бұрын

    @@yishaksedik ላይሬክሱን እየሰረው ነው ይስ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Fares Tube kzread.info/dash/bejne/q4Fk26dyoqTPqrQ.html አምላኬ ይታመናል ቢተማመኑት መች ያሰጋል ኧረ እርሱ አይጥልም ታማኝ ነው አይክድም !!! ታማኝ /2X እግዚአብሔር ነው ታማኝ ታማኝ /2x አምላኬ ነው ታማኝ በፅኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀው ቃሉን የሚፈፅም ልክ እንዳለው የሚያደርገው /2x ይታመናል /2x የኛ ጌታ ይታመናል ይታመናል /2x አምላካችን ይታመናል የኔ አምላክ ቃል ካፉ ከወጣ ይሆናል ልክ እንደተናገረው እንዳሻው ይፈፀማል የእኛ አለማመን እንኳን የእርሱን ታማኝነት ከቶ አያስቀረውም እንዳለው ከመገኘት እግ/ር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ ኪዳኑን የሚያከብር ፅኑ ወዳጅ ሆኖ በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደ ገባልን መቼም አይጥለንም እይቀርም ያየልን ይታመናል /2x የኛ ጌታ ይታመናል ይታመናል /2x አምላካችን ይታመናል ታማኝ /2X እግ/ር ነው ታማኝ ታማኝ /2x አምላኬ ነው ታማኝ በፅኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀው ቃሉን የሚፈፅም እንዳለው የሚያደርገው /2x ይታመናል... ይዋሽ ዘንድ ጌታ እንደሰው አይደለም በቃሉም እንዳይፀፀት የሚሳነው የለም ታማኝነት ታጥቋል ልክ እንመቀነት ሳይፈፅም አያርፍም ቃሉ ነውና እውነት እግ/ር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ ኪዳኑን የሚያከብር ፅኑ ወዳጅ ሆኖ በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደ ገባልን መቼም አይጥለንም እይቀርም ያየልን ይታመናል /2x የኛ ጌታ ይታመናል ይታመናል /2x አምላካችን ይታመናል

  • @FIREW.ET24

    @FIREW.ET24

    3 жыл бұрын

    @@yishaksedik lyrics video link if you like it let me know if you don't please do the some kzread.info/dash/bejne/aXZ3wdKal5uchco.html

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99183 жыл бұрын

    Amennnnnn yitamenal birk belilign

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @destayeebegetamulunew978
    @destayeebegetamulunew9783 жыл бұрын

    አሜንንን እግዚአብሔር ይባርክህ yise

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @DanZfire
    @DanZfire3 жыл бұрын

    Wow ewunet geta becha hulegize tamagn, you are blessed Yisuye.

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you daniye tebarekilign talak wende

  • @wedemulat1430
    @wedemulat14303 жыл бұрын

    Amen Amen tebareku 🙏🙏✋✋✋👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @GospelProjectEth
    @GospelProjectEth3 жыл бұрын

    ጌታ ፀጋውን አብዝቶልሃል! በፀጋው በርታ።

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @prs901
    @prs9013 жыл бұрын

    I will believe with my lord always and forever 🙏🙏❤️❤️

  • @ephremdaniel3445
    @ephremdaniel34453 жыл бұрын

    Yitamenal. Tbark. Tbark. Amen. Amen🥰😍😍😍😍😭😭

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @finotarega5512
    @finotarega55123 жыл бұрын

    እልልልልልል ! ይታመናል ጌ ታ ይታመ ናል አምላካችን ይታመናል ተባርከሀል ወንድሜ !

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn🙏

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana48722 жыл бұрын

    አቦ እንዴት እየሱዬ እንደምትዘምረዉ ተባረክ በብዙ

  • @nahufassil8071
    @nahufassil80713 жыл бұрын

    Amen...Amen...! Father you are Truthl!!

  • @mesashtadesse6417
    @mesashtadesse64173 жыл бұрын

    አሜን አሜን !! ይሶዬ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @berekethabtamu8776
    @berekethabtamu87763 жыл бұрын

    Yisa may God pour his blessing to u n ur family...I always loves ur song

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you bro

  • @kibromalemayhu6986
    @kibromalemayhu69863 жыл бұрын

    yene hulem andegna wedehalew betam

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen biyalehu Tebarekilign antem

  • @Christ-Atmosphere
    @Christ-Atmosphere Жыл бұрын

    What a bless-full song You’re anointed brother love you ❤God bless you

  • @KishaChristian
    @KishaChristian3 жыл бұрын

    Yise. . .God Bless you. It's a blessing' to have y' in this generation🙏🙏 We love u❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you so much 🙏amen biyalehu

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia3 жыл бұрын

    Yise God bless u

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @andebetmersha
    @andebetmersha3 жыл бұрын

    በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደገባልን መቸም አይጥለንም አይቀርም ያየልን

  • @prophetnatnaelnegash1216
    @prophetnatnaelnegash12163 жыл бұрын

    Eyesus Geta ነው። Tebarek!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @bereketabreha3179
    @bereketabreha31793 жыл бұрын

    Amen YetamenL

  • @yoasyacob9676
    @yoasyacob96763 жыл бұрын

    Amen! I’m blessed by it. Thanks for taking us backstage too :) I liked seeing that.

  • @adissagizew5194
    @adissagizew51943 жыл бұрын

    wow yese i love it God bless u & ur family.

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @helenfantu9999
    @helenfantu99993 жыл бұрын

    Wow yisye swedh mezmurochhn betam new yemwedew yetebarek bruk neh! i hope one day abren endemnzemr!!!!

  • @tsegabdereje4658
    @tsegabdereje4658 Жыл бұрын

    Powerful lyrics🙏 Powerful song🙏 Powerful voice🙏 blessed

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93663 жыл бұрын

    ዋው አሜን ይታመናል የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ይሳቅ ግሩም ዝማሬነው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏 amen biyalehu

  • @eyerusalemyohannes3543
    @eyerusalemyohannes35433 жыл бұрын

    Amen Amen Amlakachin Yitamenal!!! Blessings brother :)

  • @lemihabesha9631
    @lemihabesha96313 жыл бұрын

    What a blessed song

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Lemiye thank you 🙏

  • @user-qr1fv4kd6b
    @user-qr1fv4kd6b3 жыл бұрын

    አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz53603 жыл бұрын

    ስወድህ እኮ ብዛልን 😍😍

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen biyalehu thank you

  • @bamatube1
    @bamatube13 жыл бұрын

    ይሴ ተባረክ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie12143 жыл бұрын

    Amen, it’s great song. keep going brother heaven is with you. Yes God is so faithful

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mintekeys9391
    @mintekeys93913 жыл бұрын

    Yisuye yene geta hulem zemawochih ayitegebum betam des yemil mezmur new❤❤❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you wudu wendme mntye wedhalehu tebarekilign

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer37913 жыл бұрын

    አሜንን አሜንን እግዜብሂር ይታመን ይሳቅዬ ጌታ ኢየሰሱ ይባረክ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @endaleteklu1240
    @endaleteklu12403 жыл бұрын

    God Bless you! Yes my God is ታማኝ!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @mulukenyohannesofficial5120
    @mulukenyohannesofficial51203 жыл бұрын

    ይሳዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @henon_kb
    @henon_kb3 жыл бұрын

    So blessing!!😊😊

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu70853 жыл бұрын

    Wow God belsse you more yesye

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @koketdinsa4896
    @koketdinsa48963 жыл бұрын

    God bless you. Amazing Song

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @robelnegash7425
    @robelnegash74253 жыл бұрын

    Blessed bro Isu

Келесі