ተዋናይት መስከረም አበራ በሻይ ሰዓት እንግዳ ከቅዳሜ ከሰዓት

Ойын-сауық

Пікірлер: 695

  • @user-vz3km4tx1l
    @user-vz3km4tx1l4 жыл бұрын

    እስኪ በሻይ ስአት አዳድ ድሀ ምስኪኖችንም ጋብዙ በዚህ አጋጣሚ ሂወታቸውም ይለወጥ ይሆናል። አርቲስትማ እሚታዩበት መቸ ጠፍ

  • @user-wf1hk5mo8i

    @user-wf1hk5mo8i

    4 жыл бұрын

    የኔ አሥተዋይ

  • @user-eu7ch5xr7e

    @user-eu7ch5xr7e

    4 жыл бұрын

    teklkl

  • @user-vz3km4tx1l

    @user-vz3km4tx1l

    4 жыл бұрын

    @@user-wf1hk5mo8i አመሰግናለሁ ግንኮ ቢሆ ደስ ባለብ የሰው ደስታ ያስደስተኛን

  • @raheemabela5021

    @raheemabela5021

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-uu3fn2jx8j

    @user-uu3fn2jx8j

    4 жыл бұрын

    እዴው ምን ልሁንልሽ የለቤን ተናገርሽው

  • @wollomedia8719
    @wollomedia87194 жыл бұрын

    ዋሌና ሰላም በናታችሁ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርቡልን ሰይፉን ብለን ብለን እቢ ብሎ ቀረ

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    4 жыл бұрын

    እኔግን አላቃትም

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    4 жыл бұрын

    @@ss-gu9ge እእእእእእእ ፌልም አታይማ 😂😂😂

  • @zuzutube2449

    @zuzutube2449

    4 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄነው እድለወርቅ ምርጥ አክተር ናት አቅርቡልን

  • @user-xc4ym6ys8r

    @user-xc4ym6ys8r

    4 жыл бұрын

    ውይ አረ የኔም ጥያቄ ነው ይባርክሽ

  • @user-jx3bg9ih8y

    @user-jx3bg9ih8y

    4 жыл бұрын

    እኔም ብየ ነበር ደክሞኝ ተውኩት

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i4 жыл бұрын

    መስኪ ፊትሽ በሚካም ተሞልቶ ማናት ብየ ነበር ሚካብ ባትቀቢም ቆንጆ ነበርሽ ሰላም ና ዋለልኝ እድለወርቅን አቅርቡልን።

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk4 жыл бұрын

    እኛ አርቲስትና አክቲቪስት ማየት ሰለቸን እስኪ አቅመ ደካማ ሰዎችን አቅርቡልን

  • @adidaz679

    @adidaz679

    4 жыл бұрын

    አክቲቭሥት ምድነው ማር

  • @Tube-fh5kk

    @Tube-fh5kk

    4 жыл бұрын

    @@adidaz679 ፖለቲከኛ

  • @user-eh8rm4om4m

    @user-eh8rm4om4m

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @adidaz679

    @adidaz679

    4 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ እህት

  • @user-gs5yb5yp4f

    @user-gs5yb5yp4f

    4 жыл бұрын

    አወን ልክ ነሽ ውደ

  • @user-qk1wt5nr6s
    @user-qk1wt5nr6s4 жыл бұрын

    በጣም ጨንቆኛል ዱአ አርጉልኝ

  • @mhallawiote

    @mhallawiote

    4 жыл бұрын

    Minw fikir yazeshi inde sedet layi honesh fonka asichegarinew sistu

  • @user-gl7lm2ux1d

    @user-gl7lm2ux1d

    4 жыл бұрын

    አረቢ. ይርዳሽ.

  • @hiwet__dagne4697

    @hiwet__dagne4697

    4 жыл бұрын

    አይዞን

  • @duratube

    @duratube

    4 жыл бұрын

    Alah yferjshi

  • @raheemabela5021

    @raheemabela5021

    4 жыл бұрын

    አላህ ይገዝሽ እህቴ

  • @user-rz2qs4jz3w
    @user-rz2qs4jz3w4 жыл бұрын

    ታዋቂው ታዋቂውን ይጋብዛል እስኪ ያልታወቁትንንም ጋብዟቸው

  • @sebleworkguegesa7712
    @sebleworkguegesa77124 жыл бұрын

    ወይ ታሪክ ነው ሁሉንም አርቴቶች ሰሰማ የሰራ መጀመሪያቸው ምርጦ የታሪኮ ማማ ዋህዶ ኦርቶዱክሰ ነው ።

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ናት ግን?

