ሠማይ ምን አለ//SEMAY MIN ALE //YISHAK SEDIK//ይስሐቅ ሰድቅ

Музыка

#SEMAY_CONCERT #መጋቢት 23 #KWM #YISHAK_SEDIK #liveconcert
በቋጥኝ ድንጋይ ውስጥ ቤታቸውን እንደሚያደርጉ
በነገስታትም ግቢ እንደሚሸሸጉ
ሁሉን በሚችል በሚሰውረው
ከልዑል አምላክ ጥላ ስር እኖራለሁ
እኖራለሁ!
ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው
አዝማች/አምላክ አለንና
አለት አቋም አለው
ጌታ ላይ የፀና
ቃሉ ላይ የፀና
መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው
የማልናወጥበት እምነቴ ክርስቶስ ነው
ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
እኮ ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
ልቤ ፅኑ ነው x8
ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም
የቱም ቤት የክረምት ዝናብ ጎርፍ አይቀርለትም
በዚች አለም ሳለን መከራ የለብንም አንልም
ዳሩ ግን በክርስቶስ ሆነን ከቶ አንሸነፍም
መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
በኢየሱስ ነው የማይፈራው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
በኢየሱስ ነው የማይሰጋው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው....
ልቤ ፅኑ ነው....
ሰማይ ምን አለ ነው....
ቤት በይድረስ ተሰርቶ ምን ቢያምር አያዘልቅም
አወዳደቁ አይጣል ነው ዶፍ አይቋቋምም
አሸዋ መቆሚያ አይሆንም ህይወት አይመሰርትም
ከአለቱ በቀር አፅንቶ የሚያዘልቅ አይገኝም
ክፋ ቀን ማለፊያ ቤቴን የያዘ ቀጥ አድርጎ
ኢየሱስ ነው የሚያድን ከመከራ ሸሽጎ
ልቤ ፅኑ ነው!
ማቴ.7:24-27

Пікірлер: 139

  • @abbybekele6114
    @abbybekele611411 ай бұрын

    ይሄ ዘመን የመዝሙር ዘመን እንደሆነ የተሰማው እንደኔ ማን ነው.....መዝሙርን, ዘማሪዎችን , ሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾችን የሰጠን አባታችን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤ በዘመን ሁሉ ያለና የሚኖር እኔ ነኝ ማለት የሚችል እግዚአብሄር ብቻ ነው 🙏🏽በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ነው !!! እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው። ይስሐቅ ሰዲቅና መላው በዚህ ዝማሬ ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ። "መሰረታችን አለታችን ኢየሱስ ነው"

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    መልእክቱ፣ የሙዚቃው አሬጅመንት ሁሉም ነገር ዋው! ነው። ወንድሜ ይስሀቅ በመዝሙርህ ሁሌ እባረካለሁ መንፈሴ ደስ ይለዋል። እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏🏾

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Жыл бұрын

    ከሁኔታዎች ይልቅ ሁሉን የሚችል አምላክ ምን አለ እላለው❤❤❤ሰማይ ምን አለ ተባረክ ይሴዋ😊😊❤

  • @SifCrazy-sj1po
    @SifCrazy-sj1po Жыл бұрын

    Weyooooooooo እንዴት እንደማፈቅራቹ ብታውቁ ካቦዶች ትለያላቹ ስለ ይስሃቅ ደሞ ምንምምምምምም ቃል የለኝም ብቻ ድራሻቹ ይባረክ ነው ማለት የምችለው ሌላ ምን ይባላል።

  • @chuyemelody
    @chuyemelody Жыл бұрын

    ዋው ምገርም ስራ ነው ሙዝቃ አበት ግዜ የወሰደ ነገር እንደሆነ ያስታውቃል ቴባረኩልኝ

  • @Bukashe
    @Bukashe Жыл бұрын

    Omg! How I love this song!!!! God bless you, Isaac 🙏🏽

  • @kalebabriham-hg1sw
    @kalebabriham-hg1sw Жыл бұрын

    Yiso Dink new yihe Semayin yemiyakebir amliko keep worship brother

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Жыл бұрын

    አንተ የተባረክ ወንድማችን በረከታችን ነህ! እንወድሃለን!

