ዶክተሮችን ያሰገረመ ተዓምር ስውሯ ማርያም ከካንሰር አዳነቺኝ | ድንቅ ምስክርነት ክፍል 6

በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏 #ስውሯ_ማርያም #sewruamaryam #sewromaryam

Пікірлер: 97

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    እልልልልል ሰዉሯማረያም እኔን ከሞት ወደህይወት ታሪኬን ቀይራልኛለች ከመተት እስራት ፈታኛለች እናቴስዉሯ ዳግም ለደጅሽ አብቄኝ❤❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok13 күн бұрын

    የስውሯ ማርያም ተካሰር የፈወስሽ የኔንም ሕይወት ፍችልኝ እባክሽ እመብርሀን 😢😢😢

  • @gff7556
    @gff755610 күн бұрын

    ሰውራ ማርያም ተሰደት በሰላም መልሽኝ ያሳቤን ሙይልኝ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk25 күн бұрын

    ስውሯ ማርያም እናቴ የአባቴና የአያቴን እንቆልሽ ፍችልኝና ለምስክርነት አብቂኝ።

  • @user-te4fb9tn1q
    @user-te4fb9tn1q14 сағат бұрын

    Enate sewurua mariyam kibirmesgana lanchi yigebal amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalemayo7509
    @martaalemayo750920 күн бұрын

    swera maryme yngrkoehi adra mreni enami mteca mskrlewi

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k18 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @user-te4fb9tn1q
    @user-te4fb9tn1q14 сағат бұрын

    Amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @geni-m8w
    @geni-m8w23 күн бұрын

    ክብር ለመዳኒያለም ለእናቱ ለቅድስት ድንግልማርያም

  • @enatenat382
    @enatenat38212 күн бұрын

    Lenate yederesech emebete lenem kenebetesebe dersa lememesker tabqagn Amen Amen 🙏❤️❤️♥️

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms22 күн бұрын

    እመ አምላክ በቀኙ የቆመች ስለኛ ብር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-mt4bq8mx9x
    @user-mt4bq8mx9x25 күн бұрын

    Emebrehen Enate ibakish inenim be lijii barkign ina lemisikirnat abikign ibakachu betselot asibuny🙏🙏

  • @user-zw2xb6uq8o
    @user-zw2xb6uq8o15 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-oj8xn6wy7q
    @user-oj8xn6wy7q21 күн бұрын

    Egziabher yimsgen kiber misgana yigbaw

  • @mikalruta3436
    @mikalruta343622 күн бұрын

    esey esey eleeeeee

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw14 күн бұрын

    እልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy982722 күн бұрын

    ስውር ማርያም አለሁልሺ ብይን እናቴ ከጭንቅ አውጪኝ

  • @saron4252
    @saron42525 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @SmsmS-hc1nr
    @SmsmS-hc1nr26 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h24 күн бұрын

    Keber lamamelak yehun yen ent yen feker hulachenm maren Adarsh hulachunm batsalotachu asebug walat mareym ebalalaw

  • @HaniEdao
    @HaniEdao23 күн бұрын

    Gin botaw yet new ebakachu nigarugn botawun

  • @user-sr3fx5fh4q
    @user-sr3fx5fh4q11 күн бұрын

    Yet new yemigegnew gedamu ebakachihu

  • @sipara9224
    @sipara922420 күн бұрын

    እናቴ ስውሯ ማርያም ከሆዴ ውስጥ ያለውን አውጭልኝ ለምስክርነት አብቂኝ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopiaАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን 🙏❤🙏እናቴ እመቤቴ የኔ ጭንቅ አማላጅ የደስታዬ ምንጭ አመሰግንሽ ዘንድ ብዙ ነው ምክንያቴ ለኔም የስውሯ በስደት ብዙ በጣም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ዘርዝሬም አልጨርሰው የኔ እሩህሩህ ክብር ለሷ ይሁን አባቴን አሞብኝ ነበር ምራልኛለች ከስደት መልሳ በአውደ ምህረቷ ቆሜ ለመመስከር ታብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @SelemonAsayegn
    @SelemonAsayegn15 күн бұрын

