ከሆዴ ውስጥ እንቁራሪት ወጣልኝ አስገራሚ የ ስውሯ ማርያም ምስክርነት | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 5

በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Пікірлер: 109

  • @sameeratig5424
    @sameeratig54245 күн бұрын

    ወለተ ገብርኤል ወለተ ህይወት በፀሎታችሁ አሰብን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    እኔም ምስክርነኝ ከመተት እስራት ተፈታኛለች እናቴ ስዉሯማረያምምስጋናይገባሻል❤❤❤❤❤❤

  • @tube-vs6rd

    @tube-vs6rd

    Ай бұрын

    እህቴየ የት ነሽ እኔየ ክፍለ ሐገር ነኝ እናቴየና ልጀ ችግር ላይ ናቸው እዴት ላግኝ ፀበል

  • @user-bn9pc9ux6q

    @user-bn9pc9ux6q

    24 күн бұрын

    Enkon des alsh ema lanchi yedrsech legam tederes❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    24 күн бұрын

    @@user-bn9pc9ux6q አሜንአሜንአሜን የተደበቀዉን ስዉሯማረያም ትፍታልን

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    24 күн бұрын

    @@tube-vs6rd ማማዬ አዲስአበባ ዘመድ አለሽ ወይም ደብረብረሀን

  • @tube-vs6rd

    @tube-vs6rd

    24 күн бұрын

    @@user-ve3rp1nl6r የለኝም ወሎ ናቼው

  • @atkiltdemsie4941
    @atkiltdemsie49414 күн бұрын

    ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ስውሯ ማሪያም የተደበቀውን እንቆቅልሽ እስከነ ቤተሰቤ በስውር ፍችልኝ ለምስክርነት ደጂሽ ላይ ለመምጣት ያብቃን፡፡

  • @user-te4fb9tn1q
    @user-te4fb9tn1q15 сағат бұрын

    Enate sewurua mariyam ledejish abqign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519Ай бұрын

    እናቴ መታመኛዬ የጌታዬ እናት የወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e15 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m27 күн бұрын

    የስውሯ ማርያም እናቴ አንች በስውር ካለሁበት ምጥተሽ ቋጦረየን ፍችልኝ እና ልምስክርነት አብኪኝ እባክሽ እባክሽ እባክሽ😢😢😢

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    11 күн бұрын

    @@user-gh5id8by1m ለምስክርነት ታብቃሽ

  • @metenmaru2839
    @metenmaru283915 күн бұрын

    ስውሯ በስውር ፍቺኝ

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w19 күн бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf39069 күн бұрын

    አሜን እልልልልል

  • @AbrhamGrma-d3u
    @AbrhamGrma-d3u4 күн бұрын

    እልልልልልልል ምስጋና ለእናት እና ልጃ ይድረስ እልልልልል ክብር ዎለእመቤቴ

  • @YOHANSNwayu
    @YOHANSNwayu13 күн бұрын

    Weladite amlak lenante yederesech legnam tidreslign amen

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw19 күн бұрын

    እባካችሁ የስዉራ ማርያም እምነትና ፀበለ ያላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natanimselemon3917

    @natanimselemon3917

    16 күн бұрын

    እንደው ለኔም እምነትና ፀበል ያላችሁ በእመቤቴ እህቴ አሜሪካን አገር ነው የምትኖረው ታማብኛለች።

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    11 күн бұрын

    @@natanimselemon3917 ከአዲስአበባ እሜመጣ ሰዉ ካለሽ የጉዞማህበር ደዉይላቸዉ ስቅል አድኗ ዳብሻት ስዉሯ ማረያም ትማርልሽ

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    11 күн бұрын

    @@HanNa-sx1pw ስዕል አድኗ ካለሽ በእምነት ተሳይ ትፈዉስሻለች አብዛኛዎች ድነዉ የሚመሰክሩት ስዕልአድኗነዉ ሀሳብሽ ተሳክቶ ለምስክርነት ታብቃሽ

  • @lideyadagnachew170
    @lideyadagnachew17021 күн бұрын

    Swruwa mariyam bswer dirshlgn hulun twkiyalsh

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw14 күн бұрын

    እልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @askalemaryamabebe3482
    @askalemaryamabebe3482Ай бұрын

    እኔም ብዙ ነገር ተደርጎልኛል የነገርኳት በሙሉ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @haimont9075

    @haimont9075

    23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንቺን የሰማች የስውሯ ማርያም ለኔም ትድረስልኝ

  • @metenmaru2839
    @metenmaru283915 күн бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለብኝ

  • @feventessma632
    @feventessma63213 күн бұрын

    እናቴ ስውራ ማርያም እኛንም ለደጂሽ አብቂን እባክሽ❤

  • @gff7556
    @gff755620 күн бұрын

    ስዉራ ማርያም ዝናሽን ሰምቼ ነው የመጣሁት እናቴንም ልጄንም በሰላም ተስደት መልሰሽ በሰላም ተቤተሰቤ አገናኝኝ

  • @SaraSara123-xh9hz
    @SaraSara123-xh9hzАй бұрын

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም እባክሽ የወድሜ ልጅ ታማብኛለች ማሪልኝ እናቴ የለመኑሽን እማትረሺ እህቶቼ ወድሞቼ ትማርልሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @haimont9075