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    መስከረም የኔ ምርጥ እምወድሸ ሰላምሸ ይብዛ

  • @zuzutube2449

    @zuzutube2449

    4 жыл бұрын

    የኔ ውድ አለሽልኝ

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    4 жыл бұрын

    @@zuzutube2449 አለሁልሽ ማር እንዴት ነሸ

  • @alaysolo2474
    @alaysolo24744 жыл бұрын

    ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ሰው ሁሉ አስተሳሰቡ አንድ ነው እንዴ፤ አንድ ሰው ስለሜካኘ ሲያነሳ ሁሉም ያንኑ መድገም፤ ለዛ ይመስለኛል አንዱ በቀደደው መጥፎ መንገድ አብሮ ሁሉም የሚፈሰው

  • @hanilove3706

    @hanilove3706

    4 жыл бұрын

    እኮ ኪኪኪኪ አሁን ምስኪን ሰው አምጡ አለ አንድ ሰው ሁሉም እንደዛው😛😛😛

  • @meskeremarega8614

    @meskeremarega8614

    4 жыл бұрын

    Yene konjo mn libelish tkkil nesh hulum askabach new

  • @user-yo8iz2kp8c

    @user-yo8iz2kp8c

    2 жыл бұрын

    ያው የኢ/ያ ባህል መደጋገፍ ነው በሚለው ነው ሀሀሀሀሀሀሀጀጀ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya92784 жыл бұрын

    ዋሌ እና ሰላም እባካቹህ ሰላም ተስፋዬን እና የባባን ሚስት ቃልኪዳንን አቅርቡልን

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu62834 жыл бұрын

    መስኪ ምርጥ ችሎታ አለሽ ሌላ አስታያት መስጠት አልፈልግም ስለዱቄቱም መብትሽ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-zr5ln8st5p
    @user-zr5ln8st5p4 жыл бұрын

    መስከረም የምታምሪው ያለመካብ ነው

  • @hope8944
    @hope89444 жыл бұрын

    I love u meskiye berchi❤❤❤ ስለ ስኬት ያወራሻት ነገር ተመችታኛለች

  • @saratashoma6578
    @saratashoma65784 жыл бұрын

    በጣም የማደንቃት ልዩ ችሎታ ልዩ ውበት ልዩ ስነ ስርአት ብቻ እወድሻለው

  • @kefaykifle6750
    @kefaykifle67504 жыл бұрын

    አንዱ ያለውን ለማለት ስለምንፈል ግ እንጂ መስከረም በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ምንም ጉደለት የላትም በቃ ውብ ናት ሜካፕ ከአዘጋጅዋ ሰላም የበለጠ ማን ይቀባል

  • @user-rq6oi5lq9m
    @user-rq6oi5lq9m4 жыл бұрын

    Miski konjo swedshe eko merte demtse alshe egzabhR hulunm amolto setoshal gn zemara limizemer mokere egzabhar wedebatu yetrashe abo (ዋሌ & ሰላምሻ) በናታችሁ እድለወርቅን አቅርቡልን አቦ ማርያም

  • @bayobayo782
    @bayobayo7824 жыл бұрын

    መስኪዬ በሜካፕ ተውጠሽ የሆነች ቻይና መሰልሽ እኮ በተረፈ በርች በጣም ነው የምወድሽ

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik42484 жыл бұрын

    ዋው እደኔ የሚወዳት ማነው ድንቅ ብቃት ያላት ሴት💋💋💋👌

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    4 жыл бұрын

    Ye dubai geredoch hulum wow new

  • @betilmetebkik4248

    @betilmetebkik4248

    4 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው

  • @zenagetachew4645

    @zenagetachew4645

    4 жыл бұрын

    @@siwadedumelyayet474 😂😂😂😂

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g4 жыл бұрын

    መስኪዬ ሜካፕሽ አልተመቸኝም አበዙብሽ ያለሜካፕ ውብ ነሽ ማር ከዚህ በዋላ ሜካፕ አትጠቀሚ ዛሬ ግን ሜካፕ የሰራችሽ ወይም የሰራሽ ሰው የስራቸውን ይስጣቸው መረጉብሽ እኮ