    እልልልልልል❤

  • @workieabitew6550
    @workieabitew655027 күн бұрын

    እመቤቴ ማሪያም እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ባህር ዳር ዙሪያ ያላችሁ እባካችሁ ትንሽ ፀበል ስጡኝ ደርሳችሁ የመጣችሁ

  • @mikalruta3436
    @mikalruta343622 күн бұрын

    lenante yedetese legnam ydresss 🙏🙏🙏

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw15 күн бұрын

    Dingil Maariyaam

  • @askaleworku8717
    @askaleworku871721 күн бұрын

    Ellee Ellee Ellee Elleee lanta yadaraschi Imabete lanya tidirsilinn

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw15 күн бұрын

    Haadha Tenya

  • @wasihuneshetu9902
    @wasihuneshetu9902Ай бұрын

    ክብር ላንቺ ይሁን እመብርሃን እመቤቴ ማርያም ድንግል እናቴ፤ ባርያሽን ወልደ ዮሐንስን ለደጅሽ ለመመስከርም አብቂኝ፡፡

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934Ай бұрын

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም ለደጃፍሽ አብቅተሽ ለመመስከር አብቂኝ።

  • @mebaasefaw3920
    @mebaasefaw3920Ай бұрын

    Digle mariyam lenem yetyekushn hulu eyargshelgn nw dejesh metech enedzi lememsker yabekagn kiber mesegana lanechi yehun ❤❤❤❤❤

  • @helenkifle
    @helenkifleАй бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ ለናታችን የደረሽ ለኔም ድረሽልኝ

  • @SamrawitSorecha
    @SamrawitSorechaАй бұрын

    Ebakachu tsebelwan eminetwan yalachu sebochi lakulign kalehubeti mekerana sikayi lefewesin ena kedejwa kome lememesiker tabikagn 🙏🙏

  • @melatgetachew6620

    @melatgetachew6620

    Ай бұрын

    Silkishen lakilegn

  • @harkoiscelll5828

    @harkoiscelll5828

    19 күн бұрын

    ​@@melatgetachew6620era tsebelwan aleshe muleta new enem felega naber ebukeshe be be dengela mareyam sema

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6lАй бұрын

    ስውርዋ ማርያም እናቴ ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ti1xp5cd3m
    @user-ti1xp5cd3mАй бұрын

    ❤❤❤❤❤እመቤቴስውራ ማርያም እናቴ ድረሽልኝ ከጭቀቱ ሁሉ ገላግሊኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Blen370
    @Blen37021 күн бұрын

    የስዉሯን ማርያም ስእል አድህኖ ለጥፉልን ስለእመብርሀን

  • @SolomonGetaneh-np1fg

    @SolomonGetaneh-np1fg

    14 күн бұрын

    በቴሌግራም አለልሽ ስውሯ ማርያም ብለሽ ጻፊ ታገኝው አለሽ

  • @Blen370

    @Blen370

    13 күн бұрын

    @@SolomonGetaneh-np1fg እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena832110 күн бұрын

    ለቤተ የደረሰው ለኔም ትድረስልኝ

  • @adanechnedaw2897
    @adanechnedaw289724 күн бұрын

    እናቴ የወንድሜን ህይወት ቀይሪሪልኝ ለመመሰከር አብቂኝ

  • @user-lj7nk5bk6f
    @user-lj7nk5bk6fАй бұрын

    እናቴ ስውሯ ማርያም እኔንም በስውር የነገርኩሽ አደራሽን ጨርሰሽ ማሪኝ ለደጅሽ ያበቃኝ ፈጣሪ ይመስገን ለመመስከር ያብቃኝ ❤❤❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79Ай бұрын

    እልልልልልልልል ክበር ምስጋና ለድግል ማሪያም ይሁን ለናተ የደረሠች የሥውሯ ማሪያም ለኛም ትድረስልን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5qАй бұрын

    Emebrehen Swuru Maryam lenante yederesechi legnam tidresilin Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya209422 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለድንግል ማርያም