  • @firaollelissa2780
    @firaollelissa2780 Жыл бұрын

    Yisu geta yibarkh yaw satawkew ye bezuwoch abat honehal ena geta be bizuwoch lb wust bota setohal betam enwedhalen tebarkenibihal demo antwm tebarek .

  • @abeselomtarekegn1920
    @abeselomtarekegn1920 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሁለንተናዊ በረከት በሙላት ይባርክህ ❤!

  • @inspirechristians5789
    @inspirechristians5789 Жыл бұрын

    ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያስደንቅ ደስ የሚል መልዕክት ተባረክ ዪሴ

  • @yamyonite3299
    @yamyonite3299 Жыл бұрын

    አራ ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @user-vk5et5jd5v
    @user-vk5et5jd5v Жыл бұрын

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @besufekadkassafekade6677
    @besufekadkassafekade66772 ай бұрын

    Wawe

  • @zimaretube7805
    @zimaretube7805 Жыл бұрын

    Yisu ante bruk sewu nek ketelekeke 50 dekika moltoal lel neger alkefetkum mezmuru music wow 🥰🥰🥰

  • @AlazarALemushalom-hz4gq
    @AlazarALemushalom-hz4gq Жыл бұрын

    ይስየ ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @worknehbekele7058
    @worknehbekele7058 Жыл бұрын

    ተባረክ በዚህ ዝመን ዘማሪ መሰናክል እንጂ መባረክያ ያልሆነበት ዘመን አንተን የመሰለ አስተዋይ ሰው ጌታ ስለሰጠን ተመስገን አንተን እና በረከት ተስፋዬን ይጨምርላችሁ ያስፋችሁ ከፊቱ ከ እግሩ ስር አይጣችሁ ❤️

  • @francheskodagnow2558

    @francheskodagnow2558

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    ዋውውውው ድንቅ መዝሙር ነው💯💯💯💯💯😘😘😘😘😘😘

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Жыл бұрын

    ቃልም የለኝም እግዚአብሔር ይባርክ!!!!

  • @Abraham_Alemu
    @Abraham_Alemu Жыл бұрын

    Stay blessing ever yisu✋😍

  • @BenjaminTesfaye-pq8el
    @BenjaminTesfaye-pq8el Жыл бұрын

    Yise tebarekehal😍

  • @user-of7jw8ld2b
    @user-of7jw8ld2b Жыл бұрын

    yene wondm yise mn libelih ante beka tebarkeh ketrehal i love u yihen tsegana tibeb yisetih amalk yetebarek yihun thank you lord yihen wondm silesetehegn tebarek ur blessed

  • @maza5994
    @maza59949 ай бұрын

    Wowowowwoow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣️🥰🥰

  • @DalianaGirume
    @DalianaGirume7 ай бұрын

    Yesiye u are our blessing eko

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ማውደስ እልልልልል

  • @BirukBoltano
    @BirukBoltano4 ай бұрын

    yise the blessed one !!

  • @hiwotsultane3112
    @hiwotsultane311210 ай бұрын

    God blessed you bro

  • @user-nm3uc6ip8i
    @user-nm3uc6ip8i2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @abenezerfikruandtsegadanie62
    @abenezerfikruandtsegadanie62 Жыл бұрын

    You are our blessing yisuye, This is Excellent.

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su Жыл бұрын

    Yesa yetbarek 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsabattadesse4726
    @elsabattadesse4726 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር pls ይሴ ሌሎቹን ልቀቃቸው ተባረክ

  • @aidag5536
    @aidag5536 Жыл бұрын

    Love this! 🙏🏽 ✝=💜

  • @melkamgetachew2483
    @melkamgetachew2483 Жыл бұрын

    Yisu...you are our blessing!