  • @mekditubeselamethiopia7049

    @mekditubeselamethiopia7049

    4 жыл бұрын

    MN waga alew Ada alemawe Ada mefesawe

  • @user-ub7cj8eh2y

    @user-ub7cj8eh2y

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk እውነት አዝናናሽኝ

  • @Yesunegi45

    @Yesunegi45

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @nasatnasat1663

    @nasatnasat1663

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @bentbaba4317

    @bentbaba4317

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ መረጉብሽ ብቻ አቀላቀሏትኮ ያቺን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ጭራሽ ፊሊፒኒ መስለችኝ

  • @weka573
    @weka5734 жыл бұрын

    እቃቄ ወርድወት በጣም ከባድ ሴትናት እንኳን ደስ አለሽ የጉራጌን ባህል አውቀሽ ስለሰራሽ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff49784 жыл бұрын

    እንሳሮ :የአባቴ አገር ነወ:ኡኡኡኡኡኡ ደሰ አለኝ ሁለቴ ሄጄ አይቼዋለው; ደብረ ሊባኖሰም: እዛ ነወ ካልተሳሳትኩ😍😍😍😍😍

  • @nenanena7057
    @nenanena70574 жыл бұрын

    She is so so preety beautiful and very talented young lady I love her so so much God bless you lil mama👑❤

  • @tinajery8829
    @tinajery88294 жыл бұрын

    My favorite all the time. Berchi

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57624 жыл бұрын

    ስለሷ ሜካብ አትጨነቁ እህቴተ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ድምፅሽም ያምራል

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    4 жыл бұрын

    Amy Atl ማስታወቂያ መሆኑ ነው?

  • @adanuetio1511
    @adanuetio15114 жыл бұрын

    ይደበቅልኝ እናየዋለን ሊያውም ሀገራችን እንሳሮ ላይ ተቀርፆ መስኪ ቆንጆ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @aminaseid7075
    @aminaseid70754 жыл бұрын

    እኔ ግን በጣም ትወና የምትችል ሤት እድለ ወርቅ ጣሠው ናት እድሉን ባገኘው በአካል ባየት እንደት ደሥ ባለኝ

  • @user-pd2uw6wm6f
    @user-pd2uw6wm6f4 жыл бұрын

    ዋውድምፅሽ ደሰይላል በርቺ እልሻለሁ ከዚህ ድምፅሽ አሪፍ ዘፈኖችን እንጠብለን።

  • @saronworkneh5464
    @saronworkneh54644 жыл бұрын

    Mesekiye, tebebe ye ewenetuan yeteracheshe nate beye amenalehu. Gobez, berechilege, betam adenakishe nege.👏👏👍

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ2 ай бұрын

    Meskiye betam ewodeshalwu

  • @romadiabrha253
    @romadiabrha2534 жыл бұрын

    Confidence full tg dressss ejig betam gobez nesh besalm Nesh keep it up konjo. Mesam ketefekedelign 💋 shelmädhalehugn. God bless you

  • @user-hr2rp3vm8t
    @user-hr2rp3vm8t4 жыл бұрын

    መስኪ ሜካብ ባትቀቢም በጣም ነው ምታምሪው ወድሻለው

  • @user-iv1gx6eh7h

    @user-iv1gx6eh7h

    4 жыл бұрын

    ሌላ ሰው መስላ መጣች ስሟ እንጅ መልኳ ጠፍታብኝ ሲበዛ ያስጠላል

  • @eyerusbeauty8122

    @eyerusbeauty8122

    4 жыл бұрын

    @@user-iv1gx6eh7h 😂

  • @bltanyagetachew6659

    @bltanyagetachew6659

    4 жыл бұрын

    በኖርማል በጣም ነበር የምታምርው

  • @woinshettup8015
    @woinshettup80154 жыл бұрын

    2 ወደ እግዚአብሔርም ጸለየና፡- አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ በአገሬ ሳለሁ የተናገርሁት ይህ አልነበረምን? አንተ ቸርና ይቅር ባይ፥ ታጋሽም፥ ምሕረትህም የበዛ፥ ከክፉው ነገርም የተነሣ የምትጸጸት አምላክ እንደ ሆንህ አውቄ ነበርና ስለዚህ ወደ ተርሴስ ለመኰብለል ፈጥኜ ነበር። 'ትንቢተ ዮናስ 4:2' play.google.com/store/apps/details?id=com.nippt.bible.free&hl=en

  • @user-qg5mf7fn2j
    @user-qg5mf7fn2j4 жыл бұрын

    ዋውውውው ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ ማረ

  • @adminadminn5574
    @adminadminn55744 жыл бұрын

    ቆይ ኮሜቶች እምትቀባጥሩት አሁን ከዚች ውብ ቆንጆ ምን ይወጣላታላታን በቃ ዱቄቱም ጊዜው ነው አምናቹ ተቀበሉ አለቀ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg4 жыл бұрын

    መስኪን እንዴት እንደመወዳት የኢትዮጵያ ፈርጥ ድምፅሽ ራሱ ዋው በሁሉ ነገር 1 ኛ ነሽ 💪💪💪💚💛❤️

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw89534 жыл бұрын

    ወይኔ መሢኪዬ ሀገሬ እንሳሮ ለሚ ፎቶሽን በኢኒሥተግራም አይቸ ግራ ገብቶኝ ነበር የኔውድ እርግጠኛ ነኝ በሀገሬ ላይ የሰራችሁን ፊልም አሪፍ ይሆናል አፈጀችኝ የሚለውም ፊልም እዛው ነበር የተሠራው በጣም ደሥ ይላል

  • @hayukwt4218
    @hayukwt42184 жыл бұрын

    እህትዎቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤ውድድነው የማደርጋችሁ 💕🌹

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi25764 жыл бұрын

    ውይይይይ መስከርም ሀገሬን ስሜን ሽዋ እንሳሮ ለሚ ስትይ ስማሁ መስላኝ ውይ ሀገሬ እንሳሮ እንኳንም ሀገራችን መጣሽ ስውድሽ

  • @yalemworkymaryamlji8213

    @yalemworkymaryamlji8213

    4 жыл бұрын

    ሽዋ ስትይ ሰማሁ ለበል እኔም ሽዋ ነኝ

  • @hennaalhammadi2576

    @hennaalhammadi2576

    4 жыл бұрын

    @@yalemworkymaryamlji8213 አው ስሜን ሽዋ ነኝ

  • @giasbd4624
    @giasbd46244 жыл бұрын

    ቅድሜን ከሰአት እወዳችሁ አለሁ በጣም ደስ ይብል ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon4884 жыл бұрын

    stamri betam mekap ayhedsh natural wbetsh tamrialsh

  • @user-ih1gf6ne4f
    @user-ih1gf6ne4f4 жыл бұрын

    ዋው መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-ig8yj8ij2l
    @user-ig8yj8ij2l4 жыл бұрын

    በጣም በፍቅር እምወዳት ካራክተር ናት መስኪ ሁለ ነገሯ ዋው ጉበዝ ናት

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu4 жыл бұрын

    እነዚህ መስከረም አበራ ተብለው የሚጠሩ ሴቶች እጅግ ድንቅ ነገሮች ናቸው ።

  • @amentube6132
    @amentube61324 жыл бұрын

    መስኪ ቆንጆ በርቺ ገና ብዙ ይጠበቅብሻል አቅሙ አለሽ ያልተነካ አቅም እንዳለሽ ይታይብሻል።

  • @sarahmariam91
    @sarahmariam914 жыл бұрын

    Akakire mawetate setwedu komtatroch sew yeflgewene metkeme mebetu new . Demtsesh demo ye hamlmalne yemselale meski. 😍😍

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye25184 жыл бұрын

    ትወና ፍላጎት ካለ ይቻላል ባይሆን ድምፅ ነዉ ስጦታ

  • @fafiseid3828
    @fafiseid38284 жыл бұрын

    Selam ena Walelign indet nachihu hulu aman benatachihu laschegrachihu 1tiyake Endelibe Mandefron akirbulin ibakachihu

  • @merimarumaru7283
    @merimarumaru72834 жыл бұрын

    እስቲ ኤለን በድሉን አቅርቡልን እስቲ ኤሉን የምትሉ

  • @user-mx2ce7qi3k
    @user-mx2ce7qi3k4 жыл бұрын

    መስኪ የልደትዬ ቆንጆ በጣም ትቺያለሽ ዛሬ ግን ነጭ ሆነሻል

  • @metasebiya5005
    @metasebiya50053 жыл бұрын

    Meskiye betam new mewedish

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa6364 жыл бұрын

    Ke selam tesfaye be tiwena gobez helen badilu nat katilo idilewerk nat

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Жыл бұрын

    እድለወረቅ ጣሳው ወላሂ ስወዳት

  • @tarikumekonnen3288
    @tarikumekonnen32884 жыл бұрын

    መስኪ ፍቅር በጣም በጣም አሪፍ ሥራነው የምትሠሪው ጎበዝ በርቺ በርቺ ።

  • @alaysolo2474
    @alaysolo24744 жыл бұрын

    እኔምለው በሷ ሜክ አፕ ቅናት ነው ምንድን ነው? ብትቀባም ባትቀባም ቆንጆ ናት። መስኪየ ምርጥ የትወና ብቃት ፣ ምርጥ ድምፅ እና ቆንጆ ምልክ አለሽ ወደፊት ከዚህ የበለጠ ደረጃ እንደምደርሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @sarasosi2265
    @sarasosi22654 жыл бұрын

    ሂወትን ማሸነፍ ያቃተው ሁላ ዱቄት ዱቄት ይላል ዱቄቱንም ስላላት ነው የተቀባችው so ከመተቸት ወተን እናድንቅ እንውደድ ሂወትን ማሸነፍ ከፍቅር ይጀምራል እንጂ ሰውን ከማንጓጠጥ አይጀምርም መስኪዬ ኑሪልኝ እህቴ አንቺ ከተመቸሽ እኔን ይመቸኛል ኢትዮጲያዊም አደለው ደምሽ ደሜ አጥንትሽ አጥንቴ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው የኔ ቆንጆ በርቺ😍😍😍😘

  • @timmit2534

    @timmit2534

    4 жыл бұрын

    Endi miyasibu yibzulin

  • @saronworkneh5464

    @saronworkneh5464

    4 жыл бұрын

    well said! Thank you sari.

  • @senaitmekuria328
    @senaitmekuria3284 жыл бұрын

    መስኪ በጣም ቆጆና ጉበዝ ልጅ ነሸ ሜካፖ አትጠቀሚ መልክሽን በየቦታው ይቀያየራል

  • @sam-unikt
    @sam-unikt4 жыл бұрын

    A young talented and beautiful actress.

  • @tigstalexander9520
    @tigstalexander95204 жыл бұрын

    Yene liyu edet edemichiy eko 👏👏😍😍

  • @zedmoreda7614
    @zedmoreda76144 жыл бұрын

    ayyyy mekup batekbi betam tamri neber ashangulit asmeselesh mekapu

  • @sitinashirojimma1713
    @sitinashirojimma17134 жыл бұрын

    Meskiyee eneko manat eyaleku new yene konjoo betam new mewedish

  • @mahimahi-sb7jo
    @mahimahi-sb7jo4 жыл бұрын

    እስኪ የስኪን የሚወድ 👍

  • @ዙረት
    @ዙረት4 жыл бұрын

    ምንድነው ዱቄት ዱቄት አበዛቹ ቅናት ይመስላል ሲጀመር እናቃታለን ውብ ናት

  • @sosinagirma2496
    @sosinagirma24964 жыл бұрын

    Betammm gobez tewanay nesh

  • @bilen1665
    @bilen16654 жыл бұрын

    ድምፃ ያምረኛል በቃ ብሰማው አልጠግብም መስኪ እወድሻለሁ

  • @user-ky2yf6fz5c
    @user-ky2yf6fz5c4 жыл бұрын

    መስክ የኔ ልዩ

  • @solomonw.9291
    @solomonw.92913 жыл бұрын

    መስከረም አድናቂሽ ነኝ የግር እሳት ላይ ያለውን ካራክተርሽን አደንቀዋለው አንቺ የምትሰሪው ካራክተር ዋናው የፊልሙ ክፍል ብትሆን በጣም ያምር ነበር::

