ዘቢባ ግርማ ስለአዲሱ ስራዋ ያልተነገረ ፍቺና ስለቴዲ አፍሮ Ethiopia | EthioInfo.

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 264

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel35654 жыл бұрын

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @user-cx5zz3fz2s

    @user-cx5zz3fz2s

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @natin3962

    @natin3962

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @RT-hw9lx

    @RT-hw9lx

    4 жыл бұрын

    በእርግጥ አንተ ዳዊት ነህ ?

  • @user-uq6ro7vg4l

    @user-uq6ro7vg4l

    4 жыл бұрын

    አሚን

  • @maby123y5

    @maby123y5

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62934 жыл бұрын

    ዘቢባ በርች ዘፈንሽ ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነዉ ክሊፑ ላይ ሰአት የሰጠችሽ ማሚን በጣም ነዉ የወደድኮት የምታምር ኢትዮጵያዊት እናት

  • @bsratkassahun8730

    @bsratkassahun8730

    4 жыл бұрын

    Yeah

  • @NebilClass
    @NebilClass4 жыл бұрын

    ይህችን ድምፃዊ አለማድነቅ ይከብዳል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    ዘቢብ የኔ ቅመማ እምወድሸ ያማል ቅኔው ምርጥ ሥራ ነው ተመችቶኛል

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s4 жыл бұрын

    ለህንደኬ ከጎኗ መቆም አለባችሁ ኢንተርቪው ብቻ ምንም አይሰራ

  • @monashmeis8445

    @monashmeis8445

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @zemadaily
    @zemadaily4 жыл бұрын

    ወገን ንቃ ንቃ እኛ ወጣቶች እባካቹ ለጥላቻ እና ለዘረኝነት ምናጠፋዉን ጉዜ ለፍቅር እና ለአንድነት እንጠቀም ከሀገራችን አልፈን ለአለም እንበቃለንኮ እባካቹ መልካምነት ለራስ ነዉ ለሀገራችን ተወቃሽ እኛ ወጣቶች ነን እባካቹ ከተወቃሽነት ለመዳን ሀገራችንን በፍቅር እንጠብቅ እባካቹ

  • @genbaw542

    @genbaw542

    4 жыл бұрын

    FAKE ❗

  • @danidire1557
    @danidire15574 жыл бұрын

    በርግጠኛ ነኝ ዘቢባ ካንቺ ብዙ ስራ እጠብቃለሁ ደሞም ትችያለሽ

  • @Mushroom6

    @Mushroom6

    3 жыл бұрын

    Afewoki

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46874 жыл бұрын

    አቅራቢዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር አይብሻለሁ በርቺ ! ዘፈን ባላዳምጥም ዘቢባዬ ስርአቷን ስወድላት ጥሩ ትህትና ያላት ልጅ ናት ።

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa36834 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ድምፃ እና አጠያየቋ ግልፀ ነው በርቺ 💚💛❤

  • @AbiAbi-lv2by
    @AbiAbi-lv2by4 жыл бұрын

    ከሁሉም በላይ ለሰው ልጅ ሰላም ፍቅር ጤና ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ጤና ይሰጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዘቢባ የኔ አንደኛ

  • @mulumebetzena8480

    @mulumebetzena8480

    4 жыл бұрын

    ዘቢብ !አንቺ በጣም አስተዋይ ሰው ነሽ እመብርሀንን እንዳከበርሻት እሷም የልብን ታውቃለችና አብዝታ አከበረችሽ የመወደድን ፀጋ ሰጠችሽ።ምንጊዜም ቀና አመለካከትና መልካሙን ማሰብ ጥቅሙ ለራሰ ነዉ እግዚአብሔር አምላክም የሚወደው ተግባር ነዉ ።በርቺ፣ በርቺ። በጣም ቆንጆ ሥራ ነዉ የሰራሸው።እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ሁሉ ይባርክልሽ።አሜን።❤

  • @samerass3320

    @samerass3320

    4 жыл бұрын

    አርዘቢባተመቸኝ

  • @user-sk1in2bp3t
    @user-sk1in2bp3t4 жыл бұрын

    መሲ ልዩ ሰው የተለየሽ ጋዜጠኛ እንኳን አልልሽም እጅግ በጣም ነው እማከብርሽ እምወድሽ እድሜ ይስጥልን..