    @haimont9075

    23 күн бұрын

    ምንም የማይሳናት ድንግል ማርያም የወንድም ልጅሽን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትማርልሽ ትፈውስልሽ

  • @mulualemYizengaw

    @mulualemYizengaw

    15 күн бұрын

    @@haimont9075 እናቴ አመቤቴ እናቴ ታማለች ልክአንደ ገሡ እናቴን በሥውር አድኘልኘ ለምሥክር አብቄኘ እናቴ ትችያለሽእና

  • @TesfamanFekir
    @TesfamanFekir22 күн бұрын

    እምነት ያላችሁ ወይ ፀበል በናታችሁ

  • @mesMes-x7t
    @mesMes-x7t28 күн бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ በስውር ፍችኝ

  • @HanaMuche-b5q
    @HanaMuche-b5q5 күн бұрын

    ye swran maryam mslan lakuln

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy982721 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለናተየደርስለምን ይድርስልን አሜን

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf39069 күн бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ

  • @adiigaze-i8k
    @adiigaze-i8k21 күн бұрын

    ባካችሁን የስውሯን ማረያም ፀበል ካላቹ

  • @ormooapss442
    @ormooapss44220 күн бұрын

    የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞🕊💞🕊💞🕊💞🕊💞

  • @user-ox2kf8zi6w
    @user-ox2kf8zi6w19 күн бұрын

    አሜን

  • @gff7556
    @gff755620 күн бұрын

    ያሳቤን ሙይልኝ በሰላም ተስደት መልሽኝ

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile884524 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5sАй бұрын

    Amen Amen Amen

  • @MistreMichael
    @MistreMichael23 күн бұрын

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም ሁለትአመት የተጨነኩበትን አንች ፍችልኝ ሁለትአመት ያለቀስኩበትን እናቴ ፍችልኝ ጧፍሽን እልካለሁ

  • @samerasamera1097
    @samerasamera109722 күн бұрын

    Siwira maryam einate mahsenen leametat yezegun menafisti eiserilin yene einat ahun eiye metH neni wedanti yelemenkushin kesetshin 2000 silete ametalew

  • @tagellabena4348
    @tagellabena434820 күн бұрын

    እልልልልል

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1tАй бұрын

    አሜን ፫ስሙራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለነሱ እደደረሽ ከዉስጤ ሆኖ የሚያስፈራራኝን እርኩስ መፈስ ከኔ አርቂልኝ እናትየ😢😢 ❤❤💒💒💒

  • @user-qx5st1jn1h
    @user-qx5st1jn1hАй бұрын

    እባክሽን እማዬ በስዉር ፍቺኝ

  • @betelehemenyew1680
    @betelehemenyew1680Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934Ай бұрын

    መሄድ እፈልጋለሁ ስውሯ አመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጃፍሽ አብቂኝ።

  • @KonjoEthopia
    @KonjoEthopia27 күн бұрын

    ስውር ማርያም እናቴ የተዘጋውን መንገዴን ከፍተሽ በሰላም ያሰብኩበት አድርገን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse980821 күн бұрын

    እመቤቴ ስውርዋ ማርያም ለምስክርነት አብቂኝ ወለላይቱ እመብዙሀን ያሳደግሽኝ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Enenem Asebgn enate😢😢😢

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk25 күн бұрын

    እመ ብርሃን ከጠላት ዕስራት አድኝኝና ለደጅሽ አብቂኝ።

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f22 күн бұрын

    እመብርሃን የስውሯ ማርያም እናቴ አደራሽን❤❤❤የነገርኩሽን አደራሽን

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis176624 күн бұрын

    እመቤታችን አንች ሌቦች ልብ ሰጫቸው እመቤታችን አንች አላቅሺም ያለውን አንድበቱ ለእውነት አናጋሪው እውነት አንቺ የሌቤን ቁሰል ፋርጁኝ እኔ የተሰወርውን አንቺ ፋችልኝ❤❤❤❤

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930Ай бұрын

    አሜን (3*) እናተ ክዳኗ በረከቷ ይደርብኝ

  • @Biyu151
    @Biyu15124 күн бұрын

    Yene enat ere enes mn biye endemamesegnshm alakm besmeab anchi demo fetmesh marign astekakylign yemasasbshn enate

  • @MekditesfuWodmagegn
    @MekditesfuWodmagegnАй бұрын

    ሰዉሯ ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1qlАй бұрын

    ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለስውሯ ማርያም ❤🙏🙏🙏❤

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6lАй бұрын

    ስውራ ማርያም እናቴ ለደጅሽ ኣብቅኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TesdalMulugeta
    @TesdalMulugeta24 күн бұрын

