ተደጋጋሚ በደል መሮኞል በሚል ታዋቂው አሰልጣኝ እራሱን ከ አትሌቲክስ ዓለም ሊያገል ነው

Ойын-сауық

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

Пікірлер: 9

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet923021 күн бұрын

    መሰረት ደፋር ያረገች ግፍ ደራርቱ እንኳን ሰልጣን ይዛ ሳትይ መርዘኛ ናት

  • @nigsen8206
    @nigsen820622 күн бұрын

    በአለም አንደኛ .በኢትዮጵያ ሁለተኛ።በአለም መድረክ የወገኑን ሰለሞን ባረጋን ጎትቶ ከአሸናፊነት ያሰናከለና ያዋረደ ይቅርታ ያልጠየቀ አትሌት።😅😅😅😅

  • @meryemerdogan9673
    @meryemerdogan96735 күн бұрын

    ኦሎምፓክ ኮሚቴው ግን አይከሰሰም ወይ ምን አዓነት እውቀት የሌለው ሰው ነው እዛ ወንበር ላይ የተቀመጠው

  • @gtwlove4943
    @gtwlove494323 күн бұрын

    does Yomif competting in pre-olompic qualification in 5K? overall as long as we have the winners in all sector /every compitions best to represent by different compiteters

  • @feyetade9787
    @feyetade978722 күн бұрын

    በዛ አሁን እውነት ነው አሸብር እሚሉት ሰውዬ ሃይ እማለው ጠፋ መንግት እንደሌለ ነው ሰውዬው አገሪቷን እሚያየው ባስቸኳይ እዲመለስ እንጠይቃለን አለበለዚያ ዝም አንልም በዛ አሁንስ ምን አይነት ስራ ነው ሚሰራው?

  • @sileshiteklu5375
    @sileshiteklu537522 күн бұрын

    አንደኛውን ከውድድር ሰርዞ አስራ አንደኛውን ማሳተፍ ምን የሚሉት ውሳኔ ነው?ሕግ ካለ ፍትህ ለአትሌቶቹ አቤቱታ የሚመለከተው አካል መልስና መግለጫ ቢሰጥበት መልካም ነው።

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j18 күн бұрын

    ዮሚፍ መቼ ነው አገርን ወክሎ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ተባብሮ ለአገር ቁምነገር ሰርቶ የሚያውቀው? እኔ እንዲያውም ዮሚፍ ከእነ አካቴው መካተት የለበትም ባይ ነኝ:: እኔ ልጁ ለሌሎች አትሌቶች አንድነትም ጸር እንደሆነ ነው የሚሰማው:: ዮሚፍ ከጉዳፍ ጋር ፍፁም አይገናኙም:: እስዋ ስንቴ ነው ኢትዮጽያን ከፍ ያደረገችው? እሱስ ስንቴ ከኃላ እየሮጠ ባዶ ያስቀረን? አንተን ብሎ አሰልጣኝ:: ዮሚፍ በሰለሞን ላይ የሰራውን ነውር ያሰለጠንከው አንተ አይደለህም?

  • @sileshiteklu5375
    @sileshiteklu537522 күн бұрын

    አንደኛውን ከውድድር ሰርዞ አስራ አንደኛውን ማሳተፍ ምን የሚሉት ውሳኔ ነው?ሕግ ካለ ፍትህ ለአትሌቶቹ አቤቱታ የሚመለከተው አካል መልስና መግለጫ ቢሰጥበት መልካም ነው።

Келесі