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1qlАй бұрын

    ክብር ምስጋና ለእናቴ ለስውሯ ማርያም ❤🙏🙏🙏❤

  • @mahletalemu797
    @mahletalemu797Ай бұрын

    ክብር ለእናታች ለክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም❤

  • @tigistlema1703
    @tigistlema1703Ай бұрын

    አሜን ለእናንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xh1so9bk9i
    @user-xh1so9bk9i23 күн бұрын

    እባክሽ ስውራ ማርያም ድርሺልኝ😢😢😢😢

  • @hxhx8175
    @hxhx8175Ай бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ❤ የስውሯ ማርያም😢

  • @fikadeerena458
    @fikadeerena458Ай бұрын

    Tsebeluan yalechew and sew tebaberugn adis aba new yalewut bemariam

  • @user-wz1kz4ut4p
    @user-wz1kz4ut4pАй бұрын

    እመ ብርሃን ወዳጆች ሆይ 🙏🙏🙏 ስውሯ ማርያም ጸልዩልኝ ኩላሊት ጠጠር አለብኝ። 🙏🙏🙏 ደሞ ቅቤ እምነት የሚልክልኝ ባገኘው

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4gАй бұрын

    እፅኡብ ድንቅ የእመቤቴ ስራ!!

  • @TsehayDesta-br6kl
    @TsehayDesta-br6klАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል እናንተን የሰማች እኔንም ትስማን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930Ай бұрын

    አሜን እናተም ለእኔም ትድረስልኝ ትዳብሰኝ

  • @kokebetaye98
    @kokebetaye98Ай бұрын

    ክብር ለድግልማርያም ይሁን

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7gАй бұрын

    ክብርን ኣምልኮን ውዳሴን ምስጋናን ንሐደ ኣምላክናን መድሀኒናን እየሱስ ክርስቶስ ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪🍁🍁🍁 🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀ክብርን ምስጋናን ነዴና ማርይም ኣደ ጎይታ ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌿🌿🌿⛪⛪⛪🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀

  • @Tamre9500
    @Tamre950022 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Suzanayee
    @SuzanayeeАй бұрын

    Amen amen amen amen

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo24 күн бұрын

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5pАй бұрын

    እንደው በእመቤቴ እኔ ከሃገር ውጪ ነው ያለውት ግን ፀበሏን ትንሽ የሚሰጠኝ ካለ ቤተሰብ ተቀብሎ ይልክልኛል ሆዴን በጣም ያመኛል

  • @mahletalemu797

    @mahletalemu797

    Ай бұрын

    እኔ እሰጥልሻለሁ

  • @elenitesfaye1278

    @elenitesfaye1278

    Ай бұрын

    እኔ ልላክልሽ አዲስ አበባ ነው ያለሁት ፈረንሳይ ደውይልኝ

  • @TsehayDesta-br6kl

    @TsehayDesta-br6kl

    Ай бұрын

    ​@@mahletalemu797 በእመቤቴ እኔ ከሀገር ውጭ ነው ያለሁ አ.አ ሰው ይቀበልልኛል

  • @TsehayDesta-br6kl

    @TsehayDesta-br6kl

    Ай бұрын

    ​@@mahletalemu797እምነቷን

  • @user-sg2fn8py5p

    @user-sg2fn8py5p

    Ай бұрын

    እመብረሃን ታክብርልኝ ውይይይይ የኔ እናት እሺ ስልክ በምን ልደውልልሽ

  • @user-hx9sg4ub3i
    @user-hx9sg4ub3i27 күн бұрын

    እናቴ ቅድስት ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7siАй бұрын

    እልልልል

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl22 күн бұрын

    ቡታው የትነው ሰውሯ ማረያም ያለችው

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705Ай бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @user-bc1kv3eh4e
    @user-bc1kv3eh4e23 күн бұрын

    ከኢትዮጵያ ወጭ ነኝ ቦታዉን ንገሩኝ።

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xmАй бұрын

    Areeeee le Enatya dekemegg

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xmАй бұрын

    Maryammmm enbyan gedbilgg Enatya

  • @lucyashagrai4303
    @lucyashagrai430314 күн бұрын

    Egzbhr yemsgn eniym video laye meskrnt aeychi eniym biye 1 kn aladrme setftilng chgrewon yen enat Amsgnlhu embtye

  • @user-pd8bc1pf1r
    @user-pd8bc1pf1r21 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ሌላ ምን ይባላል

  • @bitanya2094
    @bitanya209422 күн бұрын

    የት ነው አድራሻውን ሰጡን

  • @yirgshalula157
    @yirgshalula15724 күн бұрын

    Where is z place?

