🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
“ነገር ግን አብን እንድወድ ዓለም ሊያውቅ፥ አብም እንዳዘዘኝ፥ እንዲሁ አደርጋለሁ። ተነሡ፤ ከዚህ እንሂድ።”
- ዮሐንስ 14፥31
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Пікірлер: 606
የእያንዳንዱን ሰው ልብ(የልቡን ሃሳብ) ገልጠው የሚያውቁ በእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት የሰለጠኑ ባለ ጥዑም ልሳን መምሕር!!! እመብርሃን ረጅም እድሜ ከብዙ ጤና ጋር ትስጥልን።
@BilagiAmare
24 күн бұрын
እውነት ነው እምንኖረውን ነው እሚያውቁት
@MarituHaile
23 күн бұрын
ዳግማዊ ዮሐንስ አፈወርቅ!!! ናቸው እግዚአብሔር በሚያውቀው
@haymanotmeseret5341
23 күн бұрын
አሜን በእውነት
@user-ho8hk6ii7k
23 күн бұрын
Abatacn kale hywet yasemaln ewnetegnana beewket yehon memhrnetwon fetari beberektuna tbekaw yakoyln Amen amen
@NebyuDawitEthiopiain2016
23 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን ብዙ ነገር ያውቃሉ፣ ይሁን እንጂ የእያንዳንዱን ልብ ገልጠው ያውቃሉ ማለት ግን ትክክል አይደለም። የሰው ልጅ ናቸውና።
ቤተ ክርስቲያንን የሚጠብቃት እግዚአብሔር እርስዎን ያስነሳና ትክክለኛው ን የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እንድንማር ያደረገ ፈጣሪያችን የተመሠገነ ይሁን ። የእርሶንም ፍፃሜ ያሳምርሎ።
እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ስራየን እየሰራው የማዳምጠው ትምህርት ተለቀቀልኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሰላም ብናድር በየ ዕለቱ እየገባሁ ነበር የማየው ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።
እረ ላይክእናድርግ ክርስቲያኖች እጄችንን አይደክመው አያስከፍል እረ ምነው የድርሻችን እንወጣ በእውነት
@user-jk3in5xm8t
24 күн бұрын
እዉነት ነዉ😢
@MarituHaile
23 күн бұрын
እውነት ነው ተኝተና እንንቃ የተዋህዶ ልጆች!!
@hhutrdBhhutrd
23 күн бұрын
ኘራክ ቢሆን ኑሮ ባረጉ ነበር መችእኛ ለሚጠቅመን እንፋጠናለን
@user-sv7qj7lr6q
23 күн бұрын
እውነት ነው እኔ መጀመሪያ እንደገባሁ ላይክ ነው የማደረገው
@user-su2mt8fi7u
23 күн бұрын
እውነት ነው ሸር እናድርግ እስከመስከረም ሁለት መቶ እሽ እናስገባቼው እግዚአቤሄር ቢፈቅድ እና ብንደርስ
በእዉነቱ ላይክና ሸር የምታደርጉ እጆቻችሁ የተባረኩ ናቸዉ
እውነት አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።
ኣቤት ዘፈንና ቴክቶክ ብሆንማ ኣረ እባካቹ ወጎኖቼ ኣባታችኒን የምታከብሩ በላይክ ኣሳዩን ኣባየ" በረከትዎን ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏 በስደት ያለንም እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ይመልን ሃገራችን እትዮጵያ ከመከራና ከሁከት ያዉጣት ለኛም ከመከራ ከጭንቀት ከመጥፎ ነገራት ሁሉ ይጠብቀን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ የምመጣዉን ኣድስ ዘመኒም የፍቅር..የሰላም .. የራህዋ የደስታ ያርጊልን እስከዛም በሰላም ያቆየን 🙏🙏🙏🙏🙏
@aregashx8356
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nc5ki3pr1w
21 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
ሠምቶ የሚለወጥ አዕምሮ ወልቦና ያድለን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አባታችን እንክዋን ደና መጡልን .የምንሰማውን ቃል በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜን
@addisaddis8701
20 күн бұрын
አሜን😢
@RjjJdjdjd
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን። የነፍስ እና የሥጋ ምግብ የሚሆን ትምህርትዎን የሚሹ ብዙ ነፍሶች/ሰዎች በሃገር ውስጥም በውጭ ሃገርም አሉና አደራ ቶሎ ቶሎ ይምጡልን።
አባታችን እንኳን አድረሳችሁ በእድሜ በጤና እባቶቻቻንን ይጠብቅልን አያሳጣን ቃል ህይወትን ያድልልን በፅሎት አገዙኝ ድካማውን በስማነው30-60-100 እድናፍረ ይረዳን አሜን።
እረ ለብዙ እዲደርስ ላይክ እናርግ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ምን ያስተምረን ለወንድም እህቶች እዲደርስ
የዘመናችን ሀዋሪያ አባታችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ እኛን ልጆቹን በቤቱ ለማፅናት እንደ አባ ገብረኪዳን አይነት አባት ያዘጋጃል እና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁንልን.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤። ከሁሉም ሰው የባስኩ ሐጢአተኛ ለእኔ ከንቱ ሰው፣ ይባርኩኝ ይፍቱኝ?!