  • @user-gf2zk2dq3b
    @user-gf2zk2dq3b4 жыл бұрын

    መስኪዬ የኔማር እግዚአቢሄር ብዙ ነገርን ሰቶሻል ከሰጠሽ ውስጥ ቢአንስ ድምፅሽን ለሱ ምስጋና መሳሪያ አድርጊው ላለም ጫጫታ ትወናው ይበቃሻል በተረፈ እግዚአቢሄር ይርዳሽ

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t4 жыл бұрын

    በያላችሁበት ችሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጅች አሜን እድል ጎበዘ ናት በርቺ

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz4 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ መስኪ❤️❤️❤️

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom83714 жыл бұрын

    Betam gobaze nash gena bezu aqeme alashe barechi👏👏👏

  • @sunightceaser7844

    @sunightceaser7844

    4 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️❤️❣️❣️❣️🌼❣️❣️

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v4 жыл бұрын

    ወይ መስኪ በድምፅሽ ነው ያውኩሽ ሜካፕ እንዳነበርሽ አርጓሻል አንቺ ቀለም ባትለቅለቂም በጣም ቆንጆ ነበርሽ አይይይይይ

  • @touch3206
    @touch32064 жыл бұрын

    መስከረምዬ የኔምርጥ እሚገረም ድምፅአለሽ በትወናሽም ምርጥነሽ አድናቂሽነይ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu50824 жыл бұрын

    Yen konej sewdeshe selamshe yebza

  • @bethelemwoldhawrait5233
    @bethelemwoldhawrait52334 жыл бұрын

    እርጋታዋ ውይ የኔ ማር፣ ትወና ትችላለች አይገልፀውም የኔ አንደኛ!

  • @shureseifu7712
    @shureseifu77124 жыл бұрын

    Wow wow very nice 👍 God bless you 🙏🙏

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g4 жыл бұрын

    ሰላም ግን ዋልልኝ አይኑ አይኑን በስስት ነው እምታየው ልበል ??

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx4 жыл бұрын

    I love her

  • @firehiwotabayneh3036
    @firehiwotabayneh30364 жыл бұрын

    መስኪን በጣም ነው የምወዳት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36864 жыл бұрын

    ትወና በጣም ጎበዝ ነሽ መሥኪ በርች 😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica96004 жыл бұрын

    መስኪ ያለ ሜካፕ ውብ ነሽ

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    4 жыл бұрын

    i hate politica መልኳ ተቀየረ ያይኗ ኩል መሰለኝ

  • @selamawitchanie5830

    @selamawitchanie5830

    4 жыл бұрын

    @@etanimhaile6475 kulu min hone

  • @nicoleoliver2499

    @nicoleoliver2499

    4 жыл бұрын

    Yasfara lege

  • @ihatepolitica9600

    @ihatepolitica9600

    4 жыл бұрын

    @@nicoleoliver2499 ma?

  • @yoyoxoxo7111

    @yoyoxoxo7111

    4 жыл бұрын

    Ere atasakije kezi belay mackup mayet atchilim ende?

  • @eyesee579
    @eyesee5794 жыл бұрын

    I miss those old days when beautiful ladies appeared with no Make-ups. Meskerem is more beautiful without.

