ትረካ ፡ የመርከብ ኮብላዮች - ይስሐቅ ሁሴን አባቦራ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Ойын-сауық

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ይስሐቅ ሁሴን አባቦራ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ሔላ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 51

  • @rastalove7719
    @rastalove77199 күн бұрын

    Tnshe lemekebele yekebedal

  • @mullugetachew8182
    @mullugetachew81828 ай бұрын

    ካነበብኩት ቆይቻለው ስደትን ሁሌም ባልወደውም ከመሰደድ ባልድንም ሁሌም እነኛን ወጣቶች ያየኃቸው ይመስል አስባቸዋለው በተለይ ቢንያምን ክብር ለደራሲው

  • @gizoshare
    @gizoshare8 ай бұрын

    Good work bro.... የብዙ ኢትዮጵያዊ life ነው!!!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    8 ай бұрын

    አመሰግናለሁ doc! 🙏

  • @tedy536
    @tedy5366 ай бұрын

    ከሚባለው በላይ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-kz9un7du1s
    @user-kz9un7du1s8 ай бұрын

    Yasazinal yesidet tarik kizihim yeblet newi

  • @MulukengetahunMule
    @MulukengetahunMule8 ай бұрын

    ምረጥ፡ትረካ

  • @khelilabdulhamid2419
    @khelilabdulhamid24198 ай бұрын

    ሁሌም ለመፍጠን መቸኮል ወደኃላ መሮጥ ነው

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane58658 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-lp9kv4im6h
    @user-lp9kv4im6h3 ай бұрын

    Yasazinal😢😢😢

  • @solomonabebe1321
    @solomonabebe13216 ай бұрын

    So nice 'tireka'.

  • @natiman145
    @natiman1457 ай бұрын

    አስተማሪ

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu46438 ай бұрын

    በጣም አሳዛኝ ትረካ ነው፣ ደራሲው ሁለቱን ገድሏል ምን አለበት የመጨረሻውን ሰው ቢያሳካለት፣ አይ ስደት!!

  • @tigistgirma1989
    @tigistgirma19898 ай бұрын

    Oh my god i just never expected the end 😢😢 it's so annoying and sad 😢😢😢😢

  • @tirekatube

    @tirekatube

    8 ай бұрын

    Sorry 😢 But such is the life of our country folk who dare try to escape their misery through these treacherous routes.

  • @Monaniz
    @Monaniz4 ай бұрын

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😭

  • @abayeneshassefa9919
    @abayeneshassefa99196 ай бұрын

    Thanks

  • @gechu71
    @gechu718 ай бұрын

    የታሪክ ምርጫህ ራሱ ለየትይላል፡፡❤❤❤❤

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun99478 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @berhanekidane6107
    @berhanekidane61075 ай бұрын

    ደስ ዘብል ኣነባብን ሳሓቢ ተረትን

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o4 ай бұрын

    ጣም የማያሣዝን ታሪኬ😢😢😢😢

  • @edentadesse9488
    @edentadesse94888 ай бұрын

    You have no idea I’ve been searching for this book all over KZread. Please please በነካ እጅህ ሔላንም ጋብዘን? Thank you a million for brining back a beautiful childhood memory. I read this book probably when I was 11 or 12 and I remember crying my eyes out 😊

  • @tirekatube

    @tirekatube

    8 ай бұрын

    I am genuinely happy I'm able to bring back memories 💕 I'm definitely going to do ሔላ stay tuned.

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa2895 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @getenshsileshi6339
    @getenshsileshi63394 ай бұрын

    ያሳዝናል😢

  • @user-mp8st3ku1g
    @user-mp8st3ku1g5 ай бұрын

    ይሄ የዉላችንም ታሪክ ነዉ የኔም ታሪክ ነዉ እኔ ከዚ በባሰ መንገድ ነዉ አሮፓ የገባዉት ግን አሉም አለፈ እኛም ብዙ ሰዉ ቀብረን ነዉ አሮፓ የገባዉት 😢😢😢😢😢