እዉነተኛ ዉን የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ኑ እንማር ከክርስቶስ ደቀመዝሙር ለዉጥ እናመጣለን
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለሂወት ያሰማልን የኔ አባት ❤❤❤❤
@Sinksarethiopia
23 күн бұрын
kzread.info/dron/lHuyUVfZ7yrG1gzhARvcHQ.html ኦርቶዶክሳዊ KZread channel ነው subscribe እያደረጋችሁ
አባታችን እንኳን ደህና መጡ።እባክዎ አይጥፉብን ነፍሳችን ከአፍዎ በሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል ትረሰርሳለች። ብዙ ሚሊዬን ነፍሳትን ስለሚመልሱ አይጥፉ።
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእርስዎን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ማንም የለም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tehawido
17 күн бұрын
አሜን
ውዱ አባታችን። እንኳን ደህና መጡልን። በዚህ የዐለም ወጀብ፤ በእውቀት ማጣት ለተዋከብንና ለተሸበብን መንጋዎች እኛ የእርስዎን ወርቅ ቃላት ለሚሰጠን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ቃልህይወት ያሰማልን ።
@user-oh4yq2xs6f
20 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@mitkuyenet4762
18 күн бұрын
አሜን/፫)
ሠምቶ የሚለወጥ አዕምሮ ወልቦና ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋዎትን ያብዛልን አባታችን🙏🙏🙏❤
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይእርስዎን አይነት ሊቅ እባቶችንን ያብዛልን በረከትዎ ይደርብን የነፍስ ምግብ ነዎት 🙏🏽✝️
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አባ በርከተወ ይድርሰን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ልቤን መለሰው ደከመኝ አበረታኘ
አባታችን እሠጅም እድሜ ይስጥልን
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የኔ ድክመት ነው😢 የኛ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን✝️
የተዋህዶ ልጆችችች ኑኑኑኑኑ❤❤❤❤
@asnichootube8032
21 күн бұрын
Alen yegna ehti🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት በትክክል ያለንበትን የምንኖረውን እየነገሩን ነው አባታችን!!! እግዚያብሄር ሆይ እባክኸን እርዳኝ እንደባከንኩ አታስቀረኝ እርዳኝ❤❤❤
@tehawido
17 күн бұрын
አሜን🙏
,አባ እንኳን ደህና መጡ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክቡር አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤ሺአመት ኑሩልን
እውነት ከሚባለው በላይ ባክነናል እርሱ ይጠብቀን እንጂ እናመሰግናለን አባታችን 🌺🍀🌺
እግዚብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለህይወትንያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይስጥልን አቤመታደላችሁ እራቸዉስርቁጭብላችሁ የምትሩእመአምላክትጠብቅልንአባታችንን ሸርእናላይክእናድርግ ሁላችንም በረከትነዉለእኛም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አባታችን እንዎደዎታለን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስብያት።
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤እናንተን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር 😢
በዚህ ዘመን የተሰጡን ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን።❤❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን🥺💚✝️🥰🌺
አንካን በሰላም መጣቹ ኣባታችን ገና ያዳመጥኩ ነኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አባታችን ኑሩልን
እንኳን ደህና መጡ አባዬ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑሩልን 🙏🏾
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤
እልልልልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........ አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን የዘመናችን የእምነት ገበሬ እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫
@user-jk3in5xm8t
24 күн бұрын
ለኝህ አባት እኮ ቃላት አላዉቅም በእዉነት አለሙ ላይ ያለዉን ነገር እኮ ነዉ ቁጭ እሚያረጉት 😢 በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ያድለን አሜን ፫ 😢
@user-nc5ki3pr1w
21 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