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s21 күн бұрын

    አድራሻው የት ነው ???

  • @user-bc1kv3eh4e
    @user-bc1kv3eh4e23 күн бұрын

    ቦታው የት ነው አሳውቁኝ?

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima436822 күн бұрын

    Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit19 күн бұрын

    Ere botawen negeruge befetari?

  • @HabtamMengesha-wr3tw
    @HabtamMengesha-wr3twАй бұрын

    ለኔም በማሪያም ላኩልኝ

  • @abebaab5880
    @abebaab588022 күн бұрын

    ኧረ እባካችሁ ቦታዉን ንገሩን

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1nyАй бұрын

    የት ነው ቦታው ምታቁ ንገሩኝ

  • @TsehayDesta-br6kl

    @TsehayDesta-br6kl

    Ай бұрын

    ደብረ ብርሀን

  • @Rachel-sm1ny

    @Rachel-sm1ny

    Ай бұрын

    @@TsehayDesta-br6klአመሰግናለሁ

  • @user-hu7iq7nv4u
    @user-hu7iq7nv4u12 күн бұрын

    𝐄̰𝐧̰𝐚̰𝐭̰𝐞̰ 𝐦̰𝐚̰𝐫̰𝐢̰𝐲̰𝐚̰𝐦̰ 𝐞̰𝐧̰𝐞̰ 𝐲̰𝐚̰𝐧̰𝐜̰𝐡̰𝐢̰𝐧̰ 𝐭̰𝐚̰𝐦̰𝐢̰𝐫̰𝐬̰𝐡̰ 𝐚̰𝐦̰𝐢̰𝐧̰𝐬̰𝐡̰𝐚̰𝐥̰𝐞̰𝐡̰𝐮̰ 𝐥̰𝐞̰ 𝐤̰𝐢̰𝐛̰𝐫̰𝐢̰𝐬̰𝐡̰ 𝐚̰𝐛̰𝐢̰𝐤̰𝐢̰𝐲̰𝐠̰𝐧̰ 𝐞̰𝐡̰𝐢̰𝐭̰𝐞̰𝐧̰ 𝐟̰𝐞̰𝐰̰𝐮̰𝐮̰𝐬̰𝐡𝐲̰𝐠̰𝐧̰.....🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hu7iq7nv4u
    @user-hu7iq7nv4u12 күн бұрын

    𝐀̰𝐦̰𝐞̰𝐧̰ 𝐥̰𝐚̰𝐧̰𝐜̰𝐡̰ 𝐲̰𝐞̰𝐝̰𝐞̰𝐫̰𝐞̰𝐬̰𝐞̰𝐬̰𝐡̰ 𝐲̰𝐞̰ 𝐠̰𝐞̰𝐭̰𝐚̰𝐲̰𝐞̰ 𝐞̰𝐧̰𝐚̰𝐭̰ 𝐥̰𝐞̰𝐧̰𝐞̰𝐦̰ 𝐞̰𝐬̰𝐮̰𝐰̰𝐚̰ 𝐭̰𝐢̰𝐝̰𝐢̰𝐫̰𝐞̰𝐬̰𝐢̰𝐥̰𝐚̰𝐭̰ 𝐤̰𝐢̰𝐛̰𝐢̰𝐫̰ 𝐥̰𝐞̰ 𝐝̰𝐢̰𝐧̰𝐠̰𝐢̰𝐥̰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lucyashagrai4303
    @lucyashagrai430314 күн бұрын

    Egzbhr yemsgn eniym video laye meskrnt aeychi eniym biye 1 kn aladrme setftilng chgrewon yen enat Amsgnlhu embtye

Келесі