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x4 жыл бұрын

    ኢትዬጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ዘርን ለገበሬዎች እንተውላቸው ሀገር የጋራ ናት ሀይማኖት የግል ነው

  • @miruethio3059

    @miruethio3059

    4 жыл бұрын

    It is true

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo4 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ለእኔ በጣም በጣም የልቤ ዘፈን ነው ከሁሉም ይከ ዘፈን ውስጤ ነው ልጂሺን ያሳድግልሺ የኔ ማር ዘቢቢየ

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood83834 жыл бұрын

    She’s so sweet us always ዘቢባ ግርማ ሳላዎቃት እንደዚው ጥሩ ሴት ትመስለኛለች

  • @user-vj7ef8jd7p
    @user-vj7ef8jd7p4 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂሽ ነኝ 👏👏👏 ብዙ ስራሽን ሣየዉ ለኔ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ 💚💛❤️

  • @selamleethiopian2951
    @selamleethiopian29514 жыл бұрын

    ዘቢባ ጎበዝ ምርጥ ስራወችሽ ድምጽሽ ሁሉ አንደኛ ነሽ 100% ያላያችሁ እዩላት 😍😍😍

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos3 жыл бұрын

    ቴዲያችን ከፍቅርም በላይ አይናችን ነው ስለወደድሽልን እናመሰግናለን

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h4 жыл бұрын

    ዘቢብ የኒ ፀባይ ሰናይ ስራወችሽ ሁሉ በጣም ጥሩና ከሰው ልብ ውስጥ የሚገቡ ናቸው ወደነዋል በተለይ ያማል ቅኔው አሁን ካለው ጊዜ ከወቅቱ ጋር የሚሔድ ምርጥ ስራ ነው በጣም ልብ የሚነካ ነው የደከሙበት ነገር ውጤቱ ሲያምር ደስ ይላል እኳን ደስ አለሽ ዘቢብየ በርች ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71374 жыл бұрын

    በርቺ ዘቢብ የኔ ቆንጆ በጣም ገራሚ ስራ ነው የሰራሺው ብዙ እጠብቃለን ካንቺ እወድሻለሁ

  • @mariameles5436
    @mariameles54364 жыл бұрын

    You are talented, l love the song the whole combination, well done.

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z4 жыл бұрын

    ገራሚ ድምፅ ነው ያለሽ ዘቢባዬ ስነ ምግባር ስረአትሽ ሁሉ ያደለሽ ነሽ በርቺልን

  • @Muluinata
    @Muluinata4 жыл бұрын

    በርቺልን ዘቢቢዬ አሁን እኛም ጥሩ ሙዚቃ እያዳመጥን ነዉ የተሻለ አልበም እጠብቃለን👌👏👏👏

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84774 жыл бұрын

    ተባረኪ 🙏🏾 የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ ነሽ ቃላት የለኝም ለእርጋታሽና ለስጠሽው መልስ ሁሉ ከእድሜሽ በላይ የተረጋጋሽ ልዩ ነሽ ዘፈንሽን ውድድድድድ ከማረጌ እልፎ ብስማው ብስማው ምንም ገደብ ነው ያጣሁለት ❤️

  • @desidesu906
    @desidesu9064 жыл бұрын

    ዚቢባ ማለት ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ጎበዝ ዘፋኝ ነች ከሷ ብዙ እንጠብቃለን መሲዬ ደሞ አንቺን ለመገለጽ ከባድ ነው በርቺልን ሁለታችሁም እናመሰግናለን

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k4 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ መረዋ ድምጽ ነው ያለሽ ውድድ ዘቢባዬ በርቺ