  • @tirekatube

    @tirekatube

    5 ай бұрын

    እነኳን ተሳካልህ! ያለፉትንም ፈጣሪ በሰላም ያሳርፋቸዉ

  • @loveisgood
    @loveisgood8 ай бұрын

    ማርያምን አስለቀሱኝ እዚህ ትክክለኛ ሂወታችንን የሚዳስስ ነገር ሁሌ አቅርብልን😢😢😢❤❤❤

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe3597 ай бұрын

    WEYENE 7 kefele bamarigna kelgize Anetenehe lema kemibale yekefelachin temarigar terkenelachewal wey wey gize lejenten astawskegn

  • @tirekatube

    @tirekatube

    7 ай бұрын

    ♥️

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz8 ай бұрын

    Please tolo tolo akirbiln betam konjo sera new

  • @ezanatewlde1414
    @ezanatewlde14148 ай бұрын

    Telobegni etbekhalew ❤

  • @hisqueen1441
    @hisqueen14418 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ አንት የዩቲዩብ ኮብላይ ስትታማ ደረስክ

  • @tirekatube

    @tirekatube

    8 ай бұрын

    እንኳን ደና ቆያችሁኝ ፣ ስቅ እያለኝ ነበር 😅

  • @azebshewa6197
    @azebshewa61975 ай бұрын

    በጣም የሚገርመኝ የ ኢትዮጵያ ደራሲዎች ሃዘን ብቻ ነው የምታውቁት? ሰው በ እውነተኛው አለም የሚያሳልፈው መከራ ሳያንስው ድጋሚ በ ድርሰት መከራ ?? ስታስጠሉ

  • @Hornland
    @Hornland7 ай бұрын

    ቢንያም ጨካኝ ነው።

  • @hewetmulat7726
    @hewetmulat77264 ай бұрын

    የሞቱት አሳዘኑኝ

  • @godislove1692
    @godislove16927 ай бұрын

    Benegerachin lay enim Stowaway negn, ke Djibouti be Merkeb tedebike new wede Europe yegebahut, eni bicha salhon bizu Guadegnochi lik endeni wede Europe, America, Canada, Australia etc... gebtewual. Beza lik demo lezelalem yankelafu bizuwoch alu yigermal

  • @tirekatube

    @tirekatube

    7 ай бұрын

    በጣም የአዕምሮ ጥንካሬ የሚፈልግ ጀብድ ነው። ይህንን ጉዞ የሚጀምሩ ሰዎች ብርታታቸው ይገርመኛል። እንኳን ተሳካልህ። ያለፉትም ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ። ህዝባችን ይህንን ፈተና ተገዶ የማይገባበት ዘመን እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @godislove1692

    @godislove1692

    7 ай бұрын

    Amen ameseginalew, Fetari Hagerachinin ena Hizbachinin yitebikilin.

  • @Hornland

    @Hornland

    7 ай бұрын

    በጂቡቲ ወደብ እስካል እኔም ያልተሳኩ ብዙ የሌሊት ደፈጣዎችን እዝያው ከአፈራኃቸው ጓደኞቼ ጋር አድርጌ ነበር በ1986 ክረምት ። የማትሪክ ውጤቴን እጠብቀው ስለነበር ወደ መስከረም ሲጠባ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩ።

  • @godislove1692

    @godislove1692

    7 ай бұрын

    @@Hornland oh OK, manew simih?

  • @EphremEphy
    @EphremEphy8 ай бұрын

    መሳጭ ነው አትጥፉ !

  • @wendwesentessema5721
    @wendwesentessema57218 ай бұрын

    ereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee not colllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @AfariMoranShityDog
    @AfariMoranShityDog7 ай бұрын

    ከማይጫን አህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከ እብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም

  • @tirekatube

    @tirekatube

    7 ай бұрын

    ምን ማለት ይሆን ወዳጄ?

  • @Hornland

    @Hornland

    7 ай бұрын

    አይዞን ሁሉ ያልፋል። መረጋጋት እና የነገሮችን መጨረሻ ማየት ነው።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru7 ай бұрын

    ያሳዝናል😢

Келесі