  • @yonijr4263
    @yonijr42634 ай бұрын

    God bless You

  • @bitsuanfeleke4922
    @bitsuanfeleke4922 Жыл бұрын

    This is more than amazing .... music+message+video =perfection. Blessings yise🙏🙏🙏

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын

    God bless you ❤❤

  • @haymanothaymi5756
    @haymanothaymi5756 Жыл бұрын

    Awo yisko geta yebarek bewenet ejege bexame nw mewedeke geta yibarekeke zemarwochek wesxen menefesen yeyadesu nachewe ena geta chero zemeneken yibarke betsga laye tsegan yabezaleke

  • @wagnewwondimagegn8616
    @wagnewwondimagegn8616 Жыл бұрын

    All glory to the most high God! Thank you, Yesey!!!

  • @henymac7757
    @henymac7757 Жыл бұрын

    Just wow🔥🔥🔥🔥 bless you yisuka💚🔥

  • @seblewengelabebe2443
    @seblewengelabebe2443 Жыл бұрын

    Yisuye blessed ❤

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Жыл бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንን የተባረከ❤

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 Жыл бұрын

    Wow brother yisu my blessing❤❤❤

  • @henon_kb
    @henon_kb Жыл бұрын

    Awesome 👏🏼 🔥

  • @user-lf9uq8qk3f
    @user-lf9uq8qk3f Жыл бұрын

    Tebareki bro❤️🙏

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Жыл бұрын

    My God bless all of you guys I'm really blessed by this amazing worship 🙏🙏

  • @antenehteshome6336
    @antenehteshome6336 Жыл бұрын

    des yeml ye amliko gze wawau wawu ....getaye zemenachwun ybark yisu wogenochu ,,,,,tebareku

  • @tsehydesta7786
    @tsehydesta7786 Жыл бұрын

    Blessed 🙏🏽😇😇

  • @biniamlishan9441
    @biniamlishan9441 Жыл бұрын

    Tebarek😍

  • @Bzuget1996
    @Bzuget1996 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ ❤🙌

  • @henokgube3789
    @henokgube3789 Жыл бұрын

    no word to express. its amazing...God bless you yise

  • @hachaludiribsaofficial2274
    @hachaludiribsaofficial2274 Жыл бұрын

    Waaaw Amazing Yiso Getaye yibarkih

  • @gutemiesa7469
    @gutemiesa7469 Жыл бұрын

    Amezing tebarek 😍

  • @ermiyasbekele578
    @ermiyasbekele578 Жыл бұрын

    Yesakiy tebarkilegn ❤

  • @samsonnegusie7191
    @samsonnegusie7191 Жыл бұрын

    you are blessed my Brother

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤oh lord no words i have!!!!😊

  • @dgtt214
    @dgtt214 Жыл бұрын

    God blessed you 🙏

  • @nuhaminfekadu9200
    @nuhaminfekadu9200 Жыл бұрын

    Our blessing ተባረክ

  • @loliamer
    @loliamer Жыл бұрын

    I have no words😮for this song 🥰🥰🥰

  • @pitanyasamson6388
    @pitanyasamson6388 Жыл бұрын

    Am so glad to be part of it much love and respect my beloved family’s kabod and yisu stay blessed🙌🙌😇

  • @mihretendale9128
    @mihretendale9128 Жыл бұрын

    Tbarknln yisuyee❤❤

  • @lavishbezi
    @lavishbezi Жыл бұрын

    Tebarek yisoyeee

  • @yoelaynom3762
    @yoelaynom3762 Жыл бұрын

    God bless you bro. Manew manew enien yemesefera amen...

  • @Misshanidani
    @Misshanidani Жыл бұрын

    I was waiting waiting...until it releas God bless you beautiful song

  • @user-ys3ym8gs6v
    @user-ys3ym8gs6v Жыл бұрын

    Enoralew

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 Жыл бұрын

    Kifu ken malefiya beten Yeyaze keto adrgo Eyesus newu yemyadn Kemekera sheshgo !!! Egziabehr ahunm zemenhn yalemlm Yisu Tebareklgn yene wendm

  • @meseretdemelash4382
    @meseretdemelash438211 ай бұрын

    Zemenh yilemlm yegeta tsega yibezaleh!