  • @haregethiopia7424
    @haregethiopia74244 жыл бұрын

    ዘቡ የኔ ምርጥ እውነት ነው ያማል ከምናየው ከምንሰማው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea43824 жыл бұрын

    ዋዉ አቤት ድምፅ ዘቡዬ

  • @Amhara85
    @Amhara854 жыл бұрын

    Zebibaዬ እኔ ያንች አድናቂ ነኝ 1000 አመት ኑሪልን የኛ ንግስት❤👏👏👏

  • @melkamlove2830
    @melkamlove28304 жыл бұрын

    for some reason ❤ the older lady on her music clip😍

  • @familypromotion9552
    @familypromotion95524 жыл бұрын

    መሲ ሳላደንቅሽ አላልፍም እውነት ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እህቴ መሲ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s4 жыл бұрын

    ዘቢቢየ ሁሌም የኔ አደኛ ነሽ ቀጥይበት የኔ ገራገር

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen70424 жыл бұрын

    እስቲ እየረገጣችሁኝእለፉ👍👍👍

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    4 жыл бұрын

    😂

  • @mimit4032

    @mimit4032

    4 жыл бұрын

    መረገጥን ማን ይወዳል። ከፍ ከፍ ነው እንጂ።

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n4 жыл бұрын

    ደስይላል ዘቢባየ በተለይ በዚሕ ድምፅሽ መዝሙር በብትዘምሪበት እግዚአብሔር ይርዳሽና ዘማሪ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ

  • @danidire1557
    @danidire15574 жыл бұрын

    ዘቢባ ቃል የለኝም ትችያለሽ

  • @user-ur9kb6bm8d
    @user-ur9kb6bm8d4 жыл бұрын

    She's talented humble with golden voice 🙌🙌

  • @user-hi1qd7oc9v
    @user-hi1qd7oc9v4 жыл бұрын

    Wowwwwበጣም ምርጥስራ ነው

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia4 жыл бұрын

    እስኪ ላይክ መጀመሪያ ስለሆንኩ

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    4 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን የተዋህዶ ልጆች

  • @hotwavr8r857
    @hotwavr8r8574 жыл бұрын

    ዘ ቢ ባ እንደው ስወድሽ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ልብሽም ፊትሽም ገራገር ነው ልጅሽን ሺ ያርግልሽ 😘

  • @abebew364
    @abebew3644 жыл бұрын

    I proud for you .be strong 💚💛❤️.

  • @osmanbabiker953
    @osmanbabiker9534 жыл бұрын

    You have a great voice. Congratulations for the new single.

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub27564 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ድምፅ

  • @zemares4325
    @zemares43254 жыл бұрын

    Beautiful voice!!!!

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu204 жыл бұрын

    እስቲ ያማል ቅኔዉ የተመቻችሁ👆👆❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannalema3703
    @hannalema37034 жыл бұрын

    በርቺልን የኔ ገራገር ዘቢባዬ ስወድሽ እማምላክ ልጅሽን ታሳድግልሽ በርቺልን በድጋሚ

  • @tgshow8381
    @tgshow83814 жыл бұрын

    ገረመኝ ገረመኝ ለሰው ያለሽ ክበር ❤❤በጣም ነው የምወድሽ 😍😍😍ከዝህ በላይ እንጠብቃለን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s4 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ሰወዳት ሁሌም ብሰማት የማትጠገብ ድንቅ ድምፅ እህቴ 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bezayacop9534
    @bezayacop95344 жыл бұрын

    Thank you zibbaye

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx4 жыл бұрын

    Real voice ማለት ይሄ ነው በኮንፊደስ የትም ቦታ መዝፈን የምትችል real talent

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret30524 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76734 жыл бұрын

