ትረካ ፡ ፅሁፍ ገልባጩ ባርትልቢ - ኸርማን ሜልቪል - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
Ойын-сауық
Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ኸርማን ሜልቪል
ተርጓሚ፡ ሣህለስላሴ ብርሃነማርያም
የመጽሀፉ ርዕስ፡ እምቢ ባዮች
የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia
Пікірлер: 29
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡ የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ። Facebook: facebook.com/61552974822529 Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube Telegram: t.me/tirekatube
እንደዚህ ያሉ የትርጉም ስራዎችን ባዳምጥ እመርጣለሁ
ብዙ የትረካ ቻናሎች ላይ ትረካዎችን አዳምጫለሁ ከሁሉም በይበልጥ ቀልብና ፍላጎትን የሚገዛ አተራረክ በጉጉት የሚጠበቅ የትረካ ቻናል ነው። በርታ እናም አመሰግናለሁ ። ለጥቆማ ሌላው ምርጥ የትረካ ቻነል "አሜን" ይባላል። በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ ስነ ፅሁፎች አሉ በጣም ማራኪ አተራረክ
@tirekatube
7 ай бұрын
🙏🙏🙏 ለጥቆማውም እናመሰግናለን
ትረካን አንተ ብቻ ተርካት!!!! የተለዬ ተሰጦ አለህ። እኛ (አድማጮችህ) አንድም ምን ያህል ጠቃሚ መሆኑን በቅጡ ካለመገንዘብ አልያም ከንፉግ ባህሪያችን የተነሳ ሀሳባችንንም ሆነ ውዴታችንን የምንገልፀው ጥቂቶቻችን ብቻ ለዚያውም በል ሲለን ነው። አይዞህ በርታ!! እናመሰግናለን ።
@tirekatube
28 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
አይ ባርትልቢ😢😢😢
Ende film mitayegn seterk fetari yibarekeh bereta wendimachn❤❤
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
ትናፍቁኝ አላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል እናንተን ሳዳምጥ ንፁህ አየር እተነፍሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@tirekatube
7 ай бұрын
አሜን ፣ አሜን! 🙏🙏
😭😭😭 bartel be 😢 gn seweyew(aseriw) betam deg sew nw gn mecheresaw yasazenal 😩😭🤧🤧🤧😢😥😓😞☹️🤧🖤
@tirekatube
7 ай бұрын
አዎ ፣ አሳዛኝ ታሪክ ነው 😥
❤❤❤❤❤
👍👍👍
ሰላም ሰላም
@tirekatube
7 ай бұрын
ሰላም 🙏
🤧🤧🤧😪😪😪😭😭😭
HI
@tirekatube
7 ай бұрын
Hi 👋
አገርኛ ወይ ደሞ ከላሲክ የሚባሉ ድርሰቶችን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
@hisqueen1441
7 ай бұрын
ፈቃድ መጠየቁ ከባድ መሰለኝ😢
@tirekatube
7 ай бұрын
ወደፊት የማቀረብ እቅድ አለኝ 🤞
@tirekatube
7 ай бұрын
@@hisqueen1441 አዎ ፣ ያለፈቃድ መስራት ይቻላል። ግን የሞራል ዳይላማው ከባድ ነው
ብኩኑ ባርትልቢ Too dark ufff
@tirekatube
7 ай бұрын
Yeah. Such is life 😥
Perfect representation of Depression. This work is 100% Show, dont tell! 😮
Its Pointless story really what's the point
@user-dw9co2oe7h
28 күн бұрын
ቢኒ፣ ስምህ ቢኒያም ክፍለማርያም ከሚሆን ለምን ቤንያሚን ኔታንያሁ አልተባለም? በሠለም ላይ ቢንያም የሚባሉ ስንት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩ ይሆን? ለምን ቢኒያም ተባልኩ ብለህ ራስህንና በዙሪያህ ያሉትን ጠይቀህ ታቃለህ? ቤንጃሚንን አግኝተኸው ታቃለህ? ብን ያርግህና አንተ ብንያም ብሎ ያለህ ሰው ታስታውሳለህ? ታሪክህ ከመጀመሪያው ቢንያም ከያእቆብ ልጅ ጋር ይመሳሰላል? ዮሴፍ የሚባል ወንድም አለህ? _ _ _ _ _ _ _ _ _ ቢኒ point less አይባልም ። እሺ?