ተነሽ ኢትዮጵያዬ | Tenesh Ethiopiyaye | - ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Ойын-сауық

ተነሽ ኢትዮጵያዬ | Tenesh Ethiopiyaye | - ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Пікірлер: 45

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z3 жыл бұрын

    ኢትዮጵዬ ተነሽ ኢትዮጵያዬ ከረከሰው ምድር ደም ከፈሰሰበት ከጎደለው ክብር ይሰማ ጩኸትሽ ተነስተው እጆችሽ ይፈጸም ኪዳኑ አምላክ የገባልሽ:: ሕመምሽ በርትቶ ማቃስትሽ በዝቷል ሰቀቀንሽ ረዝሞ ልጆችሽ አዝነዋል ከምድር አይንጠፍ የረጨነው እንባ አምላክ ይራራልሽ በአፈሰስነው እንባ:: ፍርድ ተጓድሎብሽ ደሃ ተበድሏል ቅዱሳን አልቅሰው ክፉዎች ስቀዋል ከመሶብሽ ረደኤት እርቆሻልና አቅርቢ ለአምላክሽ ንስሐ ግቢና:: ደሃ አደጎሽ ሆነን በገዛ ምድራችን በዋጋችን ጠጣን ገዝተን ውሃችንን ተሰዷል ልባችን ከአለንበት አገር እንጀራ ልመና ከባእዳን መንደር:: ተበጣጥሰን በዘር አንድነት ስናጣ ፍሬዋን ነሳችን ምድር ተለውጣ ዘራችን ክርስቶስ መሆኑን ዘንግተን ምንጮቻችን ነጥፈው አዘንን ተጠምተን::

  • @user-vs3qo7rc8l

    @user-vs3qo7rc8l

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k3 жыл бұрын

    ተነሽ ኢትዮጵያ ከረከሰው ምድር ደም ከፈሰሰውበት ከጎደለው ክብር ይሰማ ጭሄትሽ ተነሥተው እጆችሽ ይፈፀም ኪዳኑ አምላክ ከገባልሽ አሜን አሜን አሜን ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f3 жыл бұрын

    ተነሽ ኢትዮጲያዬ 😢😢😢

  • @user-ls6qp1se5k
    @user-ls6qp1se5k Жыл бұрын

    ተነሺ ኢትዮጵያዬ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔👈

  • @kbromgebreyohans301
    @kbromgebreyohans3013 жыл бұрын

    zemare melaekt yasemalen mengeste semayat yawreselen

  • @bjfdgdggd6860
    @bjfdgdggd6860 Жыл бұрын

    ተነሽ ኢትዮጲያዬ 🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @ayallhagos5207
    @ayallhagos52074 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-ko5gv2hx2n
    @user-ko5gv2hx2n4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን😭😭😭😭

  • @samresozena490
    @samresozena4904 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mululove2792
    @mululove27924 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሠማል

  • @pakistanzindabad5038
    @pakistanzindabad50384 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀዲ ተነሽኢትጲያዬ

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላች ክፉ ነገር መስማት ሰለቸን አምላክ ሆይ ተለመነን ሰለ ድንግል ማርያም ስለፃድቃን ስለ ሰማእታት ብለህ ተለምነን

  • @salemsalem506
    @salemsalem5064 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay28814 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry36933 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭😭

  • @genzebasnake1774
    @genzebasnake17744 жыл бұрын

    ሰላም ከይቅርታ ጋር የነብይ ሙሴን ታሪክ ለቀሽው ነበር ግን አጠፍሽው ለምን በእግዚአብሔር ልቀቂልን ከአድ እስከ መጨረሻው ጀምሬ ነበር ግን ጨርሸ አላየሁትም በጉጉት ቀረሁ fbi የለኝም ምን ላድርግ?

  • @zeinazeina7955
    @zeinazeina79554 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ejrjrjhjedjdj5766
    @ejrjrjhjedjdj57664 жыл бұрын

    ዝማሬ መላኢትን ያሰማልን

  • @sebleseble5930
    @sebleseble59304 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ የሰማልን

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche15564 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @yemi71
    @yemi7110 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eotcm
    @eotcm4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። SUBSCRIBE አድርጉኝ የተለያዮ ስብከቶችና መዝሙሮችን ያገኛሉ።

  • @eetegeberhaleyetekelyalije951

    @eetegeberhaleyetekelyalije951

    4 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eetegeberhaleyetekelyalije951

    @eetegeberhaleyetekelyalije951

    4 жыл бұрын

    💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @eetegeberhaleyetekelyalije951

    @eetegeberhaleyetekelyalije951

    4 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu99974 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zmare meliakt yasemalin! 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @TG-fg1rf
    @TG-fg1rf4 жыл бұрын

    Eate zemare mlakte yesmalne ortodkse aymanote lzllme tnoralte

  • @fatyaworkichou2974
    @fatyaworkichou29744 жыл бұрын

    ዝመር መለክት የሰመልኒ

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @asefumesele5875
    @asefumesele58754 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @geriegelena9425
    @geriegelena94254 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👏

  • @hayyat1388
    @hayyat13884 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @yihunfenta4425
    @yihunfenta44254 жыл бұрын

    Tenshe ethiopiaye

  • @etayehueta4925
    @etayehueta49254 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💗💗💗💗😢😢😢😢😢😢😢😢😢zmaren..melaetn..yasemaln..

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተነሺ ኢትዮጵያዬ 💚💛♥

  • @genzebasnake1774
    @genzebasnake17744 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @tamasga3213

    @tamasga3213

    4 жыл бұрын

    ዝማሬመላክያሣማልን

  • @user-np9ye5jj4s

    @user-np9ye5jj4s

    4 жыл бұрын

    @@tamasga3213 አሜን አሜን አሜን

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne41724 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

Келесі