  • @nardosagamso1775
    @nardosagamso1775 Жыл бұрын

    ይስዬ ተባረክልን! ተባረኩልንም! የሚደንቅ እና መንፈስ የሚያጋባ ዝማሬ ነዉ።

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 Жыл бұрын

    am so lucky to serve the lord jesus with u yisu you are a blessed man much love and respect ❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын

    Thank you Brother

  • @Henokyohanis
    @Henokyohanis Жыл бұрын

    You are so brave❤blessed

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash Жыл бұрын

    Issac endet endemwedeh tebareklegn 🙌🥰🥰🥰

  • @kalalex8928
    @kalalex8928 Жыл бұрын

    God bless you and your family and your team

  • @Mulunhgeletu-bt3rm
    @Mulunhgeletu-bt3rm10 ай бұрын

    Amazing advancement!

  • @HELENAMANUEL-kf5hr
    @HELENAMANUEL-kf5hr Жыл бұрын

    God bless you

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 Жыл бұрын

    Abati tebarekelegn

  • @user-cx7be8ic5c
    @user-cx7be8ic5c Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @beki359
    @beki359 Жыл бұрын

    Ere yleyal😮

  • @yosefbizuworkofficial4317
    @yosefbizuworkofficial4317 Жыл бұрын

    ልቤ ፅኑ ነዉ።

  • @p_o_m_i5074
    @p_o_m_i5074 Жыл бұрын

    tebarek yisu first comment❤

  • @user-lb7tg8jh9f
    @user-lb7tg8jh9f Жыл бұрын

    ቆላ 3፥1-2 you are blessed ❤❤

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 Жыл бұрын

    Teberekelgn yisuyee

  • @foreveryt3800
    @foreveryt3800 Жыл бұрын

    My man...ሁሉ በሁሉ የሆነው እርሱ በበጎነቱ አብሶ ይባርክልን አንተን!! ስወድህ በደስታ ነው። 💚💛❤

  • @Semayawitube723
    @Semayawitube723 Жыл бұрын

    ተበራክልኝ❤❤

  • @ashuugirma2334
    @ashuugirma2334 Жыл бұрын

    Baa mazimurochi inide tabareku zaman hulu yee tabarak yihun❤❤❤

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    ይሱዬዬዬዬ ተባረክልኝ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘

  • @tech_solutions67
    @tech_solutions67 Жыл бұрын

    Geta Yibarek Yise bante lemiseraw menfes Kibir Yihunilet

  • @eliasman6124
    @eliasman6124 Жыл бұрын

    blessed brother... leyet yale girum sira nw

  • @user-ey8qs7wg7s
    @user-ey8qs7wg7s Жыл бұрын

    Enoralehw❤❤❤❤❤❤

  • @miheretreta8194
    @miheretreta8194 Жыл бұрын

    egziabher bebzu redtonal geta semu yibarek yisu selesebesbken enamesegnalen egiziabeher beneger hulu kezihm belay yirdak enwedhalen😍😍😍😍

  • @Biruk01
    @Biruk01 Жыл бұрын

    Ameeeen tebareku

  • @HannaBelachew-fw7vm
    @HannaBelachew-fw7vm Жыл бұрын

    OMG!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @singeryisehakworku7882
    @singeryisehakworku7882 Жыл бұрын

    Zemare heyaw new ayechalehu Des blognal tebarekeyalehu hulem wedhalew

  • @ABENEZERWAMISHO
    @ABENEZERWAMISHO Жыл бұрын

    Yisu bixam Odihalaw le Anita Ina la lijochik lasaxaw la tsegaw balabet misgana yihuni🙏🙏

  • @sheabera9295
    @sheabera9295 Жыл бұрын

    ዘማንክ ይባርክ ይሴ

  • @Flavo_N
    @Flavo_N Жыл бұрын

    Blessed

  • @Salvationmezmur2
    @Salvationmezmur2 Жыл бұрын

    ይሱዬ ቃላት የለኝም ድንቅ ነው የእውነት am proud of you Bro No comment 🙏

  • @mootiiduraa5519
    @mootiiduraa5519 Жыл бұрын

    ❤❤❤yise koo

  • @getenashkabada5463
    @getenashkabada5463 Жыл бұрын

    Wow❤❤❤taberki

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    መዝሙሩ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው ነው ነው ነው💯💯💯💯💯💯❤🎤🎤🙏

Келесі