የኛ አባት ቃለህይወት። ያሰማልን የኔ ዕንቁ ቃላት ያጥረኛል። አባ በድሜ በጤና። ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💚❤❤💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙
አባዬ በፀሎት አሰቡኝ 🙏🙏🙏
🎉ቀሪዘመነወትንይባርክልወት በጣምደስየሚልትምህርትነውየሚያስተምሩንአባታችንኑሩልን
@user-nc5ki3pr1w
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ለእኛ የምታደርሱ አገልጋዮችም እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ፈዉስ መንፈሳዊ ዩቲብ
አባታችን ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ✝️🙏🌸
@solomonwodi1642
Күн бұрын
Kalhiot yasemaln
አሜን አሜን አሜነ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤እውነት ነው ትክክል እኔም እንደዛ ነው የምለው😢😢😢
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባታችን ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርታቸው በየቀኑ ቢለቀቅ ጥሩ ነበር
እረፍታችን እንኳን ደህና መጡልን 🥰😍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ልቦናችን ይመልስልን 😊
እርሶ የሚይስተምሩት እጅግ ድንቅ ነው አባ phone addiction is a biggest issue !
አሜን አሜን አሜን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጄም ዕድሜ ያድልልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ገና ቡዙ ነፍሳት ያድናሉ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤
ግን ለምን ፀሎት ይቆረጣል እረ እንባረክ እንዴዎት ይርዘም የእኛ ትሁት አባት ❤❤❤
❤❤❤❤❤ ከቃል በላይ ፈጣሪ ይጠብቅልን ክቡር አባታችን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤ ቃል ሕይወት ያሰማን።
@tehawido
17 күн бұрын
አሜን
ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን በውነቱ ቃለ ሂይወት ያሠማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አይጥፉብን ሁሌም ድምፆትን አሰሙን አደራ
አቤት መታደል የኔ አባት እርሰወን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤️🙏
አቤት ሰጦታ አንሰማም እጅ ይነገረናል እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታቸንን❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜጤና ይስጥልን
ብሯኬወ አትለየን አባታችን አምላከ ቅዱሳን የሁላችን አምላክ እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
እውነት ነው ጊዜ ውድ ነው የምንሰማውን የምናየውን እንወቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁላችንም አባት
አባታችን አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለሕይወተ ያሰማልን ምሐረተ/ሥላሴ
እርስዎን የመሰለ መምህር ወመገስጽ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
እንኻን ሳልማር ተምሬ እኻ ለኣባታችን ለርሰ ሊቃውን ለሌሎቹ ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያ መግለጫ ቃላት የለም (((ማባከን )))ተምረን ለመተግበር ያብቃን በጸሎታቹ ኣስቡን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ውዱ አባታችን ❤❤❤
አባታችን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን::
ቃለሂወት።ያሰማልን።አመልክቷል ።አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ። እኔ ሁልግዜ በውስጤ ጥያቄ ሲኖረኝ አጋጣሚ ሆኖ ስከፍት የእሳቸው ትምህርት ይመልስልኛል ከልቤ ነው ደስ የሚለኝ
@gedionendalkachew12
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታቺን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አሜን 🤲🤲🤲 💒💒💒🥀🥀🥀🥀🥀📚📚📚✝️✝️✝️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🙏
አሜን አሜን አሜን
self-actualization: እርሶን የላከልን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን
አባታችን ቃለ ህይወት እያሠማልን ፍፁም መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን 😘😘😘😘🙏ድምፅወትን ሣልሠማ ከዋልኩ ቅር ይለኛን 🤗❤️❤️
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጡልን አባታችን❤
አቤት አቤት እንዴት እግዚአብሄር በዚህ ዘመን እንደባረከን ፈትፍተው ሚያጎርሱ አባት እድሜ ከጸጋ ሰጥቶ ያቆይልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔታ ኣባ ገበረኪዳን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እኔ ነኝ ማለት የሚችለው የማይለወጥ ማንነት ያለው ብቻ ነው እሱም እግዚአብሔር ነው ግሩም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።