    ዘቢብ ምርጥ ልጅ በርች ዘፍኖችሽ ምንም እንከን የለውም

  • @meskerimshiberv4850
    @meskerimshiberv48504 жыл бұрын

    ያማል ቆኔ የሚለው ሙዝቃ በጣም ነው የወደድኩት በተለይ አቀራረጡላይ ያለው እርጋታው ወድጄዋለው

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh4 жыл бұрын

    yene konjo🍎🇪🇷🇪🇹

  • @hassanzafarani9640
    @hassanzafarani96404 жыл бұрын

    Nice song

  • @hayatthayatt4603
    @hayatthayatt46034 жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ የራሃልን አድቀን ብቻነዉ የሰማሁት ግን ያች 100000

  • @ethiopia3237
    @ethiopia32374 жыл бұрын

    ዘቢብ ጎበዝ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ 🙏🙏😘😘

  • @zedkidus8307
    @zedkidus83074 жыл бұрын

    የኔ ዉድ በጣም ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነዉ ምን እንደምልሺ አላቃም በርችልኘ

  • @sipara8333
    @sipara83334 жыл бұрын

    ዘቢባየ እንዴት እንደምወድሽ ለዛ ያለሽ ልጅ ነሽ በርችልኝ

  • @tegustteg942
    @tegustteg9424 жыл бұрын

    ዘቢባ የኔቆንጆ ጨዋነት የተሞላብሺ ጥሩልጅነሺ አይ ድምፅ100%👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅሺ እህቴ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40454 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ፍርድ ለደፋሪወች

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j4 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ዘቢብ የሜገርም ነው

  • @fafita.9873
    @fafita.98734 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው ዘይባየ ❤

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya92784 жыл бұрын

    ዘቢብዬ የኔ ገራገር አሪፍ ስራ ነው በርችልን የኔ ሰው አክባሪ

  • @amaamm6604
    @amaamm66044 жыл бұрын

    ዘቦየ ሙዚቃሽ ቆጆ ነው ። የምወደውን ልጂ ሸኘሁበት ።

  • @eyerusgebeyehu764
    @eyerusgebeyehu7644 жыл бұрын

    Kemir zefenishiw hulachininim yinekal beteley eneeen thanks tòooo much

  • @kingphone7156
    @kingphone71563 жыл бұрын

    ❤❤👍👍

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u4 жыл бұрын

    ዘቢባየ ሰወድሺ ሁለ ነገርሺ ስርአትሽ ውድድድድድድድድ

  • @zhabesha3522
    @zhabesha35224 жыл бұрын

    ድምፅ አንደኛ ፀባይ አንደኛ ❤️😍

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires474 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ድምፀ መረዋ በርች

  • @alemkebede9878
    @alemkebede98784 жыл бұрын

    ዋው ቆጆ ነው በርች ዘቤባ

  • @alushi1803
    @alushi18034 жыл бұрын

  • @meazaasefa9371
    @meazaasefa93714 жыл бұрын

    Zebuye siwedishe😍😍😍❤❤❤🇪🇹

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w4 жыл бұрын

    ልዩዩዩ ድምፅ እለሽሽ በርቺ በጣም እንወድሻለን ዋናው የሚገርም ድምፅ አለሽ ይቅናሽሽ ብለናል

  • @asnekuasneku2203
    @asnekuasneku22034 жыл бұрын

    👍❤️

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u4 жыл бұрын

    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል❤️❤️ በስደት ያላቹሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራቹሁያብቃቹሁ 🙏🙏🙏🙏 ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️😍🙏

  • @genbaw542

    @genbaw542

    4 жыл бұрын

    FAKE ❗

  • @user-fv8jl5iq3j
    @user-fv8jl5iq3j4 жыл бұрын

    ዋው

  • @sosinatafesesosi2991
    @sosinatafesesosi29914 жыл бұрын

    Yene liyu zebibayeeeeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nattyschoice1120
    @nattyschoice11204 жыл бұрын