  • @emuyeteferi7659
    @emuyeteferi76594 жыл бұрын

    Ketaye engeda amelset muche adergulen kesame keseatoch programachehu betam dese yelal

  • @marytadesa8772
    @marytadesa87724 жыл бұрын

    ዋውውው ደህና መጣሽ መስከረም ❤❤❤

  • @deyasedetegna5987
    @deyasedetegna59874 жыл бұрын

    Yene konjo sewadishi mesiye

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz33234 жыл бұрын

    የቃቂ ወርድወት በጣም ነው የተወደደልሽ

  • @rahelmeles4909
    @rahelmeles49094 жыл бұрын

    Waw yena kogo teheyalashe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa54804 жыл бұрын

    ምወዳት አርቲስት💔

  • @saedasaeda1654
    @saedasaeda16544 жыл бұрын

    እረጉድ ኮሜቶች ዛሬ በቃ ስለእሶ ሜካብ ብቻነው እረ ስለ ስራዋም አስተያየት ስጡ ችሎቶዋንም አድንቁ እእእ

  • @aminabint2760
    @aminabint27604 жыл бұрын

    ሴቶች ቅናትመሰለ አሁንእሄ ሚካብ ከሶከለርጋ የሚሄዲ ቆጆሚካብ ነው አቃቂር ማውጣት ምንዲንነው

  • @alambradani2259

    @alambradani2259

    4 жыл бұрын

    Amina binet seid: lene minm albezam betam asansa new yaregechu, germognal betam ezi miyawerut say, endyawm ye selam yibezal keswa.

  • @saedasaeda1654

    @saedasaeda1654

    4 жыл бұрын

    በጣም ወላሂ እሶም ቀይ ስለሆነች ብዙም አልገነነም ሀርፍ ነው ኮሜቶች አበዙት ይች ነገር ቅናት መሰለኝ

  • @-tube4136
    @-tube41364 жыл бұрын

    መስክዪ ስወድሽ ! የኔ አንበሲት ምችት ይበልሽ የኔ ማር Subscribe ሚደርገኝ የመስኪ ወዳጅ

  • @-tube4136

    @-tube4136

    4 жыл бұрын

    @selamawit ኢትዮጵያዊት በተሰብ እንሁን ማር

  • @user-dl5bw6yz4e
    @user-dl5bw6yz4e4 жыл бұрын

    እንሳሮ እኮ ተወይጀ ያደግሁበት የእናቴ ሀገር ነው ውይ እስካየሁ ቸኮልኩ

  • @naendale5004
    @naendale50044 жыл бұрын

    You are amazing eko meskiya 💪

  • @masrtsm5393
    @masrtsm53934 жыл бұрын

    ዋው መስክዬ ስወድሽ የኔ ውድ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj4 жыл бұрын

    መስኪየ በጣም ነው የማደቅሽ ግን ሜካቡን ትንሽ ብቀንሽው

  • @lensakuma5547
    @lensakuma55474 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ይች ልጅ ትወና ጎበዝ ናት የችሎታቸውን ያህል ያልገነኑ ቶፕ አርትስቶች ከአርትስት እድለወርቅ ጣሰው ከድምፃውያን ደሞ ዘርቱ ከበደ ናቸው ዘርቱ ጉድ ነው ድምፆ አልታወቀላትም ይህች ልጅ የማንኛውም አገር ቋንቋ እና ዜማ ብሰጧት ልክ እንደአገሩ ተወላጅ ትዘፍነዋለች የምገርም ድምፅ ነው ያላት ሳትጨናነቅ እንደልቧ የምታወጣው የምታወርደው ድምፅ አላት በተረፈ ምርጫ የግልሽ ብሆንም ሰላም ተስፋየ ማለትሽ ደበረኝ

  • @eyobelhaile4296
    @eyobelhaile42964 жыл бұрын

    she is number one meskerem

  • @m.g5367
    @m.g53674 жыл бұрын

    Betam new mewdshe gen Etiophawit kememshel CAHINA memsel mertshe sanetala ende deroshe WA WA WA

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew50224 жыл бұрын

    yene konjo

  • @burutekebede2433
    @burutekebede24334 жыл бұрын

    Selamun Yabzalachu

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    ይገርማል የጥበብ መፍለቂያዋ ቤተክርስቲያን ናት🤗😇

  • @selameneshmareyamselamenes7310

    @selameneshmareyamselamenes7310

    4 жыл бұрын

    yemigermegn bete kiristan wust hulun neger awuko ezawu magelgel sichelu le alemawi neger menfetsawi hiwoten telo yiwetalu .ay yegna sew .

Келесі