ትረካ ፡ ጭጋግና ጠል - ባሴ ሀብቴ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka አማርኛ ትረካ
ደራሲ፡ ባሴ ሀብቴ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ጭጋግና ጠል
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Track:
🎵 Song: 'Scott Buckley - Phoenix' is under a creative commons license.
/ musicbyscottb​
🎶 Music promoted by BreakingCopyright:
• [Non Copyrighted Music...
#ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 26

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai227722 күн бұрын

    ኣመሰግናለን በርታ

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju3 ай бұрын

    Thank you for shering it put me back in time 🙏

  • @buzenahom2940
    @buzenahom294011 ай бұрын

    ድምጽህ number one

  • @tirekatube

    @tirekatube

    11 ай бұрын

    አመሰግናለሁ! 🙏🏾

  • @mamokilu6250
    @mamokilu625011 ай бұрын

    በርታ፣ ጎበዝ ነህ። ተመችተኸኛል ቀጥልበት!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    11 ай бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @andonenegtwo
    @andonenegtwo11 ай бұрын

    መምህር ባሴ ሀብቴ የኢለመንሪ ትምህርት ቤት አስተማሪዬ ነበር። ነፃነት ጮራ የሕዝብ ትምህርት ቤት። በጣሞ ጥሩ እና የመርህ ሰው ነበር። አሁን ባገኘው ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር።

  • @tirekatube

    @tirekatube

    10 ай бұрын

    በእንደዚህ አይነት ሰው መማር በጣም መታደል ነው።

  • @HAHA-ws4fg

    @HAHA-ws4fg

    24 күн бұрын

    ሞተል::

  • @Only_trust_GOD
    @Only_trust_GOD10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @girmasime4290
    @girmasime429011 ай бұрын

    እነሆ አሁን በዚህ ዘመን የግብረ-ሰዶማውያን መሬት ልትሆን ነው።።ሐገሬ ኢትዮጵያ😭😭😭😭 ፈጣሪ ማረን ማረን ማረን! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bumblebee-jq6ho

    @bumblebee-jq6ho

    9 ай бұрын

    Ya allah

  • @AbeKostre
    @AbeKostre11 ай бұрын

    የኛ ሰው ከንግዲህ በአዲሰ መልክ ለአዲሰ አስተዳደር ሙሉ ንቃተ ኀሊና ምሁሩ ሁሉ ሊሰ ጠው ይገባል // በዚህ መልክ ነው ሀገራችንን ወደ ታላቁ ትንሣኤ የምነደርሰው !!!

  • @meheretfuchs4724

    @meheretfuchs4724

    10 ай бұрын

    Tekekele

  • @Biniyambirhanu-lc4xw
    @Biniyambirhanu-lc4xw10 ай бұрын

    መንግስቱ ሀይለማአሪያም ነዘ ብይ ነው ይገባን ል ለኛ

  • @telayemamo691
    @telayemamo6912 ай бұрын

    ሙዚቃዉእኮቢቀርስትረካውአይሠማም

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын

    ተራኪው ቢገለፅ ጥሩ ነው!

  • @AbeKostre

    @AbeKostre

    11 ай бұрын

    ለምን ይገለጽ ትላለህ ዝምብለህ አዳምጥ//

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u4 ай бұрын

    መንጌ ጀግናመሪ ነበር. ህዝብ ጠፋ እንጂ. በተለይ የአዲሳባ ህዝብ እስስት ነው. ይህው ይጨቆናል.

  • @AbeKostre
    @AbeKostre11 ай бұрын

    Tereka አይባልም Tireka ነው መባል ያለበት *""""/ የየሁለታችሁ ውይይት ታሪከን ለማሰታወስ ያህል ጥሩ ነው !!!/ሆኖም ሰማ ችሁ ሰላልተገለጸ አሰተያየተ ለመስጠት ያሰቸ ግራል !!!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    11 ай бұрын

    ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ። የቻነሉ ስም Tireka Tube ነው ፣ #tereka የሚለውን ታግ ያስገባሁት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ search የሚያደርገው Tereka ብሎ ነው (ዩትዩብ ያሳየኝ ዳታ ነው)። ተደራሽ እንዲሆን ነው ይሄንን ታግ የተጥቀምኩት።

  • @mamokilu6250

    @mamokilu6250

    11 ай бұрын

    Tireka = ቲረካ Tereka = ተረካ Treka = ትረካ confusing

  • @ninaaman4586

    @ninaaman4586

    11 ай бұрын

    @@tirekatubetiru aderek ewnetihn nw sew search baderegew yagegnhal!!!!

  • @kidistasfaw966
    @kidistasfaw966 Жыл бұрын

    Wegentegna timeslaleh enji tiru neberk!

  • @tirekatube

    @tirekatube

    Жыл бұрын

    😅 በ1985 ዓ.ም የተጻፈ ድርሰት ነው ያነበብኩት። ያልሽው በደንብ ግልጽ ባይሆንልኝም ግን እስኪ "የአዋጁ ጊዜ" የሚለውን ደግሞ አዳምጪውና ፣ ካሰብሺው ወገን ተቃራኔ ልመስልሽ እችላለሁ። ያኛው የተጻፈው ደግሞ የዛሬ 6 አመት አካባቢ ነው። የአዋጁ ጊዜ -->> kzread.info/dash/bejne/oauo0MFvfpixeps.html ደራሲ በጊዜው/በዘመኑ ያለውን የማህበረሰብ መንፈስ ነው የሚያስተጋባው። ይሄንን ማስታወስና የዘመኑን መንፈስ ታሳቢ አድርጎ ድርሰቱን መገምገም ያስፈልጋል። ስላዳመጥሽ አመሰግናለሁ።

  • @bestrong1237
    @bestrong12373 ай бұрын

    ወያኔ አዲሳባ ከገባ በኋላ ለገሰ እና ፍስሃ ደስታ ጡረታ መውጣታቸው ተነገረ ማለት ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ እንደማለት ነው፡፡ ስህተቱ የደራሲው ወይስ የህትመት?

Келесі