    ሰላም የአገሬ ልጆች ባየው ባየው አዲስ ቪድዮ ተለቆአል ገብታችሁ ተዝናኑ፡፡

  • @suleymanahmed1134

    @suleymanahmed1134

    4 жыл бұрын

    dawit tesge tayenew eko nurenal bayew bayewn

  • @haniyoutube

    @haniyoutube

    4 жыл бұрын

    Go job. Dawit bro

  • @alembelhu18

    @alembelhu18

    4 жыл бұрын

    ዳዊቴ በጣም ጎበዝ አደንቅሀለሁ

  • @genbaw542

    @genbaw542

    4 жыл бұрын

    FAKE ❗

  • @seadatube42

    @seadatube42

    4 жыл бұрын

    እሺ

  • @tsinat982
    @tsinat9824 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን ሰዓቱን መናበቢያ ህሊና እግዚአብሔር ይስጠን

  • @yaredshiferaw58
    @yaredshiferaw584 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርች

  • @munamena8034
    @munamena80344 жыл бұрын

    Zebibye......Mn Lbelshi.......Yelb Awqa neshi.....😍😙

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u4 жыл бұрын

    ዘይባዬ ትለያለሽ የኔ ቅን ውድድድ

  • @citieamara8526
    @citieamara85264 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @cozebfoz8062
    @cozebfoz80623 жыл бұрын

    ዘቢባ ያማን ቅኔው ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w3 жыл бұрын

    ዘይባ እወድሻለሁ በርች

  • @zizitino6797
    @zizitino67974 жыл бұрын

    አቤት መታደል የተፈጥሮ ድምጽ ዘቢብ በርቺ

  • @zedbb1303
    @zedbb13034 жыл бұрын

    የምር ለኔ የዘፈንሽዉ ነዉ የመሠለኝ ያማል ቅኔዉ ያለኔዉ ያለኔዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዉድ

  • @medi7110
    @medi71104 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed4 жыл бұрын

    ዘቢባየ ከሁሉም ትህትናሽን ስወድልሽ

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir91124 жыл бұрын

    ደግሜ ደግሜ ብሰማ አልጠግበውም ያማል ቅኔው

  • @rrfghhtytyhu2323
    @rrfghhtytyhu23234 жыл бұрын

    ዘቢባዬ ነኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ በርችልኝ

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml4 жыл бұрын

    Yichi innat bahunat igziaber yibarkish

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u4 жыл бұрын

    የምርጥ ምርጥ ዘፈን ነው የሠራሽው በቃ ትችያለሽ አደኛ ነሽ😘😘😘😘😘😘😍😍😍 እኔ ገራገርን እጅግ በጣም የምወደው ስራሽ ነው በገራገር ተደንቄ ሳልጨርስ ደሞ ያማል ቅኔውን ሠረተሽ የባሠ አስገረምሽኝ ከገራገር የበለጠ ስራ ነው የስራሽው በቃ ደረጃሽን ከፍ እያደረግሽ ነው የሄድሽው በዚው ቀጥዪ😘😘😘💕💕💕💕💕

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove91724 жыл бұрын

    ሰጦታው ከላይ ነው ችሎታው ስወድሽየኔ ውድ♥♥♥

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s4 жыл бұрын

    ዘቢየ ስወድሽ አይዙሽ በረች ማርርር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    እኔንም ገርሞኛል ማሬ ቅኔ ገርሞኛል አሞኛል የሁላችንም ስሜት ነው የዘፈንሽው እምትወዷት 🤙👍👍👍❤️

  • @kalyemaryamlje9758
    @kalyemaryamlje97584 жыл бұрын

    ዘቢባ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    4 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby2284 жыл бұрын

    ያምራል

  • @ethioeritreafunnycomedy9302
    @ethioeritreafunnycomedy93024 жыл бұрын

    How come we give negative comment to you you sound like angel 👼

  • @pinashalom9644
    @pinashalom96444 жыл бұрын

    Yene gerager zebibaye . Andegna ..tihut ...konjo ... berchi 👏

  • @eyobmekasha7390
    @eyobmekasha73904 жыл бұрын

    Me to we love you

Келесі