    አሜንእልል

  • @fevenwerkenh5838
    @fevenwerkenh583815 күн бұрын

    Embete enate sewraua mariyam yalbgnn yemiaschenkegnen yemiyasfelgegn beserw yengerkushen begltse argilgn metche endmesker fekejelgn ledejcsh abikign enate dereshelgn

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg26 күн бұрын

    Ame Ame ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SoccerWorldwide10
    @SoccerWorldwide1027 күн бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ እመቤቴ የስዉሯ ማርያም እናቴ አህቴ የማዕፀን ዕጢ ልታስወጣ ሆፕራሴዎን ገብታ ለእናቴ ለሰውሯ ማርያም ነገርኳት አሁን ጨርሳ ወጥታለች ብለዉኛል እመቤቴ መጨረሻዋን ታሳምርላት ዉጤቱንም በሠላም ወደ ቤቷ ታስገባት ለፍሬ ታብቃን እመቤቴ !! ፍቅርተ መድህን እባላለሁ !

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    21 күн бұрын

    @@SoccerWorldwide10 አሜን ስዉሯ ትዳብሳቸዉ

  • @Missjhiezysvlog4631
    @Missjhiezysvlog463124 күн бұрын

    ሰውራ ማርያም ለደጀሽ አብቂኝ እነቴን ፍውሸልኞ❤❤

  • @fetaleentertanmentandevent6412
    @fetaleentertanmentandevent641213 күн бұрын

    Eninem lemskernetsh abekig

  • @Blen370
    @Blen37018 күн бұрын

    እህት ወንድሞቼ፣ እናት አባቶቼ የስውሯ ማርያም እምነት ወይም ፀበል ያለው ስለስዉሯ ማርያም ብላችሁ ተባበሩኝ፣ የታመመ ቤተሰብ ስላለኝ ነው እዛው ድረስ መሄድ አይችልም እሱ ሚያውቁው

  • @TesdalMulugeta
    @TesdalMulugeta24 күн бұрын

    እመቤማርያምእናተየስማችእኔንምትስማምለደጇያብቃኝከጭንቀቴትገላለኝ

  • @user-mq5yo8mn3p

    @user-mq5yo8mn3p

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7siАй бұрын

    ስውሯ ማሪያም ሁሉንም ትችላለች

  • @JerryGenetu
    @JerryGenetuАй бұрын

    አይዞሽትሂጃለሽ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopiaАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏 እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @samerasamera1097
    @samerasamera109722 күн бұрын

    Yetnew botaw

  • @user-rq3rk8ey5k
    @user-rq3rk8ey5k22 күн бұрын

    አድራሻ የት ነው እስቲ አስቲ ፃፉልኝ ስለ እመብርሐን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rdАй бұрын

    እማምላክ የጭንቄየ ደራሽ እናቴንና ልጀን በስውር ፈውሽልኝ ከደጂሽ መጥቼየ ልመስክር እኔንም መቻልን አድይኝ አስችይኝ አቻችይኝ

  • @mitakassa
    @mitakassa22 күн бұрын

    ቦታውን ነገሩን የት እንደሆነ በመብርሀን ልለምናችሁ እባካችሁን የት እንደሆነ 🙏🙏🙏🙏

  • @lideyadagnachew170
    @lideyadagnachew17021 күн бұрын

    Mirign irasish ldjish abkign ine akmu yelgnm

  • @user-bz3fe4jj1p
    @user-bz3fe4jj1p23 күн бұрын

    እናቴ ይቅር በይኘ!!!!? አኔም ጭንቅ ሲለኘ የማደርገው ሳጣ በህይወት ባልኖር የሚሰኘኝን ታንሳልሽ በሉኘ!!!

  • @AddisBirru
    @AddisBirru24 күн бұрын

    እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ ጥያቄዬ ብዙ ነው ባክሽ እናቴ

  • @Liyatube929
    @Liyatube92915 күн бұрын

    Adrashawun Yet new ? A. A sint kilo meter yihun?

  • @Mahilet-hq3qm
    @Mahilet-hq3qm21 күн бұрын

    ስውሯ ማርያም የት ቦታ ናት

  • @user-ox2kf8zi6w
    @user-ox2kf8zi6w19 күн бұрын

    የት.ነው.የሚገኘው

  • @emebetsira1255
    @emebetsira125521 күн бұрын

    ቦታውየትነው

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8fАй бұрын

    የት ነው የምትገኘው

  • @muyaadane3562
    @muyaadane356220 күн бұрын

    ቦታዉ ንገሩኝ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321Ай бұрын

    ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው ለደጇ ታብቃኝ

  • @mimimimi6353

    @mimimimi6353

    22 күн бұрын

    Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3

  • @mimimimi6353

    @mimimimi6353

    22 күн бұрын

    Hii

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1l24 күн бұрын

    የት ነዉ ቦታዉ አረ ንገሩኝ

  • @mebatsiyon1561

    @mebatsiyon1561

    22 күн бұрын

    በስልክ ደውይላቸው ስልካቸው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @EnatFanta-bt5lh
    @EnatFanta-bt5lh27 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rdАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі