ተዓምረኛዋ ስውሯ ማርያም ገዳም ፦ ደብረ ብርሃን

Пікірлер: 37

  • @515mobil2
    @515mobil2 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለእናንተ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም በስደት ላለነው ትድረስልን እስኪ ሁላችውም ደካማእህታችውን በጾለት አስቡኝ ወለተጊወርጊስ ብላችው ጭንቅ ብሎኛል ከጭንቀት ትገላግልሽ ብሎኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AklileGebrel19
    @AklileGebrel19Күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ እናቴ የስውሯ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሆዴ ውስጥ ተደብቆ ተሰውሮ በሽታ የሆኖብኝን እርኩስ መንፈስን አጋልጪው አውጪው እናቴ ዋስ ጠበቃዬ ፈውሽኝ። ተፈውሼ ደጅሽ መጥቼ በአምደ ምህረትሽ ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ።

  • @user-fs6cb3fr6p
    @user-fs6cb3fr6p22 күн бұрын

    ልልልልልልልልልል

  • @Moaza-fi1zc
    @Moaza-fi1zc2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነዉ ለእናንተ የደረሰች ስዉሯ ማርያም ለሁላችንም ትስማን በጸሎት አስብኝ ከነቤተሰብቼ እኔ ከንቱ ልጅን እንቆቅሌን ፍችልኝ 🤲🤲🤲

  • @fahaheel9858
    @fahaheel9858 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለስውሯ ድንግል ማርያም

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk25 күн бұрын

    ስውሯ ማርያም ከነቤተሰቦቼ ፈውሺኝ እና ለምስክርነት አብቂኝ ። ለሕዝቅኤል15 አመት የንሰሀ እድሜን የጨመረለት ልጂሺ ለገ/ሕይወት ምረቃቱን ለመቀበል ዕድሜ ድህነትን ሰጠሺ ለምስክርነት አብቂኝ፡፡

  • @amlesetmulat975
    @amlesetmulat975 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሠች ለኛም ትድረሥ አሜን

  • @alakramfon5598
    @alakramfon5598 Жыл бұрын

    እመቤታችን ለእኛም የልባችንን አንቺ ታውቂዋለሽ ድረሽልን

  • @AsqualAddis
    @AsqualAddisАй бұрын

    ለደጅሸ አብቂኘ ሰውራ ማረያም በህይወቴ ያለው የውሰጤ እንቆቅልሽ በጣም ቡዙ ነው አንቺ በሰወር ፍቺልኘ የመሰቀል ሰር ሰጦታ ድንግል ማርያም

  • @seblegirma7572
    @seblegirma75728 ай бұрын

    ስውሯ ድንግል ማርያም

  • @asterbegashawu6883
    @asterbegashawu688316 күн бұрын

    ለኔም እናቴ ስሰማ ልቤ ተደሰትኩ ለእኔም ድረሽልኝ እማምላ ለደጅሽም አብቂኝ የልቤን ታዉቂያለሸ😮

  • @Nisantade
    @Nisantade2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ለኔ ማሪልኝ ስውሯ ማሪያም የተሰወረዉ በሽታዋ ልጅ

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7siАй бұрын

    ስውሯ ትድረስልኝ

  • @user-jt8yx7nu4b
    @user-jt8yx7nu4b9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል የዛኝቷ

  • @alakramfon5598
    @alakramfon5598 Жыл бұрын

    ልልልልልልልል

  • @GobazaaMetike-dd4tx
    @GobazaaMetike-dd4tx7 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jarrygatachew528
    @jarrygatachew528 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma113 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-bp3oc7sw2d
    @user-bp3oc7sw2d3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @DarajeBacha
    @DarajeBacha25 күн бұрын

    Yet akebebi new?

  • @SmsmS-hc1nr
    @SmsmS-hc1nr13 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7siАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል

  • @lemlemgetachew4920
    @lemlemgetachew4920 Жыл бұрын

    Yet new ebachu negeruy

  • @MelkamTube

    @MelkamTube

    Жыл бұрын

    Debre birhan, chacha ketenan endalefu be pista mengedu gentel blo tnsh endeteguazu yagegnutal

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын

    ስልክ ስጡን እስኪ የጉዞ

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Жыл бұрын

    በስደት ላይ ላለነዉ አትሥሱን

  • @kukukuku7808
    @kukukuku78086 ай бұрын

    እማምላክ መቼ ነዉደግሜ የምመጣው

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    የት አካባቢ ነው ለመሄድ ነበር ሙሉ መረጃ ጠቁሙኝ እስኪ እህት ወንድሞቼ

  • @MelkamTube

    @MelkamTube

    Жыл бұрын

    ደብረ ብርሃን ጫጫ ከተማን እንዳለፉ ገንጠል ብሎ በፒስታ መንገድ ትንሽ እንደተጓዙ ያገኙታል

  • @melkamchekole2557

    @melkamchekole2557

    9 ай бұрын

    semen shewa new ;; chacha yemibal bota

  • @rowayaalshehhi6757

    @rowayaalshehhi6757

    14 күн бұрын

    ጫጫ አካባቢ ነው

  • @user-ux7er5pt6o
    @user-ux7er5pt6o3 ай бұрын

    ገያዘኝ በሽታ ፈውሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ?

  • @danedesrsie8158
    @danedesrsie8158 Жыл бұрын

    አአ ሰንት ኪሎ ሜትር ነውጉዞ ማካሄድ ፈልገን

  • @MelkamTube

    @MelkamTube

    Жыл бұрын

    120 ኬሜ አካባቢ

  • @user-zx4xi9ln7x
    @user-zx4xi9ln7x Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zx4xi9ln7x
    @user-zx4xi9ln7